ፊልም የሚመስለው እገታ !!500.000ሺ ብሩ እና መዘዙ!!

  Рет қаралды 146,776

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

2 ай бұрын

ፊልም የሚመስለው እገታ!!
500.000ሺ ካላመጣቹ ትገደላለች!!
‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@AddisChewataOfficial‬

Пікірлер: 1 100
@Uyhgusnkih
@Uyhgusnkih 2 ай бұрын
ይችን አንቆ መግደል ነዉ ለ ጋዜጠኛዉ እጅግ በጣም ክብር አለኝ በጣም እወድሀለሁ ኑርልን ኢትዮጵያ እዳተ አይነት ሠዉ ያስፈልገናል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yo3lc3sr6c
@user-yo3lc3sr6c 2 ай бұрын
እደዚህ አይነት ልይ ከመውለድ ውሻ ማሳደግ ይሻላን።
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
በትክክል ውዴ ውሻ እኮ ታማኝ ልጅ ነው❤❤
@mehretkidane3091
@mehretkidane3091 2 ай бұрын
Very true ayeyeye
@MebratMirach
@MebratMirach Ай бұрын
I'm byxAàaaaaaaaaaAaaaaaAaaaaaaaaaaaaaa ​@@mehretkidane3091
@konjitabera
@konjitabera 10 күн бұрын
❤ ewunt Egzbher yigatsitset
@SifenJorje
@SifenJorje 2 ай бұрын
ባለጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀ አሉ እማማ ዘመኑ ሳይሆን ትውልዱ የተረገመ የሆነበት ጊዜ
@ZewdituWeldi
@ZewdituWeldi 2 ай бұрын
ኦዲዮ
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 2 ай бұрын
በጣም በእውነት
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 2 ай бұрын
ክክክክክክ አንቆ የገደለ ፀደቀ አላህይስቱር የብር ነገር አይ ዘሌ በርታልን ጓደኛ ተብየዋ ግን ትገርማለች አስመሳይ
@hanaselomon2761
@hanaselomon2761 2 ай бұрын
Hhhhh
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 2 ай бұрын
በእውነት መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይከተልህ አባቴ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 2 ай бұрын
ያልወለደች ማህጸን የታደለች በዚህ ጊዜ 😢😢😢😢 የማትረቢ እናትሽን እንደዚህ እያስለቀሽ ቤቱ ቢሸጥ ነገ ጎደና ትወጫለሽ 💔😢🇪🇷
@user-hi4gg9gd1b
@user-hi4gg9gd1b 2 ай бұрын
😢😢😢
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ዘላለም ዘገዬ ... ዘመንህ ይባረክ በርታ በጣም ብልህ @ አዳማጭ ነህ 👏👏👏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@user-kp2kj9ph4m
@user-kp2kj9ph4m 2 ай бұрын
የእውነት እንተን የወለደች እናት እድሜዋ ይርዘም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ 💪💪💪❤❤❤❤❤❤
@selamawityehualashet1652
@selamawityehualashet1652 2 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@SeBintBaba
@SeBintBaba 2 ай бұрын
የዘመናችን ጀግና ነህ በሄድክበት ሰላምህ ይብዛ ዘሌ ወንድማችን
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 2 ай бұрын
እራሷ ልጅቷ ናት ይች ማፈሪያ እስር ቤት ይግቡ እድሜ ልኳን ትታሠር ይች ሣይጣን ኑራም አትጠቅምም ለናቷ ያልሆነች አውሬ እንዴት ለዜች ምስጊን እናት አትሞትልሽ አለች አንች ሣይጣን መከባከብ ሲገባሽ ፈጣሪ የጅሽን ይስጥሽ😢
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 2 ай бұрын
Woldesh kimeshiw, ye ejishin new yemitagegniw. Yegil timirt betoch AA ye sus masfafiya nachew kehagerachin yizegulin..
@bogalechdubre
@bogalechdubre 2 ай бұрын
@bogalechdubre
@bogalechdubre 2 ай бұрын
26
@user-uf8lh1tg7z
@user-uf8lh1tg7z 2 ай бұрын
ዘሌ ምንላርግህ ተባረክ ባለጌን ከሰሰደገ የገደለ ይጸድቃል እቺ ነገ እናቷን ከመግደል ወደኋላ አትልም የተረገመች ምን አይነት ዘመን ላይ ነዉ የደረስነዉ
@hirut8456
@hirut8456 2 ай бұрын
ከናት ሱሰኛ ወንድ በልጦባት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ጀግና ነክ ውንድምነት ተባረክ❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
የተረገመ ትውልድ የኚህ እናት ድንጋጤ ያግኛቹ😮
@Aboneshh
@Aboneshh Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
5ቀን ሙሉ እኚህን እናት ላሰቃዩበት መቀጣት አለባቸው ይቺ ጓደኛ ተብዬዋ ሁለቱም ባለጌ ስዶች
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
ወዮ የገዛ ልጃቸው ነች እንደዚህ ያሰቃየቻቸው ይችማ በርበሬ ነበር ማጠን ወዮ ጊዜያችን እንዴት ተበላሽቷል ኧረ እናት ትከበር ኧረ እምየ ካመለጠች አትመለስም ኧረ ተው
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 2 ай бұрын
ይቀጡ
@user-gu4te9pp3f
@user-gu4te9pp3f 2 ай бұрын
በር​@@user-zb2zf6yp1lበርበሬ ተወዶአል እኮ ቁንጥጫ ይበቃታል
@raheltsegaye4445
@raheltsegaye4445 2 ай бұрын
ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ ጨው ባለእዳ አይቀበለውም አለች እናቴ ልጅቷ እናቷን ብታከብርና ብትወዳቸው አሳልፋ ለዱርዬ ለሌባ አትሰጣቸውም ነበር ባለጌ የእናት እንባ እንደ ጎርፍ ጠራርጎ ይውሰዳት ባለጌን ካሳደገ የገደለ ይጸድቃል አሉ ህም ጋዜጠኛው ጀግና ነህ ጓደኛዋ ገና ስትናገር አውቄአለሁ ነገሩ ውስጥ እንዳለችበት ሁሉም ለፍርድ ይቅረቡና መቅጣታቸውን ያግኙ አለበለዚያ ለሌሎች መማሪያ ሊሆኑ አይችሉም ሕግ ይፋረዳቸው በርቱ ጀግኖች ❤❤❤❤❤
@Hana-3838
@Hana-3838 2 ай бұрын
አትልቀቃት እሧም ልጅቷም አንድላይ ለፍርድ አሥቀርበው ወይ ጉድ ወይ 😭😭😭😭የናት ፍዳ አለችበት አትፋታት
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 2 ай бұрын
ልጆቻችንን በእግዚአብሔር ቃል እናሳድግ የትንቢት መፈፀሚያ እንዳያደርጉን ።
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 2 ай бұрын
እውነት ነው ። ክፉ ትውድ 2 ኛ ጢሞቲዎስ 3 / 1 / 5
@galayuser1127
@galayuser1127 2 ай бұрын
ልጅቱ እናቷን ከመግደል ወደ ዋላ አትልም
@user-sy7xg2qu1j
@user-sy7xg2qu1j 2 ай бұрын
Zere Yewtalhe zelalem. Speechless
@hanamarem6300
@hanamarem6300 2 ай бұрын
አቤት እማንሰማው ጉድ እና መከራ የለ ሰው በገዛ ሀገሩ እደዝህ ይሁን እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በምህረትህ አስበን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ጋዜጠኛው ቃላት የለኝም ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ስወደህ እጥግ ድርስ ነው ❤
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 2 ай бұрын
አይትምህርት አይትምህርት አይትምህርት። ያሣዝናል እናትን እያሥለቀሡ። ጎረምሣ መቀለብ 😭😭😭😭😭😭
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 ай бұрын
ዘላለም ዘገየ ኢትዮጵያ ወስጥ ያልተያ እንጂ ያልተስማ ነገር የለም አለ ዘላለይ ዘገየ❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 ай бұрын
ያልተያ እንጂ ያልተስራ ነገር የለም
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 ай бұрын
😂😂😂😂 አሰቅሽኝ እውነቱን እኳ ነው
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 2 ай бұрын
በትክክል ብሏል😢😢
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 2 ай бұрын
Iwunet new 😢😢
@Madiina-kc5ew
@Madiina-kc5ew 2 ай бұрын
የውነት ጀግና ጋዜጠኛ ልጅቱ አፈር ቃሚ
@roselovelululove9342
@roselovelululove9342 2 ай бұрын
እውነት ዘሌ ጀግና ነክ በህግ ውስጥ መኖርህ ትልቅ ሰው እነዚህን ለህግ ይቅረቡ ቀጣይ ክፍሉን በጉጉት እጠብቃለሁ ዘሌ እስከመጨረሻው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን🙏
@Birtukan_befikadu64
@Birtukan_befikadu64 2 ай бұрын
​@@roselovelululove9342😅😅😅😅😅ýxxxxxxxxxmýýttttt😊tttttttttt😊ttt😊tttttx😊%xtt😊😊😊rzz😊😊zzpjg
@AlamAlam-bn4bl
@AlamAlam-bn4bl Ай бұрын
መቀጣት፡አለባት፡ልጂምለሌላዉትምርትነዉ
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 23 күн бұрын
አፋረቃሚእወነተነወ እናቴእወድሻለወ
@fitztek8119
@fitztek8119 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!
@AyalYitbarek
@AyalYitbarek Ай бұрын
ትክክል 😂❤❤
@fatmayenus
@fatmayenus 2 ай бұрын
ድጋሚ እንዳይደገም ሁላቸውም መቀጣት አለባቸው ባይ ነኝ?! ጋዜጠኛው ጀግና ነህ::
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 2 ай бұрын
ዘላለም ወድማችን እኳን ደና መጣህ ያሁን ትውልጅ እራስን አግቶ እናትን ማስለቀስ ምን አይነት ጭካኔ ነው😢😢😢😢
@MekresilassieAsfaw-ph3wb
@MekresilassieAsfaw-ph3wb 2 ай бұрын
ይቺን ልጅ ጠበቅ አድርጎ መያዝ መፍትሔ ይገኝበታል ብዬ አስባለሁ።
@shemim6079
@shemim6079 2 ай бұрын
ጨርሠሽ አይተሽ ብትኮምቺ አይሻልም ነበር
@user-si7cz3ex9t
@user-si7cz3ex9t 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@shemim6079
@tsigetube2430
@tsigetube2430 2 ай бұрын
የእውነት ጀግና ነህ ባውለድስ ቢቀር እፍፍ አየ ኢትዩጵያየ የማንሰማው የለም የማዳም ቅመሞችየ የስደት እህቶቸ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤
@AyalYitbarek
@AyalYitbarek Ай бұрын
ዐሜን ዐሜን ዐሜን ዐሜን ዐሜን ዐሜን ዕናመሰግናለን❤❤❤❤
@tgay5642
@tgay5642 2 ай бұрын
አኡዙቢሏህ ምናይነት ሰዉ እየተወለደ ነዉ ያረብ ዘመዳመዶቸንም ጠብቅልን ያረብ
@alem5097
@alem5097 2 ай бұрын
ከዚህ. ቀጥሎ. እናቷን. ገላ. ንብረት. መውሰድ. ነው. እግዚአብሄር. ይጠብቃቸው. እኝህን እናት
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 2 ай бұрын
ጀግና እኮ ነህ እናት ወልዳሀለች ❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
😢😢😢😢😂😂😂
@hirut4901
@hirut4901 2 ай бұрын
እሷም ተባባሪ ትመስለኛለች ጏደኞቿም እሷም አውቀው ገንዘብ ለማግኘት ዘዴ ይምስለኛል
@nefisasemane
@nefisasemane 2 ай бұрын
የህግ ቃል ሢጠራ ያቀጣቀጣታል ቁጥር እራሡ አይሰጥም አለች
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 ай бұрын
​@@nefisasemaneእኳ
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 ай бұрын
100%ነች
@KedstKedst-id1hg
@KedstKedst-id1hg 2 ай бұрын
አዎ😢
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 ай бұрын
አይ እናት ❤❤ ደግነቱ ጋዜጠኛዉን መርጠዋል ያላወቁ አለቁ አለ አዳነ ይሰራልሻል ጠብቁ ምድረ ሱሰኛ እድሜ ልካቹህን እስር ቤት ነዉ ኖሯቹህ ከዚህ በሀላ ምናይነት ሰገጤ ፋራ ነች
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c 2 ай бұрын
ባለጌ ይቺ ከምትወለድ ብትቀር ይሻላል።
@zemyeendris
@zemyeendris 2 ай бұрын
😢ለሁለተኛ ጊዜ እራሳቸውን እያገቱ ቤተሰብ እያስጨነቁ ብር የሚያስልኩ ይቺ ደሞ ሴቲቱ ምን ጉድ ነው እኛኮ ለቤተሰብ ነው የአረብ ሽንት ቤት የአረብ ልጅ ትንሽ ትልቁ የሚያዘን ጉድ ጉድ ጉድ ኧረ ወይኔ ይህ ቦዘኔ ሁላ በሰው ይጫወታሉ ይድፋችሁ አቦ እንደት ሰው እናቱን በዚህ ልክ ያስጨንቃል የቤተሰብ ችግር እያወቃችሁ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 2 ай бұрын
እረ በጣም ግን ምን አይነት ጭንቅላት ነዉ ያላት ማፈሪያ ናት እሱዋ እራሱ እናት መሆኛዋ ጊዜ ነዉ ነገሩ ይሄ የማይረባ ሱስስ አደንዝዞቸዉ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ልቦና ስጠን
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 ай бұрын
እኳ አይዞችሁ አንድ ቀን አለ ለእናንተም
@yerokhiwetyerok6179
@yerokhiwetyerok6179 2 ай бұрын
ለነሱ የምመኘው ያረብ ሐገር ዘግተው እያስራቡ እየገረፉ ማሰራት ብቻ ነው።ሌላ ቅጣት የለም።ለናት ለቤተሰብ ምን ያሕል ዋጋ እንዳለው ይማራሉ።
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 2 ай бұрын
@@yerokhiwetyerok6179 አይ እናቱ ጥጋብ ነዉ እንጅ ነገ ይቆጫታል
@MarZabane
@MarZabane 2 ай бұрын
Bemedeniyem sitesesin ay enet and ken yikochochuhel ay tiwulid
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 ай бұрын
ዘላለም ማርያምን ጀግና ነህ😢😢❤❤እግዚኦ እዴት እያደር የምሠማዉ ነገር ይዘገንናል ልጅ በእናቷ ላይ ይሄን ያክል ጭካኔ😢😢😢😢አቤት አምላኬሆይ እደዉ አፈር ያስበላሽ እዲህ አይነት ልጅ ከመዉለድስ መሀን ሆኖ መቅረት ይሻላል😢😢
@kingphone1253
@kingphone1253 2 ай бұрын
እሰይ የኛ አበሳ ጋዘጠኛ ዘላም አተን የወለዱ ሸአመት ይኑሩ አምላክ ይጠብቅህ ለተጎዳ ደራሽ ወድም❤🎉🎉🎉
@alem5097
@alem5097 2 ай бұрын
አውቀው. የሰሩት. ድራማ. ነው. ጓደኛዋ. ዋነኛ. ከዋኝዋ. እሷ ነች. ኪሳራ. ትውልድ. ክፉዎች. ምን. መአት. እንደመጣባቸው. ይብላኝ. ለወላድ
@MekedesYtub
@MekedesYtub 2 ай бұрын
እናት በልጁዋ ላይ በጣም ያሳዝናል የውነት ልጅቱዋ ለናቱዋ ያላዘነች ልጁ ምን አጠፋ ሴት ልጅ በናት ይጨክናል አረመኔ ነች
@user-hj1ez3yj6e
@user-hj1ez3yj6e 2 ай бұрын
መቅድሻ ትክክል ብለሻል😂😂
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 ай бұрын
የታባታቸዉ ይታሰሩ ደደቦች የልጃቸዉ ይባሰ መቀጣት አለባቸዉ ወንድማችን ዘላለም ጀግና ነህ ቀጣዩን አሳዉቀን
@user-vi4bl4nl7g
@user-vi4bl4nl7g 2 ай бұрын
አቤት ጌዜ ይገርማል ፈጣሪ ይሁንሽ እናቴ ከልጂሽ ምንም አይነት ተስፋ የለሽም
@feru22
@feru22 2 ай бұрын
ጀግናው ወንድማችን welcome 🎉🎉
@tedlamakonnen2044
@tedlamakonnen2044 2 ай бұрын
ይቺ ልጅ ወንድ ወዳ ነው። ገንዘብ አምጪ እያላት ይሆናል ጓደኛ ተብዬው። ልጅቷም ተባባሪ ሳትሆን አዮቀርም።
@almazreta9110
@almazreta9110 2 ай бұрын
አንደዚህ አይነት የመይረባ የማይጠቅም ልጅ ፈጣሪ ከሚሰጥ መሀን መሆን ን እመርጣለሁ አቤቱ ፈጣሪ ሆይ አሰበን ዘላለም በርታልን ወንድሜ ፈጣሪ በሔድህበት ሁሉ ይቅደምልህ❤❤❤❤
@user-nx3mr3df4q
@user-nx3mr3df4q 2 ай бұрын
ጀግና ነህህ ዘላለም ዘገየ ወነት ብለሀል ያልሰማነዉ እንጂ ያልተሰራ የለም ጡሩ ነገር ጀሮችን መሰማት ናፈቀን
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 2 ай бұрын
የዉነት ጀግኖች ጋዜጠኛ ዘመን ሁሉ ይባርክህ ዘላለም አንቺ የታርጋማሸ 😮😮😮 🤔🤔🤔🤔
@hirutaltayework6369
@hirutaltayework6369 2 ай бұрын
ጓደኛዋ ራሱ አለችበት
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 2 ай бұрын
አራ ጌታ ሆይ ትውልድ ወዴት እየሄዳ ነው ወለጆች እበከችሁ ልጆቻችንን እግዝያብሔርን መፍረት እናስተምር የተረገመች ልጅ የእናትሽ እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰድሽ እንች በለጌ ዞላዬ ጀግና በርታ እንወድሀለን❤❤❤❤
@kidaneabraraw902
@kidaneabraraw902 2 ай бұрын
ሚገርም ታሪክ ነው የአቤት የዛሬ ግዜ ልጅ ሚዲያውን እግዚአብሔር ይስጥልን ውነትም በህግ ዙሪያ የተማርክ ነህ ሁሊም ምታቀርቡት ነገር ከእውነት የተነሳ ከእውነትም ሚያደርስ ነው በርቱልን። ከልጅቱ ጓደኛዋ ምን አይነት አንጀት ነው ያላቸው አቤት አቁራርጥ አቤት አረመኔነት በስደት የወጣን ምናውቃቸው የአርብ ደላላ ነው ሚመስልቱት ለዛም እደዛ ብለን ወተን ዛሬ ለሀገርም ለወገንም ተስፋ ሆነናል ይህ ምን ሚሉት ነው ለጫት መቃምያ እናት እደዚህ ማስለቀስ !!!!እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣቹህ ። እኔስ ለእናቴ ስጠራኝ አቤት ካላልኳት ውስጤን ነው ሚጠዘጥዘኝ ።
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 2 ай бұрын
ዘሌ እወድሀለው ዘርህ ይባረክ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰናል ውድ ወንድሜ እኔም ቤተሰቦቼን ጭምር እንድጠራጠር ሆኛለሁ ምን ይታመናል ለነገ ለቤተሰቦቼ ለችግር ጊዜብለህ እራስህን ጎድተህ የምታፈራው ጥርት ጥርት የሚሆንብህ ከሆነ ምን ያስፈልጋል ብትን ግን ለፈጣሪ ሰጥቶ መኖር ነው ልጅህ ጠላትህ ከሆነ ለማነው የሚኖረው የሚገርም ዘመን ነው። እነዚህን ልጆች የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ነው ዘሌ በይቅርታ ማለፍ የልብህም ።
@mubl7395
@mubl7395 2 ай бұрын
አይ እናትን ያሀል ነገር እድህ ማስጨነቅ ማስለቀስ ያዛዝናል የተረገመች ልጅ መልደሽ እይው የዛኔ ይገባሻል ጋዜጠኛው ወንድማችን ማርያምን ጀግና ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@Ali-sf4vv
@Ali-sf4vv 2 ай бұрын
የዘመናችን ጀግና ብዬሀለው አላህ እድሜ ይስጥህ እደይነቱ ያበዛልን❤❤❤
@Rody-sd7tq
@Rody-sd7tq 2 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ፈጣሪ ክፉ አይካህ 🎉🎉❤❤
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 2 ай бұрын
ጓደኛ ተብዬዋ እራሱ አለችበት
@user-zl4ek3yv5q
@user-zl4ek3yv5q 2 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ. ሁልጊዜም. አደንቅሀለሁኝ. በርታ. ሰላምህ. ይብዛ. ❤❤❤ልጅቷ ግን. አረመኔ ነች. እንዴት. በእናትዋላይ. እንዴት. ትጨክናለች. አረ ይችስ. በጣም. አረመኔ. ጨካኝ ነች. ልጅቷን. ለህግ. ስጣት. እናትየዋ ግን በጣም ነዉ. ያሳዘነችኝ ይሄን ያህል ስታለቅስና. ስትሰቃይ😢😢😢
@Tgst1212
@Tgst1212 2 ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ጌታ ሆይ ከንደዚ ኣይነት ልጅ መዉለድ ማረን ይማራቹ🙏🙏💔😢😢😢
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 2 ай бұрын
ወይ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የዚህ ትውልድ አካሄድ ግን በጣም ያስፈራል አይምሮአቸው በጭለማ ሀሳብ ከዱያብሎስ ጋር መተባበርን የመረጡ በጭካኔና በተንኮሉ አስቷቸዋል እግዚአብሔር ይራራላቸው ተባረክ
@meronmeron2806
@meronmeron2806 2 ай бұрын
እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ❤❤❤🎉🎉🎉
@AyalYitbarek
@AyalYitbarek Ай бұрын
ዐሜን ዐሜን ዐሜን ዐሜን
@yeshieseta
@yeshieseta 2 ай бұрын
አቤት የክፍት ጥግ የተረገመ ትውልድ😢😢😢 ዘላለም ዘገየ ጀግና ጋዜጠኛ በርታልን አባቴ❤❤❤
@AbbbAesm
@AbbbAesm 2 ай бұрын
ውንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህየዘመናችን ጅግናበእውነት❤❤❤❤
@Meron824
@Meron824 2 ай бұрын
የተረገመ ትውልድ የኚህ እናት ድንጋጤ አንሰፈሰፈኝ😭💔
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 2 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ❤❤❤ እድሜ አና ጤና ይሰጣህ ሰወደህ❤❤❤❤
@muhammedabuhamza2971
@muhammedabuhamza2971 2 ай бұрын
ዘሌ ፈጣሪ የሚወደዉን ይስጥህ። በእዉነት ለሀገር እና ለዜጋ እያበረከትክ ያለሀዉ በጣም በጣም ትልቅ ነዉ
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 2 ай бұрын
ያልወለዱ ማህፀኖች የተባረኩ ናቸው ብሏል መፅሐፍ ቅዱስ🙏 እንባቸው ይፍረድባቹ😢
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 ай бұрын
ሁሉም ከበድ ነው 😢😢😢
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 2 ай бұрын
@@memehirumadamo2803 እውነት ነው ባርኮ ይስጥ። አለበለዚያ እኮ ከንቱ ድካም ነው ሰው ልጄ ብሎ ለፍቶ አሳድጎ እንደዚህ ሲሆን ያማል
@mekiyaali857
@mekiyaali857 2 ай бұрын
ዉይ አንተ ጀግና እራሥህን ጠብቅ ወድሜ እጂ የምትሰራዉ ስራ ከምንም በላይ ጀግና ነህ
@user-io4np9tm6h
@user-io4np9tm6h 2 ай бұрын
የአላህ ምን ጉድ ነው አላህ የስራቹሁን ይስጣችሁ ባለጌዎች ጋዜጠኛው በርታ የናት እንባ ይፍረዳቹሁ
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 2 ай бұрын
😢😢😢በእዉነት በጣም 😢
@Abeba1985
@Abeba1985 2 ай бұрын
ከዙይ በለገ ልጂ፡መውለዲ ማሃንነት ይሻላል
@user-js8vg5ex1h
@user-js8vg5ex1h 2 ай бұрын
ለጀግና ምን አይነት ቃል አለው እህህህህ እናት የወለደችህ ጀግና እራስህን ጠብቅ
@user-zs2zj4it1t
@user-zs2zj4it1t 2 ай бұрын
ጀግና ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ራስክን ጠብቅ❤❤❤
@galayuser1127
@galayuser1127 2 ай бұрын
ጎደኛዋስ ብትኾን ከናቷ እጅ በልታ ጠጥታ እዴት እዴ ካረጋለች
@verotsega
@verotsega 2 ай бұрын
አይዞሽ እናቴ የስራዋን ይስጣት የማትረባ
@bashat5742
@bashat5742 2 ай бұрын
ምን አይነት ግዜ ነው ልጅ በእናቱ ጮክና የተረገመቹ ልጆች 😢
@hermonwallelign4436
@hermonwallelign4436 2 ай бұрын
በእንባ ነበር ያዳመጥኩት የእኔ ወንድም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ መከታ ይሁንህ አያሳፍርህ እንባህን ያብስልህ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 2 ай бұрын
50 ሺህ ብሩን እንዴት ላኩላቸው ።በዚያ አድራሻ ወንጀለኞቹ ሊገኙ ይችላሉ
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 2 ай бұрын
ገና ብዙ እናያለን እንሰማለን ምክንያቱም ሁሉም ነብሴ ነብሴ የሚል ትውልድ ነዋ አኡዚቢላሂ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 2 ай бұрын
ዘልዬ ጀግናነህ በርታ አላህ ይጠብቅህ ልጅ ናት እቺ ውርደታም መርዝ ቃሚ
@user-vr9vq7wd4d
@user-vr9vq7wd4d 2 ай бұрын
የልጅቱ እጅ አልባት እምትሉ👍
@lilymola2015
@lilymola2015 2 ай бұрын
ማዘርዬ በጣም ጎበዝ ኖት አራዳ ናቸው ገብቶአቸዋል እነዚ ባለጌዎች ቱ
@alemhaile625
@alemhaile625 2 ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ውንድማችን ❤
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 9 күн бұрын
እናትሽን ለሱስ እና ለወንድ ብለሽ ደም እምባ የምታስለቅሽ ጨካኝ ነሽ። የእናት እንባ ወደ መሬት ሳይሆን ወደሰማይ ነዉ የሚደርሰዉ። የጅሽን ታገኘዋለሽ። ወጠጤ ጎረምሳዉም በዚህ የክፋት ጥግ የምታሰቃያቸዉ እናቶችእናእህቶችእንባ እንደምትበላዉ ጫት እድሜህን በልተህ ባጭሩ ትጨርሰዋለህ። የወደደ እና ያበደ አንድ ነዉ የተባለዉ እዉነት ነዉ። ለጎረምሳ እናትሽን እንዲህ ያስለቀስሽ ሴት ነሽና የማያባራ ለቅሶ ይጠብቅሻል። የኚህእናትእምባ ይፋረዳችሁ!!! ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በስራህ ሁሉ ይባርክህ 🙏🏽
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 ай бұрын
እኔ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋር ይህች ጏደኛ እጇ እንዳለበት ጥርጣሬ ኣለኝ የሆነ ሆኖ የሳላም ኣምላክ እግዚአብሔር ክፉዎችንና የክፋት መንፈስን ይያዝልን ዘላለም እናንተም በርቱ እርሱ ያግዛችሁ!
@weynshet1251
@weynshet1251 2 ай бұрын
ዘ.ዘ ዘሬ በጣም ደስ ብሎኛል ትላንት የወለድናቸው ልጆቻችን እንዴት በተንኮል እንደቀደሙን ነው የተረዳሁት በተለይ የጓደኛየው መንተባተብ በጣም እየገረመኝ አጠገቤ ያለህ እስኪመስለኝ ድረሰ በጓደኛዋ ላይ በርታልኝ በርታልኝ እያለኩ ስጮህ ነው ጉደኛዋን ያፋጥካት በርታ በርታ ወንድምዬ!!!!!!!
@user-gi9wz3om3b
@user-gi9wz3om3b 2 ай бұрын
አቤት የልጅትዋ ጭካኔ አረመኔ ናት አተ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ
@rozarozina9539
@rozarozina9539 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ነው ማደንቅህ ተባረክ አቦ🙏🏽🥰
@SaraSara-sp6cm
@SaraSara-sp6cm 2 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ዘላለም ዘገዬ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@user-ny3bu3gm8i
@user-ny3bu3gm8i 2 ай бұрын
አለይበት ጓደኛዋ የጓደኛዋ ነገር ይጣራልን የምትሉ☝️☝️☝️
@Lemlem-dr9mj
@Lemlem-dr9mj 2 ай бұрын
በጥፊ ድርግም ማረግ ነበር ይች ከብት
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o Ай бұрын
ጀግና ሺ ዓመት ኑርልን በርታ ዘንድሮ የሚታየዉ የሚሰማዉ ጉድ ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችን ሰላም ደስታ ይስፈንበት ከንደዚህይሰዉረኖ አሜን❤❤❤
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 2 ай бұрын
መገን እናተ ጋዜጠኞች እድሜችሁ ይርዘም ኡምር ጤና ገዘብ ዘብጋ❤❤
@galayuser1127
@galayuser1127 2 ай бұрын
ዘሌ ተባረክ
@user-nw3ke9bu2n
@user-nw3ke9bu2n 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጀግና አይገልፅህም እድሜና ጤና ይስጥህ
@KelemuaShewa
@KelemuaShewa 2 ай бұрын
የሚታየዉ የሚሰማዉ ነገር በጣም ያሳዝናል። አንተ እግዚአብሔር ይጠብቅኸ❤❤❤❤❤❤❤
@serkserk1091
@serkserk1091 2 ай бұрын
ዘላለም ዘገየ በርታ ወንድሜ❤ እባቸው ያቃጥልሽ
@obseeshow9855
@obseeshow9855 2 ай бұрын
Gazixanya zalalam ❤️🙏
@ahmedsfg
@ahmedsfg 2 ай бұрын
በእወነት የህግ ሰው ነህ ተባረክ ። አይ ልጅ! እንዲህ የተረገመች ልጅም ልጅ ትባላለች! ከእናቷ ይልቅ ጎረምሳ ወዳ ጫት እየቃመች የእናቷን እያስለቀሰች መጦሪያ ንብረታቸው ልታሸጥባችው የሞከረች አውሬ የሚገባት እስር ቤት ነው።
@tadyhyle3968
@tadyhyle3968 14 күн бұрын
ይቺ ልጅ ትባላለች በዚህ ዘመን ልጅ የእናት ገዳይ የዚህ ዘመን የጥፍት ልጆች ባይ ወልድ ይሻላል ።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
ተባረክ ዘሌ
@trsehet-mariamalemayehu5576
@trsehet-mariamalemayehu5576 2 ай бұрын
ልጅቷን፣መጠርጠርህ፣ጥሩ፣ነው።ጓደኛዋ፣ታውቃለች።
@doha8042
@doha8042 2 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 10 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ማረን በወላዳች እናት ላይ ልጅ እንደዚህ አይነት ክፉ ነገር መሳብ😮😮😮😮😢😢😢😢ልብ ይስጣችሁ
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 ай бұрын
ZEALALEM ZEGEYE God bless you and Yenesr Eyene. Thank you
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 50 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 163 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
ያላሰብነዉ ገጠመን!
25:15
Eba Tufa
Рет қаралды 6 М.
ሚዜዋ እውነታውን ተናገረች!!የሙሽራዋ ሴራ ተጋለጠ!!
40:55
鱿鱼游戏!小蚂蚁也太坏啦!火影忍者 #佐助 #家庭
0:46
火影忍者一家
Рет қаралды 6 МЛН
ТГК: ЛОГОВО FRIENDS #россия #чатрулетка
0:21
АлексДан
Рет қаралды 8 МЛН
Слепой перехитрил свою жену😳
1:00
Kino_sh
Рет қаралды 11 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
0:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 10 МЛН