✝️የማጠቃለያ ትምህርትና ምርቃት የጾመ ፍልሠታ ትምህርት 2014/(ክፍል 22) አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

  Рет қаралды 6,838

ዘተዋህዶ - zetewahedo

ዘተዋህዶ - zetewahedo

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @-zetewahedo800
የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን "
" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ "
ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ
#ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ

Пікірлер: 72
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 2 жыл бұрын
አሜን ለዚህ ዓመት ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን!ለከርሞውም በሰላም ያድርሰን! መምህር ቃለ በረከትን ቃለሕይወትን ያሰማልነ🙏
@ድንግልማርያምሆይፍቅርሽን
@ድንግልማርያምሆይፍቅርሽን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቸሩ መድኃኔአለም የከርሞ ሰው ይበለን አሜን ሀገራችነን ቅድስት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችነን ሰላም ያድርግልን ጠል ክርክር ያጥፈልን እግዚአብሔር አንድ ያድርግልን አሜን. አሜን. አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️ 🍀🌼🌺🌸🌿🌿🌿
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
*አሜን.አሜን.አሜን.ቃለህይወትን.ያሰማልን.መምህራችን*
@hanagirma9285
@hanagirma9285 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@user-ow6vw7ov7e
@user-ow6vw7ov7e 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን የአመት ስው ይበለን - ስይፈ ሥላሴ -DC
@dirbuasisay2263
@dirbuasisay2263 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏 ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🤲🙏🙏
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን✝️
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@metages9762
@metages9762 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ሁል ቀን ይሄን ጣፋጭ የእግዚአብሔር ቸርነት የቅዱሳን በረከት የእመቤታችን ርህራሄ እናፍቃለን መምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ያቆይህ
@abebasisaylakew8611
@abebasisaylakew8611 2 жыл бұрын
ቃለሕይዉት የሥማልን ካመቱያድርሥልን አሜን አሜን አሜን
@BezaZegeye-e9w
@BezaZegeye-e9w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@menbermaryam4971
@menbermaryam4971 2 жыл бұрын
እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና መድሃኒዓለም ከእናቱ ጋር ትጠብቅህ የከርሞ ሰው ይበለን
@ኮከብየተዋህዶልጆ
@ኮከብየተዋህዶልጆ 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን የቅዱሳን ረዴት በረከት አይለየን የከርሞ ሰው ይበለን
@tigistdadi3953
@tigistdadi3953 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@meleseshibabaw204
@meleseshibabaw204 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ እግዚአብሔር ይስጥልን በዕድሜ በጤነና ይጠብቅል 🙏 ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ለመምህር፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን
@mooodeal1909
@mooodeal1909 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን. እግዚአብሔር ይመሰገን
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አማን መምህራችን 🙏🙏❤
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእም አምላክን ታዐምዕሯን ፍቅሯን ትንሳኤዋን ስላስተማርከን ዋጋህን በምድር በሰማይ ትክፈልክ መምህር
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን እርሰት ተሰፋመንግሰት ሰማያትን ያውርሰልን በረጂዥም እድሜና በመልካም ጤና ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዲያቆን ገብረመድን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኒአለም ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውስልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን
@mequanentargaw
@mequanentargaw 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፤ ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን።
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን መምህር እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tamenemitiku8396
@tamenemitiku8396 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን!
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በኤዴሜ በጤና ይጠብቅልን ።የአመት ሰው ይበለን።
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መግስት ሰመያትን ያውረስልን በረከታችሁ ትድረሰን አሜን አሜን
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 2 жыл бұрын
Egezyabher yetemesegen ukon Dengel Maryam Mesgan yegbatal Kale hyeweten yasmalen wedemachen🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@محمدالعنزي-ه1ص5ق
@محمدالعنزي-ه1ص5ق 2 жыл бұрын
መምህር ቃለይህይት ያስማልን
@seifuseifu9551
@seifuseifu9551 2 жыл бұрын
Egezaber ymsegen enkan abro aderesn Egezaber menotene yefesime memer🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በእውነቱ ታድላችሁ የመፀወታችሁ እመብርሃን አብዝታ ትስጣችሁ ከመምህራችን ስር ቁጭ ብላችሁ የተማራችሁ የፀለያችሁ የተመረቃችሁ እውነት ታድላችሁ እመብርሃን ትባርካችሁ
@selamderebe8957
@selamderebe8957 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጸለት አስብኝ ወለተፂዲቅ
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 2 жыл бұрын
Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️ Amen 🙏 ❤️ Qalehiwet yasemaln Memehir 🙏 ♥️
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን መምህር
@azebnegash7792
@azebnegash7792 2 жыл бұрын
ም መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን ከምታስተምራችው ልጆች ጭምር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እውንትም እንባዬ ይፍስስ በጣም ልብን ስርስሮ ግብቶ እንባ በእንባ የበረከቱ ተካፍይ ስላደርድረጉን እድሜፅጋውን ያብዛልዎት በርቱልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
@seblejemberu2407
@seblejemberu2407 2 жыл бұрын
Amene amene amene Egzabher yesetln kalhiwote yasmalen
@ghenetwelday8738
@ghenetwelday8738 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Abatech2
@Abatech2 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን እንኳን አስጀምሮ አስጨረሳችሁ ለእኛም በረከታችሁ ይድረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@lebaatube5974
@lebaatube5974 2 жыл бұрын
Egziabiher yimasigen salamachu yibizaa wudi yatawahido lijoche barakatachu yidaribini Mamirachin baewunatu Kala barakaten yasamalin batsga baedimaa yixabiqilin Amen 💐🌺 Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@abelbegashaw2906
@abelbegashaw2906 2 жыл бұрын
ዘወትር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ይህን የመሰለ የሃይማኖት እውቀት ይዘው ሳይሰስቱ በሃገራችንም በመላው ዓለም በሩቅ ሃገር ላለነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እማኞች በሙሉ ለሚያገለግሉን ለክቡር መምህራችን ለዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏በዕድሜ በአገልግሎት ከፍ ያድርግልን🙏ተስፋ መግስተሰማያትን ያውርስልን🙏
@metages9762
@metages9762 2 жыл бұрын
አሜን በእውነቱ
@hewanawita2220
@hewanawita2220 2 жыл бұрын
Kalehywetn yasemalin. Bebereket betena bedme takoylin. Yagelglot zemenwon yarzmilin!
@Mekidyedanglemarymalij
@Mekidyedanglemarymalij 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን ይህችን ቀን ባርኮ ይሰጥን የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰግን ይሆን በረከታችሁ ይደርሰን
@fifi-ts7kq
@fifi-ts7kq 2 жыл бұрын
Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!! M /d yordanos abebe tesfa mengeste smayat yawrsln!!!! 🤲🤲🤲
@ghenetwelday8738
@ghenetwelday8738 2 жыл бұрын
Egziabier ymesgen kale hiwet yasemaln
@betelhem9651
@betelhem9651 2 жыл бұрын
Thanks god 🙏 kale hiyiwet yasemalin!!🙏
@abezashmola9207
@abezashmola9207 2 жыл бұрын
Memihir,kalehewet,yasemaln,eAgziaebher,ystlin
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንአሜንምአሜን አሜንያመትሰዉይበለንአገራችንንቤተክርስቲያናችንንህዝባችንንበቸርነቱይጠብቅልንመመምህራችእመብረሀንአትለይዎት
@مكيهسميره
@مكيهسميره 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏💞💞💞
@lebaatube5974
@lebaatube5974 2 жыл бұрын
Mamirachin yahulu kidusani Amilake kiduse egziabiher kahaxiate baqari baewunatu yalibonatin mashati hulu yifatsmi emabirhane tatilayani baewunatu
@messir1119
@messir1119 Жыл бұрын
🤲🙏🤲
@assefatensay1538
@assefatensay1538 2 жыл бұрын
Attended daily lessons.
@tsigechaka5754
@tsigechaka5754 2 жыл бұрын
አሜን እሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ብፈቅዲ እነ ለዓመቱ ከእነቤሳቦቼ ክአዳረሰኝ $100 መልካም ፍቀደችሁ ከሆነ አባልነት ብትፈቅዱልኝ ?
@melkamdamtie4979
@melkamdamtie4979 2 жыл бұрын
Anten yasawekechegn EM AMLAK kibir misgna yigibat .Ye zelalem hiwet meseret nehina yanurilin.
@ysas-ks8ts2wv5b
@ysas-ks8ts2wv5b 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 💐
@Humanrace100
@Humanrace100 2 жыл бұрын
Amen Egziyabehar yimesfen enqan aberwo aderesen Memeher Gebera Medehen kale hyiweten yusemaken yigelegellot zemenoten yirzemelen be edma be tana yitebekit setga bereketun yibezalot amen amen amen 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አዋሽ ባንክ ተከፈተ እንዴ
@ማኀደርመሰለ
@ማኀደርመሰለ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወትን ቃለበረከት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን አሜን የእመ አምላክን ፍቅሯን ያድለን እየጣፈጠን ሰማነው ሁሌም ፍቅሯን በልባችን ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሰማነውን እድንኖረው እመ ብዙሃን በምልጃዋ ትርዳን አሜን መምህር ንግሥተ አዜብ የምትባለ ንግሥተ ሳባ ናት ወይስ ሌላ ንግሥት ናት ? አዜብ የንግሥቲቱ ስም ነው ወይስ የሀገሯ ስም ነው?
@ኮከብየተዋህዶልጆ
@ኮከብየተዋህዶልጆ 2 жыл бұрын
ስሟ ማክዳ ነው በአዜብ የነገሰች ለማለት ነው አዜብ የምትባለው ሳባ እደዛው
@mebratulungo1282
@mebratulungo1282 2 жыл бұрын
እባካችሁ የመምህርን ማግኛ መንገድ ንገሩኝ...ስልክ ወይም ኢሜል 1 መገናኛ መንገድ
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 2 жыл бұрын
አረ ሸጎረው አይባልም ቆልፈው ወይ ቀርቅረው
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 2 жыл бұрын
አረ አዲሥ አበባን አረገህ እምጠላ
@Abatech2
@Abatech2 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/b6TciZ2ueLikjNk ይህ ዩቱዩብ የመምህር ፋንታሁን ዋቄ ነው እየገባን እንማር ብዙ እናተርፍበታለን!
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 52 МЛН
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 1,3 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 62 МЛН
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 278 М.
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 861 М.
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 52 МЛН