የማስታወስ ችሎታን የሚያዳብሩ ና የማስታወስ ችግር የሚቀርፉ

  Рет қаралды 47,133

ብሩህ ጤና 21 Biruh Tena

ብሩህ ጤና 21 Biruh Tena

Күн бұрын

Пікірлер: 92
@onlinetrick4552
@onlinetrick4552 3 жыл бұрын
ይህን ቪዲዮ በማየቴ ለእኔም ብቻ ሳይሆን ለልጆቼም ይጠቅማል በፕሮግራም ነው የምሰጣቸው
@rozalovetube
@rozalovetube 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ብሩህ ጤና ቡና አልጣም ነበር በቃ ልጠቀም ዶክተር ብዙ ነገር ነዉ ያካፈልከን እናመሰግናለን ሼር👌👍
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
Thank you Rozina
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ብሩህ ጤና ዋዉ እጅግ በጣም ጥሩ ምክር nነዑበተለይ ለተማሪዎች በጣም አስፈላገ ነዉ እሺ አልብ እናመሰግናለን 👍👌
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
እውነት ነው ተጠቀሚበት ጠቃሚ ምክር ነው
@dagimplus-z3p
@dagimplus-z3p 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ብሩህ
@abdu9321
@abdu9321 3 ай бұрын
ጥሩ ትምህርትነው በርታ
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ሰላም ስለዚህ ቤት ዋዉ ብሩህ ወንዱሜ በጣም ወሳኝ ጥቅም ያለሁ መረጃ ነወ የአሰተማርከን እንጠቀምበታለን የአለህን ሳትሰሰት ሰለ አካፈልከን አመሰግንሀለዉ ላይክ
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
ያንችን ድጋፍ መግለፅ ከባድ ነው
@bahre-negestat1991
@bahre-negestat1991 3 жыл бұрын
ጤናዎ በቤቶ እናመሰግናል ጥሩ መረጃ ነው የሰጠህን
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
አቢ ኒውስ አመሰግናለሁ በጣም
@wubalemdagnew8334
@wubalemdagnew8334 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ
@abebechwollotube
@abebechwollotube 3 жыл бұрын
ሰላም ላተ ይሁን ዉድማችን በጣም ቆጆ ትምህርት ነዉ ያስተላለፈከዉ የአሳ አለራርም አሳየኸን
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
አቤ እጅግ አመሰግናለሁ
@kidist-12
@kidist-12 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህት ነው
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
ቅድስት አመሰግናለሁ ነገ እመልሳለሁ
@zeritutube
@zeritutube 3 жыл бұрын
ብሩህጤና ሰላም በጣም ወሳኝጠቃሚ ነዉ ያሳወከን ከልብ እናምሰግናለን🙏🙏
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
ዘሬ thank you so much!!!
@ሀገሬክብሬ-ኘ4ለ
@ሀገሬክብሬ-ኘ4ለ 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ስለመልካም ትምህርትህ ወንድማችን
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
ሀገሬ በጣም አመስገናለሁ ክብር ይስጥልኝ
@maedtube5222
@maedtube5222 Жыл бұрын
ጠቃሚ የሆነ ምክር ነዉ የሰጠሀን እጠቀምበታለሁ፡ ስላጋራሀን አመሰግናለሁ
@gimjaamare509
@gimjaamare509 10 ай бұрын
Thanks Bright Health for teaching us .God bless you.
@TigestAbera-md5to
@TigestAbera-md5to 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@mesibulgashow6107
@mesibulgashow6107 3 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁኔ ዶክተር ብሩህ ቡና ጠዋት በጣም እወዳለሁ ጥቅም አለው ሲባለ ደግም የበለጠ መጠጣት እጀምራለሁ ስለሰጠኸን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
መሲ ጠቃሚ ነው ስኳር እንዳትጨምሪበት ስትጠጭ
@ritarita3950
@ritarita3950 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚቤት በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን በርታ ወድም 🙏
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
Rita አመሰግናለሁ ሰላምሽ ይብዛ
@menderinlifestyle5944
@menderinlifestyle5944 3 жыл бұрын
Oh wow nice thank you for sharing.
