የእንግሊዝ ብጥብጥ እና መውደቅ ምክንያት : GRWM Bye-bye knots : Pre-everything Wig for beginners (ft BeautyForever)

  Рет қаралды 21,444

Ethiopian Beauty

Ethiopian Beauty

Күн бұрын

● ▬▬▬ ❤#BeautyForeverHair ❤ ▬▬▬●
Get 18% Off Use Special Code: YT
☛Link to the same wig: st.beautyforev...
Wig Info:7X5 closure glueless lace wig Yaki Straight 24inch
√Bleached knots √Pre-plucked √Pre-cut √Natural hairline √Glueless
►Human Hair Wigs:st.beautyforev...
►Affordable U/V Wig Available :st.beautyforev...
3 Days Arrive After Shipping & Accept 30 Day No Reason Return & Exchange
Buy Now, Pay Later, 4 or 6 Interest-Free Payments
►New in wig: st.beautyforev...
KZbin: / beautyforeverhair
Tik Tok: / beautyforeverhair
Instagram: / beauty_forever_hair
#beautyforeverhair #knotless #invisiknots #YoucantrustBeautyForeverHairForever#humanhair

Пікірлер: 185
@salambet2414
@salambet2414 Ай бұрын
ካወራሽው ምንም በራስሽ የጨመርሽው ነገር የለም ዲቦ ትክክል ነሽ ያለውን ሁኔታ በግልጽ ነው የነገርሽን የሚያውቅ ያውቀዋል
@User_19967
@User_19967 Ай бұрын
እግዚአብሔር እንግሊዝን ወደ እርሱ ይመልሳት ከፍ ከፍ ያድርጋት የሰደተኛ እናት ሀገር ክፉሁን ሁሉ እየኖሩባት ለሚጠልዋት ጠላቶችዋ ያድርገው እግዚአብሔር ይመልሳቸው ያግቡ ይውለዱ ህዝባቸውም ይብዛ
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
@@User_19967 አሜን እህቴ ልክ ብለሻል🥰
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
አሜንንንን ፈጣሪ አንቺንም ጨምሮ ይባርክሽ የልቤን ነዉ የተናገርሽልኝ ተባረኪ❤
@winydemssie
@winydemssie Ай бұрын
ይሄ የመጨረሻው መጨረሻ ዘመን ነው እንደክርስትያን ዘመኑ የት ላይ እንዳለ የምናስተውልበት ዘመን ነው ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው እያንዳንዱ ቀን የምህረት ቀን ነው 🤔 የተናገርሽው ሁሉም ትክክል ነው ስደት አብቅቶለታል ሰው በሐገሩ ባለው ነገር ቢሰራ ውጤት አለው ጥሩ ምክር ነው ለህዝብሽ ያስተላለፍሽው ❤አንድም ሰው እንዳይጠፋ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ሞተልን 🙏እሱን በማመንና በንስሀ መመለስ ይሁንልን 🙏💕💕ዲቦ 😘
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Ай бұрын
አለማችን ከጫፍ እስከጫፍ ተወጣጥራለች :: እየሆነ ያለው ነገር የሚያሳዝን ነው አሜሪካንም ሁሉም ቦታ አንድ ነው ::የእናንተ የስሞኑ ዜና ትንሽ ከባድ ነው በእርግጥ ::እኔ ግን ሳስብ በዚህ ዘመን እየተካሄደ ያለው ይህ ተመሳሳይ ፆታ ራስን መቀየር ምናምን እሱ ከተጀመረ በህዋላ ነው ብዙ ነገሮች ነውጥ የበዛው ::አሁንም ስው ወደ እግዚአብሔር ካልተመለስ ያለው ብጥብጥ ይቀጥላል : የንስሀ የመመለስ ዘመን ነው ::
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
ትክክል!!የሀሳብ ልዩነቶች በጣም በስፋት እየተስተዋሉ ነዉ። እንዳልሽዉ ሰዉ ወደ ፈጣሪዉ በንሰሐ ቢመለስ ለአሁንም ለሚመጣዉም መልካም ይሆንለታል።ዳሩ ግን የሰዉ ዘር በንሰሐ ቢመለስም ጌታችን እና መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከመላእክቶቹ ጋር በክብር እስኪመለስ ብጥብጡ እና ነዉጥ ግን የሚቀጥል ነዉ ቃሉ ሊፈፀም ግድ ነዉና።
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ😢🙏🙏🙏
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Ай бұрын
@@Bt-Y2XLO የስው ልጅ በንስሀ ወደ እግዚአብሔር ቢመለስ አሁን ላይ እየተባባስ ያለውን የአለማችን ችግር ይቀንስዋል ምክንያቱም የስው ልጅ በትክክል ወደ ፈጣሪው ፊቱን ሲመልስ ፈርሀ እግዚአብሔር ያድርበታል ::ከዛ በተረፈ የእግዚአብሔር ቃል ሊፈፀም ግድ ነው ::ሀሳቤ አሁን ባለው ሁኔታ ላይ በመምርኮዝ ሲሆን የሱ መምጫማ ምልክቶቹን እያየን ነው ::አመስግናለሁ ::
@hiwotkelile5289
@hiwotkelile5289 Ай бұрын
Very good points on staying in your own country and working hard there. This generation needs to know the truth about immigrants hardship.
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
Yes for some people but not for the majority
@rahelwerkusahle4832
@rahelwerkusahle4832 Ай бұрын
Endet hagerachew kuch yebelu nechoch eko yegnan resorce eyewesedu gn egnan yetelalu they are so stupid and selfish
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
​​​​​@@rahelwerkusahle4832በጣም ይገርማል ለራሳችን በደንብ እየኖርን ሌላዉን አትዉጡ ማለት !!ከህዋላ መጥተዉ ስንት አይነት ደረጃ ላይ የደረሱ አሉ ብዙ አይተናል። ሁሉም የእድሉን ነዉ የሚኖረዉ በህጋዊ መንገድ የገባዉ በጀልባም የገባዉ እዚህ ሲደርስ ሁሉም immigrant ነዉ at the end of the day የምን መመፃደቅ ነዉ? ተባረኪ በሐሳብሽ በጣም እስማማለሁ❤
@yehulubet3871
@yehulubet3871 27 күн бұрын
Man ende hagare gin yalesahut sira yalem gin lewut yelem laza nw 😢😢
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 24 күн бұрын
Yenea kemem endat endemewedesh
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Ай бұрын
እህቴ እርግጠኛ ነኝ አንቺም እኔም አልተወለድንም እንግሊዝ በዘመናቸው ያልወረሩት አገር አልነበረም ሳይቀር አሜሪካንን እና ካናዳን አፍሪካንንማ ያልበዘበዙት እጃቸውን ያላስገቡበትን ንገሪኝ " በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም " ቢዘገይም ፈጣሪ የእጃቸውን ነው የከፈላቸው አሜሪካን July 4 ለምን ይመስልሻል የሚከበረው ? ከእንግሊዝ ነፃ የወጡበት ቀን ነው ካናዳ የተወሰኑ ቦታ ላይ አሁንም የንጉሳውያን ቤተሰቦች የሚቀበሉ አሉ ከነአባባላቸው በእንግሊዝ ግዛት ፀሐይ አትጠልቅም የሚሉት ከምን ተነስተው ይመስልሻል ? 💔
@zaharahussen3623
@zaharahussen3623 Ай бұрын
Thank you ደሞ የሚገርመው ሙስሊም አገራችንን ወረረን ይላሉ መልሰው ሙስሊም አገራትን እየሄዱ ይደበድባሉ ።ሙስሊሙ አገራትም መግቢያ አተው ተሰደው ቢኖሩም በሰላም እየሰሩ ነው የሚኖሩት ።ሙስሊሙን ለማጥፋት የሚያረጉት ደባ አላህ ደሞ አገራቸውን ጠንካራ ሙስሊም ሞላባቸው።
@rahelwerkusahle4832
@rahelwerkusahle4832 Ай бұрын
Thank you my dear still eyebezebezu new
@rahelwerkusahle4832
@rahelwerkusahle4832 Ай бұрын
Ahunm alarefum bitewun man yenesun hager yefelgal mn ale yetestekakele weather enkuan yelelachew gn egna africawian Selam endanon yehew eres be erse yabalunal england ema demo yeteleyu nachew yesew neger siwedu
@shitayeamare4832
@shitayeamare4832 Ай бұрын
እህት መጀመርያ ለምንድ ነው ስዎች አገራቸውን ጥለው ወደ አደጉ አገራት የሚስደዱት ብለሽ ጥናት አካሂጂ የዛን ግዜ አሁን የስራሽውን ቪዲዮ እጥፍተሽ ሌላ እንደምትሰሪ እርግጠኛ ነኝ:: ለምን ጥናቱን ከራስሽ አገር ከራስሽ ቤተስብ አትጀምሪም? እመኚኝ እነኝህ አገራቸው በውጭ ዜጋ ተጥለቀለቀችባቸው ያልሻቸው ስዎች (በአጭሩ) መሪዎቻቸው እጃቸው እረጅም ነው: ካያት ከቅድመ አያቶቻችን ጊዜ ጀምረው እኛን ስደተኛ አድርገው አገራችን ለእነሱ የጎሮ አትክልት መደብ ለማድረግ ያልፈነቀሉት ድንግያ የለም በኛ አገር ብቻ ሳይሆን በመላው ያላደጉ ብለው በሚጠሮቸው አገራት ላይ ሲያሴሩ ኖረዋል በጦርነት አልችል ቢሉ በብልጥነት ሞከሩ እግዚአብሔር ግን ቀደማቸው እኛን በረሃብ እና በእርስ በርስ ጦርነት ሲቀጡን እነሱ ደሞ በህዝብ ጎርፍ እየተጥለቀለቁ ነው ::በገዛ እጃቸው መሪዎቻቸው ያመጡት እዳ ነውና ይቻሉት ::
@rahelwerkusahle4832
@rahelwerkusahle4832 Ай бұрын
@@shitayeamare4832 yene ehet betam teru beleshal ene yezi video alama erasu algebagnem eski manew tegoji
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ሁሉም ቦታ ለሚኖረው እግዚአብሄር አለው ❤❤❤
@mirthabesha8392
@mirthabesha8392 Ай бұрын
እውነት ሲረገጥ ግፍ ሲበዛ ይህ ነው ትርፍ
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 Ай бұрын
How you so smart thank you dear this is absolutely tirue!! berchi berchi i like your way of speaking 🎉
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
Thank you!😊👍
@mebeacake
@mebeacake Ай бұрын
ሀገራችን እርስ በርስ እየታረደ የሚወጣ አይደል እንዴ, አማራ መሆን ኢትዮጵያ ዉስጥ ባገሩ መኖር እንደማይችል አልሰማሽም ወይ, እዉነት ለመናገር እንግሊዝ ዉስጥ ካለዉ ሀገራችን ላይ ያለዉ ስደት ብዙ ይወራለት ነበር
@cecet745
@cecet745 Ай бұрын
እኮ! ንገሪልኝማ!! አገራችን ላይ ያለውን ጉድ ለማን ትተሽው ይሆን እያልኩ ነው የሰማሗት!
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
😢 ጥሩ ነጥብ ነው
@BeautyForeverHair
@BeautyForeverHair Ай бұрын
Sincerely wish for world peace!❤❤ you are so gorgeous and thank you for what you did.
@hissak7126
@hissak7126 Ай бұрын
ሲወድሽ ትክክል ብለሻል ደሞ ሁሌ ግልጽነትሽ ሲወደው ❤❤
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
አመሰግናለሁ😊🙏
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Ай бұрын
የክርስቶስ መምጫው ደርሷል እኔም ተዘጋጅቻለሁ አልሽ ዊግ እየለጠፍሽ ነው ተዘጋጅቻለሁ የምትይው ወይ ጉድ
@butterfly2349
@butterfly2349 29 күн бұрын
😂😂😂
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Ай бұрын
God is too good ❤❤❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
Yesss he is Good all the time!! Bless you ❤❤❤
@lenssaameya6917
@lenssaameya6917 Ай бұрын
ተባረኪ ዲቦራዬ🥰🥰🥰
@misszebib3969
@misszebib3969 Ай бұрын
We should to pray Jesus christ is coming soon 🙏
@almazali4784
@almazali4784 Ай бұрын
ፀጉር ትያለሽ የመጨረሻ ዘመን ደሰረ እያልሽ እንደገና ደግሞ ስለ ፀጉርሽ ትጨነቂያለሽ አረ ተዪ ዲቦራ🤣🤣🤣
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 29 күн бұрын
🤣🤣
@keyethio830
@keyethio830 Ай бұрын
Hi, OK tell us how to move USA 😊
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
True
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it 28 күн бұрын
Thank you for your advice
@user-mj5fu9ey5j
@user-mj5fu9ey5j Ай бұрын
በተለይ ለክርስቲያኖች በጣም ከባድ ጊዜ ነው እኛም ጨንቆናል እንዴት ይህን ጊዜ እንደምናልፈው አይን ያወጣ የሰይጣን አምልኮ በጌታችን በመድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ማላገጣቸውን ቀጥለዋል ከፍተኛ የግብረሰደም አጀንዳ አለ መከራው ብዙ ነው መሸጥ መለወጥ እስካንችል ሊያደርጉ ይችላሉ ስደት ወደሃገር ነው እንጂ ወደውጭ አይደለም ስትመጡ የግድ ከሆነ በትክክለኛ መንገድ ሞክሩ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
ማን ቪዛ ይሰጣቸዋል?? አትምጡ ብሎ አስተያየት መስጠት ትንሽ ይከብዳል ብጥብጡም ለጊዜዉ ነዉ መብረዱ አይቀርም።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
@@Bt-Y2XLOሁሉም ለእራሱ ስለሆነ ነው አትምጡ እሚባለው
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro Ай бұрын
@@meseretdibabe8020😂😂 እረ ኑ 😅 ቪዛ ካገኛችሁ ኑ እንቀበላችሗለን
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
​@@meseretdibabe8020በሐሳብሽ እስማማለሁ ተባረኪ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 6 күн бұрын
ክርስትያን አይፈራም የስም ክርስትያን አንሁን ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ዝግጅት ሆኖ መጠበቅ በፆም ፀሎት መበርታት ከሚጠፍት እንዳያደርገን
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn Ай бұрын
ለምን ተሠደድሽ ከነወልጆችሽ????ሥደትን ወዶእይደልም ህዝብ ሚሠደደው እህት
@hayatookemal968
@hayatookemal968 29 күн бұрын
You’re right ❤
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Ай бұрын
ትክክለኛ ምክር አይደለም እውነት አለም ላይ ማይከሰት ነገር የለም ሁሉም ያልፋል። ግን ወደ እንግሊዝ አትሰደዱ ምርጫ አይደለም ወደ ተገኘበት ተሰደዱ ነው ሚባለው። በየቀኑ አይደለም ወይ ወንድሞቻችን ሚገደሉት። የትም ቦታ ሰላም የለም የተሻለ ነው ያለው ስለዚህ እናንተ ተመለሱና አሳዩን
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
ኸረ እዚህም ቢሆን ለጊዜዉ ነዉ እንጂ መብረዱ ስለማይቀር ሰዉ ከሀገር አትዉጡ የሚያስብል አይደለም በቅርብ የገቡትም ደስተኞች ናቸዉ ።እኔ ጥሩ ኑሮ አለኝ እናንተ ግን ከሀገር አትዉጡ ብሎ ምክር እኔም አልገባኝም ለሁሉም ሰዉ የሚያዉቅለት ፈጣሪ ብቻ ነዉ።ሲቀጥል ሰላም ከወረደ አዲሱ መንግስት አዳዲስ ከተማዎችን ለማልማት ፕላን ስላደረገ ሀገሩ ከበቂ በላይ ብዙ ስደተኛን ማስተናገድ ይችላል አሷ በምትለዉ ልክ ግን ያን ያክል ሀገሩ የወረደ አይደለም
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
@@Bt-Y2XLOእራስ ወዳድ ናት ሌላውም ዕድል ያግኝ ይሞክር የእድሉን አይጣም ደግሞም ለመሻሻል ማንም ስው ዕድሉን ይሞክራል ድህነት የትም ቦታ አለ ችግርም እንደዛው
@user-gs4on1ly1w
@user-gs4on1ly1w Ай бұрын
​@meseretdibabe8020 ega Ethiopia weyan eko wechi hager birr zem belo mizeneb yemimeselen hezebochi nen ena men leleshe felega new nu ena eyut setayew setenoribet endeshama setekelechi terejaleshe kesenet 1 sew new tesaketoulet minor behad ayedelem
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
​​@@user-gs4on1ly1wእንደ ሐገሩ እና እንደየሰዉ ማንነት ይለያያል የኔ ዉድ እንግሊዝ ሐገር መብት እና ግዴታዉን አገናዝቦ ለሚኖር ሰዉ ስለእዉነት በጣም የተባረከ ሐገር ነዉ አዲስ አይደለምን በጣም ብዙ አመታት ኖረንበታል አዉሮፓ ዉስጥ ጥንቅቅ ብለሽ ለመኖር እና ለመስራት እንግሊዝን አንደኛ ብለነዋል ስለእዉነት እዚሁ እየኖርሽ ከሆነ አንቺም ታዉቂዋለሽ።በጥቂት በጥባጭ ምክንያት ብዙዉን ጥሩ ነገር ማበላሸት አይቻልም ለማለት ነዉ ወሳኙ የራስ የእምነት ፅናት ብቻ ነዉ እንጂ ሌላ ሰዉ ስላለ አይደለም ።በሌላዉ ክፍለ አለም ደሞ ሁሉም የራሱ ታሪክ አለዉ።ዴቦ ምን አልባት አሜሪካን እና አዉሮፓን ሁለቱንም ስለምታዉቅ ከማነፃፀር የተናገረችዉ ሊሆን ይችላል።መልእክትሽ ለሌላ ሰዉ ቢሆንም ጊዜ ወስደሽ ስለምትፅፊ እኔም ጊዜ ወስጄ መለስኩልሽ😊 ተባረኪ❤
@SintayehuTeferaBitew
@SintayehuTeferaBitew Ай бұрын
የኔ ማር 💕 ሁሉም መሮታል ነጭም ጥቁርም
@hanaworku1181
@hanaworku1181 22 күн бұрын
ተባረኪ እህት።
@aster9026
@aster9026 26 күн бұрын
Yhanchi artist masmarun yalqaqa naw
@Faith10110
@Faith10110 Ай бұрын
Wise words. Thank you 😊 💓 ☺️
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
Thanks for watching!😊🥰
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Ай бұрын
ዲቦራ ቆንጆ ሲያምር ውዴ
@butterfly2349
@butterfly2349 29 күн бұрын
Yeanhe wig ena yemehereshaw zemen
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Ай бұрын
Thank you ጌታ ሆይ አገራችን ሰላም ያርግልን
@user-pz6he1ip3e
@user-pz6he1ip3e Ай бұрын
የምንስት ጥገኛ ማለት ባክሽ አብራሪው?
@emyspiller7059
@emyspiller7059 Ай бұрын
Hi Debra how are you how is your doughter growing? Yes you are absolutely 💯 right more than English people we are foreign a lot in here. we live, to be honest. I am the one only black woman from my area. I live they are jealous of me because I have lived for 23 years the area and they want me to go back to my Country where I come from Ethiopia but I give them a strong and answer too .
@lovepower1440
@lovepower1440 Ай бұрын
Name of the hair gel, please konjo ❤
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
I use Ebin lace spray and wax stick
@elieabie
@elieabie Ай бұрын
beye bottaw tilik tilik atbie tijja...
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee Ай бұрын
Tnk u for sharing Diboraye End Time መሆኑን በደንብ አስተውለሻል
@aster9026
@aster9026 26 күн бұрын
Mindi naw yamtawrew ande silagari hudayi lela damo sila tsagur
@hkidanhkidan5123
@hkidanhkidan5123 24 күн бұрын
እናመሰግናለን:: እስራኤላውያን በግብፅ ስለበዙ ነው የግብፅ ንጉስ እስራኤላውያን ላይ ግፍ ያበዛው ይህም ሆኖ ይበዙነበር ቢቸግረው ነበር ውንድ ሆኖ እሚወለዱ እስራኤላውያን ይግደሉ ያለው:: ትንሽ ተመሳሳይ ሆነብኝ:: ሰላም ለምድሪቱ ይሁን
@beba5182
@beba5182 Ай бұрын
ትክክክል ነው አግዚአብሔር ይብርክሽ 🙏
@meazadinku5412
@meazadinku5412 Ай бұрын
Ewnat belsihal Egzabher ytabekan basaw hagir kabad naw ❤❤❤❤
@jemilseid7385
@jemilseid7385 Ай бұрын
Dear my sister eytashe kena nw nger gn uk yesw haher endefers war endedrge ymettarge lemn yemselahale ? Enato ye uk 🇬🇧 tarike anbebe hagereto eze bemn yedrsce yemselshale
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro Ай бұрын
እንዴትም አድርጋ እዚህ ደረጃ ትድረስ ባለፈ በሬ አይታረስም:: አገራቸው ነው ማስወጣትም ማኖርም መብታቸው ነው
@jemilseid7385
@jemilseid7385 Ай бұрын
Konjo eze hager yalwn honata tero argeshe nw yasrdashew eze lay no complain nger gn Ethiopian weyem andande hagerat letshale heywet felga nw yememtote ok Bezo areb hagerat sewoce tero heywet yenbracew kerascew alfeew Ethiopian sisters hadew yemsrobte hagerat nbro enze hezboce yesw hager denber alwesdo algefo bemn hateyatacew nw hageracwen yafrsobacew oil gas gold diamonds 💎 still ngero ahonme ale dero yalfe adelm ahonme ale fell marg yalbn berase lay sedrs mehon yelbetim yemceshe enjoy 😉
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro Ай бұрын
@@jemilseid7385 ሲጀመር የመንን ያፈራረሷት አረቦች እነ ሳውዲ ናቸው ቀጥቅጠው የፈረሷት:: ሲቀጥል አረቦች ለምን ሳውዲ, ኳታር, ዩኤኢ ምናምን አይሰደዱም ነበር?? ለምን ክርስትያን አገሮች ላይ መስፈር ፈለጉ??? ሌላው አሁን አንተ እያልክ ያለኽው ምንድነው??? ለምን ተቃውሞ አሰሙ ነው የምትለው??
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 Ай бұрын
Ye Yehonis rahi kuch adrgo negronal metsaf kidus yinageral yemimetahun ulu
@user-zb1kf9hk4q
@user-zb1kf9hk4q Ай бұрын
ጥሩ አድርገሽ አስተውለሽዋል እንግሊዝ ብቻ ሳይሆን አሜሪካም ነው እኔም የምለው አገሩ ላይ ዳቦ በልቶ ካደረ በዚህ ጊዜ ሰው አገሩን ለቆ መሄድ የለበትም :: አዲስ ሆኖ ለሚመጣ ሰው በአሁን ሰአት ስራ ለማግኘት በአጠቃላይ የኑሮ ውድነት አካሄዱ ሁሉ ልክ አይደለም እና እግዚአብሔር ሰላምን ባሉበት ሆኖ መፀለይ ብቻ ነው የሚይዋጣው ::
@NoCare-jp2zg
@NoCare-jp2zg 28 күн бұрын
እኛም ኤርትራውያንን ተቀብለናል ወንጀል እየሰሩም።
@jemilseid7385
@jemilseid7385 Ай бұрын
Konjo fedel endekotre sw masbe ayshalime ? Sektel ye ewnte brhan lbeshe west endegba mehale lay kome malete yeshalale ::
@hanahailu3073
@hanahailu3073 Ай бұрын
ዊጉ የሰው ፀጉር ነው ወይስ ፕላስቲክ መግዛት ፈልጌ ነው ።ሂውማን ሄር ከሆነ ንገሪኝ 🙏
@mekdeshshalu9362
@mekdeshshalu9362 Ай бұрын
Awen tensh yerghga yelkemocwal
@mamaethiopia8588
@mamaethiopia8588 Ай бұрын
You’re right it’s better to try their best back there even if the political situation is really bad and unless they’re politically need to move out
@tegestayele1900
@tegestayele1900 27 күн бұрын
በጣም ትክክል
@kememeteklu3812
@kememeteklu3812 Ай бұрын
ሰላም ዲቦራ እስቲ የምታስተዋውቂንን ፀጉሮች ወደኋላ እያስያዝሽ አሳይን እባክሽ
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ
@aster9026
@aster9026 26 күн бұрын
6:40
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Ай бұрын
ኡፍ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና 😢😢😢
@rahelwerkusahle4832
@rahelwerkusahle4832 Ай бұрын
Betam enamesegnalen gn hagerachen erasu eko sew eyeregefe egna behagerachen menor endanchel honen new economy politics everywhere is so hard
@mirthabesha8392
@mirthabesha8392 Ай бұрын
እነሱ እኮ በግፍ ስንት አፍሪካ ሃገራትን ሲወሩ ኖረዋል ስንት ማዕድናትን ሲዘርፉ ኖረዋል
@mame8874
@mame8874 25 күн бұрын
ግን እኮ በግልፅ እየተናገሩ ያለው እስልምና እስልምና ነው ነገ እንደሌሎቹ ኤዥያ አገሮች በእስልምና እንዳይዋጡ ነው የፈሩት ደግሞም እኮ እውነታቸውን ነው
@ktube8920
@ktube8920 22 күн бұрын
እስልምና አገር አጥፎቶ አያቅም አገር የኢዢያ ሀገሮች ደሞ ሀገራቸውን ያወደመው ራሳቸው አውሮፓውያን ናቸው ከሺአ ቀጥለው
@mame8874
@mame8874 22 күн бұрын
@@ktube8920 ወንድሜ(እህቴ) ስለ history ምንም አታውቅም እንዴ? ቱርክ, አዘርባጃን,ካዛኪስታን, ማሌዥያ, ግብፅ, ሞሮኮ, ቱኑዚያ እኮ የክርስቲያን አገር ነበር ? ወደሁዋላ ተመለስና አጥና ምን አልባት የህይወትህን አዳኝ ታገኘው ይሆናል ኢየሱስ ይወድሀል እንፀልይልሀለን
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@molitatube
@molitatube 29 күн бұрын
የእንግሊዝ አገር ሰዎች ጥርሳቸው ለምን ወላቃ እንደሆነ ንገሪን:: የዴንታል ህክምና ውድ ስለሆነ ነው?
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 28 күн бұрын
🤣🤣🤣
@yohanamama4838
@yohanamama4838 Ай бұрын
ወይ ያንቺ መረጃ እራሱ ውሀ አያነሳም ምንድነው የምትቀባጥሪው ዜናው የ6 7 9 አመት ልጅ ይላል አንቲ የ6 8 ? ገዳዩን ዜናው የ 18 ይላል አንቺ 17 ? የህንዱ መንፈስ አናትሽ ላይ ወቶብሽ ነው አንቺ ዊግሽ አይጉደልብሽ እናቱ
@user-nn3mv9bl5i
@user-nn3mv9bl5i Ай бұрын
ሌሱ ስንት ፓዉንድ ነዉ?
@MiMoNa-NL31
@MiMoNa-NL31 Ай бұрын
ስደተኛ መሆን ከባድ ነው ሰው በአገሩ መኖር አቃተው :: ገንዘብ: ራስ ወዳድነት : ሰይጥን: እያሸነፋ ነው:: ወደ እግዚአብሔር መምጣት አለብን ፀሎት ቅኑ ልብ ፍቅር ያስፈልገናል:: We don't need artificial intelligence or artificial hair we beed to accept ourselves as we are
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 Ай бұрын
ከጉዳዩ ጋ ግንኙነት ባይኖረውም ስለAlibaba ቢዝነስ የምታውቂው ነገር ካለ በተለይ ለአበሻ የሚሆኑ ዕቃዎች በብዛት ይታያሉ እና መገበያየቱ ሴፍ ነው ወይ
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub Ай бұрын
በፍሬ ይሸጣሉ እንዴ እኔ እንደተረዳሁት ጅምላ ወይም ብዛት ነው የሚሸጡት ግን ቅናሽ ነዝ
@faniyoo6555
@faniyoo6555 Ай бұрын
እዚ ምንእንስራ ምን እንብላ እዛመጥቼ ጡረታ ብሆን ይሻላል እስቲ እርጅኝ ብልሽ ተረጅኛለሽ እሺያትይም
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
እስማማለሁ!! አትምጡ ብሎ ሐሳብ መስጠት ቀላል አይደለም!!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
@@Bt-Y2XLOአትምጡ ብሎ ምክር እራስ ወዳድነት ነው
@aster9026
@aster9026 26 күн бұрын
Don't took more please 8:55 9:01
@MyAssefa
@MyAssefa Ай бұрын
Mirt 👌
@user-pq8kw7rf8u
@user-pq8kw7rf8u Ай бұрын
የሰው ጸጉር አይቀፋችሁም በጅ ራሱ ነክቸው አላውቅም ይቀፈኛል
@lozaermias
@lozaermias Ай бұрын
ዲቦራ እባክሽ እያወራሽ ፀጉር አትነካኪ
@Etiopa
@Etiopa Ай бұрын
የምታወርው ስለ ጸጉር ነው 😂😂😂
@elizabethdegu7804
@elizabethdegu7804 Ай бұрын
Ohhhh listen who made ethiopian leaved their country? From where they got their wealth? When habesha people stopped been slave? Everything comes from africa. Europe wealth is from Africa
@menberefentie5935
@menberefentie5935 Ай бұрын
Mesrat emayfelg sewu new emayserawu enji mesrat lemifelg sew mesrat ychilal megst lay yalu sewech slefelegu new enji mesrat tekelklew aydelem hulachinim ezawu new yemnnorew minim sra lemaggnet kebad aydelem kesemonu chigr wuch tekebren besewunetachin emnorbet ager new
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ትክክል
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
Thanks !!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
@@Bt-Y2XLO እኔም የእህቴ ልጅ ወጣት እዚያ ነች ካልደከማት 24 ስዓት መስራት ትችላለች የትም ሀገር ቢሆን ለስነፍ ቦታ የላትም
@HaregKassaye
@HaregKassaye Ай бұрын
Ayyy enesu eko alemun Hulu eko werewal nebse amlak Gena yasayachewale nechochen
@makedamth7149
@makedamth7149 Ай бұрын
ካወራሽ ስለአንድ እርእስት አውሪ አትዘባርቂ። ስለ እንግሊዝ ታወሪያለሽ ታቆርጪና ስለፀጉር አስጠላሽኝ። ሲጀመር አትመችኝም
@NoCare-jp2zg
@NoCare-jp2zg 28 күн бұрын
ተይ ባክሽ።ካልተመቸሽ ዞር ማለት ነው።እኛ እንስማበት lol እንደዛ አይነት አወራር በጣም ነው ደስ የሚለኝ።ሴቶች በአንድ ጊዜ ብዙ ነገር መስራት ተፈጥሮዋቸው እንደሆነ እንዴት አታውቂም። ከደበረን ዞር ብንል ጥሩ ነው ጥላቻችንን ከምናንፀባርቅ ።
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 24 күн бұрын
አሜሪካም ተመሳሳይ ነገር እየሆነ ነዉ::ስራ ቦታ በጣም እየተቸገርን ነዉ::ነገሩ የተወሰነ ሰው ጉዳይ አይደለም የህዝቡ ሃሳብ ነዉ::እንደ ቀላል ነገር ባናይ ጥሩ ነዉ::ስለዚህ በሁሉም ነገር ሕጋዊ መሆኑ ጥሩ ነዉ::ተወረርን ብለው ነዉ እያወሩ ያሉት::መንግስትንም እየወቀሱ ናቸው::እኔ በዲቪ ነዉ አሜሪካ የመጣሁትና እኔ እራሱ በጣም እየፈራሁኝ ነዉ::ስለሆነም ከህዝብ ጋር መጣላት አይቻልም::እኛም አለን አይደል ሰውን በዘሩ ለይተን የምንገድል እነሱ ሀገራቸውን ከመውረር ላማዳን መነሳታቸው ትክክል ናቸው::
@finifine
@finifine 27 күн бұрын
Ethiopia hosts 1,000,000 refugees as of this moment. England has 100,000 refugees as of now.
@SaraBekele-p8o
@SaraBekele-p8o 22 күн бұрын
አረብ ሀገራት አይማሩም ዜጋግነት አለመሰጠት ለሰደተኛ ች በተለይ ለሙሰሊም አራት ሴት አግበተው ልጅ አሰወልደው የሙሰሊምሀገር ሰማድረግ የሚፈልጉት እንደአረብሀገርዜግነት አትሰጥ ለሰደተኛ
@ktube8920
@ktube8920 22 күн бұрын
😂😂😂 አይ ይሄ አደለም የእንግሊዝ ተወላጆ ልጆች እስልምናን እየተቀበሉ ነው የተፃፈ አንብብ እስልምና ያማችኋል አደለ
@ktube8920
@ktube8920 22 күн бұрын
እስልምናን እንግሊዝ አልጀመረችውም እንግሊዝም አታቆመውም አሜሪካም አልጨረሰችንም እየኖርን ነው እንኖራለን ህዝቦቿ ሲሰልሙባት ደነፋች እንጅ እንግሊዝ ወጣቱ ሰለመ እያሉ እየፎገሉ ነው ፖለቲከኞቿ ቤተክርስቲያን ወደ መስጅድነት እየሸጡት ወደ ጭፈራ ቤት እየቀየሩት ነው ስለዚ ቅናት የትም አያደርስም እስልምና አይጠፋም
@ktube8920
@ktube8920 22 күн бұрын
የሀገሪቱ ሀይማኖት ትያለሽዴ ይገዷቸዋ ይሄ ነው የቀራቸው የራሳቸው ዜጎች የግብረ ሰዶም ጥርቅም ሲሆኑ ህዝቡ ሲሰልምባቸው የጪንቀታቸው ነው ሊያጠፋቸው ደሞ አይችሉም የተረገሙ ናቸው እስምናን እነሱ አያጠፉትም
@amsalerittfeldt9460
@amsalerittfeldt9460 Ай бұрын
👍🏾👍🏾🙏🏽💚💛❤️🙏🏽
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j Ай бұрын
የአሜሪካ አይብሥ አሁንሥ መሥራት እሥከሚሥጠላን ድረሥ ታክሥ መክፈል ሠለቸን ቁጭ ብለው ልጅ እየወለዱ ታክሥ የሚከፍሎ ሠዎችን ያሥመረሩ።
@butterfly2349
@butterfly2349 29 күн бұрын
Ene sra astelag men hoge new?
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 29 күн бұрын
እኔ እቅልፌን አጥቼ የሠራሁትን አክል ሣም ምንም ሣይረዳኝ ግማሹን ወሥዶ ተኝቶ ለሚድር ይሠጠዋል ያነው የሠለቸኝ።
@user-pz6he1ip3e
@user-pz6he1ip3e Ай бұрын
እርስ በራሳሽን። እንኳን አልተቻቻልም
@semengetachew9258
@semengetachew9258 Ай бұрын
ገና ወደ ኢትዮጵያ ዲቪ ሞልተው ይመጣሉ።ግፍ ሰርተዋል በጣም።
@betimesfen8796
@betimesfen8796 Ай бұрын
ዲቦዬ ሰላም ነሽ ኢሜሉን መላክ እቢ አለኝ አልሆነልኝም ልጄ ይልክልሻል ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@betimesfen8796
@betimesfen8796 28 күн бұрын
ዲቦዬ ሰላም ነሽ ቴሌግራም ላይ እኮ ልኬልሻለሁ እይው
@enush7338
@enush7338 11 күн бұрын
ሰውን ተውት የምትይው አንቺ ለምን ትተሽ ወደ ሀገርሽ አትሄጂም?🤔 just wonder?
@betimesfen8796
@betimesfen8796 10 күн бұрын
የኔ እህት ይቅርታ በዚህ ዘመን የሰው አመለካከት ከባድ ነው መተው ነው ለማለት ነው ያስቀየምኩሽ ካለ ይቅርታ እኔ አገሬ ነው ያለሁት ወዴት እሄዳለሁ ብለሽ ነው
@betty-2121
@betty-2121 Ай бұрын
አይፈረድባቸውም ምክንያቱም ሀገራቸውን እያበላሹባቸው ነው ስርዓት የሚባል ነገር የለንም በዛላይ ውሸታሞች አጭበርባሪ ነው ስደተኛው ለዛ ነው የሚጠሉት ስደተኛ
@ellub5242
@ellub5242 Ай бұрын
እነሱም የአፍሪካን ሀብት ሙልጭ አረገዉ ምንም ሳያስቀሩ ዘርፈዋል ገለዋል ዘር ከዘር አጋድለዋል ቅኝ በገዙበት ወቅት ጥቁር መምረጥ አይችልም በሚል ትርክት የአባገነን ስርአት በመፍጠር አፍሪካ ይሄዉ እስካሁን በአባገነን መሪዎች መከራዋን እየበላች አለች ።እነሱም የዘሩትን የሚያጭዱበት ሰአት ላይ ናቸው
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro Ай бұрын
@@ellub5242😂😂😂😂 አይ የሃበሻ የቀነጨረ ጭንቅላት😅 በድሮ ትርክት ስታምኑ እኮ ለጉድ ነው:: ሚኒልክ ጡት ቆረጠ ብላችሁ ይኸው ሰታፈናቅላላችሁ በድሮ ታሪክ
@ellub5242
@ellub5242 Ай бұрын
@@ET-cw8ro በስርአት ነበር comment የሰጠሁት… ስድብ የለመድክ/ሽ ከሆነ እኔም በዛው ልቀጥል አንተ/ቺ ደንቆሮ ስለሚኒልክ አይደለም ያወራሁት እሳቸዉሟ ምንወዳቸው የኢትዮዺያን ዳር ድንበር አስከብረው ያለፉ ንጉሷችን ናቸው.. ስለዚ እዚ ላይ የደደብ Comment ከምትፁፍ/ፊ መፁሀፍ አንብ/ቢ ዶክመንተሪ እዪ የታሪክ አስተማሪ ጠይቅ አቅሙ ካለህ/ሽ ጉሬ አይላንድ (ዳካር) ስሌቭ ካስል ( ጋና) ኬፕ ኮስት ካስል (ደቡብ አፍሪካ) ሄደህ/ሽ አፍሪካዉያን ላይ የተደረገውን ማየት ነዉ
@ellub5242
@ellub5242 Ай бұрын
@@ET-cw8roቀንጭረህ ቅር ግም የግም ልጅ የሚኒልክ ስም በአንተ የሚሸት አፍ በክፍም በደጉምስማቸዉ አይነሳም
@Ethiopiatikde
@Ethiopiatikde Ай бұрын
😂👌
@senaithagos8687
@senaithagos8687 Ай бұрын
ገና አሜሪካ ይመጣልሻል ምርጫው ይድረስ ዝቶልሻል ትራንፕ ሲመረጥም ስደተኛ አሳፍራለሁ ብሏል እና ፀጥ የሚል መሰለሽ ስደተኛው ማቃጠል ድብድብ አለ
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
እሱስ Obama እኮ በስንት ሺ የሚቆጠር ሰው ነው deport ያረገው
@helenh6930
@helenh6930 Ай бұрын
አንቺ ስለፓለቲካ ሳይሆን የምቴወሪው ስለፅጉር ብታወሪ ይሽላል ፓለቲካውን ተይው ገና አልበስልሽም
@SelamTeji
@SelamTeji 28 күн бұрын
You don't have any knowledge.
@raheltesema8192
@raheltesema8192 Ай бұрын
አይ የኢትዬጵያ ሰዉ ኤርትራን ተሸክሙ እየኖረ እኮ ነዉ ኖሮዉንእያናረበት ቀይ ባህርን እኛ ከምንጠቀምበት ቢበሰብስ የሚሉንን ሕዝቦች ችለንእየኖርን
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
@@raheltesema8192 እኮ: እነሱም ኢትዮጵያ ተወልደው እያደጉ: ኢትዮጲያዊ ነን አይሉም
@selamlehulu2055
@selamlehulu2055 Ай бұрын
​​@@EthiopianBeautyስለማታውቂው ፓለቲካ ከምታወሪ ስለሚመጥንሽ ጸጉር አውሪ እንጭጭ
@rahelwerkusahle4832
@rahelwerkusahle4832 Ай бұрын
Ende mndenew egnas teweren yele all africa lemn sedetegna honen be nechoch speacaly england People govornment metew resorcachenen yemibotebutu man yeseded neber arfew hagerachew kuch bilu africa metew ke south africa dimond ke nigeria nedaj ke congo mnamn yeteleyayu resorce asebi mejemeriya why african People they cant live them own Country still look why dollar chemere yenechoch felagot ayedel merewochachenen endefelegu eyetechawetubachew yetewon african and we dont want to live london or other Country
@user-qd5qe3sv9n
@user-qd5qe3sv9n Ай бұрын
ወሬኛ, ጉረኛ 😮
@misszebib3969
@misszebib3969 Ай бұрын
Do you live in Uk 🇬🇧 ? I would like to order, please 🙏
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Ай бұрын
ትክክለኛ ምክር አይደለም እውነት አለም ላይ ማይከሰት ነገር የለም ሁሉም ያልፋል። ግን ወደ እንግሊዝ አትሰደዱ ምርጫ አይደለም ወደ ተገኘበት ተሰደዱ ነው ሚባለው። በየቀኑ አይደለም ወይ ወንድሞቻችን ሚገደሉት። የትም ቦታ ሰላም የለም የተሻለ ነው ያለው ስለዚህ እናንተ ተመለሱና አሳዩን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@betimesfen8796
@betimesfen8796 Ай бұрын
❤❤❤
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН