Tap to unmute

የንብረት ታክስ ተቃውሞ ቀረበበት | ታክስ በቃን ተብሏል NEW Land and PROPERTY TAX Law, Banks and Entrepreneurship

  Рет қаралды 20,712

Addis Business

Addis Business

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@retabrave1695
@retabrave1695 9 күн бұрын
Dr. you are wonderful but the people are dead.
@familyeffort5881
@familyeffort5881 3 күн бұрын
ትክክለኛ ተወካይ እንዲህ ነው ሚዛናዊ ሀሳብ ነውና ፤ እናመሰግናለን ። ዛጅም ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልኝ
@mahtemmebratu9884
@mahtemmebratu9884 8 күн бұрын
You are hero 🎉
@noelyemane7494
@noelyemane7494 8 күн бұрын
የደንቆሮ እና የትህርት እውቀት የሌላቸው እገርን እዝብን እያሰቃዪ ነው ከመሪው የብዞቹ የምክር ቤት እባላት ከአራተኛ ክፍል ከፍ ያላሉ ህዝቡንም እገሪቷንም እዘቀጧት በዘር ወይም ብልፅግና ብቻ በመሆን መመራት ኢትዮጵያ ያለችበትን ያሳያል
@aberadabi1617
@aberadabi1617 8 күн бұрын
በታክስ አሳቦ ዜጎችን ንብረት አልባ እና ደኃ የማድረግ ፖሊስ ይመስላል።
@bulchaalem9695
@bulchaalem9695 8 күн бұрын
እኔ ምለው አንድ ሰው ብቻ ነው መናገር የሚችል የመረጥነው?ሌላው ዲዳ ነው? እንደዚያ ከሆነ ለምን at listለምን የምልክት ቀንቋ እንኳን እንዲማሩ አይደረግም።
@almaw15
@almaw15 8 күн бұрын
በእርግጥ ፓርላማዉ የሕዝብ ተወካይ ነው የሕዝብ ቁጣ ጣራ ደርሱዋል ፈራሁ
@noelyemane7494
@noelyemane7494 8 күн бұрын
እጅ ለማውጣት እንጂ ምንም የሚገባቸው እይደሉም የምክር ቤቱ እባላት ተቃውሞውንም የሚገባቸው እይደሉም እጅ እውጡ ሲባሉ ለምን እንደሚያወጡ የማይገባቸው ተወካዪችም ሆነ የመድረኩ መሪ የበሻሻው ተገዢ እንጂ ለህዝብ የቆሙ እይደሉም
@fassilassefa625
@fassilassefa625 9 күн бұрын
የኢትዮጵያ መንግሥት ግን ለምን በመርዝ አይጨርሰንም ? እሱ ህዝብ ለመፍጀት ፤ ድሮን እና ሰው መፍጃ መሳሪያ ለገዛበት ህዝቡ ለምንድነው ዋጋ የሚከፍለው። መሰረታዊውን ጤፍ እንኳን መግዛት ያልቻለ ህዝብ ከየት አምጥቶ ሊሰጠው ይፈልጋል ?
@TameratDekeba
@TameratDekeba 8 күн бұрын
ስለ ምን በጀት ነው የምታወራው? በየሄድክበትና በየምትኖርበት በየምክንያቱ አምጡ መባሉ ሌላው ችግር አይደለም ወይ?
@birhan3282
@birhan3282 8 күн бұрын
ኧረ በቅጡ አስቡ። በዚህ የኑሮ ውድነት እንዴት ነው የሚታሰበው ሌላ ታክስ መጨመር
@MulugetaTemesgen-k9k
@MulugetaTemesgen-k9k 9 күн бұрын
ለአገር የደከሙ ጡሬተኞች ኤሬ መንግሰት ያለ አለቅኔ እያሉ ነው።
@abrhamtalargie6242
@abrhamtalargie6242 9 күн бұрын
It is good to realize that people are paying a huge price for living,
@Classicman-f4v
@Classicman-f4v 8 күн бұрын
የጀበና ቡና ሽጦ ቤተስብ የሚያስተዳድርበት ቦታ ሃያ ሺ ግብር በአመት የሚያስከፍል እና የጮማ ከለስትሮ ጭንቅላቱን የጋረደው መንግስት ምላሽ እየላከ ህዝቡን ቴረራይዝ ያረጋሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፅሎት አሁን በጣም ያስፈልገናል ።
@richosweet8710
@richosweet8710 8 күн бұрын
ewnet new and fitunu bemrez chersun men gud new begta
@MesfinTesfaye-uo8df
@MesfinTesfaye-uo8df 9 күн бұрын
ወነድም ዶክተር ደሳለኝ ዓላማው ሕዝብን መዝረፍ ከዛም አደህይቶ ረግጦ መግዛት ሳይሆን የቀራል?
@NasisaChala
@NasisaChala 5 күн бұрын
እንዲህአይነቱ ላይ ብንደግፍህ አይከፋም ምክንያቱም ፍታዊ ጥያቄነዊ ተገቢያልሆነ ታክስ ስለሆነ ዘረኝነቱን ብቻ ትተህ መታገል ነዉ።
@endalewhabte3634
@endalewhabte3634 9 күн бұрын
Dr ewenet belhale yemengest sertegnie yemekurtew tax gefe new serategniew wed musena yemegebute beze mekenyate new mengest hoye kome bele ena asebe
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 8 күн бұрын
What kind of life and situation s,no one listen to the people What in the world doing this except in ethiopia
@almaw15
@almaw15 8 күн бұрын
@melakutadesse1923
@melakutadesse1923 8 күн бұрын
ሁልህም ተኝተህ በሌላው ሕይዎት ላይ ለመኖር ትፈልጋለህ!!ሕዝብ ሆይ ለራስህ ኑሮ ስትል ታገል: ያለበለዚያ እየማቀክ ወደማይቀረው ሞትህ ትደርሳለህ!!
@abrhamteshale3630
@abrhamteshale3630 9 күн бұрын
Poeple shall identify members of the parliament who voted for such rule and should pay a consequence given from the poeple. May be damage thier properties,... They are equally responsible from the PM cheqlaw.
@Sahlemariam.D
@Sahlemariam.D 8 күн бұрын
የጠበደለ መንግስት የጠወለገ ዜጋ! የመንግስት ሰራተኛ ብቻ ለምን ይባላል? ከጠቅላላ ድሀ ዜጋ ስንት ፐርሰንት ሆኖ ነው? ተቀጥሮ የሚሰራ የመንግስት ሰራተኛ ብቻ ነው ወይ?
@Creative-p6h
@Creative-p6h 9 күн бұрын
ጡረተኞችስ?
@wegenealemayehu-w1w
@wegenealemayehu-w1w 9 күн бұрын
ተገቢ ጥያቄ ነው ትዝ እሚለው የለምጅ
@wegenealemayehu-w1w
@wegenealemayehu-w1w 9 күн бұрын
ዶክተር ደሳለኝ የህዝብ ልጅ
@MelakAsres
@MelakAsres 8 күн бұрын
yegna ager gin hizbuch snasazn mengist lemezref mikir bet yakerbal yemote mikrbet ytsedkal
@MesfinTesfaye-uo8df
@MesfinTesfaye-uo8df 9 күн бұрын
እነኝህ ብሎ የሕዝብ ተወካይ ከጥቂቶች በስተቀር አሳፋሪ ነው።
@tsehayarega848
@tsehayarega848 9 күн бұрын
motnal. ( Please tell we. r. die. )
@sami8890
@sami8890 8 күн бұрын
ኧረ ምን ይሻላል. ...ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@ArekebArku
@ArekebArku 8 күн бұрын
የሀገሪቱ ህዝብ በሙሉ ለማኝ ሆኗል ብልፅግና የሚባል ፓርቲ ፀረ ደሀ ነው አሁን ባለው አካሄድ ሁሉም ሰው በልቶ ማደር እየቻለ አይደለም እለቁ ነው አላማው ፓርላማው እጅ ስታወጡ ትንሸ አያማችሁም ሰንት አመት ለመኖር አጎንብሳችሁ ልትኖሩ ይሆን እጅግ በእናንተ እናፍራለን ፓርላማ የገባችሁት ድምፅ ትሆኑናላችሁ በመረጣችሁ ህዝብ ነበር ነገር ግን እናንተ በወር በምትጣልላችሁ ገንዘብ ህዝብ ገላችሁ ለመኖር ወስናችሁ ነው
@easylifecrafts180
@easylifecrafts180 7 күн бұрын
ያሳዝናል በህዝብ የተመረጡ የፓርላማ ተመራጮች ከጥቂቶች በቀር ሌሎች ህዝብን የሚጎዳ ተደራቢ ታክስ መንግስት በህዝ ላይ ሲጭን ማጽደቅ እንጂ ይሄ ሕዝብን ይጎዳል ተብሎ ዉድቅ ሲደረግ አይታቅም ። ሌሎቻችሁም እንደ ዶክተር ጫኔ ተናገሩ ዝምብሎ ማጽደቅ ምን መለት ነዉ ። በሕዝብ ላይ ጫና ማብዛትን መንግስትም ሊያስበት ይገባል ። ሕዝብ መሮታል ።
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН