የሞጣ ትንቢት ልክ ነበር? ሊያ ምን እያለች ነው?

  Рет қаралды 8,021

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Күн бұрын

Пікірлер: 190
@Kelem-td2vd
@Kelem-td2vd Ай бұрын
ይህን ሁሉ ያደረገችበትን ሴት ሲጠራት እንኳ ሚስቴ አበቄ ብሎ ነው የሚጠራት ስርዓት ያለው እና እውነት የሚናገር ሰው እንደሆነ ነው እኔ የተሰማኝ። በጣም የምትገፋው ሴት ናት ። እግዚአብሔር ልብ ይስጠን።
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Ай бұрын
እ/ር ዝምምም ቢል የማያይ የማይሰማ ይመስላቺኀል? ባልየው ሲጀመር እዚህ ሰጣገባ ውስጥ የገባው በድብቅ ፍቺመጠየቋ ነው ግን መስማት ያልፈለገሰው እንዲህነው ያለው ቢባልም አይሰማም እንደ ዮናስ ጓያአይነቶቹ በጣም ታሳዝናላቺሁ ብንቺል ዝምምምም እንበል እራሳቸው ነገሩን ይጨርሱ ካሌሆነግን በቀል የእግዚአብሔርነው የሱፍርድ ይበልጣል ማስተዋላቺሁ የተወሰደባቺሁ ይመለስላቺሁ በዚህልክ ሰው ከፍቷል?????
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Ай бұрын
እና ማንን ልጥራ ቀዳዳ@@delilaalem3914
@HehxgHdgrd
@HehxgHdgrd Ай бұрын
ወንድማችን ፀጋየ እስከ አሁን በምታቀርባቸው ነገሮች አድናቅህ ነኝ አሁን ሚዛናው ሳትሆን ወገናዊ እየሆንክ እንደለህ ነው የምታሳየን በፈጣሪህ ስለእውነት ኑሪ አብሬው እንደነበሩ እሱ ስላለ እውነት እሷ እምትለው ውሼት እያልክ ትናገራለህ ኤረ ነውር ነው የእውነት ባለቤት ፈጣሪ ብቻ ነው አንተ ግን ከእግረኛው ሚድያ አትለይም😢 ፍትሕ ለእውነት
@zenahebezuabayalemayehu6738
@zenahebezuabayalemayehu6738 Ай бұрын
100% ትክክል እኔ ከዛሬ ጀምሮ unsubscribe አድርጌዋለሁ
@ElizabethHaile-wu8vd
@ElizabethHaile-wu8vd Ай бұрын
Exactly አባት እኮ ነው ለምን political ይሆናል ነውር ነው እረ እግዚአብሂርን ፉሩ ወንድ ስለሆነ ድምጽ አውጥቶ ስላልጮህ እሱም በሀዘን እኮ ተጎድቶል
@ከሰሜንሸዋነኝ
@ከሰሜንሸዋነኝ Ай бұрын
አንተ ልጅ ተባረክ ለእውነት ስለቆምክ እውነት ይዘገያል እጂ አይቀርም የሄቬን እናት ተንኮለኛ ሴት ናት አባትዬው አሳዝኖኛል
@Saraadafire
@Saraadafire Ай бұрын
ለልጇ ፍት የምጠብቅ ከሆነ ለምን ፍች አስፈለጋት አሁን ልጇን መነገጃ አድርጋታለች ያለው እውነቱን ነው ፍት እየጠየቀች ቤት ሲሰጧት አያ እኔ የጠየኩት ቤት ሳይሆን ለልጄ ፍት ነው አላለችም ይህ ሴት የት አየች የምታወራው ሚስቱ ባወራችሁ ተነስታ ነው ሹፌር እንደሆነ ተናግሯል በመጣ ሰዓት አብረው እንደሆነ የተነሳው ፎቶ ይመስክራል ድሮም እውነት የሚናገር አይወደድም ቤት የተቀበለች ለት ዳቦ የመጣበት እቃ ቤቴ አለ ብላል ልጅ ምንም ስድብ ከአንደበቱ አልሰማንም አጨብጫቢ ሁላ ወደ ሚዲያ እንዳይመጣ አፍናችሁት ነው
@Ashuenatue-hb6ti
@Ashuenatue-hb6ti Ай бұрын
tekekle nase batame werada nace yalgo gudat altayatem
@kassahuntemteme-bk7nl
@kassahuntemteme-bk7nl Ай бұрын
ፀጋዬ አቀራረብህ በጣም ጥሩ ነው በእያንዳንዱ ነጥብ ላይ የሁለቱንም ሀሳብ በንፅፅር ማቅረብህ ተገቢ ነው። በእያንዳንዱ ወሳኝ ሀሳብ ላይ የአበቄለሽን ድብቅ የሆኑ ሀሳቦች አይቻለሁ።
@tsionmo372
@tsionmo372 Ай бұрын
እረ ተዋቸው ይረፉበት ምንድን ነው?ሲጀመር በማንም የመፍረድ መብት የለንም ፈራጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ብቻ ነው .ለገንዘብ ብልክ የማይሆን ነገር ውስጥ አትግባ ወንድሜ
@SemharSemere-cb4hm
@SemharSemere-cb4hm Ай бұрын
really lewnet menager business hone ?
@tsionmo372
@tsionmo372 Ай бұрын
ለእውነት መቆም ካለበት እንኳን በዚህ ጉዳይ አይደለም መቆም የለበትም ​@@SemharSemere-cb4hm
@tsionmo372
@tsionmo372 Ай бұрын
ወይ መንፈሳዊ ወይ ዓለማዊ ከሁለት አንዱ መምረጥ በቤተ ክርስቲያናችን ስም ሽፋን አይደረግ .
@tsionmo372
@tsionmo372 Ай бұрын
​ወይ መንፈሳዊ ወይ አለማዊ በቤተክርስቲያናችን ስም ሽፋን አይደረግባት
@AnnaCharmani
@AnnaCharmani Ай бұрын
True
@mohammedaminbati
@mohammedaminbati Ай бұрын
በውነት ኮርቸብሃለሁ ለእውነት ትልቅ ቦታ አለህ ወገኔ
@neA-s5v
@neA-s5v Ай бұрын
ለወንድምየውም ለሷ በኩል ሆኖ ወንድሙን እንዲቃወም 15,000 ብር ከፍላዋለች . አባትየው ወንድ ልጅ እኬ ነው አግብቼ አሜሪካን ልሄድ ነው ስትለው ዝም ብሎ ማየት ነበረበት? እኔም ወንድ ልጅ አለኝ በእኔ ልጅ ላይ ቢደርስ እሱ እንኳን ዝም ባል እኔ ዝም አልልም አልፈቅድም. ወንድም ነኝ ብሎ የመጣውን ላምነው አልቻልኩም
@martanegasi4778
@martanegasi4778 Ай бұрын
እኔም አላመንክዋትም
@HgHg-u2r
@HgHg-u2r Ай бұрын
የኔ አባት እንዴት እንዳሳዘነኝጠግን በጣም አድቄዋለዉ ጨዋ ነዉ
@Emamimami
@Emamimami Ай бұрын
ሁሌ እዚህ ጋር ልዝጋው ትላለህ 😂መቼም አትዘጋው ላንተና ለመሰሎችህ የገቢ ምንጭ ነው ሌላ እስኪመጣ ጉሮሮክ ላይ አይንህ እያየ አትቆምም ለልጅ ወተት መግዣ ይሆንካል አባቴ አሁን ደሞ እሷ መጥታ መልስ ብሰጥ አሪፍ ነበር ምክንያቱም ሥራክ ነው። ከዛ ነጠላሽን አጣፍተሽ ደሞ ሀይማኖታዊ ቻናል ብለሽ ትመጫለሽ አይዞሽ ሁሉም እንዲህ ነው የሚኖረው😂😂🫡
@ermyasayele
@ermyasayele Ай бұрын
he is fair and should keep doing.
@Emamimami
@Emamimami Ай бұрын
የአይጥ ምስክር…
@Fidel_fikir
@Fidel_fikir Ай бұрын
እኔ ሲጀመር ለሞተ ሰው በሚዲያ ልደት ብላ ሻማ አብርታ ኬክ ቆርሳ ስታለቅስ ነው የበቃችኝ እግዚአብሔር ለሕፃኗ ፍትህ ይስጣት እናትየዋን ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት
@Fidel_fikir
@Fidel_fikir Ай бұрын
@@delilaalem3914 ለሞተሰው ቤተክርስቲያን ሄዶ ያስቆርባል እንጂ ልደት በሚዲያላይ ሲከበር አላውቅም ለዛ አዲስ ሆኖብኝ ነው እናተቤት እደዛ ከሆነ የሚደረገው ይቅርታ እኔ ባህሌም ቤተክርስቲያኔም ስለማትፈቅድ ነው ይሄን ተግባር
@YesytChekole
@YesytChekole Ай бұрын
​@@delilaalem3914 ምንም ታድርግ በጣም ውሸታም ናት እጅ አለማዘን አይቻልም አላልንም አወ ታሳዝናለት ለመርዳት ከተሰለፉ ሰወች ውስጥ አዶነኝ ግን አቤቄለሽ ውሸታምናት ቤቱ ሲሄድኮን ቤት የማታስገባ ክፉ ሴት ናት ይሄ ሚዲያ በሚገባ ተረድቶታል
@fetleworkkassaye3318
@fetleworkkassaye3318 Ай бұрын
ስንት ዘመን ልንኖር ነው ግን እንዲህ የተጨካከነው ? ፈሪያ እግዚአቡሔር የራቀን ልቦና ይስጠን::
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 Ай бұрын
ሎተሪው የተቆረጠው በጋራ ገንዘባቸው ስለሆነ ነው። ስጦታ ግን የጋራ የሚሆን አይመስየኝም። ግን የህግ ባለሞያ ቢያብራራው ይሻላል።
@abrehetslyum
@abrehetslyum Ай бұрын
እሳው ጃግና እናት ነት ምን ታድርግ ባራስው የልጅው ሃዘን ካልቃራቆሮው ❤😥😢😢😢😢
@HanaTesfaye-z5k
@HanaTesfaye-z5k Ай бұрын
እኔ እንደሚታየኝ አበቄለሽ በደንብ አድርጋ በልጇ ንግድ ይዛለች ለምን መወገን ለምን እንዳስፈለገ አልገባኝም እስኪ የዚህን ስው ጉዳት በራሳችሁ ወንድም አርጋችሁ አስቡት ግን በጣም ትገርማላችሁ ቢያንስ መጨረሻውን ስምታችሁ ፍርድ ባታካብድነ ባትቀጠቅጡት ምን አለ አይ እኛ ስው ስንባል እንዴት ከጠላን መቼም የሚፈታ ልብ የለንም።
@neA-s5v
@neA-s5v Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ የእኔ ልጅ የአባቱን ሞት ሀዘኑን እንዴት ማዘን እንዳለበት ባለማወቁ ብዙ ችግር ውስጥ ገብቶ በ ቴራፒ ነው ሰላሙን ያገኘው. ሀዘን ለወንድ ልጅ ከባድ ነው እንደሴቶች ጮህው አልቅሰው ማውጣት አይችሉም. አይዞህ
@neA-s5v
@neA-s5v Ай бұрын
መማርን አልሰደበም ሚዲያ ላይ አትውጣ አለችኝ ነው ይለው ለምን ትዋሻለሽ ባለጌ ወንድም ከወንድ ልታጋድሉ ሴራ የምትጠነስሱ. ልጆአንማ የማታውቀው ጎረቤት ትታ ቤተመንግሥት የሄደችው. አዎ እኔም ስለ ባህርዳር የሄደውን ሆቱል ያዝ ያለችው ልክ ነህ ወንድሜ የአንተኑ ሚዲያ ሁሉም መከታተል እና ሆሉም የራሱን ፍርድ ይስጥ
@TeagesMisgna
@TeagesMisgna Ай бұрын
እነዚ ሰዎች አጭበርባሪዎች ናቸው አበቄለሽ እና እህትዋ ፓሊስ ሊመረምራቸው ይገባል ሲቀጥል የአጎቱ ልጅ ነው።
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam Ай бұрын
ውስብስብ ያለ ነገር አለው እደተረዳውት ከሆነ
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص Ай бұрын
ህፃንዋ የተደፈረች ጊዜ አብራት የነበረችው የሀበቄለሽ እህት እርስዋ አስመርምራት ክብረ ንፅህናዋ አልተገኘም ብሎ አወት ተናግሮዋል ከቤተስቤችዋም ጋር ፀብ ተፈጥሮባታል እናትዬውም እህትዬውም ቢመረመሩ እውነቱ ይወጣል ሴትዬዋ ግን ውሽት አለባት
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ Ай бұрын
ኦረ ባክህ አቅራቢ ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም አሉ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ Ай бұрын
ወድሜ ይህ ሚዲያ የተዋህዶ ይመስለኝ ነበር አንተ የሚያምርብ እናት ቤቴክርስትያን የሚሆን ፕሮግራም
@TigstGetachow
@TigstGetachow Ай бұрын
ስራ ፈጠራ እኮ ነው ዬቲበሩ ስራ አተዋል ቢተዋቸውስ
@bamlakamare1902
@bamlakamare1902 Ай бұрын
እባካችሁ ሁላችንም እውነቱ እስኪታወቅ ድረስ በትግእስት እና በፀሎት እንጠብቅ፡፡ ጉዳዩ ወደ ትዳር ፍቺ እያመራ ነው፡፡ ይህ ደግሞ የባልና ሚስቱ ጉዳይ ነው ስለሕፃን ፌቨን ፍትህ ብቻ ብንጨነቅ፡፡ አምላክ እውነቱን እስኪያወጣ ድረስ ይግለፅልን፡፡🙏🙏🙏
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 Ай бұрын
እኔ ሲመስለኝ ባልና ሚስት ተመካክረው በመጨረሻ ሚስት ገንዘብ አሳስቷት አላካፍልም ያለች ነው የሚመስለኝ ከዛ ባልም በ እልህ ተነስቶ ሚድያ ላይ ወጣ 🤔
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn Ай бұрын
አልተማከሩም እሱ ምንም አያውቅም የተዋሸ ሰው ነው
@bebetsegay5587
@bebetsegay5587 Ай бұрын
Very good I'm so proud of you you are very neutral you you watch both way so people can understand
@SeniSolo-m4z
@SeniSolo-m4z Ай бұрын
ሚዲያ ላይ ለምን አብረዉ ፍትህ አልጠየቁም አጠገቧ እያለ ለምን የለም አለች፣ፈጣሪ ያጣመራቸዉን ትዳር ማንም እየገባ የሚዘባርቀዉ ምንድነዉ?
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Ай бұрын
እዉነቱን ነው ምንያድርግ ቤትአትምጣ ብላስላለችዉ ምንያድርግ አቤቄለሽ በጣም ተሳስታለች አባትመኖሩን ቢታወቅ አትደፈርም
@ShilmatAlemu
@ShilmatAlemu Ай бұрын
Erebakihn abrehachew neberk ende? Bezih lk lesewyew tebeka yehonkew? mechelet telaleh kezih belay endet yawra? Leheven fitih flega almetam,lerssu guday new yemetaw.
@tsionmo372
@tsionmo372 Ай бұрын
ሶሻል ሚዲያ በቃ እንደዚህ የሰውን ስጋ ለማብጠልጠል ሆነ ማለት ነው? አረ ወገን ወዴት እየሄደ ነው ? የሁላችንም ኃጢአት በአደባባይ ቢገለጥ ማን ቆሞ ይሄዳል ?በቸርነቱ መጋረጃ ኃጢአታችን ሸፍኖት እንጂ .አስተያየት መስጠት የምፈልገው ነገር ይህ youtuber መጀመሪያ መንፈሳዊ ነገር ነበረ አሁን ግን አካሄዱ በጣም ደስ አይልም , መጀመሪያ መንፈሳዊ ነው ብለህ እንደጀመርከው እንደዛው ጨርሰው እባክህ
@AbezashHaile
@AbezashHaile Ай бұрын
ውይ አንተ እውነተኛ ክርስቲያን ትመስለኝ ነበር ግን ዛሬ አዘንኩብህ 😢
@Yon251
@Yon251 Ай бұрын
በነገራችን ላይ ገዳይ ተብሎ 25 አመት እስር የተፈረደበት ሰው እኮ ነው ይግባኝ የጠየቀው እንጂ ፍርዱ ያንሳል ተብሎ አይደለም ይህ ነገር የተቀሰቀሰው። ይታሰብበት ...
@mimim9982
@mimim9982 Ай бұрын
ፍትህ ብላ ከመጣች ቤት ሲሰጣት አይ እኔ ምፈልገው ለልጄ ፍትህ ነው ቤት አልፈልግም አላለችም በዛ ስአት ባሉዋን አቅፍ እየተኛች ነበር. እድሜ ለዮኒ ቬጋስ ለቤቱም ለዮኒ መጋኛም እየከፈለው ይቺ ደሞ አፉዋን እያሞጠሞጠች እምታወራው ለሱዋም ከፍሎዋታል እነሱ አፋተው ሌላ አጋብተው ሊወስዱዋትና ሊነግዱባት ነው ደሞ በቴሌፎን የተቀዳው ምንም ማስፈራራት የለዉም እንደዉም ቴሌፎን ብሎክ እያረገች ነበር ፍቺ ጠይቃ
@TamaraTamara-vj8xu
@TamaraTamara-vj8xu Ай бұрын
ሁላችሁ. ክፍት ነችሁ አትም ጭምር
@3001-m7z
@3001-m7z Ай бұрын
የሁለተቹ ጉዳይ እናንተ ጨርሱ አንተ ጥፋት ቢኖርብህም ንግግሩ ጨዋ ነው ወንድም ተብዬው ባለጌ ድርዬ ነው ዝም ቢልስ
@Liyuli-x5l
@Liyuli-x5l Ай бұрын
እኔ ጥያቄ ፈጥሮብኛል የልጇን አሟሟት እራሱ ስትናገር ውሽት ወይም ግነት ጨምራበታለች ብዬ ነው አሁን ላይ ማስበው!😮
@BeemnetBayeah
@BeemnetBayeah Ай бұрын
እኔም እንዳቺ ነኝ
@SemharSemere-cb4hm
@SemharSemere-cb4hm Ай бұрын
me too there is something
@HannaHelwa
@HannaHelwa Ай бұрын
enem
@aameretpa6314
@aameretpa6314 Ай бұрын
Enam tyake fetroblgal yelgiwa amumuat chimaera adegega which sat man's wend metenkek alebet
@aameretpa6314
@aameretpa6314 Ай бұрын
Enam acberbar
@ermyasayele
@ermyasayele Ай бұрын
justice is for everyone not selectively for what you like or you want, justice is not only for heaven but for me ,you, and all of us including Awet too.
@Absalat-v62008
@Absalat-v62008 Ай бұрын
አወት የትዳር ጉዳይ ነዉ ያነሳው። እኛ በነሱ ትዳር ምን አገባን?
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ Ай бұрын
እሷ ወደ ውጭ: አንተ ደግሞ አንተ ደግሞ ወደ ጕድጓድ ምን አባክ አገባህ
@ብሌን-ወ5ቸ
@ብሌን-ወ5ቸ Ай бұрын
የጥቅም ሰውናት ሰውአላወቅለትምጅ ባሏ ተጎድቶል😢😢
@ኤማትግራዋይ
@ኤማትግራዋይ Ай бұрын
ሰው ሁኜ በሰው መፍረድ አልችልም ፍርድ የእግዚአብሔር ነው። ግን እንደ አንድ ደካማ ሰው ሁኜ ነገራቶች በተቻለኚ የእናትዮም የአባትዮም የሁለቱንም ቓለ ምልልስ ተመልክቼው እኔ እንደ ደካማ ሰው ወደ አባትዮው አዳላለው ምክንያቱንም ራሴን በሁለቱንም ቦታ ሁኜ የሁለቱንም ኢንተርቢ አእምሮየ ላይ እያማላለስኩኚ እንደ ጋዜጠኛ ሁኜም እያሰብኩኚ ነገራቶች ለመልክቼው አለው እንደራሴ እና ወደ አባትዮው አዳላለው
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l Ай бұрын
አዎ ታዳላለህ ሰውየው ትግራይ ስለሆነ ግን ይሄ የፖለቲካ ጉዳይ ሳይሆን የግለሰቦች ጉዳይ ነው ። ብሄር ተኛ ስለ ብሄር የሚያቀነቅን ለዳኝነት ብቁ አይደለም አልፈርድብህም ብሄርተኝነት የሚባል በሽታ ስለያዘህ
@birtukantuffa6279
@birtukantuffa6279 Ай бұрын
እውነት የልቤን ነገርሽልኝ ጎሽ@@seblewongelzeleke-f8l
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Ай бұрын
ትክክል ብለሃል የፍትህ መልስ ትታ ዉጪ ልትሄድ ማሰብዋ ይገርመኛል
@AristotleKnowledge
@AristotleKnowledge Ай бұрын
ይሄ ሀብት ይመለከተዋል ! ክብርት አዳነች አበቤ ቤት የሰጠቻት ለብቻሽ ብላ ስጦታ ልትሰጣት ወዳ አይደለም! ባል የለኝም ፍትህ አጣው ስትል በዛ መፅናኛ ማረፊያ እንድታገኝ ብላ ነው እንጂ አ፣አ አብራ ከባሏ ጋር ተከራይታ እየኖረች ከአዳነችም አጭበርብራለች። እንዲያውም አዳነች ማድረግ ያለባት አጣርታ ቤቱን ቀምታ ለድሀ መስጠት ነው ያለባት የሱ ልጅ ሞታ በልጁ ሞት ስም ቤት ተቀብላ በነጠላ እየተሸፈነች እየሄደች ቤቷ የምትገባው ተጣርቶ ትነጠቅ !!! አለቀ።
@berrybrook4180
@berrybrook4180 Ай бұрын
ዩትዩበሮች አረ እፈሩ ተዋቸው እነዚህ ምስኪን ሀዘንተኞችን !! ፍትህ ለሄሸን::
@mimim9982
@mimim9982 Ай бұрын
አይዞህ እዉነት ትቆያለች እንጂ ይወጣል
@asffddghbb
@asffddghbb Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@ኣስገደዘዓደይ
@ኣስገደዘዓደይ Ай бұрын
እዉነተኛ ዩቱበር አንተን አየሁት ተባረክ
@zenahebezuabayalemayehu6738
@zenahebezuabayalemayehu6738 Ай бұрын
አይ ፀጋየ እና አስገደዘዳይ ላይክ ትደራረጋላችሁ፣አሁን ጥርጣሬየን አረጋግጠህልኛል።
@Absalat-v62008
@Absalat-v62008 Ай бұрын
ፍትህ ለቨፌን ይሻላል ዩቱበሩ ሽቀላ ላይ ነው ያለው
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Ай бұрын
ቆይእስዋ አቤቄለሽ የልጅዋንፍትህ ሳታገኝ ለምንፍቺ ጠየቀች ??
@birtukantuffa6279
@birtukantuffa6279 Ай бұрын
አንተ ግን አፍህን ሞልተህ ፍርድ ትሰጣለህ አንተም እንደዚህ አይነት አደጋ ቢደርስብህ እንደእሱ ነው የምታደርገው ! ምክንያቱም እናት ስላልሆንክ ! እሷን ግን ተዋት አትአብጠልጥሏት ዕቃ አይደለም የወደቃት ልጅ ነው የሞተባት , ከሷ የበለጠ የተጎዳ ማንም የለም እግዚአብሔርን ፍሩ ተዋት ተዋት ! ሀዘንዋን በወጉ ትፅናና !
@HgHg-u2r
@HgHg-u2r Ай бұрын
ልያ ትይ እንጂ ሰዉየዉ ከብዶታል ከአቅሙ በላይ ሁናበታለች ሴትዮ የልጁ መቃብር ሂዶ አንዳያይ ለበቀል እየገፋችኝ ነዉ እኔ አለፈልግምም ብሎዋል
@birtukandesalegn2591
@birtukandesalegn2591 Ай бұрын
she has organized everything behind the backs of her one way or another she had him blocked for everything he has no chance
@SamiSami-jg3wi
@SamiSami-jg3wi Ай бұрын
የትም ይሁን አባት አባት ነው ግን አኔ ጢያቄው ለምን ድነው የአባታችው ስም የተቀየረው
@SemharSemere-cb4hm
@SemharSemere-cb4hm Ай бұрын
zemenih yebarek iwnetn mawrat leras new yehen sew degfew ❤
@cards7771
@cards7771 Ай бұрын
አሁን እንዳንተ አይነቱም ክር አስሮ ክርስቲያን ነኝ ብለህ ታስባለህ። እነሱስ አንዴ እግዚያብሔር በዚህ ውስጥ እለፋ ብሏቸዋል። ዞር ብለህ የራስህን ሚስት ተመልከት። ያቤቄለሽ ባል የሚገዛበትን አገዛዝ ነው ባለቤትህን የምትገዛው። ነገ የራስህን ልጅ አስገድለህ ፍትህ ብለህ ካልመጣህ ወይ በሌላ መንገድ ካልከፈልክ። እኔ እግዚያብሔር ይቅጣኝ። እውነተኛ ክርስቲያን ክርስቶስን ልቡ ውስጥ አስቀምጦ ከአንደበቱ እንደዚህ አይነት ነገር መዘገብ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም ። ተሳስቼ አላውቅም።
@Emamimami
@Emamimami Ай бұрын
😂😂😂 ያንተ ደሞ ይለያል ትንቢት መሆኑ ነው? 😂😂😂
@cards7771
@cards7771 Ай бұрын
@@Emamimamiትንቢት እኮ ምኞት ህኗል 🤣🤣🤣🤣🤣የቤተክርስቲያን ልጅ ተደፍራ ስለሷ ሳያነሳ እግዚያብሔር ምኞቴን ትንቢት ካላደረገው ለማየት ያብቃህ
@Emamimami
@Emamimami Ай бұрын
@@cards7771 😂😂😂 ከልቤ ነው ያሳቅከኝ ይመችህ አሜን አልልህ ነገር መጥፎ ምኞት ይቅርታ ትንቢት ሆነብኝ። ይመችሽ የአራዳ ልጅ
@cards7771
@cards7771 Ай бұрын
@@Emamimami አንተራስህ ዩትዩብ አለክ ስለዚ ነገር አትዘግብም? አሁን ዲስከስ ስላረግነው ። ይሄ ሆዳም እና መሀይም እንደሆነ ግርግር ይወዳል
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ተሳስቼ አላውቅም ከሚል በላይ ምን ድፍረት አለ?🤦🤦🤦🤦
@adina2042
@adina2042 Ай бұрын
Thank you so much
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 Ай бұрын
እግዚአብሔርን እንድንፈራና እንዳንፈርድ ብታስተምረን አይሻልም? አወት የትዳር ጉዳይ ነዉ ያነሳው። እኛ በነሱ ትዳር ምን አገባን?
@Z.ነኝ.Mብቻ
@Z.ነኝ.Mብቻ Ай бұрын
እደተእውነትአስተሳሰብያለውሰውአላየሁም . ሌላውሺልጥልጥ.
@getachewdemesie5209
@getachewdemesie5209 Ай бұрын
እቺን ለፍላፊ ደግሞ ማን ፈራጅ አደረጋት?
@Alam-h6e
@Alam-h6e Ай бұрын
ጎበዝ❤❤
@HannaM-f7i
@HannaM-f7i Ай бұрын
ante rasu tigermalek bichawan fird bet temuagta eko new ezih yederesechw 4 amet zor bilo sayayat zare lay begid abreash kalhonsh bilo maschenek min malet new ???
@askaltegegn9287
@askaltegegn9287 Ай бұрын
እውነት ብለሀል
@SamiSami-jg3wi
@SamiSami-jg3wi Ай бұрын
ሞጣ ብኡነት ፈጣራ ይጠብቅህ ግን አውነት ያለው ሠው አይወደደም
@YesytChekole
@YesytChekole Ай бұрын
አወ ሞጣ ከስድብ ወጮ ሀሳብኮ ልክነው
@AmanuelBelay-w1z
@AmanuelBelay-w1z Ай бұрын
ደፈራት የተባለው ሰው ። አስከሬን ምርምራው ወጤት አለተደፈረችም ማለቱን አይዘንጋ ። ፈትህ ለታሰረው ሰው ። ወሸቱ በዛ ።
@martanegasi4778
@martanegasi4778 Ай бұрын
እኔም ወንድሜ እንዳንተ የታሰረው ሰው አሳዝኖኞል ሐቅ ይውጣለት 🙏
@HgHg-u2r
@HgHg-u2r Ай бұрын
ሓወይ ሰብስኮራይብ ገረካ ኣለኩ ቀፅለሉ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Ай бұрын
በጠቅላላ ሰውየው አሳዝኖኛል
@TizitaSolomon-b2q
@TizitaSolomon-b2q Ай бұрын
Minew esu kitroh new enda atifre yifirdbehale
@Absalat-v62008
@Absalat-v62008 Ай бұрын
የባልና ሚስት ንብረት ከፍፍል ላይ ነህ አንተ ምን አገባህ ሰለልጅቷ አንድ መናገር አልፈለግ ለሰውዬው ጠበቃ ነሀ እንዴ
@HelenM-u7r
@HelenM-u7r Ай бұрын
አቤት ምንም ተሰፋ የሌላቸዉ መሀይሞች በዉነት እናንተን ኢትዪዽያ ተገላግላለች ጏያ ምናምን ተሰባስባችሁ ላገር የሚጠቅም ፕሮጀክት መስራታችሁ ነዉ አዉርቶአደር ኮተታም💚💛❤️
@ሉሉእንድረስ
@ሉሉእንድረስ Ай бұрын
ሊያ ቀበጥሽ እየውሀን እኮ የምተችበት አፍየለሽም አጁብ ጉድ እኮነው
@Liyuli-x5l
@Liyuli-x5l Ай бұрын
Feminist ነን የሚሉት ግን ምናቸውን ነውሚያማቸው!?
@SaidMahamad-nl2sb
@SaidMahamad-nl2sb Ай бұрын
Yantan midiya mazgat nabar antam blo balamidiyaa afhn zgaa lamahonu snt naw yatakafalah amadaam
@senaitasgodom5504
@senaitasgodom5504 Ай бұрын
Bra jooba 👍
@Hans-WilhelmWeitzel-Oeth
@Hans-WilhelmWeitzel-Oeth Ай бұрын
Are egzabher fru Hezenwan tchal 😂😂😂😂😂😂😂😂
@peace21t525
@peace21t525 Ай бұрын
Wondima dehina neh gin...endew tenegna sew tefa malet new...azurew azurew biherna ena poletica wust ketetut. Ere wuy besme ab.
@emebetwondimu8418
@emebetwondimu8418 Ай бұрын
አንተ ደሞ ጥነሩ ስዉ ትመስል ገበር ስለቁሳቁስ ነዉ 2ሰአት ሙሉ ያዉራዉ አሁን ቢቀባጥር አይሰማም ሁለተኛ የሐይማገኞት ነገር ይዘህ አዲትመጣ አሁን ዘመድኩን በሰልከኝ አና ዘከነነኝ
@EyasuDaniel-by6nn
@EyasuDaniel-by6nn Ай бұрын
Ere Benatachehu Atiwuredu Ye Ebed Meati. Eyeteyek Atawonabd Abekiye Ahunem jegna nat
@AlemtsehayGm
@AlemtsehayGm Ай бұрын
Endgena ehtywanm kedbqchbettt amttta ymrmeruuu esuanmmm man enddferattt tnagerrr ngeruuu chgerrr alwww esuammm toluuu mmmlt yflgchbttt mknyattt ynoratall
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Ай бұрын
ላተብዬየምኮምተውአደበትህእውነትንለመናገርስለምትጥርነውይሄጉዳይግንቢዝነስሚድያነውብዬለማሰብእየተገደድኩነውእናትንናየገዳይንቤተሰብእያጫወትንገቢየሀገርገጽታንማበላሸትምይመስለኛልህጻናወድቃለመሆኑእኔጎረቤቶቴቹምሁኔታዎችምአሳምኖኛልይህቢዝነስ
@OppoCell-n4i
@OppoCell-n4i Ай бұрын
ዝም ብለህ አታውራ የመጀመሪያ ኢንተርቪ አደምጥ መጀመሪያም አገር ውስጥ መቀመጥ እደመትፈል ተናግራለች ገንዘብ ቤትም አልፈለገችም እሷ ሰላም እረፍት ነው የሚያስረልጋት ፍትህ ቢገኝ ነገ ላለመለቀቁ ምን ዋስትና አለ አልሰማህም ያ ልጁ ተደፈረችበት ብዙ አያቆዩአቸው በጉ ይለቀቃሉ ስል አንተ ለመፍረድ ቸኩለሀል ብዙ እናት ና አባት ልጆቻቸው ተደፍረው ህብረሰቡ አግሎአቸው ፍትህ አጥተው አንተ የሰው ምላስ ስላለደረሰብህ ነው ምን ታደርግ ያልተነካህ ነህ
@user-qw9zw8on5f
@user-qw9zw8on5f Ай бұрын
I thought you are Cristina and never allowed to judge people stop. I really heated you
@biniamsolomon45
@biniamsolomon45 Ай бұрын
Ante betam jegna na asteway neh lezawm le ewnet na le hake yekomek.egzabiher mesekereh new emelih antem nege fetari yeredahal mekniyatu egzabiher ewnet slehone.
@nzamazing2023
@nzamazing2023 Ай бұрын
ባክህ እንደገና አዳምጥ በጣም ሳይድ ይዘሀል አንተ ራስህ ምንም ሚዛናዊ አይደለህም ለማመን የፈለግኸውን መርጠሀል እቦታዉ ላይ እንኳን አልነበርክም none sense
@selamyeshi3131
@selamyeshi3131 Ай бұрын
Yrdat ayrdat man aye zm leman gedele
@AlemtsehayGm
@AlemtsehayGm Ай бұрын
Liya eko yemsmattt chgerr albattt mhaymmm slhonchhh
@Munira-uo5pv
@Munira-uo5pv Ай бұрын
እሱስ እዉነቱን መሆንኑ በምን አወቃቺ
@BirhanuAbabey
@BirhanuAbabey Ай бұрын
wendme tsegish hilinachewun kazeketu sewoch hasab batakerbewu elelahu b/c enesu hilinachewun shetewu lebirr nw eyeseru yalut hasabachewu legna aytekmenm.
@emabet578
@emabet578 Ай бұрын
Tsgsye, are u for real? Jesus.
@HayleAberu
@HayleAberu Ай бұрын
Weizerit liya? Yeseweyew hatiat menedenew? Esua yemetachebereberew tekekel new eyalesh new? Yasazenal! Fetari yezihechen etsan nebs feteh yesetat! Yehen ene enedetegenezebek seweyew ewenetegna new beye asebalew! Fetari yeredaw!
@HannaHelwa
@HannaHelwa Ай бұрын
ene kemjemryam ye zemdkun hasab gezitognal
@aameretpa6314
@aameretpa6314 Ай бұрын
Manech yehi negerug benatachu
@fikirm2162
@fikirm2162 Ай бұрын
Yant sera menfesawe sera new Betam obsessed honhale yemtakwe ewnt ekuan binore lerase yawe ferje egzbhair tewe ante lay ayhonm
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
see my about the channel section
@AlemtsehayGm
@AlemtsehayGm Ай бұрын
Tadyyyy ke heven wsan better fechaaa esuuu lmennn tyqechhh
@SaidMahamad-nl2sb
@SaidMahamad-nl2sb Ай бұрын
Yagna tyaake fth fth lahevan ena la enatyawaa naw
@ZulikhaShafi
@ZulikhaShafi Ай бұрын
Lezi hulu bitibi mensiwoch... Feminist nen bayoch nachew...
@aameretpa6314
@aameretpa6314 Ай бұрын
YENA WENDEM YEHAVEN AMUMAT YEHONE EGE ALBAYT ESWA ENA EHTWA LTAMELT FELGA NEW NEGERYEW YATRATRAL PASSPORT AWTA LEMAMLET NEW
@HgHg-u2r
@HgHg-u2r Ай бұрын
ዮኒ ብሽቅ😊
@اياداسبر-ت5ذ
@اياداسبر-ت5ذ Ай бұрын
Echi yemtaweraw lige yeset ekulnet yemilut nat lesbian yemiyaberetatu nachew feminist
@BetiBeti-m3b
@BetiBeti-m3b Ай бұрын
ምን አይነት እርኩስ ነህየሰገጦች ባንዲራ ያዥ ፋራ አቀራረብህ ሲደብር ዱዝ
@aameretpa6314
@aameretpa6314 Ай бұрын
Gobez yelban tnagerkew
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ Ай бұрын
ይድፋሽ
@fikirm2162
@fikirm2162 Ай бұрын
Balmelse balmlse meltlwe menm eko alasgededhem metwe metchlwe negre new tewe
🛑 ዘመዴ  የአቡነ በርናባስን ⚠️  ድብቅ ተልእኮ ዘረገፈው  😳
2:04:25
አሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 4 М.
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 45 МЛН
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 46 МЛН
@ethioforum @tigabuAndmimiwa7
18:14
ቆርጠህ ላክለት official 🎬
Рет қаралды 5 М.
ዘመዴ … ለበቀለ ወያ
55:42
Mana1
Рет қаралды 111 М.
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН