የሟች ባሏን እናት ከቤት አወጥታ የጣለችው ሴት መጨረሻ

  Рет қаралды 391,023

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 312
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 Жыл бұрын
እናት የለኝም ግን የሁልንም እናት ልክ እንደ እናቴ ነዉ የምወደቸው❤
@Rose-ws6vm
@Rose-ws6vm Жыл бұрын
ገኒ እኔም እንዳንቺ እናት አለኛ ግን እናቴን በጣም ስለምወዳት ይሁሉንም እናት እ/ር ብሚያውቀው እንደ እናቴ ነው የምወዳቸው ተባረኪ🙏🙏
@user-ii8od4dv2z
@user-ii8od4dv2z Жыл бұрын
እኔም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ላወቅወ።
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 Жыл бұрын
የግድ ዘጠኝ ወር አምጦ መውለድ አይደለም መስፈርቱ የትኛውም ትላልቅ እናቶች እንደ እናቶቻችን ትልቅ ክብር መስጠት ይገባናል እንደዚህ አይነት ሴቶችን በገንዘብ ልባቸው የጠፋውን እግዚሐብሔር ልቦና ይስጣቸው😭🙏
@ffcff8686
@ffcff8686 Жыл бұрын
ዋዉ 👍
@beletudebele5964
@beletudebele5964 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@banchiamlakalemu8759
@banchiamlakalemu8759 Жыл бұрын
😊😊
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አሎኩ።እደዝህ።ይሜገላመጡ።አላህዋ።እኔንም።አማቱችንአክባሬ
@binthussen579
@binthussen579 Жыл бұрын
የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል የጇን ነው ያገኘችው ክብር ለእናቶች
@fasika2225
@fasika2225 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ልሳቅ ላልቅስ ግሬ ገባኝ ሴቶችዬ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ማነኛውንም ትልቅ ሰው ማክበር በረከት አለው
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
እናቶች ክብር ይገባቸዋል የማንም እናት ይሁኑ በዚ መልኩ መጣል መዋረድ መሰደብ የለባቸውም ።እናቶችን የማታከብሩ ሰዎች ፈጣሪ ይፍረድባቹ 😥የትልቅ ሰው ምርቃትም ሆነ እርግማን ይደርሳል እሰይ መጨረሻው ደስ ይላል
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ከአስተዳደግ ነው በስርዓቱ ያደጉ ልጆች እንኳን ለአማት ለባዳም ደግ ናቸው ሲጀመር በሩቁ ውዴ በእርግጥ ሁሉም አንዳንድ አይደሉም
@user-pv8tc4of4b
@user-pv8tc4of4b Жыл бұрын
@@strong1220 አቺ ልጅቶ ግን ነገርኝ ነሸ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የጭካኔ ዘመን 😢ፈጣሪ ይማረን እንደቸርነቱ 🤲🏿🙇🏿‍♀️
@zkiya989
@zkiya989 Жыл бұрын
ስደት ያላቹ እህቶቼ አላህ ይጠብቃቹ በሰላም አላህ ለሀገራችን ያብቃን ያረቢ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንእህቴ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Жыл бұрын
አሜንንንን
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Amen
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@shawaye5579 ደምሩኝ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
ክብር ለእናቶቻችን ያረቢ ሰንት አይነት ሰው አለ አላህ ይጠብቀን
@enatewubet7654
@enatewubet7654 Жыл бұрын
እኔ የባለቤቴን እናትም ሆነ ቤተሰቦቹን በጣም ነበርየምወዳቸው ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው እና ክፉ ባንሆን መልካም ነው
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
አረ እኔም
@halimaendress1672
@halimaendress1672 Жыл бұрын
እናትዬ እድሜና ጤና ይስጥሺ አንች ከቱ የጅሺን ነዉ ያገኝሺዉ ለካ ድራማ ነዉ 🥰🥰🥰
@drphone9773
@drphone9773 Жыл бұрын
የኔ እናት እፍ ኧረ ለናቶች ክብር እባካችሁን ከሞተ ሰው ይልቅ ለታመመ እዘኑ😥😥😥😥
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f Жыл бұрын
ፈጣሪየ ሆይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😭😭😭😭አቤት ጭካኔ
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 Жыл бұрын
ክብር ለእኛታችን አንቺ የእጂሽን አገኝሽ
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e Жыл бұрын
አጂብ በዚህ ዘመን ከጤናየ ርዳት ሳልጠይቅ አላህ ካቅሌ እዲሞት እለምነዋለሁ በዚህዘመን ልጂራሱ አይታመንም አላህ እስቱር 😭😭😭አይዱኒያ ካጠገባችን እየሞቱ እያየን
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
እናቶቻችን ክብር ይገባቸዋል እራስ ወዳድ ሁሌም በቆፈረው ጉድጓድ ይገባል
@salamkassa1601
@salamkassa1601 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን አቤት ጭካኔ እግዚአብሔር ማስተዋልን ስጠን😥
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
የጅሽን ነው ያገኘሽው ዱሮም ስግብግብ ሠው ከሁሉ ሳይሆን ይቀራል የሠው ፈላጊ ያርሡን ያጣል አባቴ
@user-fn6zp8pz8i
@user-fn6zp8pz8i Жыл бұрын
እናት እናት ናት 😢😢 እቺ እርኩሥነሺ እናት እና አማት አንድ ናቸዉ እናቴ አማቴ ልዩንት የላቺ ሁም እወዳቺሁ አለሁ ባንድ ቃል💋💋
@user-ir8hj9rd3c
@user-ir8hj9rd3c Жыл бұрын
እናት የማንስ እናት ብትሆንሰ የምን ጭንኮኔ ነው
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
ለሁላችንም ማሰታዋሉን እግዚአብሔር ይሰጠን ያውምበናት መጨከን በጣምከባድ ነው የሁላችንም እናቶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Жыл бұрын
ደስ ሲል ሁሉም እንደዚች ሴት የእጁን ቢያገኝ ምን ይመስላቸዋል?
@oneworld3823
@oneworld3823 Жыл бұрын
እንደውም አለመግደሏ ራሷ ትልቅ ነገር ነው ለንብረቱ ብላ ብትገላትስ ኖሮ አስመሳይ ሰው መሳይ በሸንጎ ናት 👎👎 ክብር ለእናቶቻችን 🙏🙏
@oneworld3823
@oneworld3823 Жыл бұрын
ወንዶች ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ሚስት እንዳይገጥማችሁ ፀልዩ እኔ የለሁበትም ነፃ ነኝ ከእናቴ በስተቀር የምፈልገው ነገር የለም ሴቶች ግን ትምህርት ውሰዱ ሆድ አምላክነት የትም አያደርሳችሁም ራሳችሁን ፈትሹ 🙏🙏🙏
@baba-rq6gg
@baba-rq6gg Жыл бұрын
ወንድኮነው ተንኮል እያስተማራት ያለው ገና ባሏ ከመሞቱ ተልከስክሶ የሚያልከሰክሳት
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
​@@baba-rq6gg 😂😂😂
@amirniema5421
@amirniema5421 Жыл бұрын
​@@baba-rq6gg 😀😁😀😂
@zufanzelalem8330
@zufanzelalem8330 Жыл бұрын
በባል ቤተሰብ እና በባል የተገፋነዉስ አባቴ ።??!
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
እበላ ብዬ ተበላው ማለት ዛሬ ነው😁😁👏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየ አለ ዶክሌ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ሰው የዘራውን #ያንኑ ያጭዳል
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 Жыл бұрын
የማንም እናት የኔም እናት ናት እድሜ ጤና ለናቶቻችን።
@user-xu5gj3vv6s
@user-xu5gj3vv6s Жыл бұрын
እጭ ኣሁንስ በዛ ሁሌም ስለ ሃብት ስለ ንብረት ሆነን ቀረን የኢትዮጵያ ሕዝብ
@alaijjsjw2223
@alaijjsjw2223 Жыл бұрын
የማንም እናት ብትሆን እናት ናት ክብር ለ እናቶች
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
ማሻአላህ እናት አባቱን እንደዚህ ያረገ አላህ እሳት ይለቅባችሁዋል ለናት እንኳን ሁፍ ማለት አትችይም አቤት እምዬ ቢከፈል የማያልቅ ኖሮ አይ ሴት ይህን አደርጋለሁ ብለሸ እሳቱ ይጠብቅሻል እንደአሾፍሸ እሳቱ ይጠብቅሻል መሰለሸ አወተሸ እንደምትጥያት አላህ በላይሸ ላይ እሳት ይለቅብሻል መሰለሸ የእናትና አባት ፀሎት አንድ እርምጃ አትሄጅም ላወቀበት ተንከባክበሸ መያዝ ሁሉ ቀርቶ እናቴን አዝዬ ፀሎተዋን መቀበል ካለበለዚያ የአላህ እሳት ይጠብቅሻል ባዶ ተወለድሸ ባዶ ትሸኛለሸ አይዞሸ የአላህ ሰራ ብዙ ነው የዘንድሮ ሴት ነጥቆ ለወንድ መቼ ምቶ ወርሺ ትላላችሁ እናአይዞችሁ እሳቱ ይጠብቃችሁዋል የሰው ሃቅ እምዬ በጣም ጥሩ ነገር አደረጎ አላህ የሚወደውን አደረጎ ይህ ነው መጨረሻ ሸ አያችሁ የአላህ ይበልጣል ከሱ አገኙት ጎበዝ እናት ይህች ከይሲ አላህ የሰራዋን ይሰጣታል ሰው መጥፎ ሲሰራህ ጥሩ ተመኘ የሱን የአላህ መልሰ ጠብቁ
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
የልጅ ሚስት ሆይ ነገ አንቺም አማት የምትሆኒበት ቀን ቅርብ ነው ነገ እኔም እንዲ ነኝ ብላቹ መልካምን ስሩ ምራት ትሆኚያለሽ አማት አስቢበት እናትሽን እንደምወጂ ሁሉ ሁሉንም ውደጂ
@user-ng4qb5sv2h
@user-ng4qb5sv2h Жыл бұрын
Yabal enatochim matfo nachew.yabala enate batam manm lejochewa yaladeragulaten adergalate eswa gen hulam gudguwad naw yamteqoferaw endeleyaye merzochi nachew hulum bayehonum
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
​@@user-ng4qb5sv2h ሁሉም ናቸው ማለት አይቻልምኮ ታዳ ውዴ መልካሞችም አሉ ክፉ አሉ ግን መልካሞችም አሉ
@user-ng4qb5sv2h
@user-ng4qb5sv2h Жыл бұрын
@@ktube8920 አረ አሉ።እኔም ሁሉንም አላልኩም ግን እኔ የደረሰብኝን ነው
@user-rn5vf9wb4n
@user-rn5vf9wb4n Жыл бұрын
የማንኛውም እናት እናቾቻችናቸው እናስተውል እባካችሁ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
ውይይይ እውነት ነው እንዴ ወይስ ድራማ ?አረ በጣም ነው ያሳዘኑኝ የኔ እናት 😭😭😭😭
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
የክፉ ሰው መጨረሻ አያምርም የሚባለው ለዚህ ነው ትምህርት ሰጭ ነው እናመሰግናለን
@user-rn5vf9wb4n
@user-rn5vf9wb4n Жыл бұрын
መጨረሻውን አይቼ በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
ሰው የአፉን ፍሬ ይባላል የዘራውንም ያጭዳል ይላል የ እግዚአብሔር ቃል። የዘራችውን አ ጨ ደ ች!!! እናመሰግናለን።
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ውዶቼ ይቅርታ አድርጉልኝና ከባል ቤተሰብ በሩቁ የፈለገ ኑሮ ቢመቻች በርቀት
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h Жыл бұрын
እናት እናት ናት ትልቅ ሰው ማክበር በሀይማኖትም በሀገራችን ባህልም ነው
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@user-iy4wx3xn7h አው ውዴ ማክበር ጥሩ ነው ምክንያቱም የባሌ እናት ለኔም እናቴ ነች አብሮ መኖር ግን ከባድ ነው
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
@@strong1220 እዉነት ነው እህት አንዳንድ የባል ቤተሰብ ከባድ ናቸዉ በርቀት ሆነንም ከባድ ነዉ
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@mekdestemeche6871 አው ውዴ በተለይ ባልሽ በፊት የሚረዳቸው ከሆነ አለቀ ጉዳዪ ጠምደው ይይዙሻል
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
የመጨረሻችንአሳምርልነወ እደዝህነወበሰወግፍየሚሰራ
@Marthinkiyosaki10
@Marthinkiyosaki10 Жыл бұрын
ሀበሻ ማለት በተፈጥሮው እና በባህሉ ሰው ታሞ እየማቀቀ ባለበት ሰአት የመቶ ብር መድሃኒትእንኳን ገዝቶ የማይሰጥ ማህበረሰብ ነው።ከሞተ በሗላ ግን የስልሳ ሺ ብር በሬም ቢሆን ገዝቶ ያበላል። ፣በአጉል ባህል ፊቱን እየሟጠጠ ያዘነ ለማስመሰል ይሞክራል።ሰው ከሞተ በሗላ ማዘን አያስፈልግም።ለሰው ማዘን የሚገባው በህይወት እያለ ነው።መተሳሰብ ትርጉሙ ከሞተ በሗላ አይደለም።ከሞተ በሗላ በከበሮ እየተዘፈነ ቢቀበርም ችግር የለውም።መሞት የተፈጥሮ ህግ ነውና
@user-vq9pk8lu1y
@user-vq9pk8lu1y Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ልቡና ይስጥሽ እንዴት የባልን እናት ለገነዝብ ብላ ትክዳለች ምን አይነት ሴት አለ በእግዚአብሔር
@munamuna8176
@munamuna8176 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የ ስለ ህይወት ቤተሰቦች
@user-bm6ou4tw7v
@user-bm6ou4tw7v Жыл бұрын
ሞትን የሞተበት ያውቀዋን አይይ😭😭😭😭😭
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
ክብር ለእናቶች ይሁን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
ዋውውው በመጨረሻ እንዴት ደስ እንዳለኝ የመጄመርያው አሳዝኖኝ ነበር የወደቀን የማይረሳው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እማ ታላቋ አስተማሪ❤
@ma9546
@ma9546 Жыл бұрын
ሰው ያእጅን ሲያገኝ እንዴት ደስ ይለል
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
በሰፍሩት ቁና መሰፍር ይሉሻል ይሄ ነዉ እሰይ የታባሽ
@fetayebelay9364
@fetayebelay9364 Жыл бұрын
አየ ግዜ ምን አይነትግዜ ደርስን
@hiwihiwet112
@hiwihiwet112 Жыл бұрын
ኣምላኬ ለገንዘብ ኣዳልተው የሄዱ መጨረሳቸው እደዚች ሴት ኣሳየኝ
@solami4708
@solami4708 Жыл бұрын
ሰለሞን ተብየው ደሞ ሲበዛ ገንዘብ ወዳድ ነህ
@hnah4891
@hnah4891 Жыл бұрын
ይገባሻል የክፋት መጨረሻዉ ይህ ነዉ ለኛም ትምህርት ነዉ እኔ ግን አማቴን ወደፊት ሳገባ በደንብ ነዉ የምንከባከባት
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Жыл бұрын
እንዳትረሽው ቃልሽን😊
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e Жыл бұрын
እና ትከባከባት እናትናልጂ በተካዳበት ግዜ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ገንዘብ አለው ቤት አለው ያግባኝ እና እኔ እወርሳለሁ ብላችሁ እንደዚች አይነት ሴቶች ከቁማር ጨዋታችሁ ብትወጡ የኔ ምክር ጥንቃቄ ብታረጉ ይመከራል
@seblepenvn7289
@seblepenvn7289 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@user-fx9oo6hv3x
@user-fx9oo6hv3x Ай бұрын
😭😭😭😭💔💔💔
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c Жыл бұрын
ድራማ መሆኑን እያወኩ እባዬ አላቆም አለኝ ግንኮ ይኖራሉ በዚህ ዘመን ቱ አፍረ ብይ ✊
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
ቀላል አለ እንኳን የልጅ ሚስት ይቅርና የራስም ልጅ ለንብረት የማያደርገው ነገር የለም
@hawaismael6398
@hawaismael6398 Жыл бұрын
Ara moltowal dirama bihonim aha indazi aynat taric baya batu ala ganzab iko saitan naw indawum yalanibat giza kufu zaman naw tiqim katu yasaw hiwat mabatbat naw inji saw inda saw yamyikabaribat giza Enat walda tankaratita asdiga inda saw sidarsu inatu yamitil moltowal indazi yamiyaragu lijoch ina yalijoch mist yasirachu yistachu.
@aass2629
@aass2629 Жыл бұрын
ወላሂ እዴሰዉ እሚያስዴስ የለም የባልእናትማለትኮ እናትነች ትላልቅሰወች ኑርጌጥ የቤትዉበትናቸዉ ዴግሆንሺ ምንምባያዴርጉ ምንምባይሰሩ እቤትሲቀመጡእናቱች የቤትዉበትናቸዉ አላህእናቶችችንን በጤናበዴስታእድሜአቸዉን የርዝምልን
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
አሜንንንንን😭😭🙏🙏
@utth5590
@utth5590 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልባና ይስጠን
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f Жыл бұрын
ሠውየዘራውን ያጭዳል።መልካምነት ዋጋአለው❤❤❤🌻
@Ha-eq9om
@Ha-eq9om Жыл бұрын
በእስልምና አንዲት ሴት ልጅ ባሏ ከሞተ 4 ወር ከ10 ቀን ከቤት አትወጣም ጌጣ ጌጥም ሚያብለጨልጭም ልብስ መልበስ አይፈቀድላትም መስፈርቱን ሳታሟላ ብትተው ሀቁን አልተወጣችም ማለት ነው ።
@aynadiswoldemedikn2792
@aynadiswoldemedikn2792 Жыл бұрын
ሣንስሽ ነው መልካም ላደረገ ይደረግለታል ሰው ይበልጣል ከሐብት
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l Жыл бұрын
አልገባኝም ድራመናው ወይሥ እደዚህ አይነት መሆንይከብዳል ክብር ለናቶች
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Жыл бұрын
ማንንም እናት ማክበር አለብን የግድ የስጋ እናታችን መሆን የለባቸውም እነሱን ስናከብርና ስንታዘዝ እግዚአብሔር ን የጠየቅነውን ነገር እሺ ይሁንላችሁ ይለናል ሰውን እየናቁና ለሰው ልጅ መጥፎ እየሰሩ መልካም ነገር መጠበቅ ሞኝነት ነው ማንም ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው።
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
በርቱአሰተማሪነወ
@mairoboss812
@mairoboss812 Жыл бұрын
ለትወና ብሆንም እናት እንደዚህ አይደረግም
@destata7749
@destata7749 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰው አይጥልም መልካም አባት ነዉና
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
ወገኖቼእግዚአብሄርከእንደዚችአይነትጨካኝሰውይሰውረን።እቺባለጌናት
@berutgaredew6356
@berutgaredew6356 Жыл бұрын
ይኤኔ እውነተኛ ታራክ ይሆን ይሆናል ስት ጉድ አለ በየቤቱ
@naftanaantube7276
@naftanaantube7276 Жыл бұрын
Abet wirdet yawum enatin yakil emiye ❤️
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
እሰይደግሆሽ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Жыл бұрын
ወጣቶች እባካችሁ የወደፊት መንገዳችንን አንፀየፍ እኛም እናረጃለን አትዘንጉ
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
እግዚኦ አፈር መሖንሸን የረሣሸ ሠገጤ ወይ እናት እምዬ ውይ ወይ ጌታ ብብሩን አትጪ
@merongeta2149
@merongeta2149 Жыл бұрын
Egziabiher libona yisitish lela minim alilim enatoch hulum enatochachin nachew kibir yigebachewal
@sarabook2434
@sarabook2434 Жыл бұрын
ፈጣሪ.እድሜሽን.ያሣጥረው
@husabe5441
@husabe5441 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ግን
@zahrayosef7076
@zahrayosef7076 Жыл бұрын
Good luck
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Жыл бұрын
እኔ ምለው ሰው በራሱ ሊደርስ የማይወደው ነገር በሌላ ሰው ላይ ይፈፅመዋል
@menberktawu3372
@menberktawu3372 Жыл бұрын
Eseyyy mechereshawu dess ylal yetabato😁😁
@DrGTT-ux4zz
@DrGTT-ux4zz Жыл бұрын
Big lesson to these selfish ones
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
የተበሽ እሰይ መጨራሸዉ አንጃቴን አረሰው🙆🙆🙆🙆
@mlukenmelese781
@mlukenmelese781 Жыл бұрын
She is bast mother fore every
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Yeraseshi enate betehones ende new yametaragate egzo marena kiresotos 😭😢😢💔💔
@salemdubai
@salemdubai Жыл бұрын
All father and mother old people we have to respect they deserve __who make bad thing pay back even its late 😔
@ffcff8686
@ffcff8686 Жыл бұрын
አስተማሪ ነዉ
@kadeejadubai9638
@kadeejadubai9638 Жыл бұрын
አመሰግነዋለሁ
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Жыл бұрын
,አይ ገንዘብ ምን አይነት ነወ ደም የሚመክራት ሰወ ክክፈ ጋር ሲገጥም እንድህ ነወ እናት መከበሪያ ናት
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
ውርስ ታገኛለችብሎ ቀረባት እደማታገኝ ሳያቅ ጥሏት ሄደ ወዶችኮ አላት ገዘብ ብለው ነው ወደድኩሽ የሚሉት ገዘብ ከሌለን ይሄዳሉ አፈር ብሉ
@soosooso6077
@soosooso6077 Жыл бұрын
የኔናት ሚስኪንለምንታሰቃያታለች😭😭😭
@marymeadme
@marymeadme Жыл бұрын
የሀገራችን ወጉ አንቱነበር አንች ያሣፍራል እኔ የባሌን እናትቀርቶ የባሌን ዘመዶችራሡ አንቱነው የምለው ድራማምቢሆን የሀገራችንሰው ለገዘብያለውን አሥተሣሠብ ከሠው በለጠ ሡበሀንአላህ አደራህን አላህዋ😥😥
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
You're crazy you're stoped you're trash can you're Layer you're crazy
@baba-rq6gg
@baba-rq6gg Жыл бұрын
ዛሬ የምታስተምራት ክፋ ነገር ለመውረስ የምትጥረው ሁሉ እራስህን ይበላሀል
@birukawegchew549
@birukawegchew549 Жыл бұрын
👌👌👌
@oneworld3823
@oneworld3823 Жыл бұрын
መጨረሻውን ሳየው ሳቅ በሳቅ ነው የሆንኩት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የት አባቷ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@classclass3379
@classclass3379 Жыл бұрын
Mechereshaw agagagni
@alemgedamu8701
@alemgedamu8701 Жыл бұрын
እኔም
@alemgedamu8701
@alemgedamu8701 Жыл бұрын
ኩም አለች
@ganaganat1948
@ganaganat1948 Жыл бұрын
መብላታን.ሳታቅ.እጃን.ታጠበች.አሉ.የእጃን.አገኘች.ድራማም.ቢሆንም.አስተማሪነው
@user-uj8tc6lu1q
@user-uj8tc6lu1q Жыл бұрын
👍👍
@helenmelese1444
@helenmelese1444 Жыл бұрын
አጃይብ ነዉ አይ ዘመን
@sentayhukebede3758
@sentayhukebede3758 Жыл бұрын
ያስተምራል...
@-vk6qz
@-vk6qz Жыл бұрын
ደስ የሚል ነዉ መጨረሻዉ ትምርት ነዉ
@zeytunachamiso7723
@zeytunachamiso7723 Жыл бұрын
የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷአን ጣለች አሉ እንዳንቺ አይነቷ ነች
@myfemale4471
@myfemale4471 Жыл бұрын
Se eyatafu yerasuni gojo ayhonimiii😭💔🙆 Eg/r feraji new
@rozaroza381
@rozaroza381 Жыл бұрын
Ftarie yansashe enshalla lebwoche
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አንደኛነኝ እስኪልየው መቸም የማይሰማየለም 😥
@user-rr3sy9qc8y
@user-rr3sy9qc8y Жыл бұрын
አብረን እንይ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-rr3sy9qc8y እህት ደምሩኝ
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 Жыл бұрын
Abusing have to 🛑 ✋ bully have to be stopped too. You know me never come from far away all loose enemy came from next-door.
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 Жыл бұрын
Wow wow Betam yastemeral Betam yasetemral.Degenet , fetary yewedal.this old lady she can talk. Little Children how they abuses easily by adult. We have to be careful God will paid our salary. Kindness is more than perfect.
ተጥላ የተገኘችው ህፃን  ያመጣችው መዘዝ
21:41
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 680 М.
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
የት ናት? | Yet Nat
24:48
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 3,8 М.
በአይነሰውር እናቷ የምታፍረው ሴት
22:19
Sile HiwotTV
Рет қаралды 192 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 21 МЛН