No video

የሚገርም የኪኒቶ(የድምድም )አሰራር ተጠጥቶ አይጠገብም!!!

  Рет қаралды 178

ሩቂ Ruki Tube

ሩቂ Ruki Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@alialemi3587
@alialemi3587 9 ай бұрын
ዋው ምርጥ የሚያምር ኪንቶ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሙያሽን ሼር ስላደርገሽልኝ እናመሰግናለን
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m 10 ай бұрын
አሰላሚአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ምርጥ ቆይታ ሀሪፍ አሰራር ነበር ቀጥይበት እጅ ይባርኪ ውዴ የጤና መጠጥ ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@emususu
@emususu 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ዋውው በጣም አሪፍ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን በእውነት እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ በዚሁ ቀጥይበት በርችልን እደዚሁ አሪፍ አሪፍ የሆኑ ቢደወችን እደምለቂልን ተስፋ አለን እምዬ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ሰላሞን የሚል ምጣልን
@masalachyoutube1589
@masalachyoutube1589 10 ай бұрын
ይገብስ ቀሪቦ በጣም ለሰውነት አሪፌ ነው በተለይ ሳይቆላ ለኩላሊት ጠጠር ይለበት ሰው አረፍ ነው ተጠቀሙ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነት መቻቻልን ይብዛልን ጎበዚ በርቺ ውዴ
@kelsumi
@kelsumi 10 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ እህት ዋው በጣም የሚያምር እና ቆጆ የሆነ የኪኒቶ አሰራር ነው ስላጋራሽን አመሰግናለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንን🎉🎉🎉
@ematube8524
@ematube8524 10 ай бұрын
አሰላም አሊኩም ውዴ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ አገራችንን ሰላምን ፍቅርን ያምጣልን ያርብ እህቴ መሽ አላህ መሽ አላህ አሬፍ አሰራር ነው አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውዴ በርች በርች ጎበዝ
@asiytyba5700
@asiytyba5700 9 ай бұрын
አስላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ውዴ እኳን ደህና መጣሽ በረች ጠክሪ መሻአላህ አሪፍ አስራር ነው ❤❤
@ushertube21
@ushertube21 9 ай бұрын
ዋውውውው ለየት ያለ ቆንጆ የኬኒቶ አሰራር ነው ያሳየሽን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የተምር ሰርተሽ አሳይን
@rahimatubetube
@rahimatubetube 10 ай бұрын
ማሻአላህ አሪፍ ነው በርቺ
@tube-jy9lw
@tube-jy9lw 9 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ ሩቄ እህት ሰላምሽ ብዝዝ ይበልልኝ ውደ ደስ ይላል በርች ኦናመሰግናለን በርች ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@Mebrat2111
@Mebrat2111 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው ሲያምር በርች በርች ነው በርች ሰላም ፍቅር አንድነት ይሁን ለሁላችን ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን🎉🙏🙏🙏🙏
@hiwotetube_
@hiwotetube_ 10 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ማሻ አላህ በጣም የሚያምር የኬኔቶ አሰራር ነው በስንት አመቴ አየሁት ሀገር ቤት ያየሁ ዩቱብ ላይ እንኳን ሲሰራ ረይቼው አላውቅም ጥሎብኝ በጣም ነው የምወደው ማሻ አላህ ብያለሁ ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እጅሽን አይቆርጥመው በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉
@ABdulAziz-rn3kf
@ABdulAziz-rn3kf 9 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረከቱ ውድ የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ዋው በጣም ልዪ ነው አጂሺ ይባረክ በውነት ምረጥ ኬነቶ
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness 10 ай бұрын
ሰላም ዉድ ኢትዮጰያዊያን በመላም አለም የምትገኑ ሁላቺሁም በያላቺሁበት ሰላማቺሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ማሻአላህ ይስልም የድኪ በጣም ቆንጆ የኬኔቶ አሰራር ነዉ ስለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን❤
@eldanakitchentube2369
@eldanakitchentube2369 9 ай бұрын
ሰላም ውድ እህቴ ሰላምሽ ብዝት የበል ዋውበጣም ያምራል እጅሸ ይባረክ የኔ ባለሞያ
@hayatmersatube4902
@hayatmersatube4902 10 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ ውዴ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው ጠንክሪ ካሰብሽው ያድርስሽ ውዴ ትልቅ ሼፍ ትሆኛለሽ አብሽሪ ሀገራችንን ህዝባችንን ስላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ተከባብረን ተዋደን አንድ ሁነን ስንኖር ነው የሚያምርብን
@zeharatube2
@zeharatube2 10 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ዋውው ማሻአላህ ቡቅሪ ነው አይደል ስሙ በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ባለሞያ ጠንክሪ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን❤❤
@jermiplus
@jermiplus 10 ай бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁልኝ እኔ በጣም ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን በያላትሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ.........በጣም አሪፍ እና ሲታይ እራሱ የሚያጓጓ ኪኒቶ በርቺልኝ እህቴ
@tmhd1787
@tmhd1787 10 ай бұрын
ቆንጆ የኪልቶ ወይም የመውድድ አዘገጃጀትን ስላስተማርሽ እናመሰግናለን በሌላ አዳዲስ ስራዎች እንጠብቅሻለን በርቺ ሰላም ላንቺ ይሁን
@buzetube1356
@buzetube1356 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋውውውው ለየት ያለ ቆንጆ የኬኒቶ አሰራር ነው ያሳየሽን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የተምር ሰርተሽ አሳይን
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 10 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል እህቴ በጣም ምርጥ የሆነ ምርጥ ኪኔቶ ነው የሰራሽው ለበአል ለልደት , ለዝግጅት , በፍጥነት የሚደርስ ቆንጆ ኬኒቶ ❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን ኬኔቶ ማንኛውም ሰው የሚጠጣው ለልጅ ላዋቂ የሚሆን ተወዳጅ ባህላዊ መጠጣችን ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ መልካም በርቺ
@adem364
@adem364 10 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ በጣም ወዴ ቄንጆ አሰራረ ነው በርችልኝ እማኮ ዋወ ያምራል❤❤❤
@lemlemtube
@lemlemtube 10 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ጎበዝ ባለሙያ ሴት ነሽ በርችልን ካንች ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበረን
@medihntube
@medihntube 10 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ ባለሞያ waooo እጅግ በጣም ቆንጆና ልዩ የኪኖቶ አሰራር ነው ወይኔ ገብስ ከየት ላምጣ መጠጣት እንዴት እንደአማረኝ እጅሽ ይባረክ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤
@girumneshi115
@girumneshi115 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋውውውውው እንዴት እንዳማረኝ ልነግርሽ አልችልም በጣም ነው ያማረኝ እጅሽ ይባረክ በርቺልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc 10 ай бұрын
አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ እሚገርም አሰራር ነው ጎበዝ ነሽ ግን ብቅሬ ነውደ ስላሳየሽን እናመሰግናል
@meronwg9509
@meronwg9509 10 ай бұрын
ሰላም ልዚ ቤት ይሁን ምርጥ የኬኒቶ አስራር ነውዋዉዋዉ ፍሩትም አርገሽበታል ለጤናም የሚስማማ ነው እናመስግናለን ስላግራሽን🙏💕
@meryemyasin5036
@meryemyasin5036 9 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ሩቄ ማሻአላህ ተባረከላህ እጅሽ ይባረክ እጥር ምጥን ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን ቀጥይበት ጀግና ባለሙያ ነሽ ውድና የተከበራችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት
@RUhama21
@RUhama21 10 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛብን እንኳን ሰላም መጣሺልን ዋዉ የኔ ባለሙያ በርችልን እዲህ ነው ለራስ መስራት ጎበዝበርችልን ሰላም ላገራችን
@alem6708
@alem6708 Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ዎራህመት ዎላ ዎበረከቱሁ እሩቅየ እኮን መጣሽ እሁቤ በጣም ደስ የሜል አሰራር እኒመሰግናለን ዉድ
@hayatuu
@hayatuu Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ ባለሞያ አሪፍ ነዉ
