የእንጀራ ልጇን የምታሰቃየው እናት መጨረሻ

  Рет қаралды 1,537,771

ለዛ

ለዛ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
ስንት ከወለደች እናት የሚበልጡ የእንጀራ እናቶች አሉ አደራህን አላህዋ መጥፎ ከመሆንም ከመጥፎ ሰዎች ከአስመሳዮች ጠብቀን 😢😢😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አወይባሊአጉትሜሰት ክናትአትትናንሰ
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 Жыл бұрын
አወመወለድቋንቋነውይባላል
@kibitadese696
@kibitadese696 Жыл бұрын
Ye እንጀራ እናት yenjera አባት ጡሩ የላም ባክሽ
@ሡሡ-ጸ3ደ
@ሡሡ-ጸ3ደ Жыл бұрын
​@@kibitadese696በጣም😢
@kidistfentaw8200
@kidistfentaw8200 Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት የጀራናት የሚለው ስም የማይገልጣት ምርጥ እናት ናት ያሳደገችኝ እረጅም እድሜ የኔ ውድ እናት ❤❤❤❤
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 Жыл бұрын
እናት አብራን ስትኖር እኮ አይታወቀንም የእናት ውለታ ረዥም እድሜ ለእናት 😭😭😭😭
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df Жыл бұрын
እውነት ነው 👵👵👵
@Asa-dv3gv
@Asa-dv3gv Жыл бұрын
አሜን ❤🙏
@gigi-py7xt
@gigi-py7xt Жыл бұрын
​@@Alpha-jk4dfעכהכעיקג
@ፋጡማየወሎየዋ
@ፋጡማየወሎየዋ Жыл бұрын
ሳህአላህበሰላምያገናኝንእረጂምእድሜለእናቶቻችን
@Daniel-zewude8yn
@Daniel-zewude8yn Жыл бұрын
❤❤❤😂😅
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
አይይይ እናትስ ትኑር ብዙ ልጆች ያለፉበት ነዉ ይህ ስቃይ እማየ አባየ ዘላለም ኑሩልኝኝኝኝ❤❤❤❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Жыл бұрын
ያርብ :አላህ :እድሜያቸዉን: ያሥረዝምልን :ያለነሡ :ባዶነኝ :ወላሂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
@@FatumaFatuma-gs8qr አሜንንን በጣም ባዶነነ
@EmebetZere
@EmebetZere Жыл бұрын
አሜንንን
@InfinixxMobi
@InfinixxMobi 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MOUTAHA-tp7jr
@MOUTAHA-tp7jr 8 ай бұрын
🦮🐕🐍🦎🐢🐊🐶🦮🦮
@gerkaleyekaemoyemesgineka4666
@gerkaleyekaemoyemesgineka4666 Жыл бұрын
ብዙ ያስተምራል ያለፍንበት ንው እግዚአብሔር ግን ያያል መገፋትሕን ለበጎ ያደርገዋል ይሂንን ስቃይ ስላሳለፈልኝ እግዚ አብሔር ይመስገን በርቱ ይሄ ሒወት በብዙ የእንጀራ እናት የሚያድጉ ልጆች ታርክ ነው እንደዚህ መጋለጥ አለበት በርቱ እናመስግናለን
@bellethuebellethue3267
@bellethuebellethue3267 Жыл бұрын
እኔም በትንሹም ቢሆን ይሄን ህይወት ቀምሸዋለሁ ግን አሁን ፈጣሪ ይመስገን እዚህ ደርሻለሁ❤😢😢😢
@እሙአቲካነኝእንሻአላህበአ
@እሙአቲካነኝእንሻአላህበአ Жыл бұрын
እኔም ግን አባቴን ላይ ስሄድ እንጣላለን ግን ትፈራኛለች እህቴ በጣም ብዙ ግፍ ነው ያሳለፈችው አሁን ያሁሉ አልፎ እናት ሁናለች እሷም እኔ ግን አሁንም ብይን ቀራኛ ነው የማያት እናትያ እንደቀላል😢😢😢😢😢😢😢
@AmsaleGirma-on7je
@AmsaleGirma-on7je Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 Жыл бұрын
አሁን የት ደረሽ
@bellethuebellethue3267
@bellethuebellethue3267 Жыл бұрын
@@sarasaraselamnhagereethopi5754 አሁማ እግዛብሔር ይመስገን እናት የሆነ ባል ሰቶኛል
@SaraTedesa
@SaraTedesa Жыл бұрын
😢😢Ayizosha ehte yanena kanta ena gezatochan erashachew
@Konjokonjo-j5u
@Konjokonjo-j5u Жыл бұрын
እኔም እንድህ ነበረ እያሰቃየችኝ ያሳደገችኝ የእንጄራ እናት ክፋት 😢 አሁን ባሌ ሁለት ልጆች አሉት ከመጀመሪያዋ ሟቹዋ ሚስቱ የምር እንደ ልጆቼ ነዉ የምየያያቸዉ እነሱን ሳይ የድሮ ልጆነቴ ትዝ ይለኛል የምር ሴቱዋ ልጅ ታሳዝነኛለች እግዚአብሔር ያሳድግልኝ😢❤❤❤ እስቲ የእንጄራ እናቶች ጥሩ ሁኑ ሁሉም ያልፋል 😢
@TnsTens
@TnsTens 3 ай бұрын
እኔም ነበር ሁበት እውነት ነው ሁልም ነገር ያልፍል
@ድንቅነሽድንቅነሽቲዩብቲዩ
@ድንቅነሽድንቅነሽቲዩብቲዩ Жыл бұрын
እንደው ቅዱስ ሚካኤል የወለደ ሁሉ ልጁን ሳያሳድግ አይሙት❤❤❤
@Werknes
@Werknes 6 ай бұрын
አሜን😢😢😢😢
@AtedeZewde-zi5yr
@AtedeZewde-zi5yr 6 ай бұрын
😅
@Tilikjogezachew
@Tilikjogezachew 4 ай бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን
@EtulaMatula
@EtulaMatula 3 ай бұрын
Amen 🙏
@MesfinMola-b3o
@MesfinMola-b3o 2 ай бұрын
Ketay
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳንምበጀራእናት አላደኩአላህዋየ እናትእናአባቴእድሜናጤና ጨምረህ ሰጥልኝ
@Selam630
@Selam630 Жыл бұрын
ልጅ ወልዶ መለያየት ግን ከባድ ነው ፈጣሪ ሆይ ልልጃቺን ስትል አስታርቀን❤😢😢😢
@ekramlove6077
@ekramlove6077 Жыл бұрын
😂
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Жыл бұрын
የኔዉድ :አላህ : ያሥታርቃችሁ/❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Жыл бұрын
@@ekramlove6077 ያሥቃል እደ ??
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Жыл бұрын
​@@ekramlove6077😮😮😮
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Жыл бұрын
​@@ekramlove6077አያስቅም
@gdamdan
@gdamdan Жыл бұрын
አምላኪ ሆይ ልጅን አተ ጠብቅልኝ እኔንም ከልጅ በሰላም አገናኛኝ❤😢😢😢❤
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Жыл бұрын
አሚን
@BurektarafaTsage
@BurektarafaTsage Жыл бұрын
😭😭😭
@saraandsara2822
@saraandsara2822 Жыл бұрын
Amiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiin 😢😢😢 yane wud
@MaryamA-qp4fi
@MaryamA-qp4fi Жыл бұрын
አሚንን
@UmuEmane
@UmuEmane Жыл бұрын
አላህየ ልጆቸን በሠውናት እዳቀጣብኝ 😢😢😢😢
@eto6852
@eto6852 4 ай бұрын
አሜን እኔ እራሱ ሆደ እርብሽ አለ😢😢😢
@alhamdulillah6617
@alhamdulillah6617 2 ай бұрын
የናትያን ስቃይ የቀመሠ ያቀዋል😥😥😥​@@eto6852
@Zeynab-rw3nk
@Zeynab-rw3nk 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ATayetub
@ATayetub Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ለልጄ ስትል አደራ ከስደት በሰላም መልሰከኝ ከአባቷጋር እድኖር እድሉን ስጠኝ😢😢😢😢😢
@ፎነኝየአባየናፍቂ
@ፎነኝየአባየናፍቂ Жыл бұрын
አሚን
@Mቀብራራዋየሀበሻልጅ-x1r
@Mቀብራራዋየሀበሻልጅ-x1r Жыл бұрын
አሚን ውዷዬ
@HayatTubeHayatTube
@HayatTubeHayatTube 5 ай бұрын
አሚን
@HayatHayat-i9x
@HayatHayat-i9x Жыл бұрын
አሌሀምዱሊላህ እረጅም እድሜ ለናቴ ስጥልኝ ያረብ ምንም መጥፎ ሳያየኝ አድጊያለሑ❤❤😢
@kibitadese696
@kibitadese696 Жыл бұрын
እንጀራ እናት እንጀራ አባት ስሙ ራሱ ይዘግንነኛል 😢
@adualene616
@adualene616 Жыл бұрын
እናት አብራን ስትኖር እኮ አይታወቀንም ከአጠገቦዋ ስንርቅ እንጅ አምላኬ ሆይ እናቴን አደራ 🥲🥲🥲🤲🤲🤲
@AlhamdulilahAlekulehal
@AlhamdulilahAlekulehal 11 ай бұрын
ትክክል ብዙፈተና መኖሩን አናቀውም
@DjDj-s9w
@DjDj-s9w Жыл бұрын
ዊይ እናቴ እድሜሽን ያርዝመው አደለም ለልጆቿ ለሌላም ትተርፋለች
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Жыл бұрын
እውነት ነው
@Tube-lr1tg
@Tube-lr1tg Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ሁሉም የጀራ እናቶች ክፉ አይደሉም እንዲህ እካብዳችሁ ባሰሩት ምንስ ጥቅም አለው ስለ እጀራናት መልእካምነት ብሰሩ ክፉ የሆነች ብትኖር ከጥሩዋ ትማራለች ይህ ግን ምንም ጥቅም የለውም እኔ በእጀራ እናት ነው ያደኩት ወላጅ እናቴ ገና 2 አመቴ ነው የሞተች ነብሶን ይማረው ያሳዳግሽችኝ የጀራ እናቴ ናት ከናት በላይ ነው ያሳደግሽችኝ እሶ እናቴ አልመሆኖን ያወኩት ትልቅ ልጅ ሁኘ ነው በጣም መልካም እናት ናት ሲመኝ ተጨቃ አረ ቃል ያጥረኛል አሁንም አረተይ ነይ እያለች ምታለቅስ ካባቴ በላይ እሶ ናት ምርጥ የጀራ እናት አለችኝ የጀራናቶችን ክፉነት ሲወራ ስሰማ ይከፈኛል ምክኒቱም እሶ መልካም ስለሆነች
@zinashayde5293
@zinashayde5293 Жыл бұрын
እማዬ ለዘላለም ኑሪልኝ 😢🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@HamizeyaHamizeyageltu
@HamizeyaHamizeyageltu Жыл бұрын
አሚን
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 Жыл бұрын
አሚን
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Жыл бұрын
አሜን እድሜና ጤና ለእናቶቻችንንንን
@InfinixxMobi
@InfinixxMobi 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለእናቶቻቺን እርጂም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤
@BetyAyele-tz3rr
@BetyAyele-tz3rr 4 ай бұрын
amen❤❤
@zed8332
@zed8332 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ልጀን ከመጠፋ እንጀራ እናት አተጠብቅልኝ😢😢😭ልጅ እናትህ ከሰደት እሰክመልሰ ክፉህን አያሳማኝ💔💔😥😥
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህት
@zed8332
@zed8332 Жыл бұрын
@@etabmestwate9195 ❤❤❤💖💖🙏🙏
@eto6852
@eto6852 4 ай бұрын
አሜንንንን😥😥
@senaethopia8774
@senaethopia8774 Ай бұрын
ኡፍፍፍ አሜን አሜን 🥹🙏🏻🙏🏻
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Жыл бұрын
የእንጀራ እናት ሳይሆን የእሳት እናት መባል ያለባቸዉ 😢😢😢😢
@jruru3ur82
@jruru3ur82 Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ 😢😢😢
@MekdesMekdesyegdm
@MekdesMekdesyegdm 11 ай бұрын
በትክክል እሳት ናቸው😢😢😢😢
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 3 ай бұрын
አይባል ሴት ነን ነገ ምን እኔድሚያጋጥመን አናዉቅም
@zahraamally5981
@zahraamally5981 2 ай бұрын
Kewledech enat yemishalum alu sew besmu sayhon bemannetu new yemilekaw
@shammayousefl657
@shammayousefl657 Жыл бұрын
እናቴዋ እመይየ እምዋ ለዘለአለም ኑሪልኝ አባየ ኑሩልኝ❤❤❤
@GycGyc-k8c
@GycGyc-k8c 10 ай бұрын
እኔም በጀራናት ነዉ ያደኩት ግን በጣምነዉ የምወዳት ማርያምን እኔኳን ታለበስሁ አልብስም ያረገችዉን ሁሉነዉ የምታረግልኝ 😢😢 እናቴን አላቃትም በህይወት የለችም😢😢😢😢 ግን ብቻ እጀራናቴን ፈጣሪ ይጠብቅልኝ 😢😢እናቴም ነፍስሽን ከደጋጎቹ ያርግልኝ 😢😢😢😢😢
@sameeramohamed2580
@sameeramohamed2580 Жыл бұрын
ልጅቱሚስኪን ካስመሳይሰውፈጣሪይጠብቀን😢😢
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ❤
@adaecnh5992
@adaecnh5992 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከልጅ ላይ እናት አትሙት በእንጀራ እናት ልጅ ስቃይ አምላክ አያሰየችሁ እውነት እማ ሺ አመት እድሜ ይስጥልን 😢😢😢😢በእንጀራ እናት የምትሰቃይ ልጅ
@DessieGetnet-qm1tr
@DessieGetnet-qm1tr 4 ай бұрын
አናት ሳትሞትም በህይወት እያለችም አኮ በአጀራ እናት መሠቃየት አለ
@MekiaAhmed-y2h
@MekiaAhmed-y2h Жыл бұрын
አናቷንብየ እገላግላታለሁ እንጅ እንድህማ አትጫወትብኝም የኔዉእናት እድሜሽን ያርዝምልኝ❤
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ Жыл бұрын
ለስእል አድኖ ክብር ቢኖራችሁ ጡሩ ነዉ 😢
@Tilikjogezachew
@Tilikjogezachew 4 ай бұрын
ልክ ነሽ
@ዜዲነኝተስፈኛዋ
@ዜዲነኝተስፈኛዋ Жыл бұрын
እኔ እናቴ የሙተችብኝ በ6 አመቴ ነዉ የሞተችዉ ሆኖም ሁለተኛ እናቴ ነበርች አድ ቀን የጀራ እናት ትሁን ምን ሳንለያት በስደት ሞት ነጠቀን አላህ ይዘንላችዉ ኢሻአላህህ😢😢
@ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
@ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ Жыл бұрын
አይዞሽእህቴ የምወጃት አላህየሰጠሽን እናትሽን ዶአ እድሪጊላት አላህ ጥሩስራዋን ይውደድላት አላህይዘንላቸው ያረብ
@NasirArgada
@NasirArgada Жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለህ ጀናተል ፊረደውስ ይወፊቃቻው
@shamaljeer1995
@shamaljeer1995 Жыл бұрын
አይዞሽየኔህት😢😢ሁላችንምወደዛዉነንቀናችንንጠብቀንአይዞሽየኔህትአላህይራህማህማቸዉ
@ዜዲነኝተስፈኛዋ
@ዜዲነኝተስፈኛዋ Жыл бұрын
@@shamaljeer1995 አሚን የኔህ ትክክል
@ዜዲነኝተስፈኛዋ
@ዜዲነኝተስፈኛዋ Жыл бұрын
@@NasirArgada አሚን ያርብ
@mobizone4136
@mobizone4136 Жыл бұрын
እመዬ አበዬ ሽህ አመት ኑሩልኝ❤
@asseb9842
@asseb9842 Жыл бұрын
አሪፍ ትወና ነው!! መጀመሪያው ቢያስጨንቅም መጨረሻው ደስ ይላል👌
@ZeharaZehara-o2q
@ZeharaZehara-o2q Жыл бұрын
ለእናቶቻችን እረጂም እድሜ እናቴ እኔም የዚህ አይነት ሂወት ይገጥመኝ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ ጀግና እናት ነዉ ያለሽኝ እማ እረጂም እድሜ ለሁሎችም እናቶች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seblaberket6735
@seblaberket6735 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ በሰለም ወዴ ልጆቼ መልስልኝ😢❤
@እሙአስማዩቶብ
@እሙአስማዩቶብ Жыл бұрын
እኔም ወላሂ ያለናት ነዉ ያደኩት ደሞ አሁን ላይ ልጀን እዳልለይ እፈራለሁ
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd Жыл бұрын
ጌታየ ሆይ ልጆቸን የሰው እናት እንዳታሳይብኝ
@اممعتصم-ك4و
@اممعتصم-ك4و Жыл бұрын
እስኪ ተውት አይ ሰው አሳልፊያታለሁ ይቺን ህይወት ሁሉም አለፈ እህቶቼም ወጡልኝ ከዛ 😢😢
@ahagrabat6367
@ahagrabat6367 Жыл бұрын
እውነት መቸም አሸናፊነው 🙏❤️❤️❤️
@EkramAlluding-nl5cy
@EkramAlluding-nl5cy Жыл бұрын
ደስ የሚል አባት
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ Жыл бұрын
አልቀረብኚም አባት ለራሱ ብቻ ይመቸው
@kenzituali816
@kenzituali816 Жыл бұрын
አላህአደራህን እኔሥ አለሃምድሊላህ እናቴምአባቴም አሣድገው,ለሁሉም ደረጃአድርሰውኛል ልጅቾን አደራ
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
ደስ ይላል እኔስ እታች ክፍል ተማሪ እያለሁ አባቴ ሞተ እናታችን ብቻዋን አሳድጋን አስተምራን በመጨረሻም ስደተኛ ነኝ የንጅራ አባትም አላሳየችንም ብቻ ይከፋልል😢😢😢😢
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ Жыл бұрын
ያረቢ ከልጆቼ በሠላም አገናኘን አደራ
@ወሎየደጋጎችአገርአማራደሜ
@ወሎየደጋጎችአገርአማራደሜ Жыл бұрын
ቁስሌን ቀሰቀስው ይህ ፊልም እናት ከለለች አባትም ደመኛ ነው
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም Жыл бұрын
ጌታ ከንደዝች አይነት ሰው እግዚአብሔር ይጠበቀን😢😢😢
@ggggggfg9183
@ggggggfg9183 Жыл бұрын
ኦ ኣምላኬ ኣደራ የእንጀራ እናት እንዳታሳየኝ እናቴ ማሬ ንሩሊኝ❤❤
@sasaa6587
@sasaa6587 11 ай бұрын
አድገሽ አሁን እማ
@amenueldemeke7618
@amenueldemeke7618 Жыл бұрын
እዉነት ቢቆይም አሻናፍ ነው 😭😭🙏🙏
@ruyik3207
@ruyik3207 Жыл бұрын
ሳህ ወላ
@nooramohammad4499
@nooramohammad4499 Жыл бұрын
ትክክል
@maritaababa9117
@maritaababa9117 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 Жыл бұрын
እውነትም እንጀራእናት ፊቷ ራሱ የእንጀራ እናት ነው
@FaeimeAhimed
@FaeimeAhimed Жыл бұрын
አላሕ ሖይ ልጀን ከሰው እናት እዳታስነካብኝ ኢላሒ
@hawaaAhmad-f7v
@hawaaAhmad-f7v Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሚን ያረብ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ Жыл бұрын
የአሏህ እኔ ያደኩት በናትያ እጅ ነዉ ግን መጥፎ አይደለችም 😢😢 አልሀምዱሊላህ አላህን የምለምነዉ ልጆቸን በናትያ እጅ እዳያድጉብኝ ነዉ የአሏህ አደራዉን ያረብ
@ምየደሙፈሬነኝ
@ምየደሙፈሬነኝ Жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ሰም 😢😢😢ምን አይነት ጨካኝ ነት😢😢😢
@hshshdhdh6913
@hshshdhdh6913 Жыл бұрын
አሁን አልሀምድልላ በስደት ነዉ ያለሁት ብዙም ደስባይለኝም አልሀምድልላ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሠኒYOUTUbe
@ሠኒYOUTUbe Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ የልጅቷ ትግሥት እኔ ብሆን እዴት እደምፈነክታት በማርያም 😢
@NnNn-qg2wb
@NnNn-qg2wb Жыл бұрын
ቀጣይ። ከላ
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
😂
@DhhfDhhgg
@DhhfDhhgg 5 ай бұрын
እኔ ራሱ አለቃትም😢😢
@kallovekallove
@kallovekallove Жыл бұрын
እኔ መቸም ልረሳው የማልችል ስቃ መገዛ ዘመዴ 💔😭 እያሳተማርኩሽ ከኔጋ ኑር ብላ ወሰዳ እኔ ዶሞ በተሰቤ ትቸ እነሱ ሳይፈልጉ ራሴ ህጅ ያሳለፍኩት ስቃይ እስካሁን ያመኛ😢😢
@emuyaethiopia5374
@emuyaethiopia5374 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት 😢
@kallovekallove
@kallovekallove 8 ай бұрын
@@emuyaethiopia5374 🙏😥🥰
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs Жыл бұрын
አቤት ግፍ 😢😢😢ምኗ ባለጌ ናት 😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@medinaali6453
@medinaali6453 Жыл бұрын
እኔም እንድህ ሁኝ ነው ያደኩት እማዩ አላህ ይዘንልሽ😢😢
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 Жыл бұрын
አይዞሽ
@مبيت-ل7ض
@مبيت-ل7ض Жыл бұрын
Wii እናትስ አትሙት ስቃዩ የልጅ ነው 😢😢
@zizosalah1987
@zizosalah1987 Жыл бұрын
የራብ ልጆቼን አሰድጌ ቦተ ቦተቸው የለሲዘቸው አትግደለኝ የአለሀ የአይኔ መረፍያዎች አድርግልኝ መእረገቸውን አሰየየኝ አሚን ይህ የአጎቴ ልጆች ህዎት ነበር አሁን ግን 3ቱም ትደር እዘዋል አልሀምዱልለህ
@ayeshaethio
@ayeshaethio Жыл бұрын
እኔም ቀምሻላሁ ያረብ ለልጆቸ ስትል አንተ እኔንም እነሱን ጠብቀነ
@tigisttamasagen723
@tigisttamasagen723 Жыл бұрын
ግን እናትና ልጂን አላህ አይለይ ያርቢ ሱብሐናላ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሶስና.ቲዪቭ
@ሶስና.ቲዪቭ Жыл бұрын
እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢 የኔን ስቃየ አስታወሰኝ እፍፍ 😭💔🖤
@ሮዚነኝወለየዋ
@ሮዚነኝወለየዋ Жыл бұрын
😢😢😢😢
@Mቀብራራዋየሀበሻልጅ-x1r
@Mቀብራራዋየሀበሻልጅ-x1r Жыл бұрын
አይዞሽ
@Beleteatalaye-te3nx
@Beleteatalaye-te3nx Жыл бұрын
Yemayalif Ken yemayinega lelit yelewm
@shammayousefl657
@shammayousefl657 Жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ በማርያም ምን ልበል እዉነት ነዉ ወይስ ፊልም❤❤❤
@bestbuy9242
@bestbuy9242 Жыл бұрын
እህህህህህ ለጠላቴም አይስጥ የጀራናት 😢😢😢😢😢😢😢😢
@zeenaNega
@zeenaNega Ай бұрын
ኧረ በገንኩ አልሀምዲሊላህ እንኳንም እናት አባቴን አኖርክልኝ አሁንም እረጅም እድሜ ና ጤና ለእናት ለአባትቾቻችን ስጥልን❤❤❤❤😢😢😢😢ውይ ትግስቷግን ልጂቱ
@YerosenMulu
@YerosenMulu Жыл бұрын
ዘሬ ላይ ያለውበት ምክንያት የእንጀራ እናቴ ክፋት ነው ለማንኛውም ተመስገን ደግሞ ልጅቷ ልክ እንደ እኔ ስታሳዝን
@እረሂምነኝየወሎፍልቅልቅ
@እረሂምነኝየወሎፍልቅልቅ Жыл бұрын
ወየዉ,የልጀነገር,አላህ,ይጠብቅሽ,ዉድልጀ😢😢😢😢
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ❤
@እሙአስማዩቶብ
@እሙአስማዩቶብ Жыл бұрын
❤❤❤ያረብ የሁላቺንንም
@SarahR-l4p
@SarahR-l4p Ай бұрын
ባሌጋ እኔ ለመለያዬት ሰናሰብ እሱም እኔም ልጂችነን እንልና እንመኮከራለን
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ Жыл бұрын
ልዩአባት ነህየምር👌ለአረመኔአባቶች ትምርነው
@hshshdhdh6913
@hshshdhdh6913 Жыл бұрын
ወላሄ እጅራናት አይቸዊለሁ ቀምሸዋለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bintmamailoveyou
@user-bintmamailoveyou Жыл бұрын
እናቶች ግን የእንጀራ እናት ስቶኑ ለምድነው መናጢ የምትሆኑብን እኔ ሚሥኪኗ አባቴ አዲስ ሴት ሲያገባ እናቴ የመጣችልኝ መስሎኝ አይይ ሁሉም አለፈ ደግ አያት አለችኝ ስከፋብኝ ሩጭ አያቴ ላይ ሂድኩ
@tigisttamasagen723
@tigisttamasagen723 Жыл бұрын
ትግሰት ነኝ አትበይ ትግሰቶች ሩህሩህና አሰቸዋዮች ናቸው ሰሙ ብትቀይሪ ደሰ ይለኛል
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ Жыл бұрын
ልጂቱ በስልክ ቀርፃ የሚስትየዋን ጉድ ላባቱዋ አታሳይምዴ እንከፍ ከረፈፍ ሰው አይመቸኝም ብልጥ መሆንነው ዘመኑ የፍየል ነው የበግ ዘመን አልፉዋል😮
@FasikaAlelign
@FasikaAlelign Жыл бұрын
ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❗️
@Sada-d5g
@Sada-d5g Жыл бұрын
እኔ ብሆን ትግሥት የለኚም አዴራህን ጌታየ ትግሥት ባለዉ ሠዉ እቀናለሁ
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 Жыл бұрын
ኸረ በርመአብ ስንት አይነት እኮ ከወለደች እናት በላይ የሆኑ እንጀራ እናቶች አሉ
@ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ
@ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ 3 ай бұрын
አይእናት😢😢😢😢😢😢......አድቀንኳ..አግቸሽ..ይቅርታ...በጠየኩሽ...በሠውሀገር..ስንሰቃይ😢😢😢😢😢😢
@zxc123-e6y
@zxc123-e6y Жыл бұрын
የአላህ እናትና ልጂን አታለያያቸው ያረብ
@ekramlove6077
@ekramlove6077 Жыл бұрын
አሚንን
@azalechazalechagey2057
@azalechazalechagey2057 2 ай бұрын
ፈጠሪ ሆይ የእነቴን አደረ ተቀባሌኝ😢❤❤❤❤
@እመቤታችንወእስጢፋኖ-ኰ7ኘ
@እመቤታችንወእስጢፋኖ-ኰ7ኘ Жыл бұрын
የእመቤታችን ስዕል አድኖ መኝታ ክፍል ማድረግ ተገቢ አይደለም
@AlAin-dp8og
@AlAin-dp8og 5 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ከሚታየውና ከሚሰማው ልጄን ጠብቀን ሀገራችንን ሰላም አርግልኝ ሰላም ለመገናኘት አብቃይኝ አሜን
@HahaUeuue-ly1uw
@HahaUeuue-ly1uw Жыл бұрын
እማየ አባየ ኑሩልኝ ነፍ አመት❤❤😢🥰🥰🙏
@ነኝየመካነሠላሟ
@ነኝየመካነሠላሟ Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤ኢችን ህወት እኔም አልፋታለሁ ግን አሁን በስደት ነዉ ያለሁት እየከፋኝም ቢህን አለሀምድልላ
@ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
@ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ Жыл бұрын
ጥሩ የእንጀራ እናቶችን አሰዳቢ ኢናኢላሂወኢናኢለሂረጂኡን
@bazayoutube1538
@bazayoutube1538 2 ай бұрын
በጣም ባለጌዎች ናችሁ ለስእለ አድኖ ስርዓት ይኑራችሁ ምድረ መናፍቃን 🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧
@አላህከሪም-ዸ6ፀ
@አላህከሪም-ዸ6ፀ Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ለማየት ይከብዳል 😭😭😭😭😭
@nooramohammad4499
@nooramohammad4499 Жыл бұрын
በጣም
@Muluwork-h4b
@Muluwork-h4b 3 ай бұрын
የፈጣሪ ያለ የልጅቱ ጨዋነት ይገርማል ክብር ይገባሻል
@aregashyenehun9361
@aregashyenehun9361 Жыл бұрын
ፍጣሪይ ልጆች እኔን ከዚ ስውርን ክኩፉ ነገረ ጠብቀን
@MarthaWondimu-v3c
@MarthaWondimu-v3c 4 ай бұрын
እናቶች ባሎቻቸዉ ሲሞቱ አያገቡም ልጆቻቸዉን ያሳድጋሉ ወንዶቹ ቶሎ ያገባሉ አባቶች ምነዉ እንደናቶች ብትሆኑ
@DjDj-s9w
@DjDj-s9w Жыл бұрын
እኔ ብሆን አንገቷን ብየ ነው እምገላት ደግሞ የዝች እናት😊
@Fatima-i3q2v
@Fatima-i3q2v Жыл бұрын
አላህአልሀምዱዲላ.ረጂምእድሜይስጥልኝለናቴናላባቴ❤❤❤❤❤❤
@አላሀምዱልላለሁሉምነገር
@አላሀምዱልላለሁሉምነገር Жыл бұрын
አባት ማለት እደዚህ ነው ልጅቱ ትግሥት አላት
@algiyonas5304
@algiyonas5304 Жыл бұрын
የእንጀራ እናት በምድር ላይ አያሰፈልግም
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Жыл бұрын
ይሄን የቆሸሸ ተግባራችውን ስትሰሩ ስዕል አድኖውን አንሱት ከምትሰሩት ተግባር ጋር አይሄድም ስለፈጠራችው ተለመኑን
@fatimanuru7526
@fatimanuru7526 Жыл бұрын
እረ ጉድ ሁሉም እንጀራናት እንድ እይደለም ስንት የተመረቁ እሉ ::
@AsnakuAsnaku-r8m
@AsnakuAsnaku-r8m Жыл бұрын
አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንድ ልጅን ጠብቅል 😢😢😢😢
@ፍቅርከራያልጂ
@ፍቅርከራያልጂ 3 ай бұрын
እናቴም አባቴም ኑሩልኝ አለሞቸ❤እናተ ስላላችሁኝ ሁሌም ደስተኛ ነኝ❤❤❤
@naemadesalew
@naemadesalew Жыл бұрын
ሀኒቾ❤
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ውዴ❤
@zebiderwondmu8561
@zebiderwondmu8561 Жыл бұрын
ኡፍ ይህ ን እኔም አሳልፌዋለው ዛሬ ተመስገን እራሴን ችያለው።
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 Жыл бұрын
አሁን ይሄ ትዉልድ ያስተምራል ብላችሁ ስትተዉኑት አታፍሩም
@mehabubmm5527
@mehabubmm5527 Жыл бұрын
አግብተው ለጀራ እናት እየተው ለሚሄዱ ባሎች በጣም ነው እሚያስተምርው ግን ሰው እደተርዳው ነው
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት❤
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Жыл бұрын
አንቺም የእንጀራ እናት ነሽ መሰለኝ ምን አናደደሽ በጣም ነው የሚያስተምረው
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 Жыл бұрын
​@@adotyoutube7190በጣም
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
​@@adotyoutube7190እኮ የስዋ ታሪክ ነው መሰለኝ
@sameramohammed1739
@sameramohammed1739 4 ай бұрын
በዚ አለም ከእንጀራ እናት እንደ መኖር ሚያስጠላ ነገር የለም አላህዬ ልጆቼን በሌላ ሰው እናት እንዳትቀጣብኝ ያረብ😢
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 Жыл бұрын
ወይኔ ፈጣሪ ልጆቸን ጠብቅልኘ 😢😢😢😢🙏🙏🙏
@ሐምዜ
@ሐምዜ Жыл бұрын
አላህ ሀቅ ይፈርዳል ይዘገይ ይሆናልጂ😊
@መሲዩትብ
@መሲዩትብ Жыл бұрын
እዉነት ነው❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እወንት
@FatimaF-ql3oy
@FatimaF-ql3oy 5 ай бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ እናትና አባቴን ሁሌም ጠብቅልኝ ከዚህ ክፉ ሰይጣን አሜን🙏🙏🙏
@ዜድ-ፐ3ረ
@ዜድ-ፐ3ረ Жыл бұрын
አፍቃሪዋ ሀኒቾ ስወዳት ማር
@ሀያቲየከላላዋ
@ሀያቲየከላላዋ 3 ай бұрын
የጀራ እናት ሁሉም አድ ባሆኑም ግን ስት መርዝ የሆኑ አሉ እኔ እናቴ ህፃን ሁኘ ነበርና የሞተችዉ በጣም አሰቃይታኛለች መቸም ቢሆን ይቅር አልላትም😢
@desalegn-b2f
@desalegn-b2f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ አየነት ይጠብቃችሁ
@gufh9364
@gufh9364 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመሠገን እንኳን በእንጀራ እናተ ያላደኩ እናተ ለዘላለም ኑሪልኝ እማዬ ሂዉት❤❤
@EwuDawit-km9iq
@EwuDawit-km9iq Жыл бұрын
እናቴ ካእኔ እድሜ ቀንሶሽ ለንች ይስጥሽ 😢😢😢😢😢
ሐረግ ( ክፍል 26)
39:36
ለዛ
Рет қаралды 2,8 М.
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 11 МЛН
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ዮአዳን ክፍል 47
6:38
Meklite Cinema
Рет қаралды 29 М.
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
ዮአዳን (ክፍል 47)
41:43
ለዛ
Рет қаралды 408 М.
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39