አይናማ ለስላሳ 💯% የጤፍ እንጀራ ያለ አብሲት አገጋገር በቀላል ዘዴ||Ethiopian Food || Injera recipe

  Рет қаралды 114,516

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 141
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሳራዬ የእኔ ውድ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክልኝ👌👌👍ሼር❤🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@zedethio9090
@zedethio9090 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ thank you for sharing your ሙያ እጅሽ ይባረክ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 жыл бұрын
Betam tiru enjera new Tebarekee
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ሳርዬ ልዩና በጣም የሚያም እንጅራ ነዉ እጅሽ ይባርክ🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ዜድዬ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤🌻🌻🌻🌻
@emann7734
@emann7734 3 жыл бұрын
ቆንጆ እንጀራ ነው የሊጥ ማቅጠኛ እምቦ ውሃ ወድጄውአለሁ እናመሰግናለን
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ቆንጆ እንጀራ ያምራ ጎበዝ ላይክ ሼር በርቺልኝ👌👌👍👍👍👍🙏
@meseretwolde263
@meseretwolde263 2 жыл бұрын
Yameral thanks 🙏 machine yet Gezashu lala sizu negerge
@ጥንቅሽሚዲያ
@ጥንቅሽሚዲያ 3 жыл бұрын
ሰላም ይሄ ማቡኪያ በጣም ሀሪፍ ነበር አገራችን መብራት ችግር አለጅ እጅሽ ይስለም ያስጎመጃል👍👍
@Saratmz12
@Saratmz12 3 жыл бұрын
Sara injerawun mokerew betam konjo new amesegnalehu 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 👍👍👍👍
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
That’s looks amazing delicious thank you for sharing my friend stay blessed
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
እንዴት ያምራል እንጀራው የኔ ቆንጆ አንደኛ ነው 👌🏾👍🏾💖 እጅሽ ይባረክ
@abrahamatomo3018
@abrahamatomo3018 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ።
@lozamel8061
@lozamel8061 2 ай бұрын
Omg Thankyou so much this is so easy for us !
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ውይ ሳርዬ እንዴት ያምራል ዋው በጣም በጣም ውብ እንጀራ አንደኛ አንደኛ 👌👌👌ብየዋለሁ እጅሽ ይባረክ👍👍👍🙏🙏🙏💖💖
@tinamohamed9100
@tinamohamed9100 3 жыл бұрын
Best enjara I like the way you are enjera please explained how much you put the Ambo water thanks
@Blen370
@Blen370 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@yeshigemaneh1644
@yeshigemaneh1644 3 жыл бұрын
You did excellent job. God bless your effort.
@sofiaabdulkadir2097
@sofiaabdulkadir2097 3 жыл бұрын
ጉበዝ በርቺ አላህ ይርዳሽ👍🏼👍🏼👍🏼
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ሳሪዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው በርቺልኝ
@yusufshelemo7333
@yusufshelemo7333 3 жыл бұрын
masha allah betam deis yemil injara new👍👌👌👌
@achutube1688
@achutube1688 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው በርቺ እህት
@mekonnen74
@mekonnen74 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው.
@hayatsalah843
@hayatsalah843 3 жыл бұрын
Sara tebareki Gen maletm maletm matetm beqr wude?! Thