"የማይገድለን ፈተና ያጠነክረናል...ጤንነት መብት እንዳልሆነ ተምሬያለሁ " /የቡና ሰአት //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 53,785

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 88
@ሱሱ-ባባ
@ሱሱ-ባባ 2 жыл бұрын
አደበቱ ሲጣፍጥ የኔ ጣፍጭ ወንድም ሰምቼ አልጠግብህም የጎደህ ነዉ አካል ጉዳተኛ አንተ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነህ
@ቤዛዊትደመቀYoutube
@ቤዛዊትደመቀYoutube 2 жыл бұрын
ወንድሜ የፅናት ትምሳሌት ነህ አይዞህ ወንድሜ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@elfatenkr7471
@elfatenkr7471 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም ባየሁህ ሰአት ሁሌ አንጀቴ ትበላኛለህ እንዲ ያረጉህ ግን ምንም አይነት ህይወት ይሁን የሚኖሩት ጀግና እኳ ነህ ❤❤
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ 2 жыл бұрын
እውነትም ሂወት የትግል ሜዳ እባ እባ እያለኝ ሰምች ጨትስኩት ዋነው ጤነ እብሽር ወድሜ ጠካራ ስው ነህ ሺ አመት ያኑርህ
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠከኝ ወንድሜ ሁለተኛ ጌዜ ነው ያንተን ታሬክ የሰማሁት ለኔ ትልቅ ብርት ነው የምትሰጠው እግዚአብሔር ይባርክህ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ዳጊዬ የኛ ጀግና በየቀኑ ብትቀርብ ሁሉ የማትጠገብ ውድ እና ብርቱ ወጣት ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ
@asarq1saraw885
@asarq1saraw885 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ጀግና ነህ።።።
@betelhemendalkachew5050
@betelhemendalkachew5050 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ልብ አለህ👏👏👏
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ሂወት ፈተና ናት ፈተናህን ቅን ጠንካራ ሁን ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው በስደትም በሀገርም ያላችሁ ክፍ አይንካችሁ ኑ በቅንነት ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ሰው😍✋
@اببتتيتذتذت
@اببتتيتذتذت 6 ай бұрын
እዳውበሠማውብሠማውየማይሠለቸኝሥውያረቢ ኑሮህንያጣፍጥልህፈተናበቃህይበልህ የቆሠለውንሠውነትህንአላህብርትአርጎያድንህ
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 2 жыл бұрын
የይቅርታ ጥግ የሆንክ ልጅ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ግን የአደጋው ቀን ይዛህ እርዱኝ በህይወት አለ ያለችውን ልጅ ባያት ሁላ ለመኘሁ
@ታዘብኩሽአቻለም
@ታዘብኩሽአቻለም 2 жыл бұрын
በርታ የኔ ወድምይች አለም ለጥሩ ሠወች አትሆንም
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ዳጊዬ የኔጀግ ና ተባረክ❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 2 жыл бұрын
dagii kenyaa ebifamiii 💕💕💕💕💕💕
@mahidejan2182
@mahidejan2182 2 жыл бұрын
ዳግዬ ጨርሶ ይማረህ ጀግናው
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 2 жыл бұрын
እዉነትህን ነዉ በጠርሙስ ዉስጥ መደበቅ መፍትሄ አይደለም: እኔም በዛ ሂወት አልፌያለሁ: ጠዋት ስነሳ ግን ዉሌ ችግሬ ከአኔ ጋር ነበር: ከዛ ሂወት ያወጣኝ መድሀኒአለምን አመሰግነዋለሁኝ: ሁሉን ነገር ትቼ ንሰሀ ስገባ : ዲኘረሽኔ ከእኔ ላይ ተገፈፈ እና ሂወቴ ተቀየረ : ንሰሀ: ፆም እና ፀሎት : ስግደት ሂወትን ይቀይራል
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 жыл бұрын
dagye birtu egziabhir miret yabezalik wendme
@amenethorthodoxtewahdo6133
@amenethorthodoxtewahdo6133 2 жыл бұрын
Betam migerem timirt new lasetewale sew... fetari mihretun tsegawen yabizale
@zebider448
@zebider448 2 жыл бұрын
be edime betena fetari yakoyi
@ፍርዶስፍርዶስ-ጘ2ቨ
@ፍርዶስፍርዶስ-ጘ2ቨ 2 жыл бұрын
ሁሌ ስሰመህ ደስ እየለኝ ነው አይዞህ ወንድሜ ፈጠሪ ስለ ሚወድህ ነዉ በርተ
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
ልክ እንዴኔ ማርያምን በጣም ህይወት ይቀይራታል ነኔም መማማሬ አምናለሁ !!!
@አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል
@አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል 2 жыл бұрын
ዳጊዬ የፅናት ተምሳሌት ነህ እንዳተ አይነቱን የይቅርታ ልብ ያለውን ያብዛልን ተባረክ💪❤️❤️❤️👈
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እፕድርጊኝ
@mihertgebreselsie8407
@mihertgebreselsie8407 2 жыл бұрын
Dagi tebarek🙏
@omkhuludvh5080
@omkhuludvh5080 2 жыл бұрын
በየቀኑ ብትቅርብልን አሰለቸንም አላህ ብእግርህ ስትሄድ ያሳየን የኛ የዘመናችን አደኛ
@jamalsalma2843
@jamalsalma2843 2 жыл бұрын
ዳጊዬ አላህ ይጠብቅህ የኛ እንቁ
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 2 жыл бұрын
ዳጊዬ አንተ ጀግና ሰው ነክ አንተን መከታተል ከጀመርኩ በጣም ነው የተለወጥኩት ካንት ትለቅ ትምህርት ነው የተማርኩት እሱም የቅርታን ዳጊዬ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
የጥንካሬ ዱላ እንዴት አይነት ቃል ነው ጌታ ካንተ ጋር ነው ጥሩ አስተማሪ ነህ መቸም!!!
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 жыл бұрын
ዳጊ መልካም ሰው አምላክ ወደ ሙሉ ጤናህ መልሶህ ለመራመድ እንደምትበቃ ተስፋ አለኝ ።ይህን ቅን ልብ ያ ያልና ፈጣሪ ።ንግግርህ ልቤ ውስጥ ነው የገባው ተባረክ ወንድሜ ።
@filohaysh3395
@filohaysh3395 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እግዚአብሔር መልካም ነው ይምረዋል
@truugechi9120
@truugechi9120 2 жыл бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር አንድ ቀን ቆመህ ትሄዳለህ በጣም ብዙ ነገር ይታየኛል ፅናት ጥንካሬህ እረ ሁሉን ሰቶሃል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@DubaiUse-em7bc
@DubaiUse-em7bc 2 жыл бұрын
ምን ብዬ ልሰይምህ ቃልህ ብቻ የራሱ የሚያሳምምና ሆድ የሚያስብስ ብቻ ከውስጤ አውጥቼ ልጉልጸው ያልቻልኩት አለ ብቻ የአለም መድህን አለም እመብርሀን ድንግል ማርያም እናትናልጆቹ ያስቡህ አይዞህ ቆመህትሄዳለህ ፈጣሪ ፍጹም ከአንተ ጋር ነው ከቃላት በላይ ነህ ተባረክ አንተ ልዩ ሰው ነህ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 жыл бұрын
ዳጊሻ አንተ ብሩክ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ያድርግልህ ብርቱዬ😍
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
በእውነት ካንተ ምህረትን ተማርኩ ሱበዛ መልካም ልብ ያለክ ሰው ነክ በዛላይ ጠንካራ ተባረክ እግዚአብሔር ጨርቦ ይማረክ ለሱ የሚሳነው ነገር የለምና❤💪👍🙏
@sabazerabruk9052
@sabazerabruk9052 2 жыл бұрын
ዳጊ የተባረክ ሰዉ እዘጋብሔር እንዴት ቢወደህ ነው ይሔን ለማመን የሚከብድ ፈተና አሻግሮ ላንተ ጥንካሬ ጥበብ ልቦና ሰጥቶ ለኛ ደካሞች ቃላቶችህ ብርታት ትምህርት ጥንካሬ ይሰጠናል በርታ እዝጋብሔር ይጠብቀህ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ 🙏🙏ስሰማህ ውዬ ባድር የማልጠግብህ 👍
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 жыл бұрын
,የኔጌታ ትምህርት ቤት ነህ thankyou መቅዲ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነክ እንደዚህ ሆነክ ለበጎ ነው ስትል አባቴ እኔ የሰው ንግግር እንኴን ያስከፋኛል እምባየ ቅርብ ነው በጣም እንማራለን ካንተ ቀሪው ጊዜው ጥሩ ያማረ ያድርግልህ እግዚአብሔር ፡
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
ዳጊዬ በህይወት ያቆየህ አምላክ ጨርሶ ይማርህ ጌታ ለሁሉ ነገር ምክንያት አለው የኔውድ ተባረክልን የጽናት ተምሳሌቻችን ነህ ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖
@ያልቶነረልጁነት
@ያልቶነረልጁነት 2 жыл бұрын
አብሽር ወድም አላህ አፊህን ይመልስልህ ወላህ ጠካራ ነህ በርታ ይቅር ስንል መኖር እጀምራለን
@edenmoges4968
@edenmoges4968 2 жыл бұрын
በሰማሁክ ቁጥር እንደገና እራሴን እንድፈትሽ ነው የምታደርገኝ ዳጊዬ ብሩክ እግዚአብሔር መልካም ነው!!!
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
ዳዲዬ ሁሌም ኑሪልን በማርያም ከልብ ነው የምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ ዳጊዬ
@كنفيكون-ت2س
@كنفيكون-ت2س 2 жыл бұрын
ቃላታቹ ጠብአይሉም አላህ አፋህን የመልስልህ ሲበዛ ጠንካሪ ልጅነህ
@mekdishow3214
@mekdishow3214 2 жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ጀግና! እሁንማ አንተን ማየት እና መስማት ሱስ ሆኖብኝ በቀን አንዴ ግድ አድርጌዋለው:: የኔ ጠንካራ ዩቱብህን አዳዲስ ቪዲዮዎችን ልቀቅበት እባክህ ለብዙዎቻችን ትምርት ቤት ነህ:: ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ::
@በረከትየጌታልጅ
@በረከትየጌታልጅ 2 жыл бұрын
Geta yibareki dagye💖💖💖💖💕💕💕💓💓💓💓💔💔💔💔💔💔💔
@rehemaumeri8621
@rehemaumeri8621 2 жыл бұрын
አንደበቱ ሲጫፍጥ ባአንተ ሰበብ ብዙ ሰዎች ይቀያራሉ አላህ ከአንተ ይሁን
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምክንያት አለው ለሰው ልጆች ትምህርት እንድትሰጥ ነው
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 жыл бұрын
መቅዲ Thank You. ምርጥ እንግዳ ስላቀረብሽልን
@ስመኝሸኑሬግፍሰራሸኝ
@ስመኝሸኑሬግፍሰራሸኝ 2 жыл бұрын
ዋውውው ደግ የሰው ጀግነ ብርቱ ሰው። አንታን የታራፈክ ጌታ አለመ አለው
@wintaize
@wintaize 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ችግሩ ሲገጥምህ ሀጥያቴ ነው ምን አድርጌ ነው ተረግሜ ነው ለምን እንዲህ አደረክብኝ ............... እያልክ እግዚአብሔርን ታማርራለህ ግን ቀናቶች እየገፉ ሲመጡ ........ #ዳጊዬ ከአንደበትህ እርቱህነት ጭምር በቃ ምን እንደምልህ አላውቅም ሁላችን የአንተን ብርታት ብናገኝ የት በደረስን ተባረክ አንተ ተአምር ነህ!!!
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 2 жыл бұрын
በእውነት ከቃል በላይ እግዚአብሔር በአንተ ህይወት ላይ ስራውን ሰርቷል።
@muntahakadir8555
@muntahakadir8555 2 жыл бұрын
Dagi ሁልጊዜም ብሰማህ አልጠግብህም ካንተ በጣም ብዙ ተምሪያለሁ
@bongatube8074
@bongatube8074 2 жыл бұрын
እናንታ ደሞ አየናው የልተየ አድስ ናገር አታማጡም ድሮ በማርስል tv አይታናዋል
@ለይላኡምጁናይድ
@ለይላኡምጁናይድ 2 жыл бұрын
ባባ ዳጊ ምርጥ ብርቱ ወጣት ነህ ዘመንህ ይቢረክ በርታልኝ
@Senait-x8d
@Senait-x8d Жыл бұрын
ያንተን የግል አድራሻ የስልክ ቁጥር ባገኝ
@asratsimon1434
@asratsimon1434 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምከር ነው ደሞ አለባበሰሸ ደስ ይለዋል
@lili-y6z
@lili-y6z 2 жыл бұрын
መቅዲ ምርጥ ጋዜጠኛ
@መሳይእህታገብርኤል
@መሳይእህታገብርኤል 2 жыл бұрын
Bitdemete yematetegeb tilk saw neh dagi bizu tamriyalew kante lehulachinem ye yikertah lib yisten
@samerasamera4478
@samerasamera4478 2 жыл бұрын
Ayizo yen wondim dagiye fatari birtatun yistik
@burte6841
@burte6841 2 жыл бұрын
Dagi meret sewu nurilin kanite bezu temerenal Beteley yekirtan
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 2 жыл бұрын
Egzabher yetbkhi wendmy
@yewbdaretaye9947
@yewbdaretaye9947 2 жыл бұрын
ያንተ ጥንካሬ እኮ ጥግ ድረስ ነዉ እግዛብሄር ይጠብቅ
@yewbdaretaye9947
@yewbdaretaye9947 2 жыл бұрын
ዳግዬ ለበ ኑፁ ፈጣር ጨርሶ ይመርክ 🙏🙏🙏🙏
@teghestteghest9661
@teghestteghest9661 2 жыл бұрын
Wawwwww ebs thanks so much intervew fore dagmawy ye hiwote metsafe new kese bezu lnmarew yemigeban ale ena
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 жыл бұрын
የፅናት ተምሳሌት ነህ ጀግና ፈጣሪ ያበርታህ
@amesgagn
@amesgagn 11 ай бұрын
❤🙏🙏🙏🙏🙏
@yeyohumanhair7181
@yeyohumanhair7181 2 жыл бұрын
❤️🙏🇪🇷
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይማርህ
@daliaradwans1001
@daliaradwans1001 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ስውንህ ካተ ብዙ ተማርሁ
@wazircell4191
@wazircell4191 2 жыл бұрын
ጀግናወድ
@ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ
@ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ 2 жыл бұрын
ዳኒ ላመስግን እፍልጋለሁ የዛሬ 5አመት አብሮኝ የሚኖር የትዳር አጋር ነበረኝ እናም የተረገመች ቀን በገዛ አልጋየላይ በገዛ ቤቴ ከቤት ጋር ያዝኩት አበድኩ ጨርቄን ጥየ ወጣሁ ግን ይቅርታ አረኩለት በአመቱ እኔም ሰላም እንቅልፍ መተያት ጀመርኩ በጣም አመሰግናለሁ ስብራታችን ቡለየም ያተን አይነት ጉዳት ደረሰብይ እምነት አጣሁ በሂወቴ ሰዉ አላምንም መቼም
@زوزوالمغربي
@زوزوالمغربي 6 ай бұрын
ውይይይይይይይ😢😢😢
@زوزوالمغربي
@زوزوالمغربي 6 ай бұрын
እና አሁን አብራችሁ ናችሁ ወይስ ተለያያችሁ ካች ትምህረት ልውሰድ የኔም ንደት ላይ ነኝ😢
@ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ
@ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ 6 ай бұрын
@@زوزوالمغربي አብረን አይደለንም ተለያይተናል ግን የባየን ዋጋ እየተመለሰልኝ ነው ብዙ ችግር ደረሰበት ሁሉን ነገሩን አጣ ለመነኝ እድ መለስ ግን እኔ የቆራት ቤት ስለሆንኩ አልመለስም አልኩ ጭራሺ ችግሩት እኔ እየረዳሁት ነው የሚቡላዉ እከሚጠፋ ኣያችሁ እባ ክፉ ነው ጠብ አይልም
@emanjimma730
@emanjimma730 2 жыл бұрын
Dagi betam tankera sew new❤😍👌
@ፊርዶስyoutube
@ፊርዶስyoutube 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ብሮ ትችላለህ
@صفيبنتآدم
@صفيبنتآدم 2 жыл бұрын
ኡፍ ሚስኪን
@hayutiet885
@hayutiet885 2 жыл бұрын
2ምርጦች
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏👍🙏
@Sነኝየሃርቡዋ
@Sነኝየሃርቡዋ 2 жыл бұрын
ጀግናው
@serkaserka6554
@serkaserka6554 2 жыл бұрын
Fetrey endenta aynte sewchne yebzene
@sayetsayet4637
@sayetsayet4637 2 жыл бұрын
Betam mirt astemari tarik ewnet nw
@mmaa8842
@mmaa8842 2 жыл бұрын
😭😭😭
@SolyanaMedia
@SolyanaMedia 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር ያድርጉ ቃለ ስብሐት ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ በቅንነት ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,7 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 125 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
የፍራሽ አዳሽፍቅረኛ.......#dallolentertainment #ebstv
11:07
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,7 МЛН