ፊልም የሚመስለው የፍራንሲስ ንጋኑ ታሪክ! ከስደት እስከ ዓለም ሻምፒዮንነት !

  Рет қаралды 48,462

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Жыл бұрын
ፍቅር ሰላም ላንተ ይሁን ያንተ ዘገባ በውነት እጅግ መሳጭ ነው የዚህ ታሪክ ምነው ባላለቀ ያስብላል ይመችህ አቦ
@kirubel-man.united
@kirubel-man.united Жыл бұрын
እጅግ አስገራሚ የህይወት ፈተና እና ፅናት ።በመጨረሻም ታላቅነት አስተማሪ ታሪክ ። እናመሰግናለን
@nebiyuzewdu7384
@nebiyuzewdu7384 11 ай бұрын
ፍቅር የፍቅር ሰው አያትክ አርፈው ከምኒልክ ሆስፒታል እስከ ደጀን አስክሬን ጭነን ስንሄድ አባይ በርሃ ላይ የሚኒባሳችን ጎማ ፈንድቶብን የተሰቃየነውን ስቃይ በዐይንክ አይተከውሀልና አስታውስህ እንዲህ ውብ አድርገህ ብተርከው ደስ ይለኝ ነበር።
@እሉበጎአድራጎት
@እሉበጎአድራጎት Жыл бұрын
አንድ ቀን የኔንም ታሪክ በዚህ ውብ አቀራረብህ ትተርክልኛለህ ተስፋ አደርጋለው
@King15592
@King15592 Жыл бұрын
Go and work hard! ❤
@birukbarockofficial
@birukbarockofficial Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍💪💪💪💪
@AndroidWithMesfin
@AndroidWithMesfin Жыл бұрын
በበረሀ ልትሔድ ነው
@girmawakeyo4143
@girmawakeyo4143 Жыл бұрын
Yes bro keep it up
@maserhafenetatyub6807
@maserhafenetatyub6807 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@abdihabesha12
@abdihabesha12 Жыл бұрын
ፍቅር ድምፅህና አቀራራብህ ዋው💯❤
@tub8545
@tub8545 Жыл бұрын
የሰሞኑን ፍልሚያ ንጋኑ ያላሸነፈው አፍሪካዊ መሆኑን ብቻ ነው
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Жыл бұрын
ገራሚ ሰው ነው ፈጣሪ ያግዘው
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 Жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ትረካ ፍቅር ይልቃል እውነትም ❤ ፍቅር ❤
@NegesesTube
@NegesesTube Жыл бұрын
የሰርጌ ቀን !! አንድ ቀን የኔንም ታሪክ በሚገርም ድምፅህ ትተርክልኛለህ ።
@Nahomlove
@Nahomlove Жыл бұрын
Thank you Fikir for the amazing presentation & great content. Please keep providing such programs in a regular basis. Look forward for more! Good luck Fikir.
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አቀራረብ መሳጭ ታሪክ ነው ቀጥልበት።
@FerezerLegesse
@FerezerLegesse Жыл бұрын
I open b/c of ur voice its reminds me my childhood thnks my .. .
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo Жыл бұрын
ፍቅር እረ ባክህ ቀን በቀን ብታቀርብልንም ደስታችን ወደር ዬለውም
@dawitaregay8845
@dawitaregay8845 Жыл бұрын
Never give up የምትኖርለት ህልም ካለህ ማንም አይስቆምህም የ ተስፋ አለመቁረጥ ምስክር ጀግና
@AbduselamRidwan-ky5gu
@AbduselamRidwan-ky5gu Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፕሮግራም ትሪቡን ይለያል ፍቅር የምር ግን ለፍራንሲስ ይገባው ነበር
@MuhammedGetnet-db1ul
@MuhammedGetnet-db1ul Жыл бұрын
Fekier sel kebib seralen please and you are great rispct 👌👌👌❤❤❤
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 Жыл бұрын
እኔ በጣም የቦቅስ ስፖርት አድናቂ ነኝ የታላላቅ ቦቅሰኞችን ግጥሚያ አይቻለው የምንጊዜም የማይክ ታይሰን አድናቂ ነኝ ደግሞ በቦቅስ ስፖርት እንደኔ እይታ ታይሰን ፈሪ አይነት ቀሽም ቻምየን አይቼ አላውቅም በመጨረሻም ግን እኔ እንዳየሁት ንጋኑን ታይሰን ፈሪ አሸንፎታል እንደውም ንጋኑ ታላቅ ቦቅሰኛ ለመሆን ገና ብዙ የሚቀረው ነው፡፡
@afrocinema50
@afrocinema50 Жыл бұрын
Thanks yemigerm treka fkr ylkal tchlaleh
@seidali6099
@seidali6099 Жыл бұрын
ከምወዳቸው ufc ቦክሰኞች ፍራንሲስና ካቢብ ን አድናቂ ነኝ።❤
@HassenHassen-wf6tx
@HassenHassen-wf6tx Жыл бұрын
Thanks foqir yilqal
@murtesaawel6018
@murtesaawel6018 Жыл бұрын
Wow! Amazing story!👍👍👍👍👍
@WorkuAssefa-p9b
@WorkuAssefa-p9b 11 ай бұрын
good guy keep it up!!!!
@AbrahamAbraham-o1d
@AbrahamAbraham-o1d Жыл бұрын
Amazing ❤❤ thanks.
@ሀሁhahu
@ሀሁhahu Жыл бұрын
Fekri ylkale 90 my best
@GereaGdhin
@GereaGdhin Жыл бұрын
Waw amezing men
@temutemu9526
@temutemu9526 Жыл бұрын
Great champion 👍👍👍
@Tasta-o5o
@Tasta-o5o Жыл бұрын
እጅግ በጠም የምያምር ከወሰክ የመይቻል ነገር የለም
@EyobSolomon-n4r
@EyobSolomon-n4r Жыл бұрын
ይመች ፍቅር እደዚነዋ
@sisaykassaye1750
@sisaykassaye1750 Жыл бұрын
አብኛውን ውድድሮቹን በufc live በ dstv አይቼዋለሁ እጅግ ከምወዳቸው 3 አፍሪካዊ አንዱ ነው ሁለቱ ናይጄራውያን ናቸው የምንግዜም mma champion አሁን PFL አስፈርሞታል December ላይ ውድድር አለው
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
ድንቅ ታርክ ነዉ
@sadiyaksa8279
@sadiyaksa8279 Жыл бұрын
ፍቅርዬ የቶተነሀምንና የቸልሲን ድራማዊ ጨዋታ ባተ እይታ በሚያምረዉ ድምፅክ ስራልን ፒሊስ
@mussedereje
@mussedereje Жыл бұрын
One day hope amuazing history❤❤
@waybegetachew
@waybegetachew Жыл бұрын
Wow feker beka feker nw
@siedmohammed9325
@siedmohammed9325 Жыл бұрын
አስገራሚ ነው ታሪኩ
@melontadesse8967
@melontadesse8967 Жыл бұрын
እንዴት እኮ እንደምትተርከው በቃ ድምፅህ እንደ ስምህ ፍቅር ነው
@mikybegna9125
@mikybegna9125 Жыл бұрын
ይመችህ አቦ
@habtamuabaye7629
@habtamuabaye7629 Жыл бұрын
Thank you.
@sadiyaksa8279
@sadiyaksa8279 Жыл бұрын
እዳታልፈኝ ካየከዉ ጠብቃለዉ
@andinetlema4422
@andinetlema4422 Жыл бұрын
የክፍለ ዝመኑ ምርጥ ሌብነት ነው ከሜሲ ባላንዶር ስርቆት ቀጥሎ አለም የታዘበው የእስፖርት ሌብነት
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 Жыл бұрын
ፍቅር እኔም በተሰማራሁበት ኮንስትራክሽን ታሪክ ሰራለው ለታሪክ ይቀመጥ ይህ ኮሜንት፡፡
@WendaWendye
@WendaWendye 11 ай бұрын
fikir enem hilme bendez aynet hiwote tekeyro le tirubon kerbe indemaworawu iregetegna negn gn fikir ante legna arayachn nehi ideme yisetehi ameseginalhu
@solomonsadebo2266
@solomonsadebo2266 Жыл бұрын
Wowowow💖💖💖💖
@mulatbuna8091
@mulatbuna8091 Жыл бұрын
ወድቆን መነሳት እንደ ሚቻል የሚያሳይ ድንቅ ቦክሰኛ
@foadnurades5947
@foadnurades5947 Жыл бұрын
Firso❤
@GulfinHotel
@GulfinHotel Жыл бұрын
Film yemimeselew ye esu tarik sayehon ye ante ateratek new
@surafelketema-df3wr
@surafelketema-df3wr Жыл бұрын
ጠጥቁር ስለሆነ ነዉ ዘረኝነት ከምድር ይጥፋልን🙏 ፉቅር ኑርልን👍
@AbduYesuf-u6p
@AbduYesuf-u6p Жыл бұрын
በዝ ድምፀ እስክ የካካ foot ball siralin zemede
@teferimeleka
@teferimeleka Жыл бұрын
what about kabibe and islam is they are not qualifaye ?
@abewondmu772
@abewondmu772 Жыл бұрын
Fikre yelekal...የ dillian white vs fury photo ምን ይሰራል እዚ 🤔
@supremeleader989
@supremeleader989 Жыл бұрын
መቸ ነው ስለ UFC የምትሰራው?? መቸም ቦክስ እና ኳስ ላይ ተጣብቃችኋል🙄
@dawitgezahegne9343
@dawitgezahegne9343 Жыл бұрын
ቦክሱንም ሞቅ ደመቅ ያለበትን አለም የተቀባበለውን እንጂ ሌላውን የት ሲያውቁት? ፈልጎ አስሶ ያልታየን ማሳየት ማስተዋወቅ ለሁሉም የሀገራችን ስፖርት ጋዜጠኞች ዳገት ነው እሚሆንባቸው። ያችኑ ኳሷን ዋጋ አስከፍሏል ፣ ሽንፈትን አስተናግዷል፣ ዝውውር አድርጓል ..... ማለትን ነው እሚያውቁት።
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 Жыл бұрын
ቦክስ ቢዘገብም ይገባዋል ምክንያቱም ኢትዮጵያ በኦሎምፒክ ለረጅም አመታት ስትካፈልበት የነበረ ስፖርት ነው UFC የሚል ስፖርት ኢትዮጵያ ውስጥ አለ....?
@AbduYesuf-u6p
@AbduYesuf-u6p Жыл бұрын
yimechii aboo dimts simarik
@MichaelTesfaision
@MichaelTesfaision Жыл бұрын
wow
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
የጥቁሮች ምልክት ❤❤❤
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Жыл бұрын
ምኑነው ፊልም የሚመስለው??
@BaraduTameru
@BaraduTameru Жыл бұрын
እዉነትም በቃ ፍቅር ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ
@ገኒጥቁርሀበሻዊት
@ገኒጥቁርሀበሻዊት Жыл бұрын
አንተን ብቻ ብሰማ ከምንም በላይ ምቾት ይሰጠኛል ድምጽህ❤
@kirubel-man.united
@kirubel-man.united Жыл бұрын
እረ ፍቅር የታላቁን እሩጫ ቲሸርት እስካሁን አንድም ጊዜ አልሮጥኩም እና የመጀመሪያ እንዲሆን እፈልጋለሁ
@blargatube8811
@blargatube8811 Жыл бұрын
የሌሎችንም ስኬታማ ሰዎች ብታቀርቡልኝ
@hassanyussuf5574
@hassanyussuf5574 Жыл бұрын
👍👍👍❤🙏🙏🙏
@Ethiopiaarsenalgunners
@Ethiopiaarsenalgunners Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታሪክ አድማጭ
@dani-zj2jd
@dani-zj2jd Жыл бұрын
🕺💃🕺💃👍
@BettyBeri-hf2jm
@BettyBeri-hf2jm Жыл бұрын
Sile Ronaldo seralin
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
ታላቁ ቡጢኛ - መሐመድ አሊ - Mohammed Ali
30:06
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 41 М.
ልብ ሰባሪው "የ12ቱ ሐዋርያት" ፍፃሜ ሙሉ ትረካ | መንፈሳዊ ፊልም
21:45
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHTEM
Рет қаралды 348 М.
የኮሜኔታተሮች ዳቬንቺ ፒተር ዱሩሪ የእግር ኳሱ ባለቅኔ!!!!
19:11
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 54 М.