የቁንጅና ውድድር አሸናፊዋን!!ጉሊት ነጋዴ ሆና አገኘናት!!

  Рет қаралды 436,765

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

የቁንጅና ውድድር አሸናፊዋን!!
ጉሊት ነጋዴ ሆና አገኘናት!‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Пікірлер: 2 200
@HabibaHabibi-s7p
@HabibaHabibi-s7p 10 ай бұрын
ጋዜጠኛውና ኳሜራማኑ እጅግ በጣም የምትመሰገኑ ናችሁ ኑሩልን
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 10 ай бұрын
የኔ ጀግና በርቺ ገላን ማክበር እግዚአብሔርን ማክበር ነው ነገ ያልፋል በርቺ
@KasKsa-r3x
@KasKsa-r3x 10 ай бұрын
በጣም
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 10 ай бұрын
ጋዜጠኛ አይደለም ሰው ዬው አገናኝ ደላላ ይባላል ፣ ገንዘብ ያገኝበታል መቼነው ይህ ሕዝብ የሚሰለጥነው ?
@WadidaMajrashi
@WadidaMajrashi 10 ай бұрын
​@@getachewtessema3979መጥፎ ነገር አልሠራ ለወሬ አትሩጥ ለራሰህ ኑር ራስህን ምከር
@rtfdift143
@rtfdift143 9 ай бұрын
​@@getachewtessema3979አንተ ከዚህ የተሻለ መልካም ነገር ሰርተህ ታቃለህ እራስህን ጠይቅ።
@emu4176
@emu4176 9 ай бұрын
በጣም ማርያምን😢😢😢
@fitsumtumsido
@fitsumtumsido 10 ай бұрын
በነገራችን ላይ መማር የሚችል በዚች ልጅ ይማራል 1ኛ ፡ትግስት፡ጽናት ፈተና ፡ማለፍን መጨረሻውም ያማረ ይሆናል ክብር ይገባሻል
@mszinte1387
@mszinte1387 3 ай бұрын
ውነት
@abilityperfection3912
@abilityperfection3912 10 ай бұрын
ይህ ታሪክ ወደ መፅሐፍና ፊልም ለሚቀይሩ ባለሞያወች ይሰጥ፤ያንተ ሞያዊ አቅም ግን ድንቅ ነው!!!
@solomontekle8954
@solomontekle8954 10 ай бұрын
አሁንም የፅናት !! የተስፋ የእምነት ሞዴል ነሽ !!
@seifuhaile
@seifuhaile 9 ай бұрын
በጣም አነባሁ እንዲህ ያሉ መልካም ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 10 ай бұрын
ሁለቷም መልካም ናቸዉ እንካን ተገናኙ አንተም ማለት ጋዘጤኛዉ ጎበዝ ነህ አይዞህ ተባረክ ወንድም
@AbuAbu-kt7dx
@AbuAbu-kt7dx 10 ай бұрын
ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ ግን በጣም ነው የተገረምኩት ! አንቺ ብቻሽን ብዙ ሰው ነሽ እኮ ዩንቨርሲቲ ነሽ የጽናት ተምሳሌት ሁለታችሁም አስተማሪዎች ናችሁ ቀሪ ህይወታችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ።
@mekdeslakew-u2f
@mekdeslakew-u2f 10 ай бұрын
የእኔ አስተዋይ ሴት ንግግርሽ እራሱ ተስፋ አለው ፁናትዋ ስርዓትዋ ደስ ሲል የኔ እህት ፈጣሪ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ
@selamGbrkurstos
@selamGbrkurstos 9 ай бұрын
Ewent new amen🥰🙏🏾
@ADDISALEMMAMUYE
@ADDISALEMMAMUYE 10 ай бұрын
እውነት ለሴቶች ብቻ ሳይሆን እኔ ራሱ እራሴን እንድመለከት አደረግሽኝ የኔ ጀግና ሁሌም ለልጆች ያንቺን ጥንካሬ አሳያቸዋለሁ
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 10 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ልጅ ቁነጅና ብቸ አይደለም ያላት የአይምሮ ከፍታ አላት ደምፅዋ አራሱ የተለየ ውበት አለው ውብ ነሽ የምትደነቂ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 10 ай бұрын
Amen tekkl
@gezahegnshewangizaw5937
@gezahegnshewangizaw5937 10 ай бұрын
X X0u​@@Selamtube-t2r
@Sofi24434
@Sofi24434 10 ай бұрын
በጣም ጀግና ነሽ ጠንካራ ታማኝ በዛ ላይ በዚ ዘመን ምንም ሳያታልሽ በሀላል ስራሽን እየሰራሽ መኖርሽ ወላሂ ጀግና ፈጣሪ አይለያቹ 🙏🙏❤️❤️
@mahiyehualawu4249
@mahiyehualawu4249 10 ай бұрын
በጣም ደስ ሲል
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 10 ай бұрын
መልካም አስተዳደግ ለማነታችን ትልቅ አርአያነት አለው አያቷ ታታሪነትን ለአላማ መኖርን አስተምረዋታል
@ኤርትራወይሞት
@ኤርትራወይሞት 10 ай бұрын
በጣም ነው ያደነኹሸ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ የፍቅር ይሁንላቹ ከባለቤትሽ ጋር🇪🇷❤🇪🇹
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 10 ай бұрын
የምትገርም ሴት ናት። በጣም ነው የተገረምኩት! እንዲህም አይነት መንፈሰ ጠንካራና አርቆ አስተዋይ ሴት መኖሩን ማወቅ ትልቅ ተስፋ ነው።
@Gelane1
@Gelane1 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው። ቀሪው ዘመናችሁ ይባረክ🙏
@zinazina853
@zinazina853 10 ай бұрын
የኔ ጀግና መታገስ ዋጋ አለው 😢😢😢ከዚህ በሁላ ህወትሽ ያማረ ይሆናል እንጅ አትወድቅም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 10 ай бұрын
ማር ደምርኝ
@meseretf1
@meseretf1 10 ай бұрын
እኔም እንደዛ ነው የማስበው፡፡
@FetyaMohamed-k5n
@FetyaMohamed-k5n 10 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@zaidayosef
@zaidayosef 10 ай бұрын
Ja
@ahmedsfg
@ahmedsfg 10 ай бұрын
ሞዴልነትም ጊዜያዊ ነው። ውበትም ጊዜያዊ ነው። ጥቂቶች ብቻ የታደሉት የበሰለ አመለካከትሽ፣ ክብርሽን መጠበቅሽ፣ ሥራ አለመናቅሽ የማይቀየር ውበትሽ ነው ። መነሳትሽ አይቀርም አይዞሽ።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 10 ай бұрын
እህታ ክብርሽ ጠብቅመቆየት ጥሩ ሞዴል ሲባል ከጀርባውብዙ ሚስጥ አለው
@Niguse-s6u
@Niguse-s6u 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በራስሽ መንገድ መሄድሽን አደንቃለው
@dodygebre7143
@dodygebre7143 9 ай бұрын
በጣም በጣምበጣም ይገርማል የሰው ልጅ ፈተና። የድንግል ልጅ በመሀላችሁ ገብቶ አብራችሁ በሰላም ኑሩ🙏♥️ በእሳት የተፈተነ ወርቆች ናችሁ❤
@የዙገጠሬዋ
@የዙገጠሬዋ 10 ай бұрын
በጣምእጅግ ጀግና በራስ መተማመን ያላት እጅግ ጀግና ሴት ነሽ
@AyniKidane
@AyniKidane 10 ай бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ራስሽን አክባሪ ልዑል እግዚአብሔር የሚፈቅደውን የተከተልሽ ነሽ ምንም መተት ምናምን የለም ሁለታችሁም የምድር ፈተና አልፋችኃል ጠንክራችሁ ስሩ ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ በቅዱስ ቁርባን ተጋቡ
@teklubirru5780
@teklubirru5780 10 ай бұрын
አልተማርኩም ትያለሽ እንጂ አእምሮሽ በልፅጓል፤ ንግግርሽ ወዝ አለው። ተባረኪ ፤ አይዞሽ ነገ ልላ ቀን ነው።
@tigisthussen6844
@tigisthussen6844 10 ай бұрын
አይዞሽሽ የኔ እህት የተማሩትን አልፈሽሽ ትሄጃለሽ ።።🙏🙏🥰🥰
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 9 ай бұрын
@tsegaimehari9300
@tsegaimehari9300 9 ай бұрын
​@@tigisthussen684412:11
@seidibrahim5175
@seidibrahim5175 8 ай бұрын
ዱካ ሾ
@seidibrahim5175
@seidibrahim5175 8 ай бұрын
ዱካ ሾው
@hirutabay7408
@hirutabay7408 10 ай бұрын
በእውነት ውስጤ ነው የተላወሰው እ/ር ይርዳቹ።
@user-tx1mg1dk8j
@user-tx1mg1dk8j 10 ай бұрын
ውይ በጣም የተረጋጋቾ ልጅ ነች ከዚህ በፊት ካየናቸው በጣም ተረጋግታ ነው የምታስረዳው መገናኘታቸው ደስ ይላል
@MeseleBerihun
