"የሚያስደስተኝ" በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ..."yemiyasdesitegn" Zemari D/n Yosef Girma live performance

  Рет қаралды 46,173

Maedot Media ማዕዶት ሚዲያ

Maedot Media ማዕዶት ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@natyteferi9341
@natyteferi9341 Жыл бұрын
የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ brooo
@SelamawitHailemeskel
@SelamawitHailemeskel 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤❤❤❤
@etlmawmoges5058
@etlmawmoges5058 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@selamkidane1618
@selamkidane1618 Жыл бұрын
ብብjnnjnn,hbbhግይjn,,
@Walte25
@Walte25 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@ashenafialemayehu-pv4zq
@ashenafialemayehu-pv4zq Жыл бұрын
የሚያስደስተኝ ሰው መሆኔ የሚያስደስተኝ ሰው መሆኔ ተስፋ ትንሳኤውን ማመኔ አዝ በመከራ ስጋ ተዘርቼ በክብረ ስጋ ስነሳ የሞት ችንካሮች ተነቀሉ ሞት እራሱ ድል ተነሳ። አዝ ህያው ሁኜ ብፈጠርም ሞትን በራሴ ጠርቼ አድርጌው ነበር ጓደኛ ከአምላኬ ተለይቼ(*2) አዝ ሞት የማይገዛው አምላክ በደለኛውን ክሶ የተዘጋውን ከፍቶ አስገብቶኛል መልሶ(2*) አዝ የዘላለም ሃገሬ ተስፋ አደርጋለሁ ሁል ግዜ ይህ ነበር ቃልኪዳኔ የመጨረሻ ደመወዜ የሚያስደስተኝ ሰው መሆኔ ተስፋ ትንሳኤውን ማመኔ እንደመላክት ሁኜ በምንኖርባት ከተማ የስጋ ባሕሪይ ከነፍስ ጋር ለዘላለሙ ተስማማ(2*) የሚያስደስተኝ ሰው መሆኔ ተስፋ ትንሳኤውን ማመኔ
@HagiAlemm
@HagiAlemm 11 ай бұрын
ስሰማው እንዴት ተስፋ እንደምሞላ ❤❤❤❤
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እጅግ ልብ የሚነካ መዝሙር ፍጻሜውን ያሳምርልን
@AbediHusan
@AbediHusan 9 ай бұрын
የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ❤
@kikibiki12
@kikibiki12 10 ай бұрын
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ጨምሮ ይስጥህ❤❤
@Redu-b5q
@Redu-b5q Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@MulerTalema
@MulerTalema 11 ай бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@elu-hy9wu
@elu-hy9wu Жыл бұрын
geta simeta ininesalen milew mezmur sirut ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@YodtKetem
@YodtKetem Жыл бұрын
Zmare melaekt yasemalen
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ4ነ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ4ነ Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@solomon6297
@solomon6297 Жыл бұрын
❤❤❤
@HasetGanta
@HasetGanta Жыл бұрын
Zemare melakit yasemalin❤
@tsionmelise1769
@tsionmelise1769 9 ай бұрын
Tsgawn yabzalk
@EyobYohane
@EyobYohane Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsionAlemu-m6b
@TsionAlemu-m6b Жыл бұрын
Aman
@hannamel2083
@hannamel2083 11 ай бұрын
Berta
@jerrytube1640
@jerrytube1640 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤
@TsyonawitAbadir-pv2ps
@TsyonawitAbadir-pv2ps Жыл бұрын
Zemare melaiket yasemalen
@enuye
@enuye 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@MulerTalema
@MulerTalema 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእትን ያሰማልን
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 12 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 4,4 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 11 МЛН
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
13:54
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 2 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 12 МЛН