የማይነገር ሙሉ ፊልም Yemayneger full Ethiopian movie 2023

  Рет қаралды 70,083

Addis Films

Addis Films

9 ай бұрын

የማይነገር ሙሉ ፊልም Yemayneger full Ethiopian movie 2023

Пікірлер: 72
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 9 ай бұрын
ከ 4 ቀን በፊት የወጣ ፊልም ነው ወይስ ከ 40 ዓመት በፊት የወጣ ፊልም ከ40 ዓመት በፊት የወጣ ፊልም እራሱ እንደዚህ አይነት የወረደ እና የዘቀጠ ፊልም አይሆንም እባካችሁን ለገንዘባችሁ ብቻ ሳይሆን ለተመልካቹም ክብር ስጡ።
@user-vn7hg7ou4y
@user-vn7hg7ou4y 2 ай бұрын
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 9 ай бұрын
ኮሜንት አንብባችሁ ፊልም የምታዩ ሰዎች እውነቱን ልንገራችሁ ጊዚያችሁን አታቃጥሉ ፊልሙን ባታዩት ነው ሚሻለው ጨው የሌለው ወጥ ታውቃላችሁ ብትበሉትም በግድ ነው ምትበሉት እኔም ይህንን ፊልም ምንም ጣዕሙን ሳላውቀው ነው ያለቀው።
@zinash1
@zinash1 9 ай бұрын
ፊልሙ ትልቅ ትምህርት አለው ህፃኗም ምርጥ ሰርታዋለች ግን ፍፃሜው ምንሼ ነው ክፍል 2 አለው ልበል ??
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 9 ай бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን🎉
@Zikraytubytub
@Zikraytubytub 9 ай бұрын
እደ ምን ጉድ ነው ምኑም ሳይገባኝ የለቅ እረ ለተመልካች አስቡ የስራችሁን ይስጣችሁ
@abebech8547
@abebech8547 9 ай бұрын
ህፃና ደስ ስትል❤❤❤
@user-sb4zw4wq8i
@user-sb4zw4wq8i 9 ай бұрын
ኧረ መድህኔን ይችን ህጻን ልጅ ሥወዳት የኔ ጣፋጭእሧሥላለይ ነው የመጣሁት
@Hayyatiii
@Hayyatiii 6 ай бұрын
እዮቤ ❤❤❤አተያለህበት ፊልም ሰወዴው
@emu6470
@emu6470 9 ай бұрын
መጨረሻው ምድየው ክፍል 2 አለው ማለት ነው ወይስ አስረዱኝ
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 9 ай бұрын
ህፃና ስወዳት👌👌👌👌💋💋💋💋💋💋
@user-hm6ex5mq4m
@user-hm6ex5mq4m 9 ай бұрын
Inconclusive movie...what's the message or the end of the story? It starts good but ended up with full of ambiguity - well, it's a low budget movie ended. Lots of love for the little girl and the young man Eyob !!
@khairedin7940
@khairedin7940 9 ай бұрын
ምንም እንካን ርእሱ የመይነገር ቢባልም የሆነ ፍንጭ መኖር አለበት ተመልከችም ይግበዉ ምስጥሩ ምን ነበር የገበዉ ከለ ሪፕለይ የርገኝ
@user-uz6fr1ej7n
@user-uz6fr1ej7n 6 ай бұрын
እኔ😂😂
@lubaluba2592
@lubaluba2592 9 ай бұрын
ደሥይላልቴኪው🎉🎉
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 8 ай бұрын
በጣም አርፍ ፍልም ነዉ በርቱ
@3esaabbadi239
@3esaabbadi239 9 ай бұрын
ብዙምኮሜንትየለሌበትፊልምዴስአይለኝም
@Hadiyahoss
@Hadiyahoss 9 ай бұрын
Felawa timechegnalech ❤
@MHA_1994
@MHA_1994 Ай бұрын
ካሜራ ማን የመይራበ፡ ደረክቴር በቃራጸ መሀል ድምጹ የምገበ የመይራበ። ተዋንያን፡ ለራሰቸሁ ክብር የሌለቸው። ደበር ፊልም😢😢😢
@MHA_1994
@MHA_1994 Ай бұрын
ደግሞ። Editing 0😢
@Abilovetube742
@Abilovetube742 6 ай бұрын
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiaethiopia7733
@ethiopiaethiopia7733 9 ай бұрын
Des ylal❤
@tzitab8961
@tzitab8961 9 ай бұрын
ከድሮ ፊልም እሾሀማፍ ቅርን ጋብዘን pls😥😍
@bogalehailemariam4402
@bogalehailemariam4402 9 ай бұрын
Algebgnim minm
@rahelnigusie3741
@rahelnigusie3741 9 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም ሰሪዎች ምን ያህል ወደኋላ የቀራችሁ የማትረቡ እንደሆናችሁ ሚታወቀዉ action cut ready ምትሉት ድምፃችሁ እንደሚገባ ጠፍቷችሁ ነዉ ወይስ እየተለማመዳችሁብን ነው ደንቆሮዎች
@znaznaye8678
@znaznaye8678 9 ай бұрын
መጨረሻው ምንድን ነው ክፍል 2 ኣለው እንዴ ግን ካልሆነ በጣም ያስጠላል
@user-ju3md7hj9h
@user-ju3md7hj9h Ай бұрын
በጣም ያስጠላል አጨራረሱ
@teshayneshfikremelaku8993
@teshayneshfikremelaku8993 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TgstWodmu
@TgstWodmu 9 ай бұрын
❤❤❤
@laila4418
@laila4418 9 ай бұрын
asetelaleku yasetelal
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 9 ай бұрын
አለቃ ተብየዋ ፀጉርሸን እንኳ ብታሰተካክይ የሸፈር ፊልም አረግሸው
@GmslMohmmad
@GmslMohmmad 9 ай бұрын
ሲደብር ይሄ አሁን ፊልም ነው ጓጓጉቸ አይቸው መጨረሻው ሲናድድ
@medinabentebrahim3613
@medinabentebrahim3613 7 ай бұрын
😳😳😳ግራየገባውፊልም ምኑምሳይገባኛአለቀ ወይስክፍልሁለትአለው😏😏😏
@memeuae
@memeuae 9 ай бұрын
ጊዜዬን መልሱልኝ 🥺
@makii668
@makii668 9 ай бұрын
አረ የገባው ካለ አስረዱኝ😮😮😮
@Hayyatiii
@Hayyatiii 6 ай бұрын
የመጨረሻው ምንም አልገባኝ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 9 ай бұрын
Hitsan Nuhamin endet nesh,gin kezkez yale tarik new…bihonm metfo aydelem
@mimim9982
@mimim9982 9 ай бұрын
ውይ እቺ ልጅ መጣች በጣም ነው የምወዳት እደጊልኝ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fggh1299
@fggh1299 9 ай бұрын
😂😂
@dawd584
@dawd584 8 ай бұрын
እስማይል ሰላም በሉለልን❤❤
@ayatullah602
@ayatullah602 9 ай бұрын
ባለጌዎች ናቹህ በ እውነት ....ነው ወይስ የ ፊልሙን ባጀት ጨርሳችሁ ነው....? እንደዚህ በ ሰው ግዜ የምትቀልዱት
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 9 ай бұрын
የመቼ ነው? 😒
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 9 ай бұрын
Menem alegebanem ???
@askalemariamgsilase7460
@askalemariamgsilase7460 9 ай бұрын
እሄ ፊልም part 2 ከሌለው በጣም ይደብራል
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 9 ай бұрын
ትክክል
@ShaimliuIIIVIIX
@ShaimliuIIIVIIX 9 ай бұрын
Filmu alalkem nw. Dmo bymhalu lay seen ymel demth ale are editer dmo yeljetun mlte konjeyewa lj semun ymeyawk kale yngreg
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 9 ай бұрын
ምንድነው መጨረሻው እንዴት አለቀ ወይስ ቀ2 አለው??
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q 9 ай бұрын
@ የመጨረሻው ነገርሳ ነው ቀጣይ አለ
@sentayewbasha8568
@sentayewbasha8568 8 ай бұрын
አልገባኝም 🤔🤔
@danielgetu7873
@danielgetu7873 8 ай бұрын
አልገባኝም ምን ማለት ነው እህትን ከንፈሯን ሳማት ነው?
@user-px2go2nr8n
@user-px2go2nr8n 5 ай бұрын
.
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 9 ай бұрын
እንቆቅልሽ ሆነብን እኮ!
@mundenomochone8752
@mundenomochone8752 9 ай бұрын
ምንድነዉ ነገሩ ማኻል ያለዉ እያመሰለኝ መጨራሻ ሆኖ አገኛሁ እጭ!!!
@hussenMohammed-fy4ul
@hussenMohammed-fy4ul 9 ай бұрын
ጊዜየን ማበከኔ😂😂
@habibahabibasuliman
@habibahabibasuliman 9 ай бұрын
Enkwn nagrshign saljemrew 😂😂
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d 9 ай бұрын
ዬሴፍንና የእዬባን ፎቶ ስላየሁ ገባሁ የሸብረብን ልጂ ሳይደግሞ በቃ ማየት አለብኝ ብየነው የገባሁት ይህችን ጥቁር ማርታ ጎይቶም ጁንታግን ምነው በሁሉም ቦታ ባታስገቧት ሰው ቢታጣ ይመለመላል ጎባጣ አሉ አሁን ስንት ኢትዬጲያዊት ቆንጆ ባለበት እየለቀማችሁ ከተወዳጅ አርቲስቶች ጋር እንደ ጥሬ የምትቀላቅሏቸው እሷን ላለማየት እያሳለፍኩኝነው የማየው
@user-ss6oj4lh6l
@user-ss6oj4lh6l 9 ай бұрын
ማርታ እኮ አይደለችም
@topchannel6458
@topchannel6458 8 ай бұрын
ጁንታ ወደ ፊት
@samarsamar5837
@samarsamar5837 9 ай бұрын
ቀጣይ አለው እንዴ አጨራረሱ አልገባኝ?
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 9 ай бұрын
እኔም😢
@user-ot8rc3mv7g
@user-ot8rc3mv7g 9 ай бұрын
ሳስጠላ መጨረሸው
@rihanaesmael4843
@rihanaesmael4843 2 ай бұрын
Koy yehe mendenew tegemero yalaleke 😔😤😡 yeserachu yesetachu ene neg tefateg yehen hulu seat kuch beye mayate😢.
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u 9 ай бұрын
ወይኔ ህፃኗን ስወዳት
@user-bd7yf8bf3m
@user-bd7yf8bf3m 9 ай бұрын
የዘንድሮ ፊልምደሞ ኤድትም አይደረግም መሰል
@user-uy3so8lk3x
@user-uy3so8lk3x 7 ай бұрын
አረ መጨረሻ ይደብራል
@user-uy3so8lk3x
@user-uy3so8lk3x 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@tgstsisaye8070
@tgstsisaye8070 9 ай бұрын
እንዴ ምንም አልገባኝም 😒😒😒
@milatmilato614
@milatmilato614 9 ай бұрын
ፍፃሜው ይደብራል 😒
@user-nx7nh7nd8i
@user-nx7nh7nd8i 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂yastelall
@user-nu5yw4be8g
@user-nu5yw4be8g 6 ай бұрын
Protestant. Mezm
@user-pz7gv7qv5c
@user-pz7gv7qv5c 27 күн бұрын
❤❤❤
@tgdera276
@tgdera276 5 ай бұрын
❤❤❤
ELE QUEBROU A TAÇA DE FUTEBOL
00:45
Matheus Kriwat
Рет қаралды 30 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 919 М.
ኑርልኝ - Ethiopian Movie Nurilegn 2017 ሙሉ ፊልም
1:27:10
Arada Movies
Рет қаралды 938 М.
ፖለቲካ አይደለም Ethiopian Movie - 2018 ሙሉፊልም
1:48:08
አስመላሽ ሙሉ ፊልም Asmelash full Ethiopian film 2019
1:33:19
አባት ሀገር Ethiopian Movie Abat Hager - 2019 ሙሉፊልም
1:39:42
Типы 1 и 11 классов в школе 😂 #shorts ​⁠
0:37
Владислав Шудейко
Рет қаралды 2,1 МЛН
Он стал лучшим боксёром! 😱
1:00
momentsxx
Рет қаралды 2,5 МЛН
DINOSAURS ATTACKED AT THE POOL #shorts #netflixpartner
1:01
The McCartys
Рет қаралды 15 МЛН