@MeseleBerihun 10 ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት ለብዙ ሰው ምሳሌ መኾን የምትችይ ነሽ የዘመናችን ጀግና ሴት መሸለም የለብሽማ አኹን ነው ሙሉ የኾንሽ ሴት ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ደስተኛ ኹነሽ የምትኖሪበት ይኹንልሽ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
ሁለቱም ጸበል ይጠመቁ ሁለቱም እንዳይጋቡ የሆነ ነገር ተደርጎላቸው ይሆናል በእውነት
@Porchmonkey4321
@Porchmonkey4321 10 ай бұрын
ዝምበይ ጠንቋይ የጠንቋይ ልጅ ሁሉ ነገር ጥንቁልና ይመስላታል 😂😂😂😂😂
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 10 ай бұрын
ዝምብ ይግባብህ በአግባቡ አዉራ
@momethio3664
@momethio3664 10 ай бұрын
​@@Porchmonkey4321 ዝምብ ቃም እሺ አስጠንቋይና የአስጠንቋ ልጅ ካልሆን እንደት ጠንቋይ ብለህ ትናገራለክ? አስጠንቋይ ነው ስለጠንቋ የሚያዎራው
@Lieltlawugaw
@Lieltlawugaw 8 ай бұрын
ሞዴል ማርታ 😂😂😂ፊትሽ ለምን ተሸፈነ ታዋቂ ሞዴል ከሆሽ
@araeyaraya1614
@araeyaraya1614 10 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አንችን ለማድነቅ ቃላት የለኝም❗ቁንጅናዬ ልጠቀም ብለሽ በማይሆን ቦታ ባለመገኜትሽ እውነትም ሙሉ ሞዴል ነሽ ፍቅረኛሽም የህገ ወጥ ስዴት በአካል ራሴ ስለማውቀው መጠየቅ አይጠበቅብኝም በጣም መከራ ነው።እሱም በዝህ መከራ ውስጥ ካለ ምንም መጥፎ ጥፋት አንችም በማሰብ ብቻው ማሳለፉ መልካም አፍቃሪ ሰው ነው።እና ህወት ይቀጥላል ጥሩ ደረጃ ላይ እንደምትደርሱ አልጠራጠርም።ጀግና ሚስት አለው እሱም ጀግና ሁኖ ከሰራ የማይለወጥ ህወት የለም በርቱ ይመቻችሁ✋
@rahelamare9877
@rahelamare9877 10 ай бұрын
የምትደነቂ አስተዋይና የተባረክሽ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ የኔ እህት ጋዜጠኛውም አድናቂህ ነኝ የአጠያየቅህ ብስለት ደስ ይላል
@abebeali5069
@abebeali5069 10 ай бұрын
በእውነት ደግ ልጅ ነሽ ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ እርግጠኛ ነኝ ወደ ቀድሞ ዝናሽ እንደምትመለሽ እሮግጠኛ ነኝ ፈተና ነው።አስተሜሪና ታማኝ ነሽ ።የተረዳሽበት ተመችቶኛል።መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ።የበለጠ ደግሞ ስልክሽ አግኝቼ በመሰግንሽ ፈቃድሽ ከሆንሽ መልካም ጊዜ እመኛለሁ።
@GulilatBilcha-t6g
@GulilatBilcha-t6g 10 ай бұрын
አዘጋጁ ተባረክ ሁለታችሁ የፍቅር አምላክ አገናኝቷችኋል አንቺም በርቺ
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b 10 ай бұрын
ኡፍፍፍ አንዳንድ ህይወት😢😢😢😢እግዚያብሔር ቀጣይ ህይወታችሁን ያማር ያድርግላችሁ❤ ዘላለም ተባረክ ወንድማችን❤
@haregeweyenyitna
@haregeweyenyitna 10 ай бұрын
አንተ ጎበዝነህ ፀበል ሁለቱንሞ ውሰዳቸው የተባረክ ልጅነህ ዘመንህ ይባረክ ውለድ ክበድ
@Kነኝየመዳምእጂነር
@Kነኝየመዳምእጂነር 10 ай бұрын
ትናት የየናት ልጂ ታሪክ ልቤን ሠብሮታል አላህ ያሽራት ያረብ😢😢😢😢😢😢
@Kነኝየመዳምእጂነር
@Kነኝየመዳምእጂነር 10 ай бұрын
@yordyord9262 አወ 😢
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 10 ай бұрын
እጅግ በጣም 😢😢
@mewdedtefera8797
@mewdedtefera8797 10 ай бұрын
ግን የሱን ብታሳየን ጥሩ ነበር ም/ክ አግብቶ ከሆነ የሚያቀው ሰው እዲመሰክር አንቺ ግን የዘመናችን ጀግና ነሽ🎉
@alemsegedteamrat
@alemsegedteamrat 10 ай бұрын
ለሁሉም ሴቶች እብነት የምትሆን ጅግና ሴት ናት እድሜ ጤና ይስጣቹ
@robelwamisho2982
@robelwamisho2982 10 ай бұрын
እህቴ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ:: ካንቺ ጥንካሬና ፅናት ብዙ ተምሬያለሁ:: እርግጠኛ ነኝ በዚህ ጥንካሬሽ ከዚህ ወጥተሽ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ:: እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ!
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 10 ай бұрын
Betam
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 10 ай бұрын
ጎበዝ ናት የሰው ልጅ ይወድቃል ይነሳል በርቺ ከቻላቺሁ አግዟት አበረታቷት❤
@astekastek1000
@astekastek1000 10 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ የስደት ስቃይ መከራዉ እናቀዋለን የተሰደደ ሰዉ ነዉ ሚያቀዉ ጠካራ ሁን ፀበል ተጠመቅ ይቀልሀል ሰላም ደስታ መረጋጋት ይሰጥሀል ተጠመቅ ንስሀ ገብተህ ቄደር ተጠመቅ ብትችል በርሜልቅዱስ ጎርጊስ ሂድ ብዙ ነገሮች ታያለህ
@merhawittesfay4568
@merhawittesfay4568 10 ай бұрын
Tekekel
@hgcfyigft4946
@hgcfyigft4946 7 ай бұрын
ኤግዚያብሔር ይባረካችሁ ዎድሜ አንተም ተባረኪ ጌታ መልካም ነው አይዞችሁ
@ChinaAlem
@ChinaAlem 2 ай бұрын
ይገርማል የኔ ደግ የዋህ ጀግና እህት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ ድንግል ማርያም አትለይሽ።
@mesitube1985
@mesitube1985 10 ай бұрын
ሁለታቸውም ፀበል ይግቡ ሁሉም የሤጣን ስራ ነው
@hirut7396
@hirut7396 10 ай бұрын
ሰው አይረዳም እንጂ እንደ ስደት አስከፊ ህይወት የለም 😢😢😢😢ሁለታችሁም የስቃይ ህይወት አሳልፍችኃል በደስታ እንድትኖሩ ምኞቴ ነው ❤❤❤
@ሀያትይማም-ቐ8ሸ
@ሀያትይማም-ቐ8ሸ 10 ай бұрын
በትክክል
@habtamulemma976
@habtamulemma976 10 ай бұрын
እጅግ ጠንካራ፤ንጹህ፤ቆራጥ፤ልበ ሙሉ፤በጣም በጣም ቆንጆ፤እራስሽን የሆንሽ እጅግ ገራሚ፤ፈሪሀ እግዚያብሄር ያለሽ በቃ ሙሉ ሰዉ ነሽ እግዚያብሄር ቀሪዉን ዘመንሽን ይባርክልሽ.
@SebleDelelegn
@SebleDelelegn 10 ай бұрын
የሁለታችሁም ፅናት የሚደነቅ ነው አንቺ ግን ትለያለሽ ድምፅሽ እራሱ ሲያምር ለዛ ያለሽ ሴት የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንሽን ሁሉ ደስተኛ ያርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
በእውነት ሀለቱም ወደ ገዳም ሂደው ጸበል ይጠሙቁ። ለሁለቱም እንዳይሳካላቸው የተደረገ ነገር እንዳለ ያሳውቃል በእውነት😢
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 10 ай бұрын
እኔ ግን ለልጂቷ አሳቤን ከማካፈሌ በፊት የጠያቂውን ዝርክርክነት ነው መናገር የፈለኩት የበላኸውን ሳይሆን የለበስከውን ነው ሰው የሚያየው ተከታዮችህን ልታስደስታቸው የምትችለው መጀመሪያ ካንተ አለባበስ ስርአት ስነምግባርተነስተህ ነው ስለዚህ በሚዲያ በሺዎች የሚያዩህ ተከታዮችህን የምታከብረው በመጀመሪያ ስርአት ያለው ልብስ በመልበስም ጭምር ነው ወክ ልታደርግ የምትወጣ ይመስል ቱታ እየለበስክ ስትወጣ ስትደብር ምን የሚባል ሱሪ እንደለበስክ ፈጣሪ ይወቀው
@SMa-mv5xb
@SMa-mv5xb 10 ай бұрын
ትኪኪል
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 10 ай бұрын
ከልብሱ ንፅህና ሳይ ሆን ሀገራችንን እየገደለ ያለዉ የልብ ንፁህ ሰለጠፋ ነዉ አሰተዉይ ለሰዉ ሳይሆን መፍራት ፈጣሪን መፍራት ነዉ ​@@LeyoLeyo-i6n
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
@@LeyoLeyo-i6n ተሳስተሻል እህቴ ዋናው ስራው ናው እንጂ አለባበስ ቱታ ለበሰ ጅንስ ለበሰ ምንም ፍልልይ የለውም። ስራው በስነስርአት ስርአት እየሰራ ነው ሰው እያስታረቀ ነው፣ለተበደሉ እየደረሰ ነው ታድያ ምን ይውጣው ?/ልብሱንማ የወደደውን ይልበስ
@kidistlegesse3669
@kidistlegesse3669 10 ай бұрын
ሁለቱም በጣም ያሳዝናሉ, ደስ የሚለዉ ግን ሁለቱም ጠንካራ ናቸው
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ሰዋች ግን ፀበል ሂጂ የሚልዋት በምን ምክንያት እንደሆነ አልገባኝም ቸገራት ከቤተሰብ ያየችው ስራ ነበር የመጨረሻ ሲቸግራት ስራ ብላ ያዘችው ገላዋን ልሽጥ ብትል የተሻለ ኑሮ እንደምትኖር ታውቀዋለች ነገረችን በጣም ጤነኛ ነች ግን ለእምነቱምሲባል ሁለቱም ገዳም ትንሽ ቆይተው ፀበሉንም ምኑንም ብለው የጥሞና ጊዜ አሳልፈው ስለወደፊታቸው ቢወያዪ ደስ ይለኛል የሁለቱን የካፒታል አቅም ሳናውቅ በንደዛህ ይጋቡ እንዲህ ያድርጉ ማለቱ ጊዜው አይደለም
@almiasfaw7158
@almiasfaw7158 4 ай бұрын
የሁሉም አለም አስተማሪ ነሽ እግዛብሔር ካንች ጋር ይሁን የሰዉ ልጅ መነሳት መዉደቅ ያለ ነዉ
@BG-gg5vz
@BG-gg5vz 5 ай бұрын
She seems happy; why am I crying from the beginning to end 😢. God bless you great work brother
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
ዝሮዝሮ ጸበል ትጠመቅ የኔ እህት አይዞሽ ሲበዛ ጅግና ነሽ፣ራኢ ያለሽ ልጅ ነሽ
@FebenTaye
@FebenTaye 10 ай бұрын
ፈጣሪ የባከነ ግዜያችሁን በተሻለ ጌዜ ያሳምርላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 10 ай бұрын
አሜን ❤
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 10 ай бұрын
ሁለቱም ጠንካራና ጎበዝ ወዘተ ናቸው ወደፊት እጅግ የተባረከ ትዳር እና ቤተሰብ እንደሚኖራቸው እምነት አለን። ዘልዓለም ዘገየ እናመሰግንሀለን ተባረክ
@KadeejahKadeejah
@KadeejahKadeejah 9 ай бұрын
ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ፈጣሪ ይባርካ ወድሜ ዘላለም እድሜና ጤና ይስጥህ ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው ጠክርበት
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 9 ай бұрын
የኔስ ማልቀስ ኸረ ፈጣሪ አይለያችሁ እጅግ በጣም አስተዋይ ንግግርሽ ጥፍጥ የሚል ሰው ነሽ
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 10 ай бұрын
እጅግ በጣም የላቀ የሞራል ልዕልና ደረጃ ላይ የደረስሽ ጎበዝ ፣ ጠንካራ ሴት ነሽ። በዚህ እድሜ እና ይሄንን ቁንጅና ይዘሽ በእምነት ፀንቸሽ መገኘትሽ የሚገርም ብቻ ሳይሆን ለተቀረው ትውልድ ሁሉ የህይወት ማስተማሪያ ተነበሽ የማታልቂ መጽሐፍ ነሽ። እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው ።
@hibrebesha227
@hibrebesha227 9 ай бұрын
ጠንካራ ለብዙ ወጣቶች አርአያየምትሆኚ ጀግና ነሽ
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 9 ай бұрын
መአያቷ ታንፃ ማደጓ እኮ ነዉ መሰረቷ እዉነት ብለዋል።
@susuethio8753
@susuethio8753 10 ай бұрын
እውነት ጥንካሬሽ እጅግ የሚደነቅ ነው ተናግረሽዋን ነገም ሌላ ቀን ነው አይዞሽ በርች ግን ፀበል ተጠመቂ ስለ ሁሉም ነገር መልካም ነው
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 10 ай бұрын
😢😢😢ፀበል ተጠመቂ ገጠመኝ አዳምጡ የጥላት እና ምቀኛ ሰወች ናቸው እዲህ ያረጉሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ ፀበል ነው መዳኒቱ አሁንም
@ThigusQatar-bt6rs
@ThigusQatar-bt6rs 10 ай бұрын
አወ በትክክል ፀብል ትፀበሉ ሁላችሁም በቁንጀና አትመኩ ሁሉም አፍር ትቤያነው ጤና ና ሰላም ካአለ በቂነው
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 10 ай бұрын
በትክክል
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 10 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው አንቺ ፈጣሪን የምትፈሪ ተስፋሽ አስተማሪ ነው ብዬ አስባለሁ ህይወትሽ የሚቀየርበት ጊዜ ነው ፍቅረኛሽን ግን አትመኚው ህይወትሽን አበላሽቶታል አንቺ ቅመም ነሽ ጨዋ ጨዋ ጨዋ ጨዋ ነሽ በርቺ የእኛ ሰው ሞራል ለመስበር ለከት የለውም ❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomontekle8954
@solomontekle8954 10 ай бұрын
ደስ የሚል አንዱ የሕይወት ገጽታ ነው !! ፅናትሽ እና ተስፋሽ ግን ለትውልድ አፅንቶ የሚያቆም መልሕቅ ነው !! አምናለሁ ይህም ያልፋል !!
@abebechkanko2478
@abebechkanko2478 10 ай бұрын
ዱካ ሾው በጣም አደንቅሀለሁ በጣም አስለቀሳችህኝ ጠንካራዋን ልጅ በጣም አደንቅሻለሁ እንኳን እግዚአብሔር በህይወት አገናኛችሁ ድንቅ ታሪክ ነው።
@YohannesDegife
@YohannesDegife 10 ай бұрын
መታመን ለራስ ነው አስቀድሞ በሰው መፍረድ ደግሞ ስህተት ነው ። እህቴ አይዞሽ ሰው ከታገሰ የማይወጣው ዳገት የማይወርደው ቁልቁለት የለም ። በተረፈ ገንዘብ ለማገኘት የሚሰደዱት ዎገኖቻችን ከርሱ ይማሩ!
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 10 ай бұрын
ስንቱ ያለቀበት መንገድ ነው በህይወት መመለሱ እድሜ ረዥም እድሜ አለው
@AmanuelAyamo-yp4kf
@AmanuelAyamo-yp4kf 9 ай бұрын
የእዉነት ለአንቺ ክብር አለኝ ሴቶች ሁሉ ከአንቺ ማማር አለበት ጀግና ሴት ነሽ❤
@mesfindileone2281
@mesfindileone2281 9 ай бұрын
የኔ እህት አምላክ የሚወደውን ንጹ የሆኑትን በኢይወታቸው እንደዚ ሁኔታን ያጋጥማቸዋል አንቺ ባህልሸን ክብርሸን የምትጠብቂ በመሆንሸ አምላክ ከዝቅተኛም ሰፍራም ያነሳሻል ሌላው በይሆታችን ብዙ ፈተና አለን አንቺ ዋናው ጤንነትሸ ዋናው ነው እኔ በአንቺ እኮራለው ሁሌም በጸሎቴ አሰብሻለው ወደፊት ለልጆችሸ ትልቅ ትምህርት ትሰጫለሸ በርቺ እህቴ።❤
@yeshiharegeshetu1225
@yeshiharegeshetu1225 10 ай бұрын
በ ጣም የሚደነቅ ስው ነው ከውጪ ገብቶ አንዲት የውጭ ቋንቋ አልተጠቀመም የኛ ዩቱበሮችና ፖለቲከኞቻችን በርካታ የውጭ አገር ቋንቋን እዚህ ህዝብ ላይ ሲራቀቁ ይህ ሰው ግን ምንም አልመጠቀሙ የሚደነቅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው❤
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@teferazemelak6668
@teferazemelak6668 10 ай бұрын
ክክክክክ..ዩትይበሮች እኮ የእውነት ስራ አይሰሩም ውሸት አይደለም አነጋገሩ አለባበሱኮ 😅😅😅😅😅😅
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 10 ай бұрын
የእግዚዝ accent ከባድ ነገር ነው ክክክ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 10 ай бұрын
የኔ ጄግና የኔ ባለ አላማ በርችልኝ እኔም እድህ ነበርኩ ብዙ ባለሀብት ይለምነኝ ነበር ግን እራሴን መለወጥ አለብኝ ብየ አረብ አገር የወጣሁት ጥሩ እየሰራሁ ነው ተመስገን🙏🙏🙏
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 10 ай бұрын
እኔ እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን
@zkebede8763
@zkebede8763 10 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና በርች አይዞሽ ሁሉ ያልፉል እግዛብሄር ይርዳሽ
@AnguachYosef
@AnguachYosef Күн бұрын
አልተማርኩም ትያለሽ እንዴ በጣም ጎበዝ ነሽ ። ቃላቶችን እንዴት ሰካክተሽ ውበት እንደምትሰጫቸው።እንኳን ተገናኛችሁ ።ጋዘጠኛው ጎበዝ ነህ በርታ ልጁን ግን እንዴት እንዳገኝኸው አልነገርከንም ።
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 9 ай бұрын
እዴትደዝስ ይላል በእውነትትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፍቅረኛሞች ደግሞ ጀግኖች ❤❤
@ሰብኩን-ሰ3ኸ
@ሰብኩን-ሰ3ኸ 10 ай бұрын
ደግነትሽ እግዚአብሔር መልቶ ሰጥቶሻል💜💚🙏
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 10 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ሁለቱም በጣም ጠንካሮች ናቸው ከሁለቱም ጥንካሬን መማር እንችላለን ለኔ ሁለቱም ጀግኖች ናቸው እናንተም እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@merryyosef9727
@merryyosef9727 10 ай бұрын
የኔ ጀገና ነሽ ስንቱ መልኩን ተጠቅሞ ይባልጋል አንቺ ግን ፈጣሪ ይርዳሽ ጎበዝ❤❤
@dawitmersa9115
@dawitmersa9115 10 ай бұрын
One in a million !!
@YesewdegAleheghn
@YesewdegAleheghn 2 ай бұрын
ዜሌ እኔ አለቅሻለሁ ጌታእድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ
@ObsaMegerssa
@ObsaMegerssa 9 ай бұрын
ጀግና ነሽ ተባረኪ
@sirakyohannes2878
@sirakyohannes2878 10 ай бұрын
በጣም ጨዋ ሴት እንዳንቺ አይነት ቆንጆ ጨዋ ስታወሪ እራሱ ጥንቅቅ ያልሽ. ተባረኪ አቦ
@bezazeleke9492
@bezazeleke9492 10 ай бұрын
❤❤❤ ነገም ሌላ ቀን ነው። አይዞሽ እህቴ በርች እግዚአብሔር አለ።🙏🙏🙏🙏
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ በስላም ተገናኛችሁ መጨረሻችሁ የአማረ ይሁን
@solomontekle8954
@solomontekle8954 10 ай бұрын
ደካዎች አመሠግናችኋለሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በሐዘን በለቅሶ ጀምሬ በደስታ ጨርሼዋለሁ !! በርቱ በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው !!
@werqayehuolani8104
@werqayehuolani8104 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አንቴንም ፈጣር ይባርክህ 🙏🙏💐
@eexx1265
@eexx1265 10 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ
@Ksa-gn3er
@Ksa-gn3er 10 ай бұрын
ይቱብ ክፈትላት ከዛ የራሳን ሀሳብ በራሳ ትልቀቅ ወደነበርችበት ትመለሳለች እኛም በቻልነው እንርዳት ሁሉምነገር ቀላል ነው ያልፍል ጀግናነሽ ስት ባለጌሴት በተፈጠሩበት አችን በማየቴ ደስ ብሎኛል ነገሌላ ቀን ነው ለግድሁሽ ወድ አትመኝ የ ወድልጅ ልብ ቀይ ሽንኩርት ነው የሴት ደግሞ ነጭ ሽንኩርት ነው ይች አለም ዶሮ ነች ላድ እቂላል ትጥላለች ላዳድ ኩሳን ትጥላለች ይባላል ❤❤❤
@melesegezhagn3761
@melesegezhagn3761 10 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ Great
@ElsaaGetee-zk7vj
@ElsaaGetee-zk7vj 10 ай бұрын
ጎበዝ በጣም ጠንካራ ሴት ናት ማንንም ሳትፈሪ ከነበርሽበት ዝቅ ብለሽ መሥራትሽ በእውነት በጣም ትልቅ ነሽ አሁንም የነበርሽበት አይደለም ከፍ ያለ ቦታ እንደሚያደርሰሽ እምነቴ ነው ፡፡
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 10 ай бұрын
አቤት ጀግንነት ፈጣሪ የተሻለውን ሁሉ ይሰጥሻል በርቺ አይዞሽ የኔ ጎበዝ።
@SaraAhra
@SaraAhra 10 ай бұрын
ከዚህ በሁላ ህወትሽ ያማረ ይሆናል እንጅ አትወድቅም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤❤
@BezawitEshetu-d7o
@BezawitEshetu-d7o 10 ай бұрын
❤❤
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 10 ай бұрын
ይህች ልጅ ጀግና ነች አሁንም ጠንካራ አህምሮ ያላት ነች
@serawitbelihu
@serawitbelihu 10 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል መጨረሻ የተረፈ ዘመናችሁ ይባረክ።
@ግድግዳው
@ግድግዳው 10 ай бұрын
ከብር ክብር ይበልጣል መድሐንያለም ያግዝሻል
@blutube6754
@blutube6754 10 ай бұрын
ስንት ያልተዘመረላቸው ጀግና ሴቶች አሉ ልዩ ነሽ
@ZemenErkalo
@ZemenErkalo 10 ай бұрын
ይገርማል ሕይወት ፈታኝ ነች የእኔ ጠንካራ ጀግንት
@ermiastariku5467
@ermiastariku5467 10 ай бұрын
አስተዋይና ጠንካራ ሴት ነሽ የተባረከ ሕይወት ተመኘሁ
@aster7876
@aster7876 10 ай бұрын
መተት ተደርጎባት ነው ንስሐ ገብተሽ ፀልይ ፀበል ተጠመቂ ገጠመኝ አዳምጭ የመምህር ተስፋዬን
@zufan222
@zufan222 10 ай бұрын
መቼ ታመመች በሱ ምክንያት የነበረባትብር ወስዶባትነዉ ወደቻች የወረደችዉ እንጂ
@GenetZeriyun-yr6ox
@GenetZeriyun-yr6ox 10 ай бұрын
​@@zufan222eediloan ena genezeboa new yetewesedew engi xena wised gidele tebilo yetelake menfes aydelem
@bettyk215
@bettyk215 10 ай бұрын
ውይ ደስ ሲል ሁለታችዥሁም ጌታ እረዳችሁ በተለይ አንተ ወንድም ጌታ ነው የረዳህ እስዋስ በአገርዋ ቻለችው አንተ በሰው አገር ብቻ እንኩዋን ደስ አላችሁ
@AshanafiAshanafi-x4e
@AshanafiAshanafi-x4e 9 ай бұрын
በጣምበጣ፡ደስየሚል፡ይስለቀሰኝ፡ታሪክነው።
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 10 ай бұрын
በስማም ፅናትሽ አላማሽ የእውንተኛ አፍቃሪ ነሽ confidence ኮንፍደንስሽ ደስ ይላል ያማለት እግዚአብሔርን ትፈሪያለሽ እግዚአብሔርም ይወድሻል መስዋትነት ከከፈልሽለት ጋር አገናኝሽ ህይወት ይቀጥላል የሞተ ብቻ ተጎዳ ታሪክ ቀያሪ አምላክ አለ አይዞቹ በርቱ ግን ወደ ፅበል ፁሙ ፅልዮ ድንግል ማርያም ትግባ ቤታቹ አሜን ❤️💐👏🏼🎂
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 10 ай бұрын
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ለሁላችን የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ❤❤😢😢😢
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 10 ай бұрын
Amen
@AtliAtli-st7jv
@AtliAtli-st7jv 10 ай бұрын
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤AmeNAmenAmen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@adanutube
@adanutube 10 ай бұрын
አሜን ግን የለንም
@Kamila-wr9nl
@Kamila-wr9nl 10 ай бұрын
አሚንንንንንንንንን🎉🎉🎉🎉​@@adanutube
@marykuki6319
@marykuki6319 10 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@purplestars029
@purplestars029 10 ай бұрын
This gril is one of kind 😇 she is smart, because she could of do what ever she wanted, but she really cares about who she is! She did not wanted to sale her self for money 😔 😪 i really appreciate and admire her for who she is❤❤❤❤❤ good Job 🌄 💓 💗 💖
@SebleworkAdeme
@SebleworkAdeme 19 күн бұрын
ዞላ እግዚአብሔር ይስጥህ እድሜ እናጤና ጨምሮ ይስጥህ የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ ደግ ሴት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት
@mimim4628
@mimim4628 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጥሩ መስራት መጀመሪያ ለራስ ነው
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi 10 ай бұрын
በጣም በጣም ጎበዝጠካራ ኔሽ ምክነቱም ስራን ሰትንቂ በቆራጥነት ውስጥሽን አሰምነሽ መኖርሽ ጀግና ኔሽ ።የማይካዳ አድ አምላክ አለሽ ሰው ሰው ነው ይመጠሉ ይሄዳሉ በርች በርች ጎበዝ መሥራት የስከቢራል የሥራ ትንሽ የለም ጎበዝ❤❤❤❤
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
ጉድ የኢትዮጵያ ማዳሞች ከአረብ ሀገር ብሰዋል!!
42:04
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 212 М.
በሰርጉ ቀን የተሰወረው ሙሽራ!!
45:37
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 250 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.