@user-ly6hl9zn3b
@user-ly6hl9zn3b Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 10 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል waoo እጅግ ልዩ የኪነቶ አሰራር ነው ያሳየሽን አዎ ሎሚ ሆድ አይነፋም አረ አትሙችብን ለሰብስክራይብ እናረጋለን 😂እጅግ በጣም እናመሰግናለን ውዴ እጅሽ ይባረክ
@user-wm9wk7hv7k
@user-wm9wk7hv7k 10 ай бұрын
አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሰሀለን ወመረሀበን እንኳን ደህና መጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅች ሠላም ብያለሁ ሠላምሽ ይብዛልን ደስ የሚል ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ በርችልኝ የኔ ቅመም ቀጥይበት❤
@zinashzbyoutube5327
@zinashzbyoutube5327 9 ай бұрын
ሰላምሸ ይብዛ ይሁን እንኳን ደና መጣሸ ሰለ ሁሉም እናመሰግናለን መርጠ ይኬነቶ አሰራር ነውብያሳይሸን በርቺ ጎቤዝ ያወቁትን ማሳወቀ ፍፁም መልካምነት ነው መልካም ማደርግ ደግሞ ለርሰ ነዉና ከመልካሞቹ ያደርግን በርቱ
@meseret5
@meseret5 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውው እጅግ ገራሚ ቆጅ አሠራር ነው ያሳይሽን በርች እማ በቀጣይ በአድስ አሠራር እንጠብቃለን ስለነበርን መልካም ቆይታ እናመሠግናለን
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ እኳን ሰላም መጣሽ እሩቂ👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼☕☕☕☕👈🏽👈🏽
@rahiletube
@rahiletube 9 ай бұрын
ሠላም ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የእግዛአብሄር ሠላም ይብዛላችሁ ሩቀያ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ምርጥ የኬኔቶ አሠራር ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ እግዛአብሄር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን
@berekahebesha4391
@berekahebesha4391 10 ай бұрын
ዋው የእውነት የሚወደድ መጠጥ እኔ በጣም ነውምወደው በጣም ነው የናፈቀኝ ኢንሻ አላህ ግን በቅርቡ እሄድለታለው
@yenetube7088
@yenetube7088 9 ай бұрын
ስላም መጣሽ ውድ ሀገሬን አስታወስሽኝ ወው ነው በርች ውድ ቀጣይ እስከምትመጭ ስላም ሁኒ ሀገራችንን ስላም ያደርግልን ክምር ወፍራም ነው በበርቁ ያስታውቃል ያምራል ውድ❤❤❤
@user-gm7ij6ud7b
@user-gm7ij6ud7b 10 ай бұрын
እዚአብሔር ይመሥገን ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋውዋውዋውዋውዋውዋዎዋውዋውዋው የሚገረም ሙያ አሳየሽን የኔ ባለሙያ የኔ ወድነገር እጂሽ ይባረክ እንደሚጥም አልጠራጠርም ዋውዋውዋውዋውዋው ቀርችልኝ💚💛❤👍🙏
@user-ow5rs4zi7z
@user-ow5rs4zi7z 9 ай бұрын
አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ማአሻ ላህ ማአሻ አላህ ይጨምርልህ አማን አሚን በጣም ደስ ይላል ባለሙያን ነሽ ውድ ያገሬ ልጅ ሰላምሽ ብዛ የኔ ቆንጆ ሰላም ላገራችን
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 10 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ شعير ይባላል ሸእር ይባላል ማሻ አላህ ተባረከላህ እንደሀገራቸረን ብረት ምጣዱ ከየት አመጣሽው ልክ እንደሀገራችን በጣም ደስ ሲል ጎበዝ ነሽ አሰሪዎችኮ አይፈልጉም እንደት አሰሩሽ እነሱም ይጠጣሉ እንደ ቢል አፊያ ብያለሁ
@user-vo1md7qi2c
@user-vo1md7qi2c 10 ай бұрын
ማሻ አላህ እህት በጣም አሪፊ አሠራርነው እኛጋ ገጠር ጭማቂነው እምንለው እናቴ ኬነቶ ለኢድ ለዝግጅት ለሠርግ እንሠራለን ብርቱካንና ሡካር ነው እምንጨምረው ሎሚ አንጨምርም በጣም አሪፍነው እዚህ ግን ሥሙን አላቀውም ፈልጌው ነበር ገብሱን ባለፈው ኢድ የታባቴ አመጣለሁ
@madinacat1191
@madinacat1191 Жыл бұрын
ማሻ አለህ 😍😍😍😍
@Radiahmed
@Radiahmed 10 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወበህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ምርጥ የኪነቶ አሠራር ነው ያሣየሸንን ወይኔ ሥንት አመቴ ካልጡጣሁ ወይ ትዝታ በርቺልንን ማማዬ ጎበዝ ነሸ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽልን እህታችን አለን አለን የኔ ተወዳጂ በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር የጥት የጠዋቱን አስታወሽኝ አይ አገሬ🎉🎉🎉
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 10 ай бұрын
ሰላም እዚአብሔር ይመሥገን ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋውውውውውውውውውውውውው የሚገረም ሙያ አሳየሽን የኔ ባለሙያ የኔ ወድነገር እጂሽ ይባረክ እንደሚጥም አልጠራጠርም ዋውውውውውው ቀርችል
@Tijizamanuel28
@Tijizamanuel28 10 ай бұрын
Woww yene konjo enkuwan beselam metash yene wud betam enamesegnale yene konjo berchlgn
@user-ly6hl9zn3b
@user-ly6hl9zn3b Жыл бұрын
❤❤❤❤
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 10 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረክረህማን የኔ ባለሙያ እህት በጣም ቆንጆ የሆነ እስከ ዛሬ ካየሁት ሁላ ሙያ ለየት ያለ ነዉ በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ እጅሽን አይቆርጥመዉ
@RabiaHassen-zc2ti
@RabiaHassen-zc2ti 7 ай бұрын
እኔ ራሱ ተመቸኝ
@derartutube2501
@derartutube2501 10 ай бұрын
Egazaberi yemesigani enkoni dana meteshi ehitachine wow betem desi yemili asira newi yasyeshin ejochishi yibareku ehitachine barechi feteti agerchine selam yarigileni Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉
@KadijaaTube-xe2lp
@KadijaaTube-xe2lp 10 ай бұрын
Selaam Selaam bagaa nagayan dhutee wow wow bayee namaste namatii toltaa jabdhu iti fufii hojii garii barnota qabu qabatee dhuftee jabadhu 🎉🎉
@Emutofiktube50
@Emutofiktube50 10 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረካላ በጣም የሚገርም ኬኔቶ አሰራር ነው ውድ እህታችን ኬኔቶ ሁሌ እሰራነበር አይይ ኢንሻአላህ እዚህም እሰራለሁ ግን ማን እደገብስ
@adsalm
@adsalm 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን ደህና ደህና መጣሸልን ዋውውው እኔ በጣም ነው እምወደዉ ዋውውውውው
@tube-mm6nf
@tube-mm6nf 9 ай бұрын
‹‹ስራ መስራት ትችያለሽ ተብለሽ በተጠየቅሽ ጊዜ ሁሉ እ… በርግጠኝነት እችላለሁ! ብለሽ ንገሬቸው ከዚያም እራስሽን በስራ ወጥሪውና እንዴት ስራ እንደሚሰራ ድረሽበት፡፡በተረፈ በርቺ ዋውው
@AMIR465
@AMIR465 9 ай бұрын
Asalamaleekum Waamuutullah Wabarakaatu nageenyii Rabii mana kanaf yaa ta, uu hunda keesanu Rabii isinii walin yaa jiratu wow wow wow jabaadhu jabaadhu vedio akkan namatti toludha jabaadhu jabaadhu wan ofii
@qalitedotube9915
@qalitedotube9915 10 ай бұрын
Selam wudee yagere liji unkan dana matashe wowowowowwo batame arfi yehone ye keneto asarara new yemtafeti mahonune kasararu yasatawikale ejish yebarake ehtalem egzaber agerachen etophiya selam ena fikr yabazalen Amen Amen Amen
@seni7092
@seni7092 9 ай бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህት ኬኔቶ አረ አምሮኝ ነበር አስታወሽኝ እኔም እሰራለሁ ግን ደግሞ የሚቆላበት ቦታ ችግር ነዉ እሽ እናመስግን የአንቺ አሰራር ደግሞ ለየት ያለ ነዉ 👌👌👌
@genitube1429
@genitube1429 9 ай бұрын
Enkan dena metesh wooooowu betem selam fikir afinatun yemiteal selamun yemietal turu koyita new
@kedjakedjayimer4738
@kedjakedjayimer4738 Жыл бұрын
አናመሠግናለን የኔወድ❤❤❤
@rihanatube515
@rihanatube515 9 ай бұрын
አሰለም አለኩም ወራህማቱላይ ወበርካቱ አለህን ውዴ ዋው ክነቶ በጣም ነው እኔ የምወደው ወላህ እኔ ለአራፋ ሰርቻ በጣም ተሰቃዬው ሽታውን ኅርበቶቼ ሶሪያ ነበሩ ማታ ቆልቼ ለልት ቤተን አንኳኩና የም ሽታ ነው ማታ ልጆቼ አልተኙም ብሎ ፎልሲ እንጠራለን ስሉኝ አንቀጠቀጠኝ ከዛ ወንዶችሁ ውጭ እየርበሽ ሴቶችን ግብ ና እዩ ምንም የለም የሆነ ነገር ነው የቆላውት ብዬ አሳዬዋት ሁለተኛ እንዳትሰር አሉኝ ማስጠንቀቂያ ሰጡኝ ካባድ ነው የሰው ሀገር ፖልሶችሁ ብመጡ ሀርቄ ነው የምሉ ብዬ በጣም ፈርቼ ነበር
@beshu__tube07
@beshu__tube07 10 ай бұрын
Salim Salim laze bate egezibehar yemasegan amen woow gobez woow batim yameril gobez barech salim feker andenaten yadelan charu madineyalem amen
@Afrahtube
@Afrahtube 9 ай бұрын
Asselamu alekum werahmetullah weberekatuhj enkuwan dehna metash woow masha Allah tebarekellah keneto aserar betam arif newu gn ahun balenbet hager yihenn serten metetat anchilm mkniyatum askari newu yibalal
@METITUBE
@METITUBE 10 ай бұрын
Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam inamaseginalen bearchi wude hete
@samritube1844
@samritube1844 10 ай бұрын
wow wow batamme aarefe new keneto merete new lasewenete bateleye dame lameyanesachawe sewechi arefe new betam konjo new
@Azeb1
@Azeb1 10 ай бұрын
selam enekan dena mexash des ymil arif aserar new ejish yebarek yeney balemoya lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari berichi
@lijimerkil
@lijimerkil 10 ай бұрын
salam ekon basalam maxash faxar balashibat adinat yabizaln waw arf koigo karbo agar tiz alagn ejish ebarki enamsginaln
@Aminasters
@Aminasters 10 ай бұрын
aselamu alekum worematuullhii woberkatuu mashallha mashallha dhugatii bayee baredaa gallatomii herkii kee faya hatauu❤❤❤
@Hawiiofficial
@Hawiiofficial 10 ай бұрын
Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu baredduu koo baga nagayaa dhuftee wow mashaallaa kenetoo ykn mawudedi jedhuu namii tokko wow dhugaa halaa bareddaa tahee hojetee
@MeronSemere
@MeronSemere 9 ай бұрын
Wow 😳 betam meret yehon kineto new yajegajeshew meleku erasu endet des endenil eko tamou demo meret edemihon aleteraterem buono 🫗
@amenyoutube7109
@amenyoutube7109 10 ай бұрын
selame selame yekeresetose selamene ena fekere yebezaleshe yene wede ehete enekane beselame metashe berechelnge balemuya neshe yanechen ayeche eneme eseralew wetetuen enegereshalew beterefe berechelnge selame lhagerachen yhuen amen
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 10 ай бұрын
በጣም ገራሚ ነገር ነዉ ዉድ ያሳየሽን የኔ መልካም እታለም በርቺ ሰላም ፍቅር ደስታ አድነት መተሳሰብ ለሁላችን ይሁት አገራችን ፈጣሪ ሰላም ያግልን ምህረቱን ይላክልን የኔ ቅን ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ገራሚ ነዉ
@Dbora1
@Dbora1 10 ай бұрын
salam ekon basalam maxash faxar agarchn salam fikir adinat yabizaln arf kiyta nabar barch waw karbo baxam das yamil arf naw ejish ebark enamsginaln tabark
@umebtis
@umebtis 10 ай бұрын
Selam endet neshelign ehet enkuan dehna metash wow berchelign betam teru sera new bemiktelw blela zegeget eskemetmelesh eskezaw melkam gize
@hyat315
@hyat315 10 ай бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላህወበረካቱአላህማሻአላህማሻአላህማሻአላአላህይጨምርልበጣምየሚየምረውበጣምደሴየሚልነውበጣምአሪፍነው
@Rabasied
@Rabasied 10 ай бұрын
አሰላምአ
@user-em1yk6go7k
@user-em1yk6go7k 10 ай бұрын
በጠምአርፍነወ አሰርርሺ የተለየነወ በጠምነወ የማምረወ የጠአሙንንን ነገር ቀምሺ እነግርሺአለሁ በጠምነወ ኪነቲየምወደወወዉዉዉዉዉዉዉዉ
@RabiaHassen-zc2ti
@RabiaHassen-zc2ti 7 ай бұрын
ሸኢር ነው በአረበኛ
@tiegegerma
@tiegegerma 10 ай бұрын
salmehiess bakerstooosss yebza etahien ekan dana matahiess yana malekalkam sala matahiess dass belonal wwwwwooooowwwe knjoooo kintoo now
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 28 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 232 М.
ማሻአላህ ደሰሰሰሰ የሚል ቆይታ ነበር!!
10:05
እንኳን ደሰሰሰሰሰ አላችሁ😘😘😘😍
7:05
ሩቂ Ruki Tube
Рет қаралды 87
ዋው  የኪኒቶ  አሰራር(Wow kinito system)
17:59
Umm Aymen kitchen
Рет қаралды 4 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН