No video

የሟቹ ጳጳስ የሚልዮን ብሮች ኑዛዜ

  Рет қаралды 8,948

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

6 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @tizitawsamuel
Subscribe my Channel, Share, and Like Tebareku
#Support_This_Ministry
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007 Tikdem Samuale
Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
www.paypal.me/...
venmo.com/u/Ti...
cash.app/$Tizi...
#Follow Me on Facebook
/ pastortizitaw
www.tiktok.com...
...
#purchase_My_Songs
/ werashu-weresen

Пікірлер: 78
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 6 ай бұрын
እነዚህ ናቸው እንግዲህ የምድር ኑሮን ንቀው ለነፍሳቸው ነው የሚባሉት😢😢
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 6 ай бұрын
የእኔ ካርታታ ጰዉሎስ ትዝ አለኝ ምንም የለለዉ የእኔ እስረኛ የተራበ የተጠማ😢😢😢😢😢😢 የወጌል ጀግና
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 6 ай бұрын
Betekekel
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 6 ай бұрын
ፓሥተር ትዝዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ ቀጥልበት በዚህ ብዙ ህዝብ ይማርባት
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 6 ай бұрын
አቤቱ ማረን የጭካኔ ጥግ😢😢😢😢
@asterbasaznew2694
@asterbasaznew2694 6 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ይሄንን እያየ ሕዝቤ መንቃት አለመፈለጉ ❤መማር አለመፈለጉ ❤የዘላለምን ሞት አለመፍራቱ ❤እውነት ተደብቃ አትቀርም ❤ሕዝቡ እኮ እየሰማ አይሰማም እያየ አያይም❤ አሁንም ሐይማኖቴ ይላል❤ዲያብሎስ እየፈነጨበት❤ወንድሜ የየሱስ ወታደር ነህ አንተ ❤እንደ ኤርምያስ አትፍራ እኔ ካንተ ጋር ነኝ ድሉ ያንተ ነው ብሎ የሰማይ አምላክ አስታጥቆሃልና በርታልኝ ተባረክልኝ በመንፈስ ካንተ ጋር ነኝ❤
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 6 ай бұрын
በእውነት ቅዱስ ጳውሎስ በሕይወት ቢኖር ምን ይል ነበር????????? በአማራና በትግራይ በሌሎችም የሀገራችን ክፍሎች ህዝብ በረሀብ ሲያልቅ እንዴት አስቻላቸው ?????? አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምህረት አድርግልን !!
@fishentertains
@fishentertains 6 ай бұрын
ስማቸው የጴጥሮስ ግብራቸው የዚህ አለም ረብ
@asterhabte3294
@asterhabte3294 6 ай бұрын
ህዝቡ አዚም ተደርጎበታል። ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እንዳይሉ እፈራለሁ። እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ!!!!!!
@enathagertube4619
@enathagertube4619 6 ай бұрын
አባቴን አባቴን አባቴን ስለሳቸው ባሰብኩ ቁጥር ልቤ ፍስስ ይላል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HiiLol-xw6qs
@HiiLol-xw6qs 6 ай бұрын
ለተከታዮቿ አንድ ዳቦ ቤት ያልከፈተች እነሱ በሕዝብ ገንዘብ ይራጫሉ ሕዝቡ ፈዟል በአስማታቸው
@wincell9735
@wincell9735 6 ай бұрын
teruu
@user-rl2xz2nb3e
@user-rl2xz2nb3e 6 ай бұрын
ትዚ በርታ
@kebebushyifru2726
@kebebushyifru2726 6 ай бұрын
❤❤
@fishentertains
@fishentertains 6 ай бұрын
ስማቸው የጴጥሮስ ግብራቸው የዚህ አለም ረብ
@user-nu5ix1pw9f
@user-nu5ix1pw9f 6 ай бұрын
ለዛውም ቦሌ ፣ገርጂ፣መኪና አይ አለም በቃኞች ኸረ ጉድ ነው የኦርቶዶክስማ ዋኖች ነን ባዮች ገና ብዙ ጉዳቸው ይወጣል የወንጌል እንቅፋቶች ህዝቡን አደንዝዘው
@biruk8736
@biruk8736 5 ай бұрын
Memeher zebedee lema 1000000 birr
@melateshetu1067
@melateshetu1067 6 ай бұрын
ኑዛዤውን የሚሰሙት ለኛስ የሚሉ ይመስላሉ😂😂😂😂😂
@bettygetachew2273
@bettygetachew2273 6 ай бұрын
የላቸውም ሲባል እኮ እውነት ነው የሚመስለው😂😂😂😂ምን ይሰራላቸዋል ግን😊😊😊😊
@hasethonlig9864
@hasethonlig9864 6 ай бұрын
Egziooooooooooo hezibu tebzebzowalinhmmmm
@denekealembo840
@denekealembo840 6 ай бұрын
ወይ ጉድ ትዜ ማመንነው ሚከብደው
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 6 ай бұрын
ጌታሆይ 😢😢😢😢😢😢
@azeb2809
@azeb2809 6 ай бұрын
እግዝዮ መሀረነ ክርስቶስ ኦርቶዶክሶች መቼ ይሆን ከእንቅልፉ የሚባንኑት ጳጳስ ሚሊያነር ያሳዝናልቁጭ ብለው እየተገረሙ ነው እየስሙ ያሉት ይሄ ሁሉ ብር ከየት መጣ
@EliyasKama-vx4tf
@EliyasKama-vx4tf 6 ай бұрын
ዘመንህ ለዘላለም ይባረክልህ
@Zewditukebede-he2pr
@Zewditukebede-he2pr 6 ай бұрын
Tiru mereja new wey gud zendro erasachewn Magalet jemeru
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 6 ай бұрын
Ye wishet dr Zebene Borborte yetereteret Abat Siraw hulu wedesuol yemineda fituran asmelaki.
@yonastetemke6109
@yonastetemke6109 6 ай бұрын
Egzio!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@davidcp889
@davidcp889 6 ай бұрын
pa seweyew yelele dita adelu ende
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 6 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤Tabareke
@denekealembo840
@denekealembo840 6 ай бұрын
የዬ ጳጳስ የአገርን አብት ሁሉ አይደለምእዴ የሰበሰበው የዘበነም እጅ አለበት መግስት ሊመረምረው ይገባል የህዝብ ብርእኮነው ምንጩ ከየትነው እዬ ሁሉ ብር በጣም ይገርማል
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 6 ай бұрын
ለኔስ
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 6 ай бұрын
Kkkkkkkk
@demesseimekonnen4475
@demesseimekonnen4475 6 ай бұрын
ኦርቶዶስን እግዚአብሔር ይቅር ይበላት
@user-ro7fm1ey1k
@user-ro7fm1ey1k 6 ай бұрын
ይገርማል ሰዉ ሞቷል በሉ በይ ወጥላችሁም ዋጡ
@user-nu5ix1pw9f
@user-nu5ix1pw9f 6 ай бұрын
ይሄን ሁሉ ጉድ ይዘው ተሸክመው ሌላው ዕምነት ላይ የሚያጎሉት ነቀፋ እኮ ነው የሚገርመው በራሳቸው ዓይን ላይ ያለውን ትላልቅ ምሰሶ ሳያዪ በሌላው ላይ ያለውን ጉድፍ ለማውጣት መጣራቸው ነው ሚገርመው
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 6 ай бұрын
በመተት የተሰበሰቤ የህዝብ ገንዘብ ለደሃ ለምን አልሰጠም
@denekealembo840
@denekealembo840 6 ай бұрын
ኪሳቸውን የሰፋላቸው እሱነው እዴ
@Daniel-yv1yb
@Daniel-yv1yb 5 ай бұрын
.
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 6 ай бұрын
ይህን ቁጭ ብለው የሚሰሙ ግን ምን ይማሩና ምን ይሰማቸው ይሆን?
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 6 ай бұрын
አረ ጉድ ነው 😮እንዴ ይሄ ሁሉ ሃብት አንድ ሰው ጋር😮😮
@Eyes079
@Eyes079 6 ай бұрын
Lemexdeq new yihe hulu
@asterhabte3294
@asterhabte3294 6 ай бұрын
Is he a priest or famous film actor or famous singer maybe mafia group???????
@user-yh3pq9wk9n
@user-yh3pq9wk9n 6 ай бұрын
በረከታቸው ይደረብን😂
@user-rq3iz5ih9l
@user-rq3iz5ih9l 6 ай бұрын
ይሂን ብር ከየት አመጣው ጥያቄወን መልሱልኝ
@halleluyastudio
@halleluyastudio 6 ай бұрын
የ እታቸው ልጅ ጋር ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም ቤት ካለ እህታቸው ጋር ደግሞ
@kefittueyasu9321
@kefittueyasu9321 6 ай бұрын
እኔን ረሱኝ ወይ ሚሊነየነሩ 😂😂😂
@user-qq9jy3xp4j
@user-qq9jy3xp4j 6 ай бұрын
ጉድ ነዉ
@BeteZemaLyrics
@BeteZemaLyrics 6 ай бұрын
እንዴዴዴዴዴ... የታለ የኔ ስም ? 😂😂😂😂
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 6 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 6 ай бұрын
Tebki atcheky yeteral 😂
@fevenshonga535
@fevenshonga535 6 ай бұрын
ይህንን አውጥተው በአደባባይ ሲያነቡት ትንሽም አያፍሩም ማለት ነው?
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 6 ай бұрын
I dont understand. Is this guy was Pope or celebrity? 😮
@TomM-ex9jc
@TomM-ex9jc 6 ай бұрын
ማሃረነ። ዘበነ ለማ ምን ይሉ ይሆን
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 6 ай бұрын
😳😳አረ እኛም ደንግጠናል 😢 መቼ አከማችተውት ነው ይሄ ሁሉ ኮተት 😢
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 ай бұрын
part time ስራ እየሰሩ
@hdhjsjns
@hdhjsjns 6 ай бұрын
Wanaw teyake , yehe hulu habt minchu ket new??????
@bayushegame5760
@bayushegame5760 6 ай бұрын
😂😂😂😂በረከቶ ይደርብን እያሉ ህዝብ የሚሰግዱላቸው ጉደኛ
@kifledamite4577
@kifledamite4577 6 ай бұрын
እንዴ(2) ዘቤ አፉን ለውሸት የከፈተው ይኸን እየቃመ ነው? የሚገርም ቤተ- እምነት'
@user-rq3iz5ih9l
@user-rq3iz5ih9l 6 ай бұрын
aree gud nw ene emlew import ena export neber seyesera yeneberew kezi bohala aye gudeer
@abebakebede1270
@abebakebede1270 6 ай бұрын
እነኝህ እኮ ቀሚስ የለበሱ ሚልሻዎች ናቸው።
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 6 ай бұрын
🤣🤣🤣
@eleni311
@eleni311 6 ай бұрын
ድንቄም ክርሰቲያን በጉቦ የተሰበሰበ የደሀ ላብ ጳጳሱ በውሼት ኖረው ወደ እውሼት ሄደዋል ይች ናት ኦርቶዶክሰ
@user-yb4bj5dz8n
@user-yb4bj5dz8n 6 ай бұрын
የምን አለም ይንቃሉ የሚኖሩት ለአለም ነው በጣም ዎሮበላ ናቸው ህዝቡን ዘርፈው ዘርፈው ነው እኮ ያሁሉ ንብረት ያፈሩት ለዛነው የኢትዮጵያ ህዝብ ከጣዖት አምልኮ ሽንዳይወጣ የሚያደርጉት ከወጣ እና አምልካኩ ካወቀ ያሁሉ ብር ሀብት ሊቀርባቸው ነው እንጂ ስለሰው ነብስ ግድ ብሎዋቸው አይደለም
@user-yz8kx2fd8fww
@user-yz8kx2fd8fww 6 ай бұрын
ለዛቤ ስንት😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@astierghebremedhin4349
@astierghebremedhin4349 6 ай бұрын
አንተ ህዝብ የሄ ስምተህ የማትነቃ ኮሆንክ በምንም ዓይነት አትነቃም ጳጳሱ ግን ምን ዓይነት ስስታም ነው
@MisrakTassew
@MisrakTassew 6 ай бұрын
አቤት ዝርፊያ ሺ ጊዜ ቢናዘዙ የተሸከሙትን 44 ጣኦት ሳያራግፉ ነው የሞቱት ለውጥ የለውም አይሸሹም ዞር አሉ ነው ነገሩ ዘበነን ነዉ ያጠናከሩት ለዚህ ነው ያበደው
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 6 ай бұрын
እንደ😂😂😂😂 ድጂታል የቄስ ሎተሪ የደረሳቸው ዘቤም መቶሽ ሸቅላለች ትዜም ባያመልጥ በዚህ ተጠምዶ ነበር
@wincell9735
@wincell9735 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@sallshsemagn9262
@sallshsemagn9262 6 ай бұрын
ያሳፋራል። ምን አለ ሚዲያ ላይ ባታወጡት የሕዘብ ብር ኑዛዜ ተቀባዮች ሰዎች ባትቀበሉ የቤተክርስቲያን ሁሉንም 11:05 ገቢ ማድረግ። አይ ተስፋፌ ጀዊሳ የኦሮሚያ ምህመናን ገንዘብ ነዉ።
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 5 ай бұрын
ይህ ሁሉ ገዘብ ምን ሊሆን አስቀመጡት ግን ሆሆሆ
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 6 ай бұрын
የእሳቸዉ ብር እኮ ለነ እዩ ጩፋ የሻይ እንኳን አይሆንም 😂😂😂 ይብላኝ ለደሀዉ የኦርቶዶክስ ምእመን ቄሶች ጢባጢቤ ለሚጫወቱበት ለደነዘዘዉ የፕሮቴስታንት ምእመን ነቅታችሁ መፀሀፍ ቅዱሰን አንብቡ በነዚህ የወንጌል ወንበዴዎች አትሸወዱ።
@rutht9104
@rutht9104 6 ай бұрын
😂😂😂44 ካልሆነ ብለው ነው?😀😀
@denekealembo840
@denekealembo840 6 ай бұрын
አይ የተረት አባት ዘበነህ ጠባቂያቸው ነበረእንዴ የዚያንጊዜነው መሰለኝ የታመመው ገድሉን ሲያስነብቡት ወይጉድ
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j 6 ай бұрын
የዘበነ ውሸት አያልቅም ክክክ
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 6 ай бұрын
አሳፋሪ ነው!
አደገኛ ጠንቋይ መነኩሴ ተያዘ Pastor Tizitaw Samuel E.L.M
1:27:06
PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 8 М.
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 38 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 57 МЛН
🛑የነፍስን ቁስል የሚፈውስ ስብከት📍በመምህር ኢዮብ ይመኑ📍
48:48
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 458 М.
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН