የማይክሮ እና የማክሮ ኢኮኖሚ ልዩነት! The difference between Micro and macro economy!

  Рет қаралды 4,619

The Ethiopian Economist View

The Ethiopian Economist View

Жыл бұрын

የመንግስት የኢኮኖሚ ሪፖርት እና የዜጎች የኑሮ ሁኔታ ባለመጣጣሙ ከሚነሱ ውዥንብሮች መሰረታዊ ምክንያት መካከል ዋነኛው መንግስት ስለማክሮ ኢኮኖሚ (የዋጋ ንረት፤ ጠቅላላ ምርት መጠን፤ ገቢ፤ የምንዛሬ ተመን፤ የገንዘብ አቅርቦት፤ ወዘተ) ሲያቀርብ ሰዎች የሚኖሩበት የማይክሮ ኢኮኖሚ (መሸመት እና ማምረት) ስርዓት ውስጥ በመሆኑ ነው!
ስለዚህ የኢኮኖሚ ስርዓት የሚመራበትን የማይክሮ እና የማክሮ ኢኮኖሚ ምንነት፤ ልዩነት፤ ተግባር እና ፋይዳ ላይ የሚከተለው አስተምሮ ተመልከቱ፡፡

Пікірлер
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН