የአንዳርጋቸው፣ የክፍሉና የሌ/ኮ ብርሃኑ ሀሰተኛ መረጃቸው ሲጋለጥ

  Рет қаралды 13,113

Nahoo TV

Nahoo TV

Күн бұрын

Пікірлер: 55
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 8 күн бұрын
በጣም ግሩም የሆነ ሁላችነም የምንማርበት ቃለመጠይቅ ነው። ኢትዮጰያ አገራችን እነደነዚህ ያሉ ምርጥ ዕውነት ተናጋሪ ምሁራን አያሣጣት/አያሣጣን። ፕሮፌሰር ዓለምአንተ ገብረሥላሴ አምላክ ዕድሜህን ያርዝመው።
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 7 күн бұрын
በጣም ጥሩ የታሪክ መጽሀፍ ላይ ያደረጋችሁት ውይይት ና ቃለምልልስ ጥልቅ ትንተና ብዠታን ያጠራ ና ትምህርት አግኝበታለሁ። መልካም እድሜን እመኛለሁ።
@derejeabay2355
@derejeabay2355 8 күн бұрын
እጅግ ድንቅ ውይይት ነው:: ይህንን ታሪክ መስማቱ የዛሬውን ፈተና ድንቁርናችንን ፍንትው አድርጎ ያሳያልና በርቱበት::
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 8 күн бұрын
It is enlightening the way the discussion is carried out. ELlias is a well-read journalist, I wish others do the same before interviewing their guests.
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 8 күн бұрын
Great discussion!
@belaynehabate7832
@belaynehabate7832 6 күн бұрын
Thank you for balanced approach.
@alemayehubeyene9776
@alemayehubeyene9776 5 күн бұрын
Wondwrful! I believe Alemante
@EdenAmare-v6i
@EdenAmare-v6i 4 күн бұрын
Interesting!
@solomonguta9596
@solomonguta9596 6 күн бұрын
በጣም ጥሩ መጸሐፍ ነው ወደ ኢትዮጵያ ላኩልን ።
@MehariAbera-k3x
@MehariAbera-k3x 7 күн бұрын
Thank you Nahoo TV for the interview with Alem Ante G/Selassie regarding the "Land To The Tiller","Urban Land and Extra Houses, etc.proclamations of the 1974 Ethiopian Revolution !!! ETHIOPIA TIKIDEM !!! TELATUA YIWIDEM !!!
@tajedinmohamed3939
@tajedinmohamed3939 7 күн бұрын
እጀግ በጣም አስተማሪ የሆነ ቃለ ምልልስ ነው ለእንግዳህም ላንተም ምስጋናዬን አቀርባለሁ ።
@girmawoldmam534
@girmawoldmam534 7 күн бұрын
ተመጻዳቂዮችን እያጋለጥክ ነው ተባረክ
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 8 күн бұрын
ወላ መኤሶን ሰዎች ወይም ኢህፖ ሰዎች ከዚህ ግዜ ትውልድ የኢትዮጵያውን ትግል ውጡ ...let the new generation determin the next fate of Ethiopia.
@bethsucks7712
@bethsucks7712 4 сағат бұрын
What??? Which one? 😂😂😂 this generation 😂
@berhanuayele5007
@berhanuayele5007 3 күн бұрын
ፀገየ አስፋው ደግ ነው ?!! ዋናው ምቀኛ ማን ሆነና ነው ደሞ ደግ ነበር የሚለን ?!
@girmaayele6884
@girmaayele6884 5 күн бұрын
ፕ/ር እናመሰግናለን :: እውነት የሚናገር ሰው መገኘቱ በተለይም በእኔ እድሜ ጊዜያችንን ባልሆነ በገማ የደርግ የወያኔና የብልፅግና ሥርሀት እረመጥ ለሆነብን እውነቱን ገልፀሀልና እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ያድልልን::
@henokamelga1650
@henokamelga1650 7 күн бұрын
ለማንኛውም በኢትዮጵያ ታሪክ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ታሪክም ቢሆን እንደ ኢህአፓ አይነት ወንበዴ ፣ ጨፍጫፊ ፣ ወሮ በላ ፣ አረመኔ ፣ ወንጀለኛ ...ድርጅት የለም።
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 7 күн бұрын
ግርግር ለሌባ ይመቻል ይመስላል ቃለ ምልልሳችሁ በንጉሡ ግዜ ይህ ጥያቄ ተምልሶ ቢሆን ኖሮ ሀገር መምራት የማይችሉ የማይመጥኑ ሰዎች ቁንፅል ሀሳብ ይዘው ከኛ በላይ ላሳር ባላሉ ነበር አሁንም የምናየው ይህን ነው አንድያውም ከዚያም የባሰ ነው አባኮት ዶክተር ከንደዚህ አይነት ጉድ አንድንወጣ ምን ይመኩሩናል
@Aman-Kem
@Aman-Kem 5 күн бұрын
ሁሉንሜ አንድ ላይ እንዲገናኙ አድርገህ ጠይቃቸዉ። ከድምዳሜ አትድረስ
@MyD1010
@MyD1010 6 күн бұрын
ጌታው በ14ኛው ደቂቃ ላይ ያነበብከው ጉዳይ በአጭር የተቀጨ እረዥም ጉዞ በአንዳርጋቸው አስግድ ገፅ 238 ላይ ተገልፆል አድማጭህ መፅሀፉን ፈልጎ ማንበብ ይችላል ቃል በቃል ክፍሉ ታደሰ የጠቀሰውን አንዳርጋቸውም ገልፆታል
@danielbokru1521
@danielbokru1521 7 күн бұрын
እባክህን እንግዶቹን ኣናግራቸው! ይህንን ለመረዳት ደግመህ ስማው፡ ያስጠላል! ግዙፍ ታሪክ ፕሮግራም እያቀረብክ፡ ኣንተን እያኮላለፍክ መናገር በጣም ያስጠላል! ደግመህ ኣንተነትህን ስማው!
@ጠንክርዘካዛንቺስ
@ጠንክርዘካዛንቺስ 7 күн бұрын
ኤልያስ አወቀ ምጡቅ አይምሮ ያለው ጋዜጠኛ በጣም እናከብርሀለን ትውልድ ካንተ ሊማር ይገባል
@tessemakebede1961
@tessemakebede1961 7 күн бұрын
መጻፉን የትእናገኛለን???በዶ/ር ዓለምአትን እባክህን ግለፅልን
@ጠንክርዘካዛንቺስ
@ጠንክርዘካዛንቺስ 7 күн бұрын
ኤልያስ አወቀ ምጡቅ አይምሮ ያለው ጋዜጠኛ በጣም እናከብርሀለን ትውልድ ካንተ ሊማር ይገባል::
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 6 күн бұрын
ከደርግ ሰይፍ ተርፈው የተጓዙበትን ውጣ ውረድ የሚፅፉልንን ማንበብ ዕድለኝነት ነው። የዛሬው እንግዳን መፅሀፍ እስካነበው ቸኩያለሁ
@yonasbekele3435
@yonasbekele3435 4 күн бұрын
ወንድም ኤልያስ ዶ/ር ዲማ ነገዎ የመሬት ላራሹ አዋጅ እውን የሆነው በሻለቃ መንግሥቱ ብርታት ነው በማለት ለብሪጅ ሚዲያ የሰጡትን ቃለ-ምልልስ እንዴት ታየዋለህ?
@EyonaRaphael
@EyonaRaphael 7 күн бұрын
ሁለታችሁ የምትገርሙ ሰዎች ናችሁ! የኢህአፓ መሰረተ ትግሉ ሳይገባችሁ እንደፈለጋችሁ ስታወሩና ስታስውሩ ግራ ገብቶአችሁ ለሌላው ግራ ባታጋቡ መልካም ነበር,:: ኧነሱ ስለ ግለሰቦች ማውራት እንጂ ስለ ፅንሰ ሃሳብና አካሀድ ወይም ደሞክራሲ አልተረዱም። ትንሽ ጊዘ ጠብቁ ሁሉንም ይገልጥላችሃል። F.B.I. የሚባል ኢሕአፓዊ ቀመር ነበረ አሁንም አለ። አንድዋን ሃሳብ መዛችሁ አትኩራሩ ጦርነትና አብዮት የተለያዩ ናቸው:: የን ኡስ ከበርቴ ጥርቅም ነበራችሁ በመረት ጉዳይ ለዚህ ነው አኮ አሁንም ጦርነቱ እየተካሀደ ያለው፡። ዘገየ ኦሮምያ ሰፊ መረት አስገኝላቸ፤ ጣአመ ባድመ አስገኝላቸው አለም አንተ ይሀው የወልቃይትና የጎጃም ጦርነት አስገኝ!!!
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu Күн бұрын
Atewekakes gebteh tagel
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 7 күн бұрын
አለመታደል ነው። የሚደመጡ ሰው አቅርቦ ራሱ ጠያቂ ተብዬው ከግማሽ በላይ ጊዜውን ሲያጓራበት ዋለ።
@MyD1010
@MyD1010 6 күн бұрын
እንዲህ ነው ይሄ ወመኔ ኤልያስ አወቀ ተብዬ አንድ ወቅት የአስቴር አወቀ ወንድም ነኝ እያለ ሀሺሽ ይቸረችር ነበር ቂርቆስ ገበያ ውስጥ
@amsalemichael2720
@amsalemichael2720 2 сағат бұрын
Irrelevant.
@Lemmalemessa
@Lemmalemessa 5 күн бұрын
they
@TibebuWeldetsadik
@TibebuWeldetsadik 6 күн бұрын
Iአቦ አይሰለቻችሁም ዝንት አለም ኢህአፖ መኤሶን ዋለልኝ ምናምን ትዝታችሁን ቤት ወይ ግሮሰሪ ተጫወቱ
@yetbarek63
@yetbarek63 7 күн бұрын
ሁሉም እራሱን ይክባል፣አንዱ የፃፈውን ሌላው ያጣጥለዋል፣ያስተባብላል።
@DorryThorson
@DorryThorson 6 күн бұрын
Auto Elias, your rambling and rudely interrupting your guest is unacceptable and very disrespectful! Poise a question for the guest and listen to the response!! Your chauvinistic bent’s attitude towards the Oromo nation and character assassination of the Oromo activists who have participated in the land reform revolution as OLF partisans solely interested to glorify Oromo roles of the land reform movement is utterly ignorant and dishonest, also typical of the current and previous Habasha activists unmitigated anti Oromo disposition!! Get over it and your thin skinned and twisted mind regarding the Oromo and your shallow knowledge of history!!
@MyD1010
@MyD1010 6 күн бұрын
Please Tell him this rude boy, he doesn't know nothing but he pretends he knows all, ውርጋጥ ነገር ነው
@teshomemandefero4952
@teshomemandefero4952 8 күн бұрын
በፍፁም የደጃዝማች 😮😮😮😢😮
@paulosdula6922
@paulosdula6922 7 күн бұрын
A fervent EPRP interviewer interviwing another old buffer, EPRP. Where is Tama Beyene when Ethiopia needs him to explain this wall-to-wall rubbish.
@anthenehBerhanie
@anthenehBerhanie 7 күн бұрын
ኸረ አንተ ልጅ ተረጋጋ የታሪክን ፍልስፍና ለማወቅ ሞክር።ታሪክ እኮ የኩነቶች ጥርቅም ብቻ አይደለም።የራሡ ፍልስፍናዊ ሄግላዊ መንገድ አለዉ።ሙከራህን እያከበርኩ ታሪክ በራሡ ጅረት ሲፈስ ምን ይመስል እንደነበረ ፣ ከዛም ፍልስፍናዊ አተያዩ ምን እንደሆነ ለማወቅ ሞክር።ለምሳሌ Hegel philosophy of History ልትጀምር ትችላለህ።
@assefaabebe474
@assefaabebe474 7 күн бұрын
የአቶ ዘገየ አስፋው ባለቤት የወሎ ተወላጅ መሆናቸው አማራነታቸውን አያረጋግጥም። ሴትየዋ የወሎ ኦሮሞ ሊሆኑ ይችላሉ።
@debrunegash9252
@debrunegash9252 7 күн бұрын
የከተማ ቦታና ቤቶች የተወረሰባቸው፣ አማራን የማደህየት አላማ እንደነበር፣ ግልጽ ነው። ዶክተር ዐለም አንተ፣ ለምንስ ጥናት አስፈለገ? ለመሆኑ ምንስ አግባብ ያደርገዋል፣ ያንድን ድሃ 3 ወይንም ሁለት ክፍል ያላቸውን ቤቶች፣ እያከራዩ ሲተዳደሩ፣ ግማሽ ቤቱን ለመውረስና ፣ ጥናት ኖረ አልኖረ፣ ግፍ ብቻ አልነበረም፣ ወንጀለኘት ግልጽ ነው። ስለዚህ ዛሬስ፣ ጋሎቹ እነ ዘገየ አስፋው፣ አማራን ሆን ብሎ ለመበደል መሆኑ ግልጽ ይመስላል። የ 50 አመቱ፣ ስህተት፣ ይቀለበሳል። እያንዳንዱ ጋላ የወረሰው፣ መሬት፣ ለባለቤቶቹ ይመሚመለስበት ግዜ ይመጣል።ጋላ ወራሪ እንጂ፣ ዜግነቱን ክዶ፣ በአማራ ላይ ይወንጀል ወንጀል ፈጽመዋል። የጋላ ምሁራን ቢቀላምዱ፣ አይደንቅም፣ ጋላ ከዕውነት አይተዋወቅም፣
@bunakuma874
@bunakuma874 8 күн бұрын
ምስኪኑዋ ኢትዮጵያ ህዝብሽ በፍራቻ ታሪክ ታሪክ እያለ ሲያወራ ኤርትራኅ አጣ ፣ታሪክ ታሪክ እያለ ሲያወራ ትግራይ ዲፋክቶ ሆነች እሁንም ታሪክ ታሪክ እያለ ፍራቻ ውስጥ አለ ነገ እራሳችንን እናጣለን እኔን ጨምሮ ወየው ለራሴ አለ ሰውየው
@Danielbekele-f4x
@Danielbekele-f4x 7 күн бұрын
ጋዜጠኛዉ መኢሶን ስትል የሚገነፋል ጥላቻ ይታይብሀል ቢያንስ ከኢህአፖ ይሻላል።
@teshomemandefero4952
@teshomemandefero4952 8 күн бұрын
Asemesay
@teshomemandefero4952
@teshomemandefero4952 8 күн бұрын
Jib eger
@teshomemandefero4952
@teshomemandefero4952 8 күн бұрын
በፍፁም 😂😂😂😂
@ጠንክርዘካዛንቺስ
@ጠንክርዘካዛንቺስ 7 күн бұрын
ኤልያስ አወቀ ምጡቅ አይምሮ ያለው ጋዜጠኛ በጣም እናከብርሀለን ትውልድ ካንተ ሊማር ይገባል
@teshomemandefero4952
@teshomemandefero4952 8 күн бұрын
በፍፁም 😂😂😂😂
@ጠንክርዘካዛንቺስ
@ጠንክርዘካዛንቺስ 7 күн бұрын
ኤልያስ አወቀ ምጡቅ አይምሮ ያለው ጋዜጠኛ በጣም እናከብርሀለን ትውልድ ካንተ ሊማር ይገባል
@ጠንክርዘካዛንቺስ
@ጠንክርዘካዛንቺስ 7 күн бұрын
ኤልያስ አወቀ ምጡቅ አይምሮ ያለው ጋዜጠኛ በጣም እናከብርሀለን ትውልድ ካንተ ሊማር ይገባል
@ጠንክርዘካዛንቺስ
@ጠንክርዘካዛንቺስ 7 күн бұрын
ኤልያስ አወቀ ምጡቅ አይምሮ ያለው ጋዜጠኛ በጣም እናከብርሀለን ትውልድ ካንተ ሊማር ይገባል
@ጠንክርዘካዛንቺስ
@ጠንክርዘካዛንቺስ 7 күн бұрын
ኤልያስ አወቀ ምጡቅ አይምሮ ያለው ጋዜጠኛ በጣም እናከብርሀለን ትውልድ ካንተ ሊማር ይገባል
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 51 МЛН
LIVE 🔴መንግሥትን ከኃጢአቱ የማጠብ ሙከራ
1:58:53
ብናልፍ ያሳለፉት፤ አጣዬ፣አማራን ከትግራይ ማጋጨት|ETHIO FORUM
15:36
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 51 МЛН