የሚሸጥ G+1 ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ

  Рет қаралды 306,815

ETHIO ADVERT

ETHIO ADVERT

Күн бұрын

Пікірлер: 357
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 2 жыл бұрын
ዋዉ ፅድት ያለ ቤት ነዉ ፈጣሪ እደዚህ ያማረ ቤት ይስጠን በስደት ለምንከራተተዉ ሁሉ 🙏🙏 ቢኖረኝ ላጥ አርጌ ነበር የምገዛዉ
@dinodire7576
@dinodire7576 2 жыл бұрын
Kkkkkk betam asaksheegn yagere Lij abo ayzosh andeken yakmesheen ebet tegezialesh
@Least1H
@Least1H 2 жыл бұрын
መልካም አስተሳሰብ አለሽ, ያሰብሽውን ሁሉ ያድርግልሽ ,
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 2 жыл бұрын
@@Least1H 😄😄😆😆♥️
@Least1H
@Least1H 2 жыл бұрын
@@wudiemekuria5386 what's so funny 😁
@robeldebebe4505
@robeldebebe4505 2 жыл бұрын
ሐገሩ ላይ ለሚንከራተተውስ....ተከራይቶ ይኑር
@gelilaselassie7394
@gelilaselassie7394 2 жыл бұрын
Thank you for showing us but if you want to be real estate agent you ought to learn the basics how to show a property. Only a suggestion 1. Location, Location Location ( the first thing is to tell exactly where the property is located 2. The square footage of the house& the front and back yard 3.How many bedrooms & Bathrooms 4. Then Living room, &Dining room. 5. After that you need to talk about the special features of the 🏡 house. Example The details quality & of workmanship like the wooden floor the granite ,marble & cc camera.. 6 Then discuss about price with confidence with room for negotiation. If you leave the price out people will suspicious. 7. You do not need a background music. You have to dominate the talking you don't want the music to show the house for you. You are that agent take charge and be happy to show the property. Your goal is to be excited for showing and selling ultimately sell and get your commissioner so you go to the next property. if you're serious to sell the house those are the main point. Frankly speaking houses in Ethiopia are so inflated and intimidatingly expensive. The so called investors robbed the country. For that reason I am out. Good Luck!
@meaza8294
@meaza8294 2 жыл бұрын
I hope he learns from the crash course you laid out for him 😂
@mimijaden182
@mimijaden182 2 жыл бұрын
Thank you I feel like you speak for me I always complained about all the points you mention hopefully they will improve.
@dos2544
@dos2544 2 жыл бұрын
You must be a realtor! Nice comment 👍
@marwanomar
@marwanomar 2 жыл бұрын
Haha thanks for giving him a constructive feed back - it was really painful to listen him! “Betam konjo mallet new … standardun yetebeke mallet new … quality new malet new” no mentioning of anything .. how many bedroom? How many Bathrooms? Square meter of the house? Smh yeqerenal Ethiopia, yeqerenal!
@tadiostechnology404
@tadiostechnology404 2 жыл бұрын
Your comments and suggestions are very detailed and professional. And also I believe very helpful. But the guy is not a realtor but looks like somebody who just produces videos for a realtor. The realtor should be there to assist him.
@addisuzemen15
@addisuzemen15 2 жыл бұрын
ሁሉንም በጣም ቆንጆ እያሉ ማስተዋወቅ ሳይሆን ሽንት ቤቱ ስንት ስኩየር ካሬ ነው፥ የተሰራበት ማቴራያል ኳልቲ ነው ሳይሆን በምን አይነት እቃ ነው የተሰራው እያሉ በዝርዝር ማስተዋወቅ እንጂ ለቁንጅናውማ ተመልካቹ ያየዋል። ተመልካች የማያውቀውን ከላይ እንደተዘረዘሩት በዝርዝር ቢያስተዋውቁት የገዢውን ልብ ይስባል ባይ ነኝ።
@yendt6991
@yendt6991 2 жыл бұрын
How many bed room do they have,how many bathrooms ? How many square exah clsses???
@hg4212
@hg4212 2 жыл бұрын
I agree with you. He keep saying KONJO KONJO , no other words .
@Hope20437
@Hope20437 2 жыл бұрын
ይሄን ቤት የሰራ መሃንድስ እጁ ይባረክ ፅድት ጥንቅቅ ያለ ስራ ነው ዋጋ ስንትም ቢጠራ ይገባዋል የተደከመበት ቤት ነው just woooow
@simalehussien5863
@simalehussien5863 2 жыл бұрын
Indazi ayinet mahandis gin ethiopia wust ale malat new
@kidmenge
@kidmenge Жыл бұрын
Sent birr new
@ምክንያታዊ
@ምክንያታዊ Жыл бұрын
አስካሁን ካየዋቸው ቤቶች ሁሉ ይህኛው በጣም ያምራል። ዲዛየኑ፡ የተጠቀሙበት ጥራት ያለው ማቴሪያል ሁሉ ባጣም አሳምሮታል። ዋጋውም ቢሆን ብዙ ያማያምሩ ቤቶች ከሚጠሩበት ዋጋ አንጻር በጣም ተወደደ የሚያስብል አይደለም።
@lishansesero5169
@lishansesero5169 2 жыл бұрын
ለዚ ቤት የፈለገውን አክል ብር ቢጠራ የሚያሳፍር አየደለም በደንብ ታስቦበት የተሠራ ነው thank you for showing us this beautiful house
@rahmatube1535
@rahmatube1535 2 жыл бұрын
Yes100%👍👍👍👍👍
@Muhammadwithquran
@Muhammadwithquran 2 жыл бұрын
Waaaawwwww.....ቤት ብሎ ዝም መሀንዲሱ ከዲዛይኑ ጀምሮ እስከ ግንባታው እንዲሁም ማቴሪያል አጠቃቀም ላይ ተጠቦበታል amazing 👌
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 Жыл бұрын
በጣም የሚያምር ቤት ነው ፈጣሪ በሀብት ይጎኘንና ለመግዛት ያብቃን ጽድት ያለ ስራ መሆኑ ደሞ ልብ ወከክ ያደርጋል
@fouadaldumaini8226
@fouadaldumaini8226 2 жыл бұрын
በጣም ፡ ጎበዝ ፡ ነህ ፡ አቀራረብ ፡ እና ፡ አቀራረጽ ፡ ትችላለህ ፡
@triggerma2
@triggerma2 2 жыл бұрын
The first guy to film a proper real estate walk through for a house in Addis. Goodjob
@natenaletesdeke9548
@natenaletesdeke9548 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል የተመኙት ይደርሳል ጠይቁም ይሰጣችዋል ቃሉ የሚለዉ 😂😂 ይሄን ቤት ተመኘውት
@salemyou8484
@salemyou8484 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@wildafrica7323
@wildafrica7323 2 жыл бұрын
25 million.nice .very nice.i will buy it in 2099
@asmareanley3380
@asmareanley3380 2 жыл бұрын
very interesting design and architecture especially finishing work is best
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቤት ብሎ ዝምምምም አላህዬ ሆይ ሹፋን እኛንም።
@leweityehuabeje7691
@leweityehuabeje7691 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቆንጆ ፅድት ያለች ምናምን የሚል ማስታወቂያ ሲከፍቱት እፍ ነው የተሰራበት ማቴሪያል ሙያዊ ትንታኔን ይሻል የቤት ዲዛይን ሙያ ነው ሙያዊ ትንታኔ ይሻል።
@ጽጌሬዳአንተነህ
@ጽጌሬዳአንተነህ 2 жыл бұрын
ፀድት ያለ ምርጥ ቤት 👍
@kassahunmeaza963
@kassahunmeaza963 2 жыл бұрын
እንደዚህ ጥሩነው ጥሩስራነው ፓለቲካና ዘረኝነት ኢትዬብላይ የሚሰሩ አክቲቢስቶች ሰለቸን ይህስራ በጣምቆንጆነው👍👍👍👍👍🇨🇬🇩🇪
@abatnehshiferaw1781
@abatnehshiferaw1781 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል! የሰራውን ኮንትራክተር አገናኘኝ እባክህ ቦታ ስላለኝ ላሰራው
@ethiohelptube794
@ethiohelptube794 2 жыл бұрын
ስለፕሮግራሙ እናመሰግናለን:: አንድ ሁለት ነገር ግን አስተያየት ልስጥህ:: በመጀመሪያ አለባበስህና የፀጉር አቆራረጥህን ብትቀይረውና በይበልጥ ለተመልካች የባለሙያ አቀራረብ ቢኖርህ: እና በእያንዳንዱ ክፍል ላይ በእርጋታ በደንብ መረጃ ብትሰጥ (ስለምትፈጥን ማለቴ ነው) የሚል ምክር አለኝ:: "በቆንጆ ማቴሪያል የተሰራ" ማለት ምን ማለት ነው? ከቻልክ ያን "ቆንጆ ማቴሪያል" ምን እንደሆነ ግለፀው :: ሌላው አስተያየቴ ደግሞ በርታ የሚል ነው::
@ermiyasmekonnen7728
@ermiyasmekonnen7728 2 жыл бұрын
Amazing the first house in addis ababa...
@haregadmasu6361
@haregadmasu6361 2 жыл бұрын
የሚገርም ቤት ነው ቢኖር እና ከዚህም በላይ ቢከፈል አይቆጭም ችግሩ ግን ፍራንካው ከየት የምጣ ?
@musiccollection6538
@musiccollection6538 Жыл бұрын
Its really amazing house they did good job i really appreciate the architecture and the owner
@emanmuhammedawoltakrim6393
@emanmuhammedawoltakrim6393 9 ай бұрын
Wow Yamral fetari yisten
@SM-zb3ts
@SM-zb3ts 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም ቆንጆ ቤት ነው ዋጋውም ጥሩ ነው
@helenbeautifulwomantube6517
@helenbeautifulwomantube6517 2 жыл бұрын
አጃቹ ይባረክ 3 ጊዜ ነዉ ያየሁት
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 жыл бұрын
ስንትናዉ 🥺
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 жыл бұрын
ፓ ቤት ብሎ ዝም ነው የመሃንድሱ እጅ ይባርክ
@tmwk3492
@tmwk3492 2 жыл бұрын
በ 25million እኔ G+3 እሰራልሀለው።
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 2 жыл бұрын
የሀገር በጀት የነበረ ብር ለአንድ ቤት መግዣ ሆኖ አረፈው አይ ጊዜ።
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@douglaswamburu708
@douglaswamburu708 2 жыл бұрын
Good job, nice presentation of this nice standard house.
@workukassaw2880
@workukassaw2880 2 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ያየሁት ምርጥ ፎቅነው አንደኛ የኔ አቅም ይሆንብየ ሙሉ ቪዲዮውን ከጠረስኩ ቡሃላ የብሩነገር ወሽመጤን ቁርጥ አደረገው ይመችህ ስኬት ካንተጋይሁን
@bellawoldemarieam1360
@bellawoldemarieam1360 2 жыл бұрын
I love the house.
@samueltekle7234
@samueltekle7234 2 жыл бұрын
You did a great job. Continue but include Price, location and square footage of the house or rooms for anyone to get interested.
@samuelt8120
@samuelt8120 2 жыл бұрын
He did, 25 million birr, old Hayat area,
@mohammedomer3798
@mohammedomer3798 2 жыл бұрын
@@samuelt8120 square meter?
@habeshan_spotlight5422
@habeshan_spotlight5422 2 жыл бұрын
@@mohammedomer3798 250 sqm
@mulumola6561
@mulumola6561 2 жыл бұрын
Thank you for your time 🙏🏾
@beminetmilliongebreae3965
@beminetmilliongebreae3965 2 жыл бұрын
Wow so beautiful
@Satoshidream
@Satoshidream 2 жыл бұрын
I’m looking to buy a house and move back to Ethiopia. This videos are really helpful, thanks for making them, giving a good insight for specially people living abroad. But don’t forget to mention the location and how many bedrooms. Peace.
@douglaswamburu708
@douglaswamburu708 2 жыл бұрын
Yes he’s doing great job with good presentation skills.
@me-fs4yy
@me-fs4yy 2 жыл бұрын
25Ml it’s too much…..which means 500,000 US not worthy……compering to her in us Addis Ababa it’s very expensive……
@mimijaden182
@mimijaden182 2 жыл бұрын
Agreed in the Uk you can get 2-3 house with this price Addis house price it’s untouchable
@birukbelayneh5759
@birukbelayneh5759 2 жыл бұрын
As u can see the materials used are imported which makes the place expensive if it was built by local materials it would be cheaper than this
@seniesho9033
@seniesho9033 2 жыл бұрын
ያምራል
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 Ай бұрын
Betam turu biet new metiten enayewalen.
@Ethio20245
@Ethio20245 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ! ዋጋው እኔ ፅፌው እንኳን የማላውቀው ቁጥር ነው። እንደው ለመሆኑ መሰረታዊ ነገሮችን የሚያሟላ ቤት ካለን ይህ ሁሉ ምን ትርጉም አለው? ይሄ የኔ እይታ ነው!
@bellawoldemarieam1360
@bellawoldemarieam1360 2 жыл бұрын
Good job !
@Fardoos-d7o
@Fardoos-d7o Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ከስደት መልስ እገዛለዉ 🙏🙏🙏
@tsedeketakechanneltvandony5963
@tsedeketakechanneltvandony5963 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት በቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል እባክህ ንገረኝ ምክንያቱም አገር ቤት ስመጣ እንደዚህ አይነት ቤት አሰራር ስመጣ እባክህ ንገረኝ ስንት ብር ያስፈልጋል ለመስራት ቤት እንደዛ ይነት ቤት
@solomeabebe9347
@solomeabebe9347 2 жыл бұрын
How can I decide without seeing for what I am paying for? I live in North America. Please see FK Brokers advertising and learn from them. Just a friendly advice.
@onlytruth5126
@onlytruth5126 2 жыл бұрын
Thank you for showing us this beautiful house, is it still on the market? Please let me know and also If there is bargain on the price too. Thank you again
@harega5745
@harega5745 2 жыл бұрын
አገላለጽህ.... ግልጽ አይደለም :: በጣም ቆንጆ ነበር
@rahelu7812
@rahelu7812 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፅድት ያለ 👏👏❤
@yahabishalij8194
@yahabishalij8194 2 жыл бұрын
ya Allah 🥺 in Shaa Allah yena bat yehunal and Kan yarab🙏
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድሜ በቅርብ መደወላችን አይቀርም
@sherrydachew6634
@sherrydachew6634 5 ай бұрын
Is it already sold out?
@firomsamohammed1239
@firomsamohammed1239 2 жыл бұрын
ስንት ካሬ ነው
@ሙዳበር
@ሙዳበር 2 жыл бұрын
በ25 ሚሊይን ቱርክ አገር 3 ቤት ትገዛለህ ወይንም አሜሪካ አንድ ትልቅ ቤት ይገዛል ይሄ ሰላም ያጣ እገር በማንነትህ ምትሸማቅቅበት አያዋጣም
@rehanayassin3847
@rehanayassin3847 2 жыл бұрын
No Aygezame
@conservativtigraway9652
@conservativtigraway9652 2 жыл бұрын
Likinow yasgezal wagaw eko ygermal.
@forceforgood4669
@forceforgood4669 2 жыл бұрын
The exterior was impressive, however the interior looks ordinary both in material and craftsmanship.
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 2 жыл бұрын
ዲሽ ዋሸር ለምን የለዉም ? ቤቱ በጣም ያምራል።
@alemkasahun1766
@alemkasahun1766 9 ай бұрын
ማሻአላህ በጣምውብ ቤትነው❤❤❤❤
@silasila926
@silasila926 Жыл бұрын
አላህ፡ይዎፊቃን፡ያሮብይ፡ዋው፡ቤቱ🎉🎉❤❤❤
@eyobbob998
@eyobbob998 2 жыл бұрын
ይህን ቤት የሰራውን መሐንዲስ ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል ።ቦታ አለኝ እባክህ መስራት እፈልጋለሁ።
@afrofootball1743
@afrofootball1743 2 жыл бұрын
25 million Yan bet kemgeza debrebirhan meret be 2 million gezhce berase design keza yebelete be 3 million birr mesrat exhilalehu. Atekalay 5 million awtche
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Thank you!!
@mahirabdulwassi4446
@mahirabdulwassi4446 2 жыл бұрын
Betu sent kare lay nw yarefew?
@ሱሱገበሬዋ
@ሱሱገበሬዋ 2 жыл бұрын
ያረቢ ከሲሳይህ ረዝቀኝ ጤና ምልጥ ቤት ምርጥ መጎጎዣ ምርጥ ትዳር ዝርያ ከዛም ጀነት ያረቢ
@fozebinthabeshatube
@fozebinthabeshatube Жыл бұрын
አላህ በዱኒም በአኺራም የምነውደውን የምንደሰትበትን ይወፍቀን
@ኦንላይንስራ
@ኦንላይንስራ 2 жыл бұрын
Wey bnath satawera D's aylm betun bcha asayn pls
@ham8288
@ham8288 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሰራር በጥሩ ጥራት እና ፊኒሺንግ ግን ከሳልኖ አንስቶ እስከ ሌሎች ክፍሎች በሙሉ ክፍሎቹ በጣም ጠባቦች ናቸው ዋጋው በጣም ተወደደ ትንሽ አይጨምርም ?
@desertlumi1420
@desertlumi1420 2 жыл бұрын
Looll
@abdi6588
@abdi6588 2 жыл бұрын
If they make the ceiling flat, they can save material, labour cost and reduce finishing time.
@johnnyzaube5051
@johnnyzaube5051 2 жыл бұрын
How much is the price
@abebetome
@abebetome Жыл бұрын
የኔ ቤት ዋው።
@asratbahta9210
@asratbahta9210 2 жыл бұрын
Ok በቴሌግራም ስልክ አንደውል
@awethaftu9741
@awethaftu9741 2 жыл бұрын
እጆቻችሁን ይባረክ የማሃንድሱ ቁጥር ፃፍልን
@2003keno
@2003keno 2 жыл бұрын
I think it's worth the price. Zim blo kolkole bet enkuan 10m minamin ybal yele ende?
@wubalemteklemariam3166
@wubalemteklemariam3166 Жыл бұрын
ሌላስ ምን አለው መሬቲ ስር መአድን ያለው አስመሰላችሁት ምን ስለሆነ ነው 25000000 የሚሸጠው?
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 2 жыл бұрын
BRAVO 👏 👏. 👏 KESEROO AYEKERE ENDEHE NEWE BETOON YESETAWE FINESHING LAYE YECHERESEWE SEWE 💯%😇
@hussen6062
@hussen6062 2 жыл бұрын
እኔግን እንደዚህ አይነት ቤት በዱኒያላይ እንዲኖረኝ አልፈልግም ሞት አለኮ ትቸው ለምሄደው ገንዘቡ ቢኖረኝ ራሱ ለምስኪኖች ሰጥቸ ለዚያኛው አለም የዘለአለም ቤቴን እገዛበታለሁኝ 😭😭
@zeyneb6253
@zeyneb6253 2 жыл бұрын
ትክክል የኔውድ አድናቂሺነኝ
@User-lu8gn
@User-lu8gn Жыл бұрын
አውነት ነው። አኔቤት አለኝ ይመስገን ፎቅ አይደለም በአቅሜ ገዝቻለሁ ። ባንክ ብሄድ ያበድረኛል ። ግን ምን ሊሰራ ።አንዳልሽ ከምላ ከተረፈ ። ለደሀ ማብላት 😢ቁርስ በልቶ ምሳ የማዬደግምበት ህዝብ ሞልቶ
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm 2 жыл бұрын
Mn yesew leb takomalhe, wagawn ngerennn
@halima9826
@halima9826 Жыл бұрын
ፅድት ያለ ቤት ሲያምር
@ana8712
@ana8712 2 жыл бұрын
fethe, hege belalebete hager laye camera mene yadergal
@gemedasolomon8975
@gemedasolomon8975 2 жыл бұрын
Is it still not sold if so update me i want it
@habtamugetachew9524
@habtamugetachew9524 Жыл бұрын
መግዛት ፈልጋለው ስንት ነው?
@Hafiza-fc2qs
@Hafiza-fc2qs Жыл бұрын
ሰፈሩ የት ነው
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
Wow Amazing I Love it🙏
@asratbahta9210
@asratbahta9210 2 жыл бұрын
ቤቱ የሚገኝበት አካባቢ ዋጋው አትናገርም
@abrahamassefa8208
@abrahamassefa8208 2 жыл бұрын
Home is good because all of best really. But it is not afford. 25.000.000 is very EXAGGERATED
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 жыл бұрын
የት ነው ወንድም
@bersabeha3877
@bersabeha3877 2 жыл бұрын
Enie yemilh bekdmiya selam lante yihun tafo mishin CCD teblo yemiterawu sefer G+2 biet algn enam bitashetilgn minyimeslhal?
@eth1636
@eth1636 2 жыл бұрын
ስንት ነው?
@abiynebse2161
@abiynebse2161 2 жыл бұрын
እግዛ ለሑ አድቀን እንመሠግናለን ብሩ♥️♥️😘🇪🇹
@tsedeketakechanneltvandony5963
@tsedeketakechanneltvandony5963 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነክ ወንድም እንደዚህ አይነት ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል ምክንያቱም ሀገር ቤት ስመጣ ለማሳረግ ፈልጌ ነው እባክህ ንገረኝ ስንት ብር ያስፈልጋል please please🙏🙏🙏🙏please tel me how much it is costing building house አሁን እኔ የምኖረው በስደት አገርም ነው ያለውት ሀገር ቤት ስመጣ እንደዚህ አይነት ቤት ለመስራት plan አለኝ
@ሱሱገበሬዋ
@ሱሱገበሬዋ 2 жыл бұрын
ርካሽ ነው ወላሂ አድስ አበባ ከመሆኑ ቤቱ ያምራል
@anwarnesro4879
@anwarnesro4879 2 жыл бұрын
Wow amazing
@onlymine4294
@onlymine4294 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@habtamumanemeketotkifle3829
@habtamumanemeketotkifle3829 2 жыл бұрын
Wow Camara man ❤️
@abenezerethiopiawi
@abenezerethiopiawi Жыл бұрын
I am 20 and I live in the US but I want to buy an apartment and rent it. Any advice?
@Seni1286
@Seni1286 2 жыл бұрын
Betam Konjo tert yale new bewagaw yaw hulum yalklet selhone teriew ayasfram konjo brt new
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 2 жыл бұрын
ይህ ቤት ወደ 30.000.000 ሚልዮን ይጠጋል ታድያ ይሄን ያህል ብር ከየት ሊመጣ ይችላል
@MuhamedSnake
@MuhamedSnake Ай бұрын
ቆይ ገነት ነው አንዴ
@lionsilka9737
@lionsilka9737 2 жыл бұрын
Earley nice
@edenhazard-cb3xy
@edenhazard-cb3xy 2 жыл бұрын
Betam ricash nw bezi tirat
@seadahamid1314
@seadahamid1314 2 жыл бұрын
How much
@solomonfeye5555
@solomonfeye5555 Ай бұрын
ዋጋውስ
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 Жыл бұрын
ሴኩሪቲ ካሜራ????ህግ ሲኖር አይደለም እንዴ???
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 2 жыл бұрын
የት: ነው: ሰፈሩ??
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 2 жыл бұрын
እኔ እና እህቶቼG+2 ልንሰራ ተዘጋጅተናል አላህ ይርዳን
@Ahmed-211
@Ahmed-211 2 жыл бұрын
Allah yagezachu 🤲 hulachenem Allah yagezen yareb 🤲
@rahelmekuria3174
@rahelmekuria3174 Жыл бұрын
Hid didn't said the house address
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 17 МЛН
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 9 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 21 МЛН
የ 50 ሚሊየን ብር ቤት በአሜሪካ ጎበኘሁት Abel Birhanu
11:14
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 78 М.
Inexpensive house in 10 days. Full construction process
44:30
Dad builds a house
Рет қаралды 12 МЛН
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 17 МЛН