" የሙሳና ኸድር ታሪክ" ᴴᴰ (part 1)┇BY Ustaz Yassin Nuru ┇قصة موسى والخضر

  Рет қаралды 122,947

Betibeb Islamic Center

Betibeb Islamic Center

Күн бұрын

አዲስ መሳጭና ልብ አንጠልጣይ የሙሳና የኸድር ታሪክ በኡስታዝ ያሲን ኑሩ በየሳምንቱ ጁምዓ ቀን ይቀርብላችኋል ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን፡፡

Пікірлер: 241
@fetyeenatwanafaki4507
@fetyeenatwanafaki4507 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዙና አላህ ይጠብቀህ ሁለም ጁማ ቀን ሱረቱል ካፍ ላይ ሳነበት ሙሳና ከድር ያደረጉትን ውይይት በፊት ይህን አሁን ያስተማርከን ዓሣውን መንገድ አድርጎ ያዘ እምለው ምን ለማለት ነው ብይ ሁሉም አስብ ነበር
@zabibahzabibah1700
@zabibahzabibah1700 4 жыл бұрын
የኛ ጀግናው ና ጀዛኩም አላህ ኸይረን ፊ አማኒ አላህ ኡሥታዛችን
@mhemd2278
@mhemd2278 8 жыл бұрын
በጣም ነው ዳዋህን የምወደው አላህ ይጨምርልህ ብዙ እውቀት አግቸበት አለሁ
@fatumaseid2359
@fatumaseid2359 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኦስታዙና እኛ በጣም እንወድሀለን አላህ ያቆቄይልን ያረብ በህይወት
@هواتبتيت
@هواتبتيت 8 жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله جزاك الله خير الجزاء جنات النعيم وستاز
@abdulkadirabillahii9502
@abdulkadirabillahii9502 8 жыл бұрын
jzkum Allahu kheeyran Yaa Ustaaz Yaasiin Nuru you are my favorite part of the world and the best Ustaaz that I have been a long time to listed your Hadith Barakkalahuu fik Yaa ustaazul al qalii!!!!!
@hadyahadya5621
@hadyahadya5621 8 жыл бұрын
mash Allahi tebirkallahi jezak Allahi heyer. ustaza Yasin nuru Allahi yechmerlh Allahi yetibqhi
@foziakadari5407
@foziakadari5407 8 жыл бұрын
ጀዛካላሁ ኸይረን ጀዛ ኡስታዚ ትምረትህ ለኛ ገብወቺ ናቸዉ በፍቅር እናዳምጣለን በጣም እኔወድሀለን
@demewztadesse5292
@demewztadesse5292 8 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ፡፡
@mhemd2278
@mhemd2278 8 жыл бұрын
ጀዛከላህ እስታዝ አችን ለአላህ ብለን በጣም ነው የምወድህ
@ተምራዩሱፍኬሚሴ
@ተምራዩሱፍኬሚሴ 7 жыл бұрын
የኛ ምርጥ የኛ ጀግና አላህ ይህፍዝክ
@zaharkedirkadir4454
@zaharkedirkadir4454 8 жыл бұрын
ውስታዚ ያስን ኑር በጣምም መልካም ነህ አላህ ይጠብቅክ
@عجيبه.احمد
@عجيبه.احمد 8 жыл бұрын
ጀዛካላህ ካይር ሀቢቡና ኡሥታዝ አላህ እንኳን ለዚ አበቀክ ሌሎቹንም ይወፍቀቻው ከሉበት የውጠልን ከኛ ዘንድ እንደምንደሠት በሥራቹ አላህም ይደሠትበቹ ያእዝነት በለቤት የሆነው በዱአቹ አትርሡን
@hudaalessa82
@hudaalessa82 8 жыл бұрын
ጀዘክ አለህ ኡስተዚ ለአለህ ብዬ እወደሀለው
@seed7729
@seed7729 7 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይርአላህ።ይጠብቅህኡሥታዜ
@hadrabintesiam6364
@hadrabintesiam6364 8 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዛችን አላህ እርሜህን ያርዝምልን ከአፊያ ጋር እውቀትንም ይጨምርልህ ከእስር አስፈትቶ በጣፍጭ አንደበት አላህ ስላገናኘን አልሀምዱሊላህ ሌላዎቹም ኡስታዞች ከእስር ከፈተው የምናየበት ቀንና ግዜ አልህ ቅርብ ያድርግልን ኢንሻአላህ ድል ለሙስሊሙ ኡማ
@hayatgstotaw6944
@hayatgstotaw6944 8 жыл бұрын
Allahmdulillah ustaz eyen tafach adebet yasemane gita msegana yegebaew mashallah ustaz Allah yechemrleke yareb Allah yetewle umerk yareb jezakelallahu hayer jeza
@FaFa-jj4jr
@FaFa-jj4jr 8 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ለአለማቱጌታ ምስጋና ይግባው።ምንይሳንሀል ያወደድ ገፉሩረሂም አላህ በጀመርከው አንተድርስልን ድሉልቅርብ አድርገው ።ምርጥ የኢስላም ልጅ።አላህ መልከም ስራህን ይውደድልህ።ፊርደውስ ላእላንይውፍቃችሁ።በቀጥተኛው መንገድ ያላችሁየተውሂድ ሙህራኖች ሰው እሚቀሰቀሰው ክሚወድውጋነው እወድችሀለሁ ።ላላህ ብየ አላህ ይውደድህ አላህ በርህመቱይመልከተን ።ድል ለሙስሊምች የረብየረብ ያረብ
@saranuru1691
@saranuru1691 8 жыл бұрын
ጀዛካላህ ከይር ኡስታዝ ባረከሏሁ ፍክ
@habibasaid1385
@habibasaid1385 8 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይር ኡስታዝ ያሲን ኑር አላህ ይተብቅህ አላህ ይተብቅህ ያረብ ይህ ቀን እጅግ ናፍቆን ነበር በርግትም በአላህ ፍቃድ በስር ብቆይም ሰርተህያለፍካቸው የዳአዋ ሲዲወች ዘወትር ከኛጋር ነበር ለኢትዮጰያ ሙስሊም ታስፈልጋታለህ አላህ ይተብክልን ያረብ የታሰሩትንም ኡስታዞቻችንን አላህ ነፅ ይበላቸው ያረብ
@zinetem9snmdsms561
@zinetem9snmdsms561 8 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቲ ጀዛኸ ክላከ ኸይር ኡሥታዝ ሠምተን ተጠቃሚ አላህ ያዲርገን አሚን
@nejat5232
@nejat5232 8 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ያ ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ
@noriaahmad4750
@noriaahmad4750 7 жыл бұрын
ጀዛካአላህ ኸይር ዉዱ፡ኡዝታዛችን አላህ ይጠብቅህ በውቀትህ ውቀት፡አላህ ይጨምርልህ፡ያአረብ
@mashaaallahtabarkkaalllahc486
@mashaaallahtabarkkaalllahc486 8 жыл бұрын
Mashaa Allah Tabarakaallah Rabbin isinira haa jalatu Yaa Alllaaah Amiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiin
@ያአላህየኔነገርአደራ1919
@ያአላህየኔነገርአደራ1919 8 жыл бұрын
ማሽአላህ አላህ ይጨምርልክ ውድ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@fatumaemar6661
@fatumaemar6661 8 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም ሰላም አህለን ኡስታዙነ ጀዛከሏህ ኸይር ባረከላህ ፊክ ያአኸይአሏህ ይጠብቅልልን ያርብብብ
@hananhanan-fw9bw
@hananhanan-fw9bw 8 жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ ዑስታዝ አላህ ይጨምርልህ ማሻአሏህ
@حليمةاحمد-ذ5غ
@حليمةاحمد-ذ5غ 8 жыл бұрын
ውድድድድድ ለሆንክ ወስታዛአችን ያሲን ኑሩ ጤናም ረዥም ሀያትእና ደስታለአንተ ይሁን
@mariammarim4661
@mariammarim4661 5 жыл бұрын
Meryme
@ZihadHassan-sy4bp
@ZihadHassan-sy4bp 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዙና ጀዛከላህ አልፍ ኸይር ጀዛ😍
@zeenatzeenat6937
@zeenatzeenat6937 8 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረካሏህ ኡታአዝ አሏህ ይጨምርልን አሏህ ይጠብቀህ
@islamnewhiwote4926
@islamnewhiwote4926 7 жыл бұрын
جزاك الله خير استاذ
@jiu112
@jiu112 8 жыл бұрын
ወለይኩሙ አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ ኡስታስ ጀዘከላህ ኸይረን ዱኒያ ወል አኽራ
@ኡሚሁሌየምበልቤውስጥነሽማ
@ኡሚሁሌየምበልቤውስጥነሽማ 7 жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምሏህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
@medina1196
@medina1196 8 жыл бұрын
weleyku selam werahmetulahi weberekathu jezak Allah hayr ustazuna Allah ytabk
@sadeasadeea9689
@sadeasadeea9689 8 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ
@مرمياأمعيسى
@مرمياأمعيسى 8 жыл бұрын
اســــــــتــــــيز ياســـــــين نورو ،،، الله يحفظك من كل شررر
@ayshayimam9426
@ayshayimam9426 8 жыл бұрын
Masha allah yeustaze habibe allah yetbkih en abkinm allah kalubt yawtachew yarbb andebtachew nafkogal endant yeseman yarrrbbbb
@halima6367
@halima6367 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ እስታዝ ያሲን ኑሩ አላህ ይጠብቅህ
@fawusyasaudy7640
@fawusyasaudy7640 7 жыл бұрын
ኡስታዝጀዛካላህኽይር
@blackrose1098
@blackrose1098 7 жыл бұрын
ماشاء الله
@abukiahmed5145
@abukiahmed5145 6 жыл бұрын
Mashallah mashallah Mashallah Mashallah jezak Allah keyer
@mohammedaliye849
@mohammedaliye849 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡሰታዘ chin በጣም እንወድሀለን ጀዛኩሙላሁ
@mustafaabdulaziz2641
@mustafaabdulaziz2641 8 жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዜ
@rashidrrr7112
@rashidrrr7112 4 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ኡስታዝየጀዛካላሁ ኸይረንአላህረጅምእድሜከነሙሉአፍያ ይወፍቅ
@alanoud9278
@alanoud9278 8 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ጀዛክአላህ ህይርር
@hananlove915
@hananlove915 8 жыл бұрын
masha allah tebark allah jezakallah ustazuna lezehi labekan geta misegana yegebawe allahmdulilha
@ekarmsultan1606
@ekarmsultan1606 8 жыл бұрын
ወአሰለም አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረከቱሁ ማአሻ አለህ ኡስታዝ አለህ ይጫምርልክ ለአለህ ቢዬ እዋደሀለው
@saadanureye2117
@saadanureye2117 8 жыл бұрын
estazn alleh yecamrilah jazaik alleh alleh hyeran
@afiasaudi5317
@afiasaudi5317 8 жыл бұрын
ኡስተዙና አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ
@sikosilo5539
@sikosilo5539 4 жыл бұрын
Ustaz betam new yemnwedh Allah edme ysth
@አላህአልሀምዱሊላህ
@አላህአልሀምዱሊላህ 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላ ጀዛክላሄይ እሥታዝ አላህይጨምርልህ
@nasiyaahmed3516
@nasiyaahmed3516 8 жыл бұрын
جزاك الله كيرن جيزا Allah yechamirelih ustaz Allah yetabikih
@uptodate9458
@uptodate9458 5 жыл бұрын
allah yichemerlh ustaz
@habibmuzemil1862
@habibmuzemil1862 8 жыл бұрын
allah yechamerlh allah yetabkik ustazachin yassine
@rahmarahma5680
@rahmarahma5680 5 жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድ የተከበርከው ብርቅየ ው የሙስሊሙ አለይታ የአይናችን ማረፋ የአላህ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን ኡስታዝአነ ብቻ ቃል የለኝም ሙሀደራወችህ ወደ ውስጥ ነው የሚቆረቆረው ጃዛካ አላሁ ኸይርን
@mehilove6826
@mehilove6826 8 жыл бұрын
jezak jena ustazuna barekelahu fi ilmek
@alimobile6241
@alimobile6241 8 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን በሰላም መጣ ያ ጣፍጭ አደበትህ ናፍቆን ነበር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ አልሀምዱሊለሂ ረቢል አለሚን ኢንሽ አላህ ሌሎቹንም ኡስታዞች አላህ ያስፈታቸው ያረብ
@asmashure450
@asmashure450 7 жыл бұрын
Ali Mobile አለሁመ አሚንንንን ያረብ
@fatimahnornirdn1347
@fatimahnornirdn1347 7 жыл бұрын
ማሽአላአላህይጨምረልህ
@አልሀምዱሊላህ-ዐ7ቈ
@አልሀምዱሊላህ-ዐ7ቈ 8 жыл бұрын
maShaAllah
@IbrahimIbrahim-ej2lg
@IbrahimIbrahim-ej2lg 8 жыл бұрын
masha Allah tabarkalha usetsze Jezaki Allah kayrane
@shuhrasala1534
@shuhrasala1534 6 жыл бұрын
እሽአላህውሥታዝአላህያቆይልን
@halimamohammadyousif3598
@halimamohammadyousif3598 8 жыл бұрын
jezakellahu keyr ustaz Allah yetebeqeh yeqerutunm ye Ustazochachnn yenesunum daewa yemensema Allah yaderegen beselam yemifetu Allay yaderegachew yarebbb
@አመቱላህአመቱላህ
@አመቱላህአመቱላህ 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዙና
@fawzeasahhh1276
@fawzeasahhh1276 8 жыл бұрын
ጀዘከለህ ከይር ኡስታዚ መሸአለህ
@mahdimerhi6218
@mahdimerhi6218 8 жыл бұрын
Allah edemahan yarezemaw masahallah jazake allah kayer
@adelaliy4081
@adelaliy4081 8 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@kemeriyaawol659
@kemeriyaawol659 8 жыл бұрын
masha allah betam des yemil lib anteltay tarik new
@mohammedhussen9112
@mohammedhussen9112 8 жыл бұрын
USTAZ Allah yehemerlek allah yetebekehu
@halimahalima3149
@halimahalima3149 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 8 жыл бұрын
masha allah masha allah Ostazina Alah Yitebkh Yareb
@kareemahzadzad1916
@kareemahzadzad1916 5 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😍 ጀዛከላህ ኡስታዝ
@sadahamashallahsadaha7861
@sadahamashallahsadaha7861 8 жыл бұрын
jezaka allah kayer ustaze
@አዚዛ.ሀስን.የአላህባሪያነ
@አዚዛ.ሀስን.የአላህባሪያነ 7 жыл бұрын
ኡስታስ ጀዘከላሁም ኸይር የኝ ጀግና የምርጥ ጀግና እኔማ ስላንተ ኮሚንት.ሳልስጥ.አላልፍም.አላህ.ይጠብቅህ
@temimashermolo4936
@temimashermolo4936 8 жыл бұрын
Mshallah usetaz allah iychamerlhe!!
@kuwkk5180
@kuwkk5180 8 жыл бұрын
ustaz inae min indamil alwiqim... adinakìhi nanyi Jezakallah kayir
@sarakonjo177
@sarakonjo177 8 жыл бұрын
ጀዛክ ኡስታዙና በኦዱዮ ቢለቀቅ በዋትሣብ ቢተላለፋ ብዙ የሚጠቀሙ አሉ ማለት ዮቶብ የማይጠቀሙ ስላሉ
@hjkh92bogee79
@hjkh92bogee79 8 жыл бұрын
walekum asalam waramatulh wabarakatuhu Mashaa'allaha Allah ye xabiqihi Maashaallah laa ilaha ilalaah
@አይሻየኡስታዞችአድና-ኈ2በ
@አይሻየኡስታዞችአድና-ኈ2በ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ። ማሻ አላህ። ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ጀዛከላህ ኸይር
@scoopydooo
@scoopydooo 8 жыл бұрын
Mashaallah Ustaz ytewul umrek, Rabana yhfezek.
@ilovegod6285
@ilovegod6285 8 жыл бұрын
mashalh ustazi betam new mewadh allh yetbikeh
@ethiopiag4001
@ethiopiag4001 8 жыл бұрын
جزاك الله خيرن عس تاز 👍
@Mm-cw1km
@Mm-cw1km 7 жыл бұрын
wa wrwr shkoran jazaklah kyran.
@csdgxffh9309
@csdgxffh9309 8 жыл бұрын
Jezakum Allah keyer
@msmaryaam5068
@msmaryaam5068 7 жыл бұрын
mashaa Allah jezkal Allah kerihih
@justonelove8274
@justonelove8274 7 жыл бұрын
abo yimechih nurllin love u
@ametellahadem9242
@ametellahadem9242 8 жыл бұрын
masha allah ustaza bertalen
@zuzutepi4541
@zuzutepi4541 8 жыл бұрын
allh yetbekeh ustazye
@Muslima-ey8iv
@Muslima-ey8iv 8 жыл бұрын
wl wr wb allahmdulila ustaz tafaty unkanem allah basalsm woda betasabochi.basalsm .malaseki ahunim allah yexabiqi
@mohammedtium8969
@mohammedtium8969 8 жыл бұрын
meshallah ustazea ewedhalehu
@hayatomar2842
@hayatomar2842 8 жыл бұрын
ወለይኩምእሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ. ጀዛክላህ.ኽይረን.ኡስታዛችን.አላህይጠብቅህያረብ
@lbibadmdmg33
@lbibadmdmg33 8 жыл бұрын
♣♣ ማሻ አልህ
@mohammednesro9520
@mohammednesro9520 8 жыл бұрын
ما شاء الله
@leylajemil3443
@leylajemil3443 7 жыл бұрын
Yasina masha allah allah yechemerelh
@ኢማንመሀመድ8
@ኢማንመሀመድ8 8 жыл бұрын
jaza allah kayir
@rr3025
@rr3025 6 жыл бұрын
ጀዛአኩም አላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ
@መክያብንትእስላም
@መክያብንትእስላም 8 жыл бұрын
allh ytibkih wstazy
@jemilayimammohammed7135
@jemilayimammohammed7135 8 жыл бұрын
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላ ኡስታዛችን ይህን አድበት እና ፈገግታ እንደት ነበር የናፈቀን አላህ ምን ይሳነዋል ሌሎች ኡስታዞቻችንን አላህ ነጃ ይበላቸውና እንደሚያምርባችሁ አብራችሁ እንያችሁ የእኛ ጀግኖች ።
@ابوعبدالله-ل6ض2ت
@ابوعبدالله-ل6ض2ت 8 жыл бұрын
masha allah tbark allah
@munamuna3128
@munamuna3128 8 жыл бұрын
መሻ አለህ ጀዘ ከለህ ኡስታዝ
@GanhGanh-ky1xi
@GanhGanh-ky1xi 7 жыл бұрын
Muna Muna
@mohamadmohamad622
@mohamadmohamad622 7 жыл бұрын
Muna Muna አይ.ያሲን.ኑር.አላህ.እድሜና..ጤና..ይሥጥህ.ያረቢ.እኔ.ምልህም..ነገር.አጠረኝ..ወላሂ..ሙሥሊሙም.ክርሥታኖችም.ሁሉም.ለአተ.ኮመት..ብታየው.ምን.ብቻ.ይጨምርልህ።
@m7d_games118
@m7d_games118 7 жыл бұрын
A.w.w wed hustazac telekawal alhamdulilah wed Jemawec abssru hustazoc allah s.w ketelat ytebkachu allah Akber allahu akber allahu akber
@ebrahimabu7603
@ebrahimabu7603 8 жыл бұрын
جزاكالله خير عستاذ
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,9 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,3 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 89 МЛН
የነብዩላህ ሙሳ እና ኸድር ሙሉ ታሪክ በኡስታዝ ያሲን ኑሩ
1:23:23
የህይወት ግብህን አስምር 1
11:13
Risalah
Рет қаралды 164 М.