KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መስቀልን በጉራጌ የአርቲስቶች ክትፎ ዝግጅት ሀይሉ ፈረጃ ቤተሰቦች ቤት ከዝነኛ አርቲስቶች ጋር (4) MESKEL IN GURAGE (4 ) #gurage
18:15
መስቀል በጉራጌ - Meskel with the Gurage [Arts TV World]
21:28
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
За кого болели?😂
00:18
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
00:19
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
የሚገርም መስቀል ከጆሲ ጋር በጉራጌ አከበርኩ ...|| Meskel Gurage || Abugida Entertainment
Рет қаралды 103,129
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 64 М.
Abugida Entertainment
Күн бұрын
Пікірлер: 175
@firezewedmaru113
Жыл бұрын
መቼም እርጋታህ ምን ያህል ደሰ እንደሚለኝ ደግሙ አትርሳ እማማ ዝናሸን መጠየቅ አትርሳ በጣም ነው የሚወዱህ አገራችንን ይጠበቅልን ሰላሞን ይመልሰልን የአመት ሰው ይበለን
@abugidaentertainment
Жыл бұрын
Amne 🙏🙏🙏
@-SOpHANITE-2997
Жыл бұрын
ጆሲ ትልቅ ሰው የድሃ አባት ጠፍተሃል እንወድሃለን የኛ መልካም ያምራል ጆሲ የት አለ ኬር ኬር ኬር ብለናል
@tsigeredamikre996
Жыл бұрын
ፅ ጉራጌ ብሄረሰብን በጣም እወዳቸዋለሁ ምክንያቱም ጎበዝ ሰራተኛ ባህላቸውን አክባሪ ናቸው የኔልጅ ጉራጌ ቢያገባልኝ በጣም ደስይለኛል እኔም የምወደውን ቤተሰብ አገኘሁ ማለትነው መልካም በአል።
@sisayalemu3409
Жыл бұрын
ሴት ልጅ ካለሽ ላግባልሽ
@saeedaahmad3971
Жыл бұрын
ወዬኔ ጉራጌዎች ባህላቸዉ❤❤ልዬ ነዉ ሰላም ፍቅር ለእማማ ኢትዮጵያ❤
@SamsungA03core-im7jm
Жыл бұрын
ማርያምን ጉራጌዎች ስወዳቹሁ ታታሪነታቹሁ በቃ ሁሉ ነገራቹሁ
@MezidaMefta
Жыл бұрын
ጉራጌነት ይለምልም ❤❤ ጉራጌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት 💛💚ጉራጌነቴ ያኮራኛል አረቅጥ❤
@rachelhagos3488
Жыл бұрын
ጉራጌ❤❤❤
@heywet
Жыл бұрын
Gurage mechem kelel ayhonem❌❌❌❌
@MezidaMefta
Жыл бұрын
@@heywet 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@berhamhailu5083
Жыл бұрын
@@heywet ance manesh yemetewesegew
@KKw-z3d
Жыл бұрын
@@heywetአቺ አይደለም ለጉራጌ ክልል ምትሰጪው የመቀኛ ሰፈር ልጅ ጉራጌ ክልል ይሆናል ተቃጠሉ ምቀኞች
@hayu9963
Жыл бұрын
ወዬኔ የኔ ጉራጌዎች የላአሂ ምርጥ ባህል❤❤❤❤
@konjetalemudegifie2400
Жыл бұрын
በስመአብ ቀላል ጎመጀን እንዴ ወይኔ መቼ ነው ለመስቀል ሀገሬ ገብቼ ጉራጌ ሀገር ገብቼ ክትፎ በልቼ ዘመድም ባይኖረኝ በድርቅና ሄጄ ነው የምበላው እንግዳ ተቀባይ የጉራጌ ህዝብ ኧረ እኔ መታደም እፈልጋለሁ እንዲህማ ጎምጅቼ አልቀርም
@bitybity4949
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጆሲዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እውነት በጣም ጠፍቷል እኔማ ጉራጌን ከመውደዴ የተነሳ ጉራጌ ለማግባት ወስኛለው ጉራጌዎች ባል ፈልጉልኝ😂😂😂😂❤❤❤
@alexone532
Жыл бұрын
እኔ ኣለሁልሽ
@bitybity4949
Жыл бұрын
@@alexone532 eshi
@birtukantube8571
Жыл бұрын
ሲያምር ጉራጌወች ታደላችሁ❤
@MalhetDejene
Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ባሕል ጉራጌ የፍቅር ሐገር ጆሲዬ ተናፍቀሐል 😘
@abugidaentertainment
Жыл бұрын
🙏🙏
@munatesema6060
Жыл бұрын
አረፋና❤መስቀል በጉራጌ ብቻ ይከበር👌💪💪💪💪💪
@SalamSalam-mt3ds
Жыл бұрын
ወሬ ጨረሳችዉ
@NDx-v8u
Жыл бұрын
ጉራጌ በመሆኔ ሁሌም አላህ አመሠግነዋለሁ
@KamuMedia
Жыл бұрын
Yeahuad Abaratman Eada Adasahu😅😢
@ፅጌየድግልሊጅZ
Жыл бұрын
ጉራጌነቴ ውበቴ
@fasikayasin5837
Жыл бұрын
❤ Josie❤ I am really proud of you. You are really Ethiopian man. God bless you and your family.❤❤❤❤❤❤❤❤ Thank you, the channel owner, also ❤😊❤
@werikneshTube
Жыл бұрын
ይሽር ሙራ በጉራጌ ❤❤❤❤❤የአመቱ በሰላም ያድርሰን ❤❤❤
@fetihajilalutube6339
Жыл бұрын
እስከዛሬ አለማየት አናዶኛል ሁሌ መስቀል በአል ሲመጣ የምጠብቀው ገጠር ሄደው ድባቡን የሚያሳዩ ቪዲዮዎች እጠብቃለሁ በጣም ያምራል ባህላችን ጉራጌነቴ እወደዋለሁ ይበልጥ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤
@mameeuntue7673
Жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ በመላው ዓለም ያላችሁ ኦርቶዶክሳውያን ቴዲየ& ጆሲ ❤❤ ን ስላሳየህን ደስ ብሎናል 🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🥰🥰🥰
@abugidaentertainment
Жыл бұрын
🙏🙏
@ብሌንጎጃሜዋ
Жыл бұрын
ጆሲ መልካም ሰው ጠፍቶ ነበር ስወደው❤❤❤
@አፀደማርያም-ጘ8ዘ
Жыл бұрын
ቴዲሻ ሥወድህ❤❤❤❤ እማማ ዝናሽ ስትወደወት
@SaraSara-kw1vb
Жыл бұрын
እኮንአብሮ አደረሰን ለብርሀነመስቀሉ አቤትለምእኮነዉ እኛጉራጌፍቅር እኮነን ጉራጌይለይብኛል በሰላምተመለሰሐልን
@abametyub501
Жыл бұрын
አሜን ❤❤ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ
@sabaghumbot5485
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጆሲ ስየንህ በጣም ደስ ብሎናል በመልካምነትህ ቀጥል።
@yelemsetketemayegebreallg4927
Жыл бұрын
እረ እመይ አስጎመጃችሁኝ መች ይሆን በሀገራችን ከቤተሰብ ጋር ምናከብረው😢❤
@furtunaghirmy8829
Жыл бұрын
gosiye Yenea Nelkam Fetari Balehbet Kante Gar Yhun❤❤
@YoditTekleab-l2j
Жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ተወዳጅ ወንድማችን ጆሲ ሰላም እንዴት ነህ ሰላም በልልን የጉራጌ ባህል በጣም ያምራል እንካን አደረሳቹ ❤❤❤❤❤❤
@etetewami9042
Жыл бұрын
ቴዲ መልካም የመስቀል በዓል ይሁንልህ።።🎉🎉🎉🎉
@abugidaentertainment
Жыл бұрын
🙏🙏
@kalkal1691
Жыл бұрын
@ ቴዲ እንኳን ለብርሃን መስቀሉ አደረስን መልካም በዓል ይሁንልን
@abugidaentertainment
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Kefe346
Жыл бұрын
እንጊ ይሽር ሙራ በገኔ ❤❤❤❤
@zxcvb1234ful
Жыл бұрын
Delicious! That’s made me hungry! Love Gurage people.
@workeaimishaw7679
Жыл бұрын
Wow beautiful 🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@rachelhagos3488
Жыл бұрын
ጉራጌወች ስወዳችሁ ❤❤❤
@KKw-z3d
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ጉራጌነት ውበት ነው
@Hayat79725
Жыл бұрын
It's an amazing culture and mouthwatering food❤❤🎉🎉
@SelamAlem-v7t
Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወድህ ወንድሜ እርግት ያልክ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abugidaentertainment
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@NatiMina
9 ай бұрын
ጆሲ ምርጥ ጉራጌ ደግነት በአንተ ነው የተጀመረው አንወድሃለን ወገኔ
@tube896
Жыл бұрын
ፍትህ ለኔ ከማዳም ጋ ስሯሯጥ ለዋልኩት ምራቄን አስዋጥከኝ እኮ ለመጪው ዓመት ቴዲ አብረን እንሄዳለን በሰላም በጤና በህይወት ያቆየን እና። ደሞ እማማ ዝናሽን ስትመለስ ሄፈህ እንኳን አደረሶት በላቸው ዋ ትእዛዝ ነዉ ። በጣም ነዉ የሚወዱህ እማዬን ዛሬ ደሞ ፅናፅል ይዘው ሲዘምሩ ነበር ፌስቡክ። ሀገራችንን አለምን ሁሉ ሰላምን ፍቅርን ያድልልን። በሰላም ተመለስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።ጆሲን ስላየሀት ደስ ብሎኛል ስንት አመታት ሆነኝ ካየሁት ግን ደህና ነዉ በማርያም
@abugidaentertainment
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🫶
@fetihajilalutube6339
Жыл бұрын
ተናነቀኝ እንባ ለቀጣይ አመት በሀገራችን ለማክበር ያብቃን 😢😢😢
@genetsemegn5293
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@addislij3053
Жыл бұрын
Teddy, one of my favorite u tubers 🤗 looks beautiful, happy holidays ❤
@abugidaentertainment
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@madreshuwoldemanuelalemu3617
Жыл бұрын
ዋው አቦ ጉራጌ የተቢ❤❤❤❤🙏🙏👍👍
@careyehune4277
Жыл бұрын
ወይኔ ዘመዴ እኮ ናት ባለቤቱ ትምህርቱ
@tube3366
Жыл бұрын
የአጆየት ክትፎ ትምርቱ እና ጋሽ ተመስጌን እንኳን አየሁአቹ
@tshayetogu149
Жыл бұрын
WAW ENA GURAGAWECHE FEQERE EKONENE TADA BHALACHENENE SELASETEWAWEKELENE ENAMESEGENALENE
@abugidaentertainment
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@genetyilma7717
Жыл бұрын
ጆሲ ምነው ጠፋህ ብሩክ ከእድሜህ በላይ የምትሰራ ፣ የምታስብ ደግና ንፁህ ልጅ ነህ
@maqdsmaqds5132
Жыл бұрын
አገራችንኮ:አየሩብቻ:ምግብ ነው:እዚህ:በማዳምኩሽና:እየተቀቀልኩነው:አሬሰላምሺይብዛ:ትንሺወራትቀረኝ:እመጣልሻለሁ
@jameelajameela8054
Жыл бұрын
Mashalhe geragen mayt eflgalhu ftare kfkde ❤
@TigistWolde-cn5lu
Жыл бұрын
ጆሲ ለመስቀል ሔደህ ባህላችን ስላየህ ደስ ብሎኛል
@Warknish-kz3gf
Жыл бұрын
ጉራጌኩራቴ❤❤❤
@maqdsmaqds5132
Жыл бұрын
ወዮክትፎዬ:ምራቄን:አስዋጣችሁኝ:አይ ስደት:ወድማችን:ስወድህ:ረጋያልክ:አቦከስደትመልስ:እዳተደርበብያለ:ባልይስጠኝ❤
@abugidaentertainment
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ccu3907
Жыл бұрын
በጣም ያሥጒመጃል እንዴት እንደ ሚያምር
@SenaitTeshome-g7d
Жыл бұрын
Weyyyyyy ye-aebaeta aeger GUMER ❤❤❤❤ senen maeryaem
@sablacell1012
Жыл бұрын
አንተመልካም ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅ
@ወይሰውቀብሮነው
Жыл бұрын
አቡጎዳ ምርጥ ስያሜ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
Жыл бұрын
ጎደኛ ማለት ነው
@tube-xy5bm
Жыл бұрын
ቀናሁ ናፈቀኝ በሀገሬ ክትፎውና አዋዜው❤
@jwbwhshak3150
Жыл бұрын
ወይንየ ጆሰየ ሰለ አየሁ ደስ ብለኛል ከስንት አመት ቦሃላ
@KamuMedia
Жыл бұрын
Welcome woww yeatanab damaruag🎉🎉
@kibretsimret77
Жыл бұрын
Ooh Josy where have been what happened to your show
@djdjkriri4o367
Жыл бұрын
ጆሲ አለህ እንድየ ❤❤❤❤❤❤❤
@hayatyalhamedlla4561
Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ጉራጌ ፍቅር የተንቢ ብለናል ቴዲ ይልመድባቹ
@abugidaentertainment
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@AgnezTube
Жыл бұрын
ERE INEE MIQEXILEWU AMET KEANTEE GAAR GURAAGE AGER MEHED FELIGALEWU YEMIRRR
@brehanbekele1345
Жыл бұрын
Jocy mesqelin DiLLA metakebrew mechay naw???
@etenesh8056
Жыл бұрын
ጆሲ ምነው ጠፋህ ጥሩ አይደለም አትጥፋ❤❤❤❤
@Aynalove3382
Жыл бұрын
ጆሲግን አለህ ጠፋህ
@soliyanmanuta3493
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meazazee7175
Жыл бұрын
ጆሲ አለህ ?ጠፋህብን ኑርልን ወንድማችን
@ingognito2560
Жыл бұрын
I miss you were are you Jo’s you good person
@abrashm1827
Жыл бұрын
My love guragy 💛💚🫶
@ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
Жыл бұрын
ባረቅጥ ምን ሰፈር ነው የሚባለው
@SaraSara-kw1vb
Жыл бұрын
አሜንአሜን በሰላምተመልሱልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍🥰🥰🥰🥰
@amikallij845
Жыл бұрын
ጆሲ ሰለየሁህ በጣም ደሰ ያለኝ
@ccu3907
Жыл бұрын
በጣም እርጋታ ያለው ልጅ ነው
@hanantube1067
Жыл бұрын
ወይኔ ሰፈሬ
@maqdsmaqds5132
Жыл бұрын
አይ ዞን:ቅሞችዬ:አይክፋን፣ነገአላማችን:አሳክተን:እገባና:እናከብራለን
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
Жыл бұрын
ጉራጌዎች ነፍሴ ናቸው ሞቼ ነው ምወዳችሁ ... ስጋ ግን አስጠላኝ » አተህ ነው እንዳትሉኝ በየሳምንቱ በሬ ማረድ የሚያስችል ገንዘብ አለኝ ግን በቃ ስጋ ብቻ መጎስጎስ አስጠላኝ ስጋም በቲኒሹ አትክልትም በትኒሹ ተቀላቅሎ ሲሆን ነው ጤና
@ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
Жыл бұрын
አረቅጥዬ ናፍቀሽኝ ነበር
@raheemaghfgg5748
Жыл бұрын
የት ነው
@NDx-v8u
Жыл бұрын
አረቅጥ ነው አይመስለኝም
@ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
Жыл бұрын
@@NDx-v8u አረቅጥ እያለ ነው የት አካባቢ እደሆነ እኔ እጃ
@Ethiopa2356
Жыл бұрын
መልካም በአል❤❤❤❤
@Aynalove3382
Жыл бұрын
ምራቄን ዋጥሁ😢😢😢
@genetbelete9303
Жыл бұрын
አመስግኛለሁ እዛ እንድለነው ምስመኝ ❤
@sebelsolo6381
Жыл бұрын
ጉራጌ ስርቶ አዳሪ ግን በለማወቅ ቂቤ አብዥቶ መብላት እርጥብ ክትፎ በመብላት ቆጮ በመብላት ይታወቃል ግን ለጤና ጡሩ አይመስለኚም!መልካም አመትባል!
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
Жыл бұрын
ጥሩ ነው ጉዳት የለውም
@ZorishMenjeta
Жыл бұрын
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀትክክል ጉዳት የለውም❤❤❤
@DiluMajid-jn7eh
Жыл бұрын
የኔ ጉራጌ
@nafishabdo380
Ай бұрын
ጉራጌ❤❤❤
@zewdiblessings5347
Жыл бұрын
ጅሲዬ መልካሙ ስው እንክዋን አየሁህ !!
@temgushtemgush6153
Жыл бұрын
ዋውውው ልመድባቹ😊
@sabalule7915
Жыл бұрын
ጆሲዬ የት ጠፋብን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
Жыл бұрын
ድምፅህ ዝቅ ያለ ነው :ጆሲwhere have you been 😮
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
Жыл бұрын
እንዴ ጆሲ ምን መስሏል ውይይይ አርጅቶ አብቅቷል አይደለ እንዴ በቃ ስጋ መብላት ይሄ ነው ችግሩ ፊቱ የተበላሸ ፍራሽ መስሏል
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
Жыл бұрын
ጥሬ ስጋ ምትበሉ ሰዎች ግርም ነው ምትሉኝ😢 ሲጀመር አይታኘክም አይጣፍጥ እንደው ምኑ ነው ደስ ሚላቹ
@ZorishMenjeta
Жыл бұрын
😂😂😂 አይታኛክም
@DhjkChj
Жыл бұрын
አረ ጆስየ ስለአየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤
@degifwujira4672
Ай бұрын
የቅብ ድንግነ ,ቆነጨራ አነፐረ ዌ?
@tube-xy5bm
Жыл бұрын
💛💚💛
@gfg4073
Жыл бұрын
እንካን አደረስክ ወንድሜ❤❤❤❤
@abugidaentertainment
Жыл бұрын
🙏🙏
@abugidaentertainment
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Tsige_royal
Жыл бұрын
wow Gurage
@RadzoI
Жыл бұрын
እጅህን ከኪስህ አውጥተህ ምርቃት ተቀበል ኬር ይሁን በል
@askaleejigu7698
Жыл бұрын
መልካሞ በአል🎉🎉
@chuchulakew7211
Жыл бұрын
ለሚወዱህ ለእማማ ዝናሽ ቆጮ ይዝህ ሂድ መልካም ሰው
@fekertabishu2764
Жыл бұрын
Ant gn zegi ngr nh, Gurage hedek almekrem mnamn telalk ende😂😂😂wushethn nw vegetarian nh ant ketfona goredgored atwedm😅😅😅😅
@abugidaentertainment
Жыл бұрын
😂😂😂
@rahilrahi9182
Жыл бұрын
❤❤ጆሲ
@zinabeyna2503
Жыл бұрын
Bsemam afan meraq molaw
@memberabegalu250
Жыл бұрын
Hagran slasyhige amsgnlhew batem Nafkoge nber Mlkam amet bal
18:15
መስቀልን በጉራጌ የአርቲስቶች ክትፎ ዝግጅት ሀይሉ ፈረጃ ቤተሰቦች ቤት ከዝነኛ አርቲስቶች ጋር (4) MESKEL IN GURAGE (4 ) #gurage
ADINA MEDIA አዲና ሚዲያ
Рет қаралды 89 М.
21:28
መስቀል በጉራጌ - Meskel with the Gurage [Arts TV World]
Arts Tv World
Рет қаралды 86 М.
00:15
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,9 МЛН
00:18
За кого болели?😂
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН
00:19
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
四小只吖
Рет қаралды 7 МЛН
00:31
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
Hungry FAM
Рет қаралды 21 МЛН
4:56
መስቀል በጉራጌ
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 1,5 М.
23:45
እናቱን በ60 አመታቸው የዳረው ጋዜጠኛ || Abugida Entertainment
Abugida Entertainment
Рет қаралды 187 М.
41:35
#በታዋቂዉ_ባለፀጋ_ቤት_ምን_ተፈጠረ?@NEGASHMEDIA
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 219 М.
19:52
ዱባይ መምጣት ለምትፈልጉ ከሸመታው እስከ መዝናኛው ላሳያቹ || Abugida Entertainment || Dubai
Abugida Entertainment
Рет қаралды 7 М.
49:09
የመስቀል በዓል አከባበር በምስራቅ ጉራጌ ዞን በደቡብ ሶዶ ወረዳ በደጋ ኑረና ቀበሌ የሶደ ክስታኔ | ልዩ የመስቀል በዓል መሰናዶ@BalageruTV
Balageru TV
Рет қаралды 27 М.
43:59
🛑 ለዳናዊት መክብብ የቀረበላት አስገራሚ ጥሎሽ || ልጅ ያሬድ ከጅቦች ጋር ታሰረ|| donkey tube ለመሰረት መብራቴ ይቅርታ ጠየቁ
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 86 М.
33:56
ለመስቀል ጉዞ ወደ ጉራጌ | መስቀልን በጉራጌ | ልዩ የመስቀል በዓል ዝግጅት | ክፍል 1 | ሀገሬ ቴቪ
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 10 М.
18:05
ተመልሰህ እንዳትመጣ አለችኝ …….
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 117 М.
13:38
መስቀልን በጉራጌ ሀይሉ ፈረጃ ቤተሰቦች ቤት ከዝነኛ አርቲስቶች ጋር Meskel with the Gurage #gurage #guragignaculture
ADINA MEDIA አዲና ሚዲያ
Рет қаралды 235 М.
39:55
ያስለቀሰኝ ያልጠበኩት ሰርፕራይዝ ከማሂ ጋር !
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 81 М.
00:15
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,9 МЛН