No video

የሙሉቀን መለሰ አነጋጋሪ ቃለመጠይቅ | interview with Muluken Melese

  Рет қаралды 10,593

Addis Mereja

Addis Mereja

Күн бұрын

#MulukenMelese
#ሙሉቀንመለሰ
#MulukenMeleseinterview
#MulukenMeleseoldmusic
#mulukenmelesemusic
#mulukenmelesemezemur
#Ethiopianmusic
#ethiopia
#Ethiopianews
#etv
#ebs
#sifuonebs
#addismereja
#Ethiopianmusic
#fano
#ፋኖ
#addismereja

Пікірлер: 72
@asterlegesse9021
@asterlegesse9021 4 ай бұрын
ከ ጥላሁን ምንም ሊወዳደር አይችልም ነፈስ ይማር ጥላሁን የሙዚቃ ንጉሥ ነው
@addismereja724
@addismereja724 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@dejeon0195
@dejeon0195 4 ай бұрын
ሁሉም የየራሱ ተወዳጅ እርቲስት አለው። ለኔ ሙሉቀን ከማንም በላይ የምወዳው አርቲስት ነው።
@user-ey5zl4cz3r
@user-ey5zl4cz3r 4 ай бұрын
ይህ የእርሱ ድምፅ አይደለም ለምን የተሳስተ ነግር ታቀርባለችሁ
@iloveessey
@iloveessey 4 ай бұрын
ሙሉቀን መለሰ ከጥላሁን ገሠሠ ጋር እኩል ነዉ ደረጃቸዉ ሁለቱም legend እንቁ ዘፋኞች ናቸዉ
@zewdiea
@zewdiea 4 ай бұрын
ለሚዲያ ፍጆታ ነው እንጂ ለጥላሁን ትልቅ አክብሮት አለው እበልጣዋለሁ አላለም..... እውነት ብቻ ዘግቡ።
@kalhone320
@kalhone320 4 ай бұрын
ሙሉቀን ታዋቂ ድምፃዊ መሆኑ የታወቀ ነው። የጥላሁንን ታዋቂ አርቲስትነት ሸምጥጦ መካዱ ግን ትዝብት ውስጥ ይከተዋል።
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 4 ай бұрын
ሙሉ ቀን ሀገር የሚወደው ዘፋኝ ነው ። እኔም ከልቤ እወደዋለሁ ። ለፍቅር ፣ ለደስታ ፣ ለሀዘን ፣ ለትዝታ የዘፈናቸው ዘፈኖች ግሩም ድንቅ ናቸው ። ይህን ቃለ መጠየቅ አልሰማሁትም ፣ የሱም ድምፅ አይመስልም ። ነገር ግን ከአመታት በፊት በኢቢስ ቴሌቪን አዲስ ነገር በሚባል ፕሮግራም የተደረገውን ቃለ ምልልስ ሰምቼ ገርሞኝ ነበር ። በጣም እራሱን ከፍ በማድረግ ጥላሁን ገሠሠን በማሳነስ ሲናገር ሰምቼዋለሁ ። በተለየ ጊዜ ስለዚህ ጉዳይ ተጠይቆ ለማስተባበል ሞክሮ ነበር ። ለማንኛውም ነብስ ይማር ።
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 4 ай бұрын
አለመታደል ፔንጤም ተሁኖ እኮ ታውቂ ፓስተር ባለሀብት ባለፅጋም መሆን የሚችል ቢዝነስ ሁናል ። ይህን ምስኪን ስው ግን ከሙያው ልይተው ምስኪ ድሃ ታማሚ ሆኖ ኖረ አንድንዴ እግዝእብሄር የስጠህን ፅጋ የትም ጥሎ ወድቆ መቅረት አለ
@zadigreketta3315
@zadigreketta3315 4 ай бұрын
This is not his voice. Why you are fabricate all to get what?
@user-xm5vj2ml7v
@user-xm5vj2ml7v 4 ай бұрын
Muluken betam edelegna sew nw ..ene betam kenahubete ...lekerstose noro lekerstose mote eyesus becha yehiwet menged nw ..belt yehone kersu temro yezihen alem keber teto eyesus becha hiwete nw belo yenoral
@ben5115
@ben5115 4 ай бұрын
Enezih hulet wend na set Muluaen n aywekilum , qedadoch weradawoch nachew
@addismereja724
@addismereja724 4 ай бұрын
Eneman nachew?
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 4 ай бұрын
ልቦለድ
@user-kc9pb4qw2v
@user-kc9pb4qw2v 4 ай бұрын
it was true Muluken was the best
@getacheweseye6330
@getacheweseye6330 4 ай бұрын
የሙሉቀን ትክክለኛ ድምጽ አይደለም ያቀረባችሀት። በመሆኑም ተአሚነቱን ለመቀበል ያስቸግራል። ከጥላሁነ ገገሰሰ እኔ እበልጠዋለሁ አለ ስለተባለው በወቅቱ በአንድ መጽሔት ላይ ማስተባበያ ሰጥቶ እንደነበር አስታውሳለሁ። ጋዜጠኛው ሰለጥላሁን ሰጠ ያለውን ቃለ ምልልስ እኔ ፈጽሞ እበልጠዋለሁ ብዬ አልተናገርኩም በማለት በወቅቱ በአንድ መጽሔት ላይ ማስተባበያ ሰጥቷል።
@addismereja724
@addismereja724 4 ай бұрын
ከፁሁፍ ወደ ድምፅ የተቀየረ ነው
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 4 ай бұрын
አመሰግናለው ሳላውቅ ተናድጄ ነበረ
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 4 ай бұрын
Teleshe is the best singer
@jimihune9650
@jimihune9650 4 ай бұрын
መብቱ ነው
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
Ere Alalem...weshetamoch..
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 4 ай бұрын
ለኔ ሙሉቀን ስስማው ውዬ ባድር አይሰለቸኝም
@user-qv1uy8xc5z
@user-qv1uy8xc5z 4 ай бұрын
Weradoch you are not playing with this people dirty news
@tibebetadesse3096
@tibebetadesse3096 4 ай бұрын
ምንም ጥያቄ የለውም ጥላሁን ሙሉቀን አጠገብ አይደርስም። ለዚህም ነው ዘፈን ባቆመ በአርባ ዓመቱ አነጋጋሪ የሆነው።
@seifuedea3856
@seifuedea3856 4 ай бұрын
More than all , he got God which is the basis of all
@dejeon0195
@dejeon0195 4 ай бұрын
የሙሉቀን ድምጥ ነው?
@SionT45
@SionT45 4 ай бұрын
No!
@SAMdave183
@SAMdave183 4 ай бұрын
ሙሉቀን ጥላሁንን አሳምሮ ይበልጠዋል:: ጥላሁን ጩኸት ያበዛል እና ግርማሞገስ ስላለው ብቻ:: ሙዚቃ አዋቂዎች ሙሉቀንን 1ኛ ጀረጃ ያስቀምጡታል::
@getulegesse3577
@getulegesse3577 4 ай бұрын
May be for you not for us don't encloud ather peple
@yemanetsehay8633
@yemanetsehay8633 4 ай бұрын
ሙሉቀን ሁለገብ ሙዜቀኝ ነው I can say #1 for me
@deborahjean7175
@deborahjean7175 4 ай бұрын
Weregna nesh sira fet leba werada
@addismereja724
@addismereja724 4 ай бұрын
malet🤔🤔🤔
@user-yi8rn8or5i
@user-yi8rn8or5i 4 ай бұрын
በውፍረት ነው ጥላሁንት ሚበልጠው
@getulegesse3577
@getulegesse3577 4 ай бұрын
Hey whare is he's sounds ?I think you don't have enough evidence 🤔
@SionT45
@SionT45 4 ай бұрын
ውሸታሞች የእሱ ድምጽ አይደለም. ምንም መጥፎ ነገር አልተናገረም ስለ ጥላሁን
@beletecherenet3840
@beletecherenet3840 4 ай бұрын
ቀዳዳ ጋዜጠኛ እዉነት ከሆነ የራሱን ኢንተርቪዉ አሰሙን ምድረ ሆዳም ሟርተኞች ሞተላችሁ እስኪ ደስ ይበላችሁ የሰው አሳሞች
@user-qv1uy8xc5z
@user-qv1uy8xc5z 4 ай бұрын
Hate the singer both of them they have Talent nothing negative comments about them
@temechento8178
@temechento8178 4 ай бұрын
እሺ የኛማ ነጋዴዎች ይሄ የሙሉቀን መለስ ድምፅ አይደለም ሙሉቀን ድምፅ ሲያወራ ቀጭን ሲናገር እይ እና ልብ በል ሳይል አያወራም እንሸውዳለን ብላቹ ተሸወዳቹ
@addismereja724
@addismereja724 4 ай бұрын
አላዳመጥክም ማለት ነው🤔 ከፁሁፍ ወደ ድምፅ የተቀየረ ነው ብለናል
@temechento8178
@temechento8178 4 ай бұрын
@@addismereja724 ፅሑፍ ከሆነ አላደመጥኩም መጀመሪያ የሱ ድምፅ አለመሆኑን መግለፅ ነበረባቹ
@kidusayalneh9269
@kidusayalneh9269 4 ай бұрын
ወራዶች!
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 4 ай бұрын
ሙሉቀን ጎበዝ ዘፋኝ ቢሆንም ጥላሁን ላይ ፊጥ ማለቱ አጉል ፉክክር ባህሪ እንዳለው ያሳያል
@addismereja724
@addismereja724 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@yonasgede7258
@yonasgede7258 4 ай бұрын
አነቺ ትንሽ ትግሥትም የለሽ ለምን አትጠብቂውም ሙልቀን የሚያቀርጠው ሰው አይወድም
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 4 ай бұрын
ሙሉቀን በእርግጥ ተወዳጅ ነበር ዝናን በህዝብ ልብነግሶ እድሉን በራሱ ስህተት ወደከፉተኛ ማማመንገስ ሲገባው ወደልጅነቱ ድህነት በራሱ ወደድህነት ወደ እድሉን ያበላሸነው
@berhanetekie671
@berhanetekie671 4 ай бұрын
አስር እጅ ይበልጣል
@addismereja724
@addismereja724 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@yemanetsehay8633
@yemanetsehay8633 4 ай бұрын
ጥላሁንን በድንብ ይበልጣዋል
@mandyayal3615
@mandyayal3615 4 ай бұрын
Fake interview.
@user-mp8xk6pv1q
@user-mp8xk6pv1q 4 ай бұрын
ይሄ በርሜል ዝም ብሎ ይበጠረቃል
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 4 ай бұрын
ሙሉቀን በራሱ ባለማወቅ በግድ ወደድህነት የሄደ አሳዛኝ
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 4 ай бұрын
እንደ ተክለሃይማኖት አዳነ ለምን ታወሪያለሽ እንደ ራስሽ ለመናገር ሞክሪ ጋዜጠኛዋ
@astair1568
@astair1568 4 ай бұрын
ይህን፣ ሚዲያ፣ ዉሸታም፣ መሆንን፣ እንነግራለን፣ ፣ ይህንን፣ የፓሰታችሁት፣አዉርዱ፣፣ በህግ፣ ትጠየቃላችሁ፣ በዉሸት፣ የሟችን፣ ክብር፣ በማራከሳችሁ፣፣
@astair1568
@astair1568 4 ай бұрын
ዘባራቂ፣ ዉሸታሞች፣ ሰዉ፣ ሞቶም፣ በሟች፣ ለመነገድ፣ ያላለዉን፣ አለ በማለት፣ በራሳችሁ፣ ድምፅ፣ የአስተላለፋችሁት፣ ያስጠይቃችሇል፣፣ይህንን፣ የዉሸት፣ ትርክታችሁን፣ የሰዉን፣ ስም፣ ያላለዉን፣ አለ በማለት፣ መፓሰታችሁ፣ አሳፋሪ፣ ነዉ፣፣
@astair1568
@astair1568 4 ай бұрын
ከጥላሁን፣ እበልጣለሁ፣ አላለም፣፣ KZbin ገንዘብ፣ ለመሰብሰብ፣ የሟቹን፣ ስም፣ በዉሸት፣ይሸቅጣሉ፣፣ ይህ፣ ሚድያ፣ የሀሰትን፣ ነገር፣ የሚተርክ፣ በመሆኑ፣፣ እሱ፣ ሳይሆን፣ በማስመሰል፣ የራሳቸዉን፣ ድምፅ፣ በማስተላለፍ፣ የዉሸት፣ ንግግር፣ ነዉ፣፣ ያስተላለፉት፣፣
@addismereja724
@addismereja724 4 ай бұрын
እውነት ነው
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 4 ай бұрын
ay molken sel telahon ekonm teahon behewt alsemmaw anbsa serj yezenb mevhwecha yehonal.
@iloveessey
@iloveessey 4 ай бұрын
ጠያቂዋ በጣም ቆሻሻ ሴት ነሽ ዉሸታም ነሽ ሙሉቀን መለሰን አይደለም የምትጠይቂዉ ሌላ ሰዉ ነዉ በሞተ ሰዉ የምትቀልዱ ባለጌዎች ናችሁ የሙት አምላክ ይፋረዳችሁ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
Mindinech? Sew nech ? Galemota
@yemaneamberber5234
@yemaneamberber5234 4 ай бұрын
ጉረኛ ነው። ከጥላሁን ጋር ጨርሶ አይስተካከልም።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
Alalem bakih...enezih leba duryewoch nachew....
@Sam-fv6kq
@Sam-fv6kq 4 ай бұрын
Leba Media Shame on you
@addismereja724
@addismereja724 4 ай бұрын
endet🤔
@abebe7532
@abebe7532 4 ай бұрын
Esti Nebsu beselam tiref Tequila ebakachu⁉️‼️‼️👎
@yohannestariku6840
@yohannestariku6840 4 ай бұрын
ውሽታሞች
@okbeghiwot7667
@okbeghiwot7667 4 ай бұрын
ምን ዓይነት ጨካኝ የሰይጣን ዘር ነሽ ባክሽ በመቱ ሰዎችን ታወዳድርያለሽ ስለዘፍን ትገርማላቹሁ።
@addismereja724
@addismereja724 4 ай бұрын
ታሪኩ ነው።ታሪክ ደግሞ ይነገራል ።
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 4 ай бұрын
ድምፁ ግን የሱ አይመስልም
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 4 ай бұрын
አረ ይሄ ሙሉቀንአይደለም
Muluken Melesse  worship music video November 28, 1994
37:46
Meleket Broadcast
Рет қаралды 15 М.
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 16 МЛН
የተከፈተው ጥምር ጥቃት ፤ በረራ ማቆም ወደ ወረራ? |ETHIO FORUM
17:43
Brother Muluken Melese testimony part 10 of 13
15:06
የእሴይ ልጅ
Рет қаралды 124 М.
[Flashback] Muluken Melese's Interview on VOA
17:21
Mirkuzz
Рет қаралды 51 М.