የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 72 | ሰውን የሚያረክሰው | ማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 72 | By Mamusha Fenta

  Рет қаралды 18,799

Equip Media

Equip Media

Күн бұрын

#እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#ሰውን_የሚያረክሰው
📖 ማቴዎስ 15:10-20
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.g...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_F...
👑 / equipmediamamushafenta

Пікірлер: 58
@sofiamengisteab6644
@sofiamengisteab6644 21 күн бұрын
You're making a huge impact. May God bless you.
@Amenyihun-ir6qr
@Amenyihun-ir6qr 2 ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ዘመንህን ጨምሮ ይባርክ ኢሳይያስ 54 --13 ልጆችሽም ሁሉ ከእግዚአብሔር የተማሩ ይሆናሉ የልጆችሽም ሰላም ብዙ ይሆናል እንደሚል ከእግዚአብሔር ቃል መማር እንዲሆንልን ፀጋዉን ያብዛልን ጌታ በድካማችን ማሰተዋልን ይስጠን አምናለሁ ይሄን ትምህርት ከተማርን በዉሀላ አቅጣጫ እንዳገኘን ዶ/ር ማሙሻ አንተ እና ያገለገሉን ሁሉ ጌታ ዘመናችሁን ይባርርክ አሜን !
@destadolaso9621
@destadolaso9621 2 ай бұрын
እስከ ዛሬ አለማማሬ ቆጫኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የሚለወጥ ትምህርት ነው
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 2 ай бұрын
አልረፈደብንም
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ 2 ай бұрын
እውነት ነው
@yohannesikebede5225
@yohannesikebede5225 2 ай бұрын
❤❤
@milshunabute4839
@milshunabute4839 2 ай бұрын
ዋውውውው ክንደይ ደስ ዘቤል ትምሕርቲ ኢዩ ማሙሽ ሐወይ ተባረኽ ብዙሕ ኢየ ዝጥቀም ካብ ትምሕርትኻ ጸጋ ኣምላኽ ይብዘሐልካ ❤❤🎉❤❤🎉
@ChristianAmen-v3m
@ChristianAmen-v3m 2 ай бұрын
ውድ ወንድማችን ማሙሻ ጌታ እንዳስጀመረህ ያስጨርስህ ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ
@lemelemmeles-5732
@lemelemmeles-5732 2 ай бұрын
ጌታ ብርክ ያድርግህ አንተ ድንቅ የጌታ ባርያ
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji 2 ай бұрын
ጌታ ይበረካቸው ባለፈው በ ንቶወርክ ምክንያት እየተቆጣጠረ ነው የሰማነው ።ሁልጊዜ እንደዚህ ሙሉ ተስተካክሎ ከተለቀቀ በጣም ጥሩ ነው 👍በትጋት ሰለሚታገልግሉኝ እግዚአብሔር ይባረካቸው❤❤🙌🙌🙌🙌 ዶክተር ማሙሻዬ ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ🙌🙌❤❤
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 Ай бұрын
Amen amen amen....... ጌታ ሆይ አብዛልኝ ከልብ ከውስጥ አተን መፈለግ ይሁንልኝ ምርጦች አስተማሪ ስለሰጠህን ጌታ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌👏👏 Dr ማሙሻ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ ጤናህን ቤተሰብህን በደሙ ይሸፈንልህ🙏🙏❤️
@amanueltadesseofficial8122
@amanueltadesseofficial8122 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ we love you stay blessed!
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ ይህ ትምህርት የማይስማበት ግዜ ይመጣልና ቀን ካለ የምንመርጠውን እንምረጥ ህግና ሥርአት በሙሴ ሕይወት ግን በክርስቶስ ያለ ክርስቶስ ንጽሕና የለም ። ጌታ ሆይ አስተሳስባችን ለውጥልን አንተ ብቻ ተቆጣጠረን ምሳሌ 4:23 NASV [23] ከሁሉም በላይ ልብህን ጠብቅ፤ የሕይወት ምንጭ ነውና። "ክርስቶስ የሕይወቴ ምንጭ ነውና"
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 2 ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ተባረክ!❤🎉❤🎉 የቃሉ ሚስጥር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይብራልህ❤🎉🎉❤🎉❤
@SirgutTamene
@SirgutTamene 2 ай бұрын
ክበር ጌታ ምነሰም አልልልም አንተ ጌታ አንተ ብቻህን ክበር
@enbakombt
@enbakombt 2 ай бұрын
What an amazing worship and teaching night!! Highly recommended place to be in!😊
@mennabekele5985
@mennabekele5985 2 ай бұрын
Amen amen amen 🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤
@EyosafetKassa
@EyosafetKassa 2 ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የጊዜትምህርት ነዉ ተባርኬበታለሁ ጌታ ይባረክ
@beeez1048
@beeez1048 2 ай бұрын
ተባረክ
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ስለዚህ ህያው ቃል እንድሰማ እድል ስለ ሰጠኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንለት ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህን ይባርክ ከመክፈቻ እስከ መዝጊያ ያገለገላችሁ ሁላችሁንም እግዚአብሔር አምላክ በማያልቀው በረከት ይባርካችሁ ❤ ፀጋ በእጥፍ ይብዛላችሁ ለእኔ ፀልዩልኝ ከረጅም ሰው አገር ቆይታ በኃላ ወደ አገር ቤት ልገባ ነው ጌታ ከእኔ ጋር እንድሆን በአገሬ እንድያሳርፈኝ ፀልዩልኝ ❤ ዶክተር ማሙሻ ሌሎቻችሁ በኦንላይን በሚታገለግሉት አገልግሎት ጌታን እንዳውቅ እግዚአብሔር ተጠቅሟል ብዙ ተምርያለው እንድኖር ፀጋው ይርዳኝ ኢትዮጵያ ስገባ በዋይፋ ምክንያት ከእንድዚህ ዓይነት መና በረከት መራቅን ሳስብ 😢 እንባ ይተናነቀኛል ብቻ ፀልዩልኝ
@hamkoki7803
@hamkoki7803 2 ай бұрын
Tetekemku tebareku
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 ай бұрын
አሜን አሜን ስሙ አስተውሉ መስማት ማስተዋል ...ጌታ ከማይታገሰው ግብዝነት ፍርድን ከሚያመጣ(ተዋቸው) ..ወጭን አጥሪ ውስጥን ቀባሪ የውስጡ (ጌታ የሚያየው ዋናው )ቆሽሾ ውጪው ለታይታ የሆነውን አሳምሮ ፍጻሜን ከሚያበላሽ ህይወት ወደሃኪሙ ውስጥን ልብን መለወጥ መቀየር ወደሚችለው ጌታ እለት እለት እየቀረቡ አሮጌውን ሰው እየገደሉ(ከራስ ጋር እየታገሉ) በአዲስ ህይወት በአዲስ ልብ (የልብ ሰው ሆኖ የውጭውን ሳይሆን የውስጡን እያጠሩ)መኖር በመንፈስ ጀምሮ በመንፈስ መጨረስ አሜን ይሁንልን !!!የጸጋው ጉልበት በውስጣችን ይህን ሊያደርግ ይችላልና ክብር ለእርሱ ይሁን !!! በአንተ አልፎ እንድንመከር እንድንገሰጽ እንድንሰራ የሚያደርግ እግዚአብሔር ይመስገን 👏🏻👏🏻👏🏻ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ 👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️ በጣም እንወድሀለን እናከብርሃለን ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻዬ ኑርልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️❤️የአንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ይጠብቅ👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️❤️ ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን We Love U So Much❤️❤️❤️❤️❤️ኑሩልን
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ 2 ай бұрын
አስበኝ አባ ተባረኩልኝ በብዙ ፀጋው ይብዛላችሁ አሜን
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 2 ай бұрын
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤ GOD bless you and your family ❤❤❤
@rabincall2859
@rabincall2859 2 ай бұрын
አሜንንንንንንንን😢😢😢
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 2 ай бұрын
በልቦናችን ያሰድርብን ለ ፍርድ አይሁነብን❤❤❤❤
@NigistAbraha
@NigistAbraha 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@fasikamarkos7465
@fasikamarkos7465 2 ай бұрын
ተባረኩ❤
@serguttilahun2443
@serguttilahun2443 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ እግዚአብሔር በክብር በክርስቶስ እየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሙላባችሁ ምን እላለሁ? ❤
@rabincall2859
@rabincall2859 2 ай бұрын
ኢየሱስ ለዘላለም ብቻውን ጌታችን ነው ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤
@tse-melash4902
@tse-melash4902 2 ай бұрын
ሀይማኖት ሳይሆን እምነትና ማንነትን ያሳየኝ ትምህርት ጌታ ዘመንህን ይባርክህ!!!!!!!!!!
@rabincall2859
@rabincall2859 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ❤❤❤❤
@elizabethwolde-aregaye3568
@elizabethwolde-aregaye3568 2 ай бұрын
Amen Amen
@rabincall2859
@rabincall2859 2 ай бұрын
የጌታ ባርያ ጸጋ ይብዛልህ❤❤❤
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 2 ай бұрын
May the Lord, the God of all graces be blessed!!! May He bless His servant❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
@EdengenetAyele
@EdengenetAyele 2 ай бұрын
🙏🙏
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 2 ай бұрын
ተባረክ!
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
Amen❤
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 2 ай бұрын
Geta yebarkeh ❤
@MihiretTilahun-km2mw
@MihiretTilahun-km2mw 2 ай бұрын
Just wwwwoooooowwwwww🎉🎉🎉
@badanegalma
@badanegalma 2 ай бұрын
My precious Lord Jesus Christ is blesse U my beloved Dr. Mamush Abbaa dhaloota "karaa keetin dhaloota waan bocaamuu jiruuf gatiin teeti fulaa kiristoosii duraati guddaa dhaa. Waqaayoon Keenaansa ifii sii bayeesu.
@damenachonore2578
@damenachonore2578 2 ай бұрын
እጅግ የምወድህ፣የማከብርህ፣የምሳሳልህ ዶ/ር ማሙሻ ድፍረት ባይሆንብኝ ፀጉርህን ባትቀባው ውበትህ አይደበቅም። ተባረክልኝ!
@LemlemGezahey
@LemlemGezahey 2 ай бұрын
Ayenw. Iko. Yesew. Lij. Bekitat Ayimelsm Befikr. Inje. Fiker Degmo Igzabher. New❤
@samdam8617
@samdam8617 2 ай бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይክበር
@kibreabtesfaye6900
@kibreabtesfaye6900 2 ай бұрын
😍
@afeworkitekeste
@afeworkitekeste 2 ай бұрын
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mm6dan
@Mm6dan 2 ай бұрын
ሄመሜን እና መድሃኒቱን ስለነገርከኝ አመሰግናለሁ ፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ
@amanuelabebe6212
@amanuelabebe6212 2 ай бұрын
ምን ዓይነት ትምህርት ነው!!!!equip media ሰራተኞች ተባረኩ
@BennKaleab
@BennKaleab 2 ай бұрын
Lemen download arigen benisema men chiger alew qoy!!!!@
@abigyasurafel5281
@abigyasurafel5281 2 ай бұрын
Can you please upload “astewelot”?
@addisuamare6922
@addisuamare6922 2 ай бұрын
Kindly requesting download option
@EmnetTefera
@EmnetTefera 2 ай бұрын
download ayadergim eko wudoch
@Jesus-4721
@Jesus-4721 2 ай бұрын
እባካችሁ download optionun on አርጉ ። እንዴዴዴዴዴዴዴ
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 2 ай бұрын
አረ በናታችሁ የዳውንሎድ option ለምን ጠፋ እባካችሁ የequipped Media ሰራተኞች ዋጋ ካላስከፈላችሁ አስተካክሉልኝ
@Jesus-4721
@Jesus-4721 2 ай бұрын
እውነት ደስ አይልም download option ክፈቱ
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,9 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
DID A VAMPIRE BECOME A DOG FOR A HUMAN? 😳😳😳
00:56
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,9 МЛН