የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 28 | በደላችንን ይቅር በለን | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 28 | By Mamusha Fenta

  Рет қаралды 40,342

Equip Media

Equip Media

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@abebech8624
@abebech8624 Жыл бұрын
አሜን አሜን አባ ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
አሜንንንንንን❤ እደተውክልኝ መተውን አስተምረኝ አባ🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🔥
@AbrahamYohans
@AbrahamYohans 9 күн бұрын
Kebreu egzyabhar yewosed paster mamusha egzyabhar menfesu tegawo kezi belye yabzalek lesemanwom lega metwo yekre malet beye eltu ende tekblenwo mehrete yekre yemnlebte menfse egzyabhar abzto yesten amen
@melkamzemelak4712
@melkamzemelak4712 4 ай бұрын
ጌታ በዘመን ሁሉ ተባረክ
@TigistSlewondm
@TigistSlewondm Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
አሜን መንግሥቱም ትምጣ ዶ/ር ማሙሻ በረከታችን
@abenezerhailu9007
@abenezerhailu9007 Жыл бұрын
Praise God for this media
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 10 ай бұрын
WooWooW በጣም የሚጋራም ትህሚራት ነው ክብር ላጌታ ይሁን AMEEEEN AMEEEEN AMEEEEN ጌታ ይበርክ ዘማን ይበርክ አባታችን ማሙሽ ጌታ በብዙ ይበርክ❤❤❤❤❤❤
@abebakebede3171
@abebakebede3171 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ሁሌም ለበረከት ሁን
@kelemwuba2241
@kelemwuba2241 Жыл бұрын
Egeziabehare yebarekeh. Yehe new wengel.
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
ብዙ የተተወለት ብዙ ይተዋል ብዙ የተማረ ብዙ ይምራል 😢😢😢
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 7 ай бұрын
🎉🎉ተባረክ! ዶ/ር ማሙሻ🎉🎉
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 Жыл бұрын
Ameeeen 🙌🙏egzhabher ybarkot 🍇🍇🍇🍇🍇
@SirgutTamene
@SirgutTamene Ай бұрын
በምታዘጋጅት ትምህረት በጣም ተጠቃሚ ሆኛለሁ በትመህርቶቹ ህይወቴ ታድሷል በዚህ አገልግሎት ውስጥ የምታልፉ ሁሉ ጌታ አጅግ አድርጎ ይባርካችሁ
@SelamTesefaye-xu7ix
@SelamTesefaye-xu7ix Жыл бұрын
አሜን ማሙሻ ተባረክ በዉነት
@liyaelias2773
@liyaelias2773 Жыл бұрын
በጣም እየተባረክን ነው ተባረኩ!
@adisemosisa2262
@adisemosisa2262 Жыл бұрын
God bless you Dr Manisha always!! ❤❤❤
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ። ጥልቅ ትምህርት ነዉ።እንደተዉ ጌታ ይርዳኝ።
@abebech8624
@abebech8624 Жыл бұрын
Amen amen🙏🙏🙏🙏🙏
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
አሜን
@kokebetadesse6026
@kokebetadesse6026 Жыл бұрын
Meinfesi kidus endeasitemarein memelalsi yhuinl Geta eyesus tegaw yabzalin ... Tigu yegeta agelgay egziabher amlak betifu tgawo ybzalh ❤❤
@kabeshibshii8944
@kabeshibshii8944 Жыл бұрын
Amen Amen Geta yibark tabarki kibir lgeta yuni
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 Жыл бұрын
አሜን🙏🏾
@ፍቅር.773
@ፍቅር.773 3 ай бұрын
Amen amen 😢😢❤❤❤❤❤❤
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso Жыл бұрын
አሜንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ ጋሸ መሙዬ „ stay on bleeding and grease i have biq respect ❤🙏
@selamabrha9371
@selamabrha9371 Жыл бұрын
God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TOM-ng7fq
@TOM-ng7fq Жыл бұрын
ማረኝ እየሱስ
@abebech8624
@abebech8624 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም🙏🙏🙏🙏
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ብዙ የተተወልን ብዙ ልንተው ይገባናል እኔ ከተማርኩት አንፃር ምንም አይደል ጌታ ሆይ በዘመኔ ሁሉ ይቅር እንድል እርዳኝ? አሜን ሀይል ይሁንልን ፀጋ ይብዛልህ::
@Lee-pv5vz
@Lee-pv5vz Жыл бұрын
God bless you brother Mamusha
@EleniYacob
@EleniYacob Жыл бұрын
Full respect ! For The truthful Word of God. And for faithful servant of God preaching uncompromisingly .May the Lord bless you continually.
@hattahatta1921
@hattahatta1921 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይባርከው ❤❤
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you jesus my father lord love you 😭💕🙏
@mekuria6639
@mekuria6639 Жыл бұрын
አሜንንን
@teferimerga6408
@teferimerga6408 Жыл бұрын
Dr. Mamusha you are our bless . Keep it up God is with you. I Love you very much you are my mentor .❤❤❤
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን። ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን። “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@Lily_ejigu
@Lily_ejigu Жыл бұрын
ማሙሻዬ ዘመንህ ይባረክ።
@JerryMichael-w5o
@JerryMichael-w5o Жыл бұрын
We love you so much ❤❤❤❤❤
@HayimanotDereje
@HayimanotDereje Жыл бұрын
Amen amen amen God bless you ❤️❤️❤️🙏😇
@lightofchristifakiristoos2738
@lightofchristifakiristoos2738 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! በጣም ደስ ብሎኛል✓
@bitsitbitsittadesse5268
@bitsitbitsittadesse5268 Жыл бұрын
im So Blss u know ever her sach preach gbu doctor mash ❤
@KiyaJesus1
@KiyaJesus1 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 Жыл бұрын
አሜን እንደተማርን መማር እንደተለቀቅን መልቀቅ ተጎድተን እየማርን የእግዚአብሔር ለጅነታችንን የምናሳይበት ህይወት ይስጠን በጸጋው ጉልበት 🙏በይቅርታ ውስጥ ያለውን ነጻነት በህይወታችን መለማመድ ይሁንልን ....የተማሩ ይምራሉ ..የተለቀቁ ይለቃሉ ....ወደሌላው ሳይሆን በትህትና ወደውስጥ ወደራሳችን አይተን መመለስን ያድርግልን....የሌሎችን ማየት መፍረድ ቀላል ነው ...ራስን መመርመር ማየትን ያብዛልን🙏 ዳኝነትን ለእግዚአብሔር አየተዉን በምሕረት በይቅርታ ልብ መኖር ይሁንልን አሜን !!!!የምንማረውን የምናውቀውን እውነት የምንኖርበት ኃይል ይስጠን ይጨምርልን መንፈስ ቅዱስ🙏❤🙏ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አንተን የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ ዶ/ር ማሙሻ ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ዘመንህ ይለምልም❤️❤️❤️ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ በብዙ ነው የምንጠቀመው ጸጋ ይብዛላችሁ!! With❤
@yonatantadele631
@yonatantadele631 Жыл бұрын
Mamushakoo❤❤❤❤
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 Жыл бұрын
May God bless you thanks God for ur amazing gifts
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በብዙ ማሙሻ ቃሉን ላከ ፈወሳቸው እንደተባለ ቃሉን በንፅህና የምታቀርቡልንን ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችው እኛንም በፈዋሽ ቃሉ ህይወታችን ሁሉ ይለወጥ ይፈወስ ዘንድ ይርዳን አሜን።
@fekadugetacewu2521
@fekadugetacewu2521 Жыл бұрын
በክርስትና ሕይወት መሠረታዊ የሆነ ትምህርት ስለሚስታምር ጌታ ዘመንን ይባርክ
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
በቃ ገባኝ ማሙሻዬ :- ምህረትን መስጠት ማድረግ ምህረት የተደረገልን መሆኑን ማሳያ ነው !! ለኔ ከባድ ከባድ ነው ያሳለፍኩት ጊዜ ግን ይቅር ብያለሁ አሁን ደግሞ ይበልጥ ይቅርታ እንዳደርግ አደረገኝ !!! በቃ እኔ ምን ቸገረኝ ጌታ ምህረት እንዳበዛልኝ ካሳየልኝ ምስክር እኮ ነው የምሆነው ትቻለሁ በቃ ትቻለሁ በደንብ !!! በጣም ጌታ ብርክ ይበልልኝ
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
ልክ እናመሰግናለን ዶ/ር
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Жыл бұрын
Zemenih yibarek ❤
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 Жыл бұрын
ተባረክ 💛💚💜❤️💙
@Bereket-mi5sg
@Bereket-mi5sg Жыл бұрын
You're our blessing brother, mamusha I thank God for the wonderful gift he gave you.
@kassahunmekuria4629
@kassahunmekuria4629 Жыл бұрын
Thank you Lord for giving them such elegant pulpit. I can imagine how beautiful the whole building could be. Dear Lord, I am so blessed by this teaching ! THANK YOU for leading me to this service. Bless those who serve you in that church and bless those who attend. May your Holy Name be blessed forever and ever!
@TamiruKebede-w2y
@TamiruKebede-w2y 3 ай бұрын
Amen
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Tebareku gate yebarkh ❤
@LaliseEmiru-rz8vg
@LaliseEmiru-rz8vg Жыл бұрын
Eebbifamaa 🙏
@idhdudga7544
@idhdudga7544 11 ай бұрын
Tebreke ❤
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
🙏❤🙏
@የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ
@የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ Жыл бұрын
Dr egzhabher amlak zemenhn yibarkew silante getan ejig adrge amesegnalew stega yibalih
@rahelworku6710
@rahelworku6710 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@AyyantuuSolomon
@AyyantuuSolomon Жыл бұрын
Wow ❤😂❤❤❤
@mekedyyacob11
@mekedyyacob11 Жыл бұрын
የዚህን ክፍል ዋና መልእክቱን በአጭሩ የምትለቁትን ቪዲዮ ማግኘት ፈለኩ በጣም በፍጥነት ስለምትለቁልን ተባረኩ በጣም እንወዳቹሀለን ሁልጊዜ በትጋት ስለምታገለግሉን ስለበዛላቹ ፀጋ ጌታን እባርካለው
@paulostsegaye8594
@paulostsegaye8594 Жыл бұрын
Wow
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
ቃሉን አሰላሰሰልሉ ተብለን ከልጅነት እስከእውቀት የበደልናት የተበደልናትን ያንሰላሸልናትስ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
የመጨረሻው ቃል ምን ማለት ነው?
@messengerofjesus-sw9yp
@messengerofjesus-sw9yp Жыл бұрын
Amen
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv Жыл бұрын
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
ያለንን ካልፈቀወ መቸ ቆርሰን እንመገባለን
@muluwork8658
@muluwork8658 Жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ስለትምህርትህ ጌታ ይባርክልኝ ጥያቄ አለኝ ምህረት ለማያደርግ ምህረት የሌለው ፍርድ እንደሚ ጠብቅ ቃሉ ይናገራል ምን ማለት ነው?
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
በየለቱ ያማናት የታመናት የቆጠርናት ያስለቀስናትስ
@dawit-dayt11
@dawit-dayt11 Жыл бұрын
ትምህርት 27 የለም ትምህርት 27 የለም ትምህርት 27 የለም😞😞😞😞😞
@እታየመዳምቅመም
@እታየመዳምቅመም Жыл бұрын
ሰላም ቅድሳን እኔ ማዳም ቤት ነው ምሰራው እናም ከአንድ ፕሊፒኒ ጋር ነው ምሰራው ትንሽ ተኮራርፈን ነበር እናም ባህሪዋ ሃሜት ነው ስለአሰሪዎቼ ማውራት ትወዳለች አሜት ስትፈልግ ታወራኛለች ሌላቀን ትዘጋኛለች እናም እኔ ላለማውራት ወሰንኩ እኔ እኔ ማውራት ስተው ከአሰሪዬ ጋር ልታጣላኝ ያላረኩትን አደረገች አወራች አሰሪሪ ፊት እዳላረኩነገርኩ በራስዋ ፊት አንችንና እኔን ለማጣላት ነው ብዬ እናም በዛ ተናዳ ይባስ እኔ አይንዋን ማየት አስጠላኝ ካወራው ሃሜት ነው እናም ትፈታተነኛለች ባላወራት ጌታ ያዝንብኝ ይሆንን
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw Жыл бұрын
ሲጀመር።።።ፊሊፒኖች።።አፋቸውዝምአይሉም።።።።እናቴ።።ሰምተሽእንዳልሰማዝምበያት።።።።ሲሰለቻትትተዋለች።።።።።ምላሽአትስጫት።።።ወሬአልፈልግምበያት።።።ምንንምብታቃጥርያለስራሽምንምአትሆኝም።።።።❤ፀልይበላያዋላይያለየሀሜትመንፈስየኩሪፊያመንስንጌታይገለብጠዋል።።።
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
መጀመሪያ ለምን እንደማታወሪያት እና በዛም በሀሪዋ እንዳዘንሽባት አስረጃት ቀጥሎም አንቺን ያ ወሬ እንደማያንፅሽ እና መንፈሳዊ ነገር ብቻ እያሰብሽ እየኖርሽ መቁረጥሽን ንገሪያት እና የበደሉኝን ግን ይቅር ብዬ መኖር እፈልጋለው ይቅር በይኝ እወድሻለው በያት❤ ከዛም እንደመንገድሽ ትተውሻለች ለሷም የ መዳን መንገድ ትሆኚ ይሆናል ጌታ ይርዳሽ።
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise Жыл бұрын
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
አሜን 🙏❤🙏
@tseganeshsmith2313
@tseganeshsmith2313 Жыл бұрын
AMEN
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
❤❤❤❤
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
አሜን 🙏❤🙏
@Sisaytaye-f1o
@Sisaytaye-f1o Жыл бұрын
አሜን አሜን❤❤❤
@adiras703
@adiras703 Жыл бұрын
❤❤❤
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 9 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 64 МЛН
የማቴዎስ  ወንጌል ክፍል 3 || ዶ/ር አብርሃም || Dr. Abraham  @ARC
1:07:34
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1,9 М.