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
Thank you so much and much appreciated
@ArsenalGeners
@ArsenalGeners 4 ай бұрын
እነመሰግናለን
@netsitube
@netsitube 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እናመሰግናለን ቆንጆ ትምህርት ነው ጤናወ በቤተወ ላወቀበት 👍👍👍👌👌
@netsitube
@netsitube 3 жыл бұрын
ነገ ከች በዚህ ስአት
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ ነፂ
@netsitube
@netsitube 3 жыл бұрын
@@BruhTena ችግር የለውም በጣም ገበዝ ነህ በርታልን እውነት በዚሁ ቀጥልበት
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ብሩህ ጤና በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የመርሳት ነገር በብዛት ስለሚያጋጥምይጠቅሙናል እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👍👍👌
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
ነፂ የሁልጊዜየም ደጋፊየ
@Haimnot
@Haimnot 11 ай бұрын
Tanks brother🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@adetube8673
@adetube8673 3 жыл бұрын
ለጤናች ማሜጌብ ያለብንማውቅ ጣቃም ነው እናሜሰግናለን
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
አዲ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ
@melkamumengiste
@melkamumengiste Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@BruhTena
@BruhTena Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ሰውእንሁን
@ሰውእንሁን 3 жыл бұрын
ብሩህ ጤና ክብር ያድልልን በእውነት እኔ ቡና መጠጣት ብዙ አይደለሁም ፍራፍራ ግን ሁለትም ቀለቤ ቤሆን በጣም ነው የምውደው
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
ሰው እንሁን ደስ ይላል የሚስማማሽን ተጠቀሚ ውድ እህቴ
@Hunter12Nat
@Hunter12Nat 3 жыл бұрын
Thanks for sharing
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
GosYe Thank you so much
@EsubalewAlene-x7e
@EsubalewAlene-x7e Жыл бұрын
ገራሚና ጠቃሚ ነው
@አሽራፍሁሴን
@አሽራፍሁሴን 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድም በርታ አሪፍ ትምህርት ነው👍👍👍👍
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
ሸሪፍ ወንድሜ አመሰግናለሁ
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
እንዳትጠፋ ሸሪፍ
@ادريسابنوسعيد
@ادريسابنوسعيد Жыл бұрын
አሪፍ ነው ደክተር እናመሰግናለን
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የእግዚአብሔር ሰላም እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን የሀገራችን ሰላም ይመለስልን
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እህቶቼ
@birtukangatchaw
@birtukangatchaw 3 жыл бұрын
Egzabere yemasgan salmeki yebzaleki wow teru asetamero new bartha 👌👍🙏
@MelatCueter
@MelatCueter 5 ай бұрын
2:42
@AbebuLemi
@AbebuLemi 3 ай бұрын
Ene eko tamari nany endet new buna yemixqamewu
@akihailes7950
@akihailes7950 Жыл бұрын
Thanku for sharing
@meloniytetube8011
@meloniytetube8011 3 жыл бұрын
Wosagi temert nwu enamsegnalen
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
ሜሎናት ክብር በይልኝ
@yeshizetewahido3586
@yeshizetewahido3586 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ዋውውው በጣም አርፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
Thank you
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 3 жыл бұрын
Welcome
@MelatCueter
@MelatCueter 5 ай бұрын
Wow
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube 3 жыл бұрын
አሠለሙ አለይኩሚ ዋርማቱለይ ዋበርከቱ ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም Nic nice nice nice nice nice nice nice
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
Hananye አመሰግናለሁ በጣም
@firdewstube6721
@firdewstube6721 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሀገራችንን ኢትዪጲያችንን ሰላም ያዲርግልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላም ፍቅር አንዲነት ለእናት ኢትዪጲያ
@firdewstube6721
@firdewstube6721 3 жыл бұрын
ጀግና የኔ ወዲም በርታ ጠክር ጡሩ ትምጅርት ነው
@belaytesfaye165
@belaytesfaye165 3 жыл бұрын
Grum yehone Mker berchi.
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 11 ай бұрын
Enemesginln Dokiter🙏🙏
@TaketelMoltmo
@TaketelMoltmo 9 ай бұрын
Hayemero cekate yezogale ebakekene erdage
@hailurc6440
@hailurc6440 Жыл бұрын
አእምሮአችን የስውነታችን አንዱ ክፍል ነው
@ጌታሆይማረኝ
@ጌታሆይማረኝ 3 жыл бұрын
ወንድም ወርቅነሽ ነኝ ትላንት ሳሪ ቤት እንደተባባልነው እያጫወትሁ ነው ጀመርሁ የታሰሩትን አጫውታለሁ አንተም ሁሉንም ቭዲዮ እያየህ ሀላፊነትህን ተወጣ እያዳዱ ኮመንት አላስቀምጥም፡ስራ ስለሆንሁ ከፍቸ ብቻ ነው እማጫውተው በመተማመን ፈጣሪን በመፍራት ነው አንተም ኮመንት ስታስቀምጥ መጣሁ ደመርሁሽ እንዳትል ለሁለታችንም ጥቅም የለውም መልካም ቀን
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
እሽ
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን
@MelatCueter
@MelatCueter 5 ай бұрын
2:22 2:27
@WorkaLove-qs1yd
@WorkaLove-qs1yd 6 ай бұрын
የጭቅላቴ መሀሉ ያመኛል አልፎአልፎም ያቃጥለኛል ወደ ሆስፒታል መሄድ ፈራሁ ምን ትመክረኛለክ መልስ እጠብቃለው
@BruhTena
@BruhTena 6 ай бұрын
ወደ ህክምና መሄድ አያስፈራም በአደጉት ሀገሮች እኮ በየሁለት አመቱ የጤና ሙሉ ምርመራ ይደረጋል ሌላው ህመም እንኳ ቢኖር ሳይባባስ ለመዳን ይረዳል
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 Жыл бұрын
Tebarekh wendme 🙏😍
@SebleMesfin-c4t
@SebleMesfin-c4t 10 ай бұрын
የአሣ ዘይት ሰፕልመንት መጠቀም ይቻላል
@BruhTena
@BruhTena 10 ай бұрын
በትክክል
@hawa7712
@hawa7712 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰብ ላይክ
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
ሄዋ ትክክለኛ vedio መርጠሻል
@kaledetube7726
@kaledetube7726 3 жыл бұрын
ሰላም አለይኩም በርቱ በርቱ በርርርርርርርርርርርርርርቱ
@gezegeze6045
@gezegeze6045 7 ай бұрын
አሳ አይገኝም
@Abraham7528
@Abraham7528 10 ай бұрын
ምንጬን ጥቀሥልን ነው ወይሥ የፌሥ ቡክ ገንዘብ?
@BruhTena
@BruhTena 10 ай бұрын
የምን ገንዘብ ነው ወዳጀ?
@ሁሉንመቻል12-ዘ9ጨ
@ሁሉንመቻል12-ዘ9ጨ 3 жыл бұрын
Sara Ethiopia diy
@BruhTena
@BruhTena 3 жыл бұрын
በቃ ዝም አመስግንሻለሁ
@Tsion-y5k
@Tsion-y5k Жыл бұрын
Tbrk
@BruhTena
@BruhTena Жыл бұрын
What?
@WuditMinwye
@WuditMinwye 10 ай бұрын
ቡና ከጠጣሁ እቅልፍ አልተኛም
@BruhTena
@BruhTena 10 ай бұрын
ቀን መጠጣት
@osratgold7930
@osratgold7930 10 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹❤❤👍
የማስታወስ ችሎታን 10 እጥፍ ማሳደግ
14:00
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 266 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
የማሰብ ፍጥነት ማሳደግ 8 መንገዶች
16:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 108 М.
በየቀኑ ማሳደግ ያሉብን 8 ነገሮች
14:23
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 300 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН