No video

የሚጥል በሽታ (ኢፕሊፕሲ) ምንድን ነው፤ እንዴትስ ይከሰታል-? የባለሙያ ማብራሪያ

  Рет қаралды 5,097

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

የሚጥል በሽታ (ኢፕሊፕሲ) ምንድን ነው፤ እንዴትስ ይከሰታል-? በሚለው ላይ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የነርቭ ህክምና ረ/ፕሮፌሰር ዶ/ር ያሬድ ዘነበ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በዓለማችን ላይ በበርካታ ሚሊየኖች የሚገመቱ ሰዎች ላይ እንደሚስተዋል የሚነገረው ኢፕሊፕሲ ወይም በዘልማድ የሚጥል በሽታ በአንጎል ላይ የሚከሰት የጤና እክል መሆኑን ተናግረዋል።
ሙሉ ማብራሪያውን ይመልከቱ፦

Пікірлер: 7
@user-ng4cj9ry6b
@user-ng4cj9ry6b Ай бұрын
ወዮዮዮ።።።።በእግዝአብሔር ስም እማጽናችኃለሁ።።።ይህን ኮሜንት ስጽፍልህ፤አልጋ ላይ ጥሎት እያንዘፈዘው ጥሎት ነው"መድኃኒቱን ያለማቋረጥ እዬወሰደ ይጥለዋል።።የተሻለ ህክምና ለመውሰድ ምንም ገቢ የሌለኝ ሰው ነኝ ድሃዎች ለመታከመም አቅሙን ለሌላቸው መድኃኒቱን በእርዳታ የምያገኙበት መንገድ ካለ እባካችሁ በፈጠራችሁ ንግሩኝ
@MareMar894
@MareMar894 3 ай бұрын
በፈጠራቺሁ መፍተሄው ታላቺሁ
@user-ef4up3kj3e
@user-ef4up3kj3e Жыл бұрын
egi betam desi yemil metasebiya new enameseginalen. pikadegn kehonachiw tiyake nebergn 1,type alachewu woyise. 2,kalachewu zirizir mabirariya bisetilin. 3,ke typochu bahir anitsari medanitochu min min nacheu. 4,chekila hitsanatin yemagatem edilu mindino. ameseginalewu.
@sadaahmed252
@sadaahmed252 2 жыл бұрын
ኧረ በአላህ እህቴ ታማብኛለች መላ ካላችሁ ወይም መዳን የሚችል ከሆነ ንገሩኝ
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 3 жыл бұрын
ይልቃል ወይ ወይ በሽታው
@naima8338
@naima8338 5 ай бұрын
እኔበቅርብነው የጀመረኝ 😢😢ያለሁትስደትነው እሱይሁንአይሁንእጃ
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 5 ай бұрын
@@naima8338 አይዞሽ ሀቢብቲ ምን አልባት ስኳር እንዳይሆን ያንቺው?እኔም ወንድሜ አለበት እሱ ጭንቅላቱን በጣም ነው ሚያመው ሊነሳበት አካባቢ አንቺ ሲርብሽ ስትጨናነቂ ከሆነ ጣፋጭ ነገር ጠጪ ስኳር በጥስጠሽ ጁስም ካለ በተረፈ አሏህ ጀባሩ ይሽፊሽ ያረብ 🤲🏼 ያሀይ ያቀዩም 🤲🏼 ❤️
የሚጥል በሽታ ምንድነው? | Healthy Life
18:59
News ET Social
Рет қаралды 11 М.
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 18 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 36 МЛН
ምክር ከሃኪምዎ:- የህፃናት የሚጥል በሽታ
56:56
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 1,4 М.
የነርቭ በሽታ ምልክቶች | Neuropathy | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:10
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 88 М.
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 18 МЛН