ዐይንህ ይበራል ታያለህ የማይጠገብ ጨዋታ💥🔴 እማማ ዝናሽና ዘማሪ ዲያቆን ኪሮስ🔴 ዘማሪ ኪሮስ እንባ ተናነቀው❤️ዘማሪ ኪሮስ ያየው ሕልም

  Рет қаралды 69,810

ቤተ ራማ Bete Rama

ቤተ ራማ Bete Rama

Жыл бұрын

ቤተ ራማን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን!

Пікірлер: 294
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አይንህን ብርሀን ያብራልህ ወንድማችን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
የ ድንግል ልጅ አይነህን ያብራልህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲. እማማ ዝናሽ 😘🙏🏿
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 Жыл бұрын
በስመአብ አቤቱ ጌታዬ ቸሩ መድሃኒያለም የሚሳነው ነገር የለም እኮ እግዚአብሔር ያድርግልህ ወንድማችን
@Erahema
@Erahema Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያድርግልህ ወንድማችን
@sulamatistube279
@sulamatistube279 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የበርጠሚዎስን አይን ያበራ አምላክ እግዚአብሔር አይነ ብረሀንህን ያብራልህ አሜን 🙏😭❤❤❤
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o Жыл бұрын
አይ አጀት ነው እምትበላው አላህ አይንህን ያብራልህ 😢ያረቢ
@kidistakalu3557
@kidistakalu3557 Жыл бұрын
የኔ ማር አንቺም ጥሩ ነሽ ምኞትሽ ብቻ ይበቃል
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o Жыл бұрын
@@kidistakalu3557 🙏😍
@WowWow-ho7wk
@WowWow-ho7wk Жыл бұрын
እመብርሃን የዝህን ዘማሪ ልቡን እዳበራሽ አይኑንም አብሪለት እናቴ አሜን ፫
@user-nb4vn3gi9r
@user-nb4vn3gi9r Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋወን ያብዛልህ ወድማችን ኪሮስ ምን እደሆንሁ ሳላውቅ ብቻ አለቅሳለሁ መዝሙር ግን ስሰማ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አንተ ልበ ብርሃን ነህ እኔ አለሁ እያየሁ የማላስተውል
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ኣሜንንንንንንንንን ብሓቂ ዓይኒ ከሎና ዕውራን ንሱ ግን ምስትዋዓልን ልቦናን ዓዲልዎ ጸግኡ የብዝሓሉ ❤
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 9 ай бұрын
በዝማሬ የምታመሰግዉ አምላክ ማያህን ያብራልህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
እውነት እንደው በእማማ ዝናሽ ተመስሎ ጨርሶ ይማርክ አይንህን ያብራልክ ድምፁ እንዴት የሚገርም ነው ተባረክ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ሓወይ መዓረይ ኪዳነምህረት ኣደይ ናይ ሰማይ ብርሃን ትክፈተልካ ምድራን ክፍኣታን ክይትርእያ ኢሉዩ ፈጣሪ ቡነት ክንዲዚ ጸጋ በረከትን ኣሹሙኳ ክቡር ሓወይ ኪዳነምህረት ኣደይ ደጋጊማ ፋና ትወልዓልካ ዝማረ መላክቲ የስማዓልና ክቡር ሓወይ ❤❤❤🙏🏾☝🏾🤍🤍🤍💠⛪☝🏾🥇🪔 ማማ ዝናሽየ ለዋህ ህ ህ ህ ኣደይ" ዓይኒካ ምስ በርሀ እየ ዝሰቲ "❤❤❤❤❤❤❤
@lovetube9672
@lovetube9672 Жыл бұрын
ሓቒ 😢🙏🏽
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n Жыл бұрын
እደቃሎት ይሁንለት ያብራው የኛ አባት ምን ይሳነዋሎ
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
እመ ብረሀንዬ 😍😍 ድምፅህኮ ዘማሪ ኪሮስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድምዬ ከአይን ብረሀን የልብ ብረሀን ይበልጣል አንተ ደሞ እድለኛ ነክ ክሮሴ❤❤❤❤❤❤
@berhenefelek2475
@berhenefelek2475 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን ኪሮስ በእውነት ሙሉ ስው ምንም ያልጎደልው ነህ ማስታዋልን ጥበበብን የታደልክ ነህ ወንድማችን እማምላክ የብርሃን እናት ብርሃንህን ታብራልህ አሜን አሜን አሜን
@janehabib2887
@janehabib2887 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እማማ ዝናሸዬ እንደአፈወት ያርግለትአይኑን ያብርራለት
@tesfaneshwoldeleul646
@tesfaneshwoldeleul646 Жыл бұрын
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ ብርሃንህን ይመልስልህ, እግዚአብሔር ይርዳህ 🌹 💜 ✝️ ⛪️
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መዝሙሩ በሙሉ ለኢትዮጰያ ሕዝብ በአሁኑ ግዜ ማጽናኛ ያስፈልገዋል።
@geni-oy7jp8jt2h
@geni-oy7jp8jt2h Жыл бұрын
የኒ አባት ቅዱስ ሚካኤል አይነ ብርሀናችሁን ያብራላችሁ🥺🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልል
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 Жыл бұрын
ልብ ይሰብራል ወንድሜ ፅጋው ይብዛልህ
@user-ib3tn7mc6k
@user-ib3tn7mc6k Жыл бұрын
አይቻቸው አልጠግባቸው አልኩኝ ወንድማችን ኪሮስ እግዚአብሔር አምላክ አይነህን ያብራልህ እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ጋራ ያድላችሁ
@marthabekele2138
@marthabekele2138 Жыл бұрын
Indeed!! so do I Emmaye ❤🙏🏾💯💫
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 Жыл бұрын
ለምኝልን እመቤቴ ለምኝልን እመቤቴ ለምኝልን🙏
@arisemafeqirearisemafeqire583
@arisemafeqirearisemafeqire583 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስፈልግ ከተጣበቁት ዲጋይ መካካል ፈልቅቆ ያወጣሀል ❤ እሂዘማሪ ሳየዉ ሁሌም ለሁሉም እግዚአብሔር ቀን እዳለሁ መሳያነዉ 🙏ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት ለወድማች ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሰላማቹ ብዝት ይበል አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል
@lovetube9672
@lovetube9672 Жыл бұрын
ከልበ ብርሃንነት የበለጠ ስጦታ ምን አለ 🙏🏽🙏🏽 ለበረከት ሁን ወንድሜ
@samritube5541
@samritube5541 Жыл бұрын
ኪሮስዬ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን ቅዱስ ሚካኤል አይንህን ያብራልህ ልበ ብርሃኑ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@samerasamera4428
@samerasamera4428 Жыл бұрын
ዝማሪ መላአከት ያሠማልን ወድማች አይንህንም ያብራልህ ቸሩ መደሀኒ አለም
@omaobi8282
@omaobi8282 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ብርሃንህን ታብራልህ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@ALef378
@ALef378 Жыл бұрын
አይንተ ጦቢትን ያበራ ያንተንም ያብራልህ ዘማሪ ኪሮስ🎉🎉
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Жыл бұрын
እልልልልል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@helenmebrahtu4478
@helenmebrahtu4478 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የበርጠሚዎስን አይን ያበራ አምላክ እግዚአብሔር አይነ ብረሀንህን ያብራልህ አሜን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
አያችሁ ትህትና ፈጣሪ አይንብርን ይመልስልህ ወድማለም አቤት ድምፅ ድምፅ መረዋው❤❤❤
@beza4703
@beza4703 Жыл бұрын
የኔ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እማማ ዝናሽዬ የኔ አሳኝ እናት። ሁላችሁም ተባረኩ።
@mibrakteclemichael750
@mibrakteclemichael750 Жыл бұрын
እሰይይይ ደስ ስትሉ የተዋህዶ ልጆች እወድዋቸው ኣለው እማማ ዝናሽ ደስ ሲሉ ይሄ ዘማሪ ወንድም እወደዋለው ዝማሬው በጣም ነው ምወደው እድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏🙏🙏
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Жыл бұрын
የታደሉ እናት ሁሌም ደስተኛ ይሁኑልን❤ ተባረኩ እናተም
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Жыл бұрын
ዘማሪ ዲያቆን ታዴዎስና ዘማሪ ዲያቆን ኪሮስ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
የኔወንድም አላህ አይንህን ያብራልህ እፍፍፍፍፍፍ አሳዘነኝ😢
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Жыл бұрын
ወንድማችን ተባረክ ልበብርሃን ነህ የኛ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ይጠብቅህ
@asterokbaindris8082
@asterokbaindris8082 Жыл бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ወንድማችን ኣይንህ ያብርሃልህ ቅዱስ ሚከኣል
@user-mk6zk9ec1n
@user-mk6zk9ec1n Жыл бұрын
እ ግዚአብሔር ብርሐንን ያጎናፅፍህ ወድማችን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 11 ай бұрын
❤የኔ ማር ዘማሪ ኪሮስ ወንድማችን እግዝአብሔር ኣይነብርሀንህ ይመልስልህ❤🎉
@eyob2015
@eyob2015 4 ай бұрын
በጣም ነው የምወድህ ዘማሪ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለሕይዎት ያሰማህ ልብህ ብርሃን ነህ በእውነት !
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ውይ ድምፁን እግዚአብሔር ሞገስ ስትጦታል
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 Жыл бұрын
የኔ የዋህ የእግዚአብሔር ሰው ነሁእኮ እድሜ ይድጥሁ
@abebahiluf459
@abebahiluf459 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ቅዱስ ሚካኤል ብረሀኑን ያብራለት ለእግዝአብሔር ምን ይሳነዋል ያበራለታል 😢😢😢😢😢😢
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
👏👏👏👏ሊረዳኝ የመጣው ቅዱስ ሚካኤል ነው❤❤❤
@nunutesfaye6557
@nunutesfaye6557 Жыл бұрын
ልብህ ብርሀን ነው ቅዱስ ሚካኤል አይንህን ያብራልህ ❤
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ምኞትህን ይፈፅምልህ የኔ ወንድም
@sofiaaskale2057
@sofiaaskale2057 Жыл бұрын
በመቤቴ መዝሙርህን ስሰማ ሁሌም አለቅሳለሁ
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
አሜን🙏😍 ብርሀኑን ይሰጠዉ አምላክ🙏
@najathasan9285
@najathasan9285 Жыл бұрын
የማርያም እሰይ እማማ ዝናሽ እንደ ንግግርዎ ይሁን አሜን
@user-cf1jf9ng6o
@user-cf1jf9ng6o Жыл бұрын
የእውነት እንባዬን መቆጣጠሬ ኣቃተኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ኣበት ኦ ኣምላኬ ሆይ ኣንተ የሚሳንህ ነገር የለም እና እባክህን ኣይናቸው የጨለመው ብርሃን ስጣቸው የኔ ጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zp3os8zq5j
@user-zp3os8zq5j Жыл бұрын
የእኔ አባት የብርሃን እናት ወላዲተ አምላክ ብርሃንን ትስጥህ
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
እመብርሃን ዓይንህን ታብራልህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
@user-bz4od4bw1r
@user-bz4od4bw1r 5 ай бұрын
ቅዱስ ማኪኤል ልቦናህን እዳበራው አይንህነም ያብራ ዝማሬ መላክ ያሠማልን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር በቤቱ በፍቅር በፀጋ ያኑረዉ ወንድማችን አናታችን አግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤ ቅድስ ሚካኤል ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን
@Aster-sq9mg
@Aster-sq9mg Жыл бұрын
ልበ ብርሀን አምላከ ቅዱሳን ጣእመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤ የብርሃን እናት አይ ብርሃንህን ታሰጥህ
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ትልቅ ድንቅ ሥራ ይሰራል።
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
እመቤቴ አይነህን ታብረው
@eyerus9893
@eyerus9893 Жыл бұрын
አመብርሀን እናቴ አይንህን እንደልብህ ታብራልህ በጣም ነው ነው እመወደው😢😢
@emukasa7979
@emukasa7979 Жыл бұрын
ተባረኩ ከፈጣሪ ህግና ምስጋና ርቀን ወዴት እንሄዳለን እማማ ዝናሽን አነዳከበራችሆቸው በቅድስና ህይታቸው ተቀድሶ ከፈጣሪጋ አንዲኖሮ በማደረጋቹ የሳቸው በረከት መርቃት ለአለም ይደርሳል አንባረካለን ተባረኩ
@Sara46445
@Sara46445 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሁለታችሁም
@bekiiache5805
@bekiiache5805 Жыл бұрын
አይኑ ሲበራነው ምጠጣው ያሉት ነገር አስለቅሶኛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutarga4704
@hirutarga4704 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያስማልን በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናህ እሰይ
@edlwettadros6368
@edlwettadros6368 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ያይንህን ብርሀን ያብራልህ ወድሜ ፀጋዉ ያብዛላቹ🙏
@hanihani4932
@hanihani4932 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ብርሃንክን ቅዱስ ሚካኤል ይመልስልክ
@tinsaee
@tinsaee Жыл бұрын
ድንቅ ነው መዘምር ቃለህይወት ያሰማልን‼
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 3 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰቦቼ ወለተ ገብርኤል ነኝ በፀሎታችው አስቡኝ
@monabeyrots5590
@monabeyrots5590 Жыл бұрын
እማማዝናሽ እንዳፍወት ያርግለት
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን. ❤❤❤እልልልልልል ልልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ❤❤❤
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Жыл бұрын
ዘማሪ ዲያቆን ኪሮስ አሜን ብለህ ተቀበል የእናት ምርቃት
@geni-oy7jp8jt2h
@geni-oy7jp8jt2h Жыл бұрын
መርዳት እፈልጋለሁ እኒህ አባታችንን በጣምነዉ የምወዳቸዉ😢
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን መላኩ ቅዱስምካኤል አይነብርሀንህን ያብራልህ የኔ ወንድም🙏
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ወድሜ እግዚአብሔር አይንህን ያብራልህ የኔ ትሁት
@user-cf1jf9ng6o
@user-cf1jf9ng6o Жыл бұрын
የኔ ጌታ ኣባቴ ያብራልህ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. የኔ ጌታ በእለተ ቀኑ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓይንህን ያብራልህ 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
@user-kq8ms1nl7o
@user-kq8ms1nl7o Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አይንህን ያብራልህ
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ዳቁን እማማ ዝናሽዬ እማይኝ😂😂😂😂🌹🌹🌹🌾🌾👏👏👏🌾🌾🌾🌹🌹🌹👏👏👏🌾🌾🌹🌹🌹👏👏👏🌾🌹🌹🌹🌹
@genethailu2321
@genethailu2321 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Жыл бұрын
ወላድት አምላክ የስጋአይንህን ታብራልህ ወድማችን❤❤❤❤❤
@genayal4277
@genayal4277 Жыл бұрын
እጅግ ልብ የሚነካ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q Жыл бұрын
ሲዘምር የኔ እንባ ይፈሳል።
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብራሐንን ያብራልክ
@kalkal5842
@kalkal5842 Жыл бұрын
እልልልልልልል እድሜ ይስጥልን ለሁላችሁም
@user-kh6np4bx8o
@user-kh6np4bx8o Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️❤️❤️
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
እመብርሃን ያይንህን ብርሀን ታብራልህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@aynalembekele894
@aynalembekele894 Жыл бұрын
አልልልልልልል ዘማሪ መላከትን ያስማልን ❤❤❤❤❤ወንድሜ አማማ ዘናሽ ❤️
@rutatesfaalem7536
@rutatesfaalem7536 Жыл бұрын
Dyaqon kiros Egziabher ybark
@user-kk8mz4kg4h
@user-kk8mz4kg4h Жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እንደ አፎት ያድርግለት እና የሀይኑንብርሀን ይመልስለት🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማማ ዝናብ እድለኛ ኖት ።
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ብርሀን ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
እመሜቴ አይንህን ታብራልህ ወድሜ❤❤❤
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 Жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን
@elsaaiinom8110
@elsaaiinom8110 Жыл бұрын
ከእስራኤል አገር ኪሮስየ ቅዱስ ሚካኤል ክንተ ጋር ይሁን
@emubekl46
@emubekl46 Жыл бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ወንድማችን ፀገውን ያብዛልህ 🙏የኔ ልበ ብርሐን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እመብርሃን አይኒህ ታብራልህ ወንድሜ
@afesanyoutube
@afesanyoutube Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ⛪👏🌾💓
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 23 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 37 МЛН
ክርስቶስ ህያው ነው ዲያቆን ቀዳሜ ፀጋ
9:32
Abinet Ze tewahido
Рет қаралды 52 М.