የማዜ ውበቶች! በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ የስዋይን ቆርኬዎች! Guzo Ethiopia | ጉዞ ኢትዮጵያ|Documentary | ዶክመንታሪ @NBCETHIOPIA

  Рет қаралды 9,050

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@IvaTaiwan
@IvaTaiwan 7 ай бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ ❤❤❤🤲🤲🤲❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tamiratmeja5577
@tamiratmeja5577 24 күн бұрын
እጅግ ተደስቻለሁኝ በርታልን ጀግናው።
@BenyamEshetu-qi2yx
@BenyamEshetu-qi2yx 7 ай бұрын
ቃላት ያጥረኛል ሄኖኬ ከነባልደረቦችህ እጅግ ምስጋናዬ ይድረስህ። የዱር እንስሳት ጫካ የውሃ ተፋሰሱ የመልክሃ ምድር አቀማመጥ ስብጥሩ ባጠቃላይ ከከተማ ረብሻ ራቅ ብለህ ከእናት ተፈጥሮ ጋር ተዛምደህ መኖር መታደል ነው። ይሄ ሁሉ ተፈጥሯዊ ሃብት በሬንጀሮች ተጋድሎ ጥረት ባይሆን ዛሬ ላናየውም እንችል ነበር ክብር ምስጋናችን ይድረሳቸው። ሄኖኬ አንበሳ ከኢትዮጵያ ጋር ያለው ቁርኝት ሰፊ ነው። የብዙ ነገሮች ምልክት ገላጭ ብሔራዊ ውበት ነው። እናም ሄኒ በኢትዮጵያ እንደሚሰማው የአንበሶች ቁጥር ባስደንጋጭ ሁኔታ እየቀነሰ ምናልባት በዚ ከቀጠለ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጨርሶ ታሪክ ሆኖ ሊቀር እንደሚል መረጃዎች አያለሁ። እና በዚ ጉዳይ አንበሶችን ለመታደግ ልዩ ፕሮጀክት አለ? መጠለያ ልዩ መጠበቂያ የመሳሰሉት ይኖሩ ይሆን? አልጣሽ ፓርክን ካንተ ጋር በበጋም በክረምትም አብረብ ጎብኝተናል። ግን አንበሳ ማየት አልቻልንም። ባንተ ጉዞ ኦሞ ፓርክ ላይ ነው ያየነው መሰለኝ። እና በአንበሶች ዙሪያ የሆነ ስራ ካንተ እጠብቃለሁ። በዳልጋ አንበሳ ባለ ጥቁር ጋሜ እና የተለመደውን አንበሳ ልዩነትም ባንተው ጉዞ ብንረዳ
@قاسمقاسم-د4ن
@قاسمقاسم-د4ن 8 ай бұрын
ዋው ያምራል
@salimselam9514
@salimselam9514 8 ай бұрын
አቦ አንነ ሰውዬ ሀገራችን እንዲህ እንደምታምር አየው ።።።ግን ለኛ ከማሳየትህ በፊት ለአብቹ ብታሳየው።።።ይበልጥ ያሳምረው ነበር
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 7 ай бұрын
Sawe eyagadala enesasa yenekabakabale enesasouche
@Alamniesharew
@Alamniesharew 8 ай бұрын
በርቱ
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ያኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን የንታን እሩቡን ብሰራ ሀገሬ እንደነ ሴሬንጌትና ክሩገርን አንዱ ጠንካራ ዘርፍ ይሆን ነበር ።
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 7 ай бұрын
Egzihabher yimesgen Ethiopia selam tihun
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Ай бұрын
TEBAREKU ENELALEN SELE MELEKAME MEGNOTACIHU SELE EWNETEGNA ETHIOPIAWENETACIHU HAYALU GETA MEGNOTACEHUNE YASAKALACIHU AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@araniosyohannes155
@araniosyohannes155 4 ай бұрын
Love the show. Please modulate the fill music. Too loud.
@Fyori-e6b
@Fyori-e6b 8 ай бұрын
Well come ❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 7 ай бұрын
Btam Desse Ylal
@workyehailu-np2by
@workyehailu-np2by 7 ай бұрын
💚💛❤️
@abdeljelilakmel1926
@abdeljelilakmel1926 8 ай бұрын
ስለ ምሳ ስለ እረፍት ማሳየት ሄደቱ ትክክል ነው ከፈረንጅ ብትማሩ የወጣቹበት አላማ ሳታሳዩ ያልቃል ምነካን?
@DawitGAyele
@DawitGAyele 7 ай бұрын
bertu ager astwawku
@bulakochebo7636
@bulakochebo7636 7 ай бұрын
where is it?
@GGG-rq8bp
@GGG-rq8bp 7 ай бұрын
Mitbelut siga yemindinew?korkewochun eyegedelachu endayhon😢
@meonlineify89
@meonlineify89 7 ай бұрын
My two cents. 1. Please change the high pitched background music you are using, it hurts our ears. 2. Please use the actual natural sound and noise you will find in the actual field it self. 3. Try to smile when you talk to your audience in front of the camera.
@meonlineify89
@meonlineify89 7 ай бұрын
Please work on the background music. I stoped watching this episode bc of the highe pitched background music/sound
@GGG-rq8bp
@GGG-rq8bp 7 ай бұрын
Mitbelut siga yemindinew?korkewochun eyegedelachu endayhon😢
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 40 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4,5 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 40 МЛН