KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በማህበራዊ ኑሮ በየቀኑ የምንጠቀምባቸው ጥያቄና መልሶች - English Questions and Answers
13:57
“ትግላችን ሀገረ መንግሥቱን ማዳን ነው” ጀዋር መሐመድ
37:11
Непосредственно Каха: сумка
0:53
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
የሚያወራኝ ሳይኖር እንዴት እንግሊዝኛ ንግግሬን ላሻሽል ? English Lesson
Рет қаралды 75,209
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 116 М.
Frye habesha tube
Күн бұрын
Пікірлер: 467
@umuadnan.3213
4 жыл бұрын
እዩኝ እዩኝ የማትይ ቆጅየ ነሽ ጎሽ ደስ የምትይ ሀበሻዊት እራስሽን የማታካብጅ
@JohnJohn-sx3eg
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኛ እህት እግዚአብሔር አንቺንና ቤተሰብሽን ከክፉ ሁሉ ጠብቅሽ
@girumgetachew4145
4 жыл бұрын
ዘለክ ቤተሰብ ጥየቃ ኣይከብደም
@kaltube1537
4 жыл бұрын
ሁልጊዜ እኔ እውቀት ኖሮኝ አይደለም እናንተን የማስተምረው ትይናለሽ ከዚ በላይ የማስተማር እውቀት ጥበብ የለም ለኔ።
@hanamulgeta5623
4 жыл бұрын
Eweneteshen naw cheneket naw terefu masetawesham naw bezi mekeneyat ewketan badaber yitekemegale ke fetari gare wedefit yiredale be terefe sat memara amesegenalew yena konejo egezihabehar yiseteshe
@enmu8945
4 жыл бұрын
visit tokuma ethiopia about Covid-19
@almazsetegngmilcom7222
4 жыл бұрын
በፍጠርሺ እኔ እንግልዚ ማውራት በጣም እጉጉልው አነባልው ግን መናግር አልችልም እና ሁሌ እናድዳልው
@ሰዋሰውዘኢትዮጵያYouTube
4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ kzbin.info/www/bejne/pXfKgIyKjs1gh68
@josephhaile510
4 жыл бұрын
Your positive thinking and organic look of Ethiopian is just amazing! God Bless You & Yours Everyday ! Your are smart, cute, Hot.... :) keep Up girl
@yetiyeti4877
4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እግዛአብሔር ይባርክሽ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ እዉቀቱን ይስጥሽ
@ahmedapptube563
4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እህት አይዞሽ በርች እህታችን
@سعادهيمام-ي6ظ
Ай бұрын
በጣም ምክርሽ ደስየሚል ነው አላህ ያጠክርሽ
@rosemarkos6795
4 жыл бұрын
Gobez nesh Egziabher yebarkesh yene qonjo
@mengistumulatu3703
4 жыл бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን።
@johndereje9707
4 жыл бұрын
tnxs for your very helpful ideas ....
@addisalme4150
4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አከብርሻለሁ ብዙ የማላቃቸውን ነው ያስተማርሽኝ ተባረኪ እናመሰግናለን
@amenamen5819
4 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው እህት እናመሰግናለሁ እሽ 👍👍
@almaztadesse4981
4 жыл бұрын
እግዜያብሔር አንቺንና ቤተሰቦችሽን ይባርክ በእውነት ቅን ሰው ነሽ እህ.....
@negamekonnen8056
4 жыл бұрын
ተባረኪ እንኳን አደረሰሽ የኔ እህት
@alemushiferaw1040
4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ መምህር ነሽ ፤ በርቺ ።
@tube-kl3wz
3 жыл бұрын
እዉነት ስታስተምሪ በጣም ነዉ የምይዘዉ ተባረኪልኝ ዉደ እግዚአብሔር አችጋይሁን
@honeyatesfya5626
4 жыл бұрын
ትህትናሽ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ እኔ እንግሊዝኛ ማውቅ በጣም ነው የምፈልገው
@kasszegeye8428
4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እንዳች ያሉትን ያብዛልን
@abduwollo2516
4 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው ኑሪርን
@mahletdaniel6700
4 жыл бұрын
zemensh ybarek yeewunet melkam sewu nesh
@bontumelaku392
4 жыл бұрын
ተባረክ በጣም ደስ ይላል
@yidenekudesalegn9457
3 жыл бұрын
ተባረክ እህቴ ትክክል ነሽ
@seyumberhane8314
4 жыл бұрын
ውይ ባልሽ የታደለ የተመርቀ ብየዋለሁ ኢጅግ በጣም በጣም የተመረቀ ብየዋልውሁኝ ተባረክልኝ
@birukalemneh4791
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እሰከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ
@hdhd2831
4 жыл бұрын
ዋዉዉ 👍👍
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባርክሽ
@lunae4258
4 жыл бұрын
ፍርዬ የኛ መልካም ሰው ምን እንደምልሽ አላቅም ብቻ እግዚአብሄር እረጅም እድሜን ከጤና አብዝቶ ከነቤተሰብሽ ይስጥልኝ የኔ መልካም
@adrontube3361
4 жыл бұрын
Egeziabher yebarikish betam sireat yalesh sew nesh berichi white❤🙏
@almaztadesse4981
4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፍርዬ እንዴት ነሽልኝ ልክ ነሽ ወቅቱ በጣም ያስጨንቃል ብቻ እግዚአብሔር ምህረቱን አምጣ አለን አምጣልን!!!
@kemihabesha8765
4 жыл бұрын
ምርጥነሽ ቀጥይበት
@agaeebtube2564
3 жыл бұрын
ጎብዝና ጥሩ አስተማሪ ነሽ
@yesufhassen1136
4 жыл бұрын
የሀገራችን ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!የምትችሉትን ያህል እራሳችሁን ጠብቁ
@hananmalik5718
4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ እህቴ
@maledekebad2076
4 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እስከቤተሰብሽ የምሰሪው እርዳታ ለወገንሽ አስተዋፆሽ ውለታሽ ትልቅ እውቀት እየገበየነ ነው ማለደ ከሰራኤል
@biruktawitargaw207
4 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@abebech9480
3 жыл бұрын
Betam tikkl mnm sanawik tilalk kalat lay kmehed most important yehonew lay matkoru betam arif new
@butterfly2349
4 жыл бұрын
Ye, tebarekesh , betam betam amsegnalehu
@alhamdulilahforevrythinga571
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፍሬ
@saratekle5310
4 жыл бұрын
Your lovely and kind thank you for everything God bless you
@yodittesfu6367
4 жыл бұрын
I like it your teaching please keep going
@seyahussne5579
4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር አንደኛ ነሽ
@yendt6991
4 жыл бұрын
WOW ... it's gd initatitionn.keep it up.
@wondafrashbutta4760
4 жыл бұрын
ትሁት ፣ድንቅ አበሻ ። ፈጣሪ ይባርክህሽ። Keep it up.
@fetiyakedirshifa3278
4 жыл бұрын
Thanks batam dassi yelali Enah mitayikish batam farih nagn confidence madaberih yamichilaw
@sarayeabtube4933
4 жыл бұрын
የኔ ጀግና በርቺ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እኔ ግዜዬን እንዲው በከንቱ እያጠፋውት ነው ማታ ነው እንደባከነ ትዝ የሚለኝ
@rrahmakedir3059
4 жыл бұрын
የኔ እህት ቀጥይበት ጥሩ ትምርት ነወ ምታሥተሚሪዉ ያመቱ ምርጥ ሤት ብዬሻለዉ ።
@zeinakassa806
4 жыл бұрын
Ewnet Egziyabeher yebarkesh temertu betam new des yemilew banchi menged ergetegna negn mawrat echelalehu
@እኔስማርያምንእወዳለሁ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@tubeወሰኔ
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በርች ማሬ
@jerytubeEthiopianfood
4 жыл бұрын
አናመሰግናለን የኔ አህት ሰታምሪ ደሞ ተባረኪ
@Amharavkjgg
4 жыл бұрын
ፍርዬ መምህሬ ብዙ ነገር እያሳወቅሽኝ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ተመኘሁ
@bishawdemissie4563
4 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ቆንጆ ለመጀመሪያ ግዜ ነው የያሁሽ መልካም መከር ነሽ ቀጥይበት
@fekaduadmasu4171
4 жыл бұрын
ስለሞክረሽ አመሰግናለሁ ተባረኪ
@kasskassa1805
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እሺ እውነትሽን ነው አክሰንት ያስቸግራል መልካም::🤗
@yanetalemu6687
4 жыл бұрын
Des setyi egziyabhir yebarekesh emebeti tetebikish
@danibultum4444
4 жыл бұрын
Omg I'm gonna fell in love with this smart , beautiful , intelligent & optimistic girl 😍,,, she is all rounded lady my God bless you
@three_d1640
4 жыл бұрын
I have no words for you,tebareky
@etsegenettseganeh7967
4 жыл бұрын
ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ በጠም ጥሪ ሀሳብ ነዉ እ/ር ከሁላችን ጋር ይሁን ሁሌም ሳላደንቅሽ አላልፍም ጎበዝ ነሽ በጣም እናመሰግናለን
@ዬቶርሚዲያ
3 жыл бұрын
I like it my sister thanks
@እናቴእወድሻለሁእማሁሌምኑ
4 жыл бұрын
ከምንም በላይ እርጋታሽን እዴት እደምወድልሽ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ይጨምርልሽ
@destaaraya8983
4 жыл бұрын
Ewunet Des yemil video betam betam jegna egziabher yibarksh
@yahiavip1247
3 жыл бұрын
ውይ የኔ ውድ ስወድሽ ከዚህ በላይ እውቀት ምነው እንዳች እሩቡን በሰጠኝ ግን አንችን እየተከታተልኩ ለውጥ አለኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዘመንሸ ሁሉ ይባረክ የኔ ውድ ከነ ቤተሰብሽ
@beyenealemayhu7376
3 жыл бұрын
You'r so really kind and Humble yourself. Good Job!
@አሪቲ
4 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ስላም ነሽ ?መልክ እና ድምፅ እና ስራሽ ሁሉ ስራሽ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Haile-nw9kp
4 жыл бұрын
you are nice person GOD bless you thaink you
@meseretazozz8484
4 жыл бұрын
ሰላም ፍርዬ እዴት ነሽልኝ ልክ ነሽ ወቅቱ በጣም ያስጨንቃል ብቻ እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን ለአለም ህዝብ ሁሉ
@Nasir-rd1ky
4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@negasenshew7085
4 жыл бұрын
ልትበረቻች የሚገባሽ እህት ነሽ እኛ ግን ያለ ቋንቋ ያለ ትምህርት ጥሩ ደመወዝ ብዙ ገንዘብ የምንመኝ ሰነፎች ስለሆን የተወሰነና በቋንቋ የታወረ ሰው አይን ትገልጫለሽ በርች እንኳን በቋንቋሽና በሥብእናሽ የማይደነቅ ኮመንታተር እንደሌለ እየተመለከትኩ ነው አድናቂሽ
@adugnahailu7878
4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺኮ ልዩ ነሽ
@mimebeza6353
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይልክብርሽ እደሌላው እዬኝ እዬኝ ሳትይ ፓለቱካና ዘረኝነትን ሳይሆን እውቀትን አሳይተሽናል ትችያለሽ ተባረኪ አንችን አለማድነቅ አይቻልም
@agape9914
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@BS-eb9km
4 жыл бұрын
እንዴት ደስስስ እንደምትይኝ በአለሽበት ቦታ እግዚአብሔር እሰከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽሽ ትህትናሽ ግሩም ነው እግዚአብሔር ከክሮና ሚባለው መንፈስ ይጠብቀን በቸርነቱ እህታችን በርችችችችች
@Mekdilakew12
4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየውሽ በጣም አስተማሪ ነው ተባረኪ እህቴ
@hasnahasna133
4 жыл бұрын
Fruity...yene...konjo..enmesegnalen
@workub7229
4 жыл бұрын
thanks Frye , it is good for learning and developing English. Mitigation is important to learn any thing
@TgTg-ep9lz
4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ፍሬዬ በጣም አመሰግናለሁ አሁን አኔ ምንም አልሊም ።ግን እንጊሊዝኛ ትንሽ ይከብዳል። ። በርችልኝ ኢግዚአብሔር ይባረክሽ።🙏
@gashewmhiret9667
4 жыл бұрын
ኦዉ ፍርየ በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ምክርሽን በቀጥታ ለመተግበር ዝግጁ ነኝ "እግዛብሄር አንችንም እኛንም ከክፍ ነገር ይጠብቀን ይችን ጊዚ አልፈን ፈጣሪያችን ለማመስገን ያብቃን እላለሁ"
@hannaloveedgilegn6670
4 жыл бұрын
በጣም ቀጥተኛ እና አስፈላጊ ነገር ነው የመከርሽን ብንተገብረው ይረዳናል💚💛❤👌👍
@nuruahmad5772
4 жыл бұрын
እንዳች ጀግና አይቸ አላቅ ኑሪልን
@maryamahmed6924
4 жыл бұрын
እናመሰግ ናለን
@tkmebrie1239
4 жыл бұрын
Selam lanchi wud ehtie betam gobez ena tehut.. nesh hulum mtiseriyachew video degmo betam tekami nachew lenie betam tekmowgnal ena amesegnishalew 🇪🇷 .
@diarytube4576
4 жыл бұрын
Nice! Keep it up.
@kiyaethipoha3148
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍርዬ
@meseretassefa2868
4 жыл бұрын
Thank you so much you are very nice good job
@yenebetatube679
4 жыл бұрын
💚💛❤በዚህ ዘመን እንግሊዘኛ ከመልመድ ግዕዝ መልመድ ይሻላል ቋንቋቸውን አስለምደው ሴይጣናዊ ባሕላቸውንና ሊያጠፋን እያሴሩብንና "የዳቢሎስ ጎል ኢትዮጵያ" የሚለው መጽሐፍ አንብቡ ምን እንደተደገሰልን አሁንም ክትባት የሚል ጣጣ ሊያመጡብን ነው በመንፈሳዊ ሚስጥር እግዚአብሔር ካላበራልን ተረት ሊመስለን ይችላል።ስለ ፌስቡክ ያልሽው ትክክል ነው ጊዜ አጥፊ ነው ለማንኛውም መልካም ነሽ ትሁት ነሽ እግዚአብሔር ከአንቺና ከቤተሰብሽ ጋር ይሁን!!!
@haleluyademissie1530
4 жыл бұрын
Hi Freye, I'm excited to learn your lesson. God bless you!
@samriyeenatwalij3054
4 жыл бұрын
Tebarkelgne konjio
@lidetuabu1648
4 жыл бұрын
Thank you frye you are really hard worker and kind to share us your knowledge. I appreciate you keep on delivering your lessons.
@feruztefe7546
4 жыл бұрын
Thank you Friye this is an extremely handy video that I have watched. May God bless you and your family🙏.
@ሜላትሜላትበለጠ
4 жыл бұрын
ደስ የምትይ ልጂ ነሸ እግዚአብሔረ ይባረክሸ
@tsigiaredaaraya2615
4 жыл бұрын
Thank you dear sister God bless your future.
@sjdire1498
4 жыл бұрын
ከተሰጡት ምክሮቿ አንዱ “Use Mirror” የሚለው ሲሆን በ1972 ዓ.ም. የ5ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ የእንግሊዝኛ መምህሬ በውስጤ ያለውን የእንግሊዝኛ የጋለ ፍላጐት ወይም “Desire” አየና፣ የሰው ፊት “ትፈራለህ አንዴ?” ብሎ ጠየቀኝ፡፡ እኔም ያለጥርጥር አዎንታዬን ገለጽኩለትና በምክሩ ሲቀጥል “እንግዲያውስ መስተዋት ተጠቀምና ከምሥልህ ጋር የፈለከውን የእንግሊዝኛ ቋንቋ አውራና የሰውን ፊት በዚያው ትለምደዋለህ” ብሎኝ አረፈው፡፡ ጥቂት ግር ቢለኝም የመምህር ምክር ነውና ከዚየን ዕለት ጀምሮ ምክሩን አደረኩት፡፡ ታዲያ ዛሬ ላይ ሆኜ ባለኝ የሥራ ኃላፊነት ቦታ ላይ የሥራው ባህሪ በእንግሊዝኛ ሲሆን፣ እንኳንስ ልፈራ ባለችኝ ውስን የእንግሊዝኛ ዕውቀት ዐይን አውጣ ሆንኩላችሁ፡፡ እንግዲህ “Use Mirror” የሚለው ምክር በ1972 ዓ.ም. የሆነ ክስተት ነው፡፡ ግን ዕድሜዬን አልነግራችሁም፡፡ ምክንያቱም ዕድሜና ደመወዝ አይነገርም፣ ይቅርባችሁ፡፡ . . . . . . እናመሰግናለን፣ በርቺ
@zenaabera2281
4 жыл бұрын
Good job I love it
@mimiayele5050
4 жыл бұрын
You look awesome smart, beautiful girl. You also very honest and kind!! God bless you and your family!!!!
@cheretube4505
4 жыл бұрын
Enamesegnalen des yemil akerareb new. Betam tiru set nesh Min ale yezendro setoch endanchi bihonu melkam neber
@merytube9234
4 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ ተባረኪ አስተዋይ ሴት ነሽ ለኔ ሞራል ነው የ ሆንሽኝ ማጠናው ሌላ ቆንቁአ ቢሆንም ዘዴውን አጠቀምበታለው ❤️🙏🙏
@mataargaw5135
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@dahirnor
4 жыл бұрын
Thanks dear for your effort, and I like how you teach the lessons to us
@Hagos_Geberemeskel.
4 жыл бұрын
Thank you. Keep it Up
@rahelabdissa9437
4 жыл бұрын
You are great teacher...u really help me Frey....👌👌👌👌
@sarahwubit7768
4 жыл бұрын
Betam teru sew nesh ferye Egzeabher Kenlejochish kezeh askfe besheta yetbekesh
@helenalmaw636
4 жыл бұрын
Tanks daring,i like your clas
@elsazewdu467
4 жыл бұрын
thank you fre you are amazing
13:57
በማህበራዊ ኑሮ በየቀኑ የምንጠቀምባቸው ጥያቄና መልሶች - English Questions and Answers
Frye habesha tube
Рет қаралды 42 М.
37:11
“ትግላችን ሀገረ መንግሥቱን ማዳን ነው” ጀዋር መሐመድ
DW Amharic
Рет қаралды 197 М.
0:53
Непосредственно Каха: сумка
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
0:19
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
0:46
The Lost World: Living Room Edition
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
0:24
Thank you mommy 😊💝 #shorts
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
10:03
ከጀማሪ ከፍ ያለ ትምህርት Used to, be used to, Get used to...
Frye habesha tube
Рет қаралды 26 М.
29:24
Memorize of New Words | Graded Reader | Improve Your English | Learn English Through Stories
24-7 English
Рет қаралды 980 М.
7:53
ለቃለ መጠይቅ ጥያቄና መልስ? job interview in amharic. interview tips የስራ ኢንተርቪው ጥያቄዎች ዝግጅት questions answer
Elias Semahegn
Рет қаралды 929
17:32
How to Check in at a Hotel in English (travel english lesson)
Cloud English
Рет қаралды 251 М.
14:41
እንግሊዝኛ Could have, Should have, Would have - Lesson 55
Frye habesha tube
Рет қаралды 86 М.
30:59
A1 English Listening Practice - Language Learning
PodEnglish
Рет қаралды 927 М.
12:29
10 በጣም የተለመዱ የእንግሊዝኛ አባባሎች
Frye habesha tube
Рет қаралды 65 М.
15:38
WOULD - English Grammar - How do I use 'would' correctly?
Arnel's Everyday English
Рет қаралды 1 МЛН
12:12
ከጀማሪ ከፍ ያለ ትምህርት (2)- Although, Even Though, Despite, In spite of...
Frye habesha tube
Рет қаралды 26 М.
24:33
English Listening Practice for Beginners | English Conversation | Listen and Speak
Proactive English Practice
Рет қаралды 402 М.
0:53
Непосредственно Каха: сумка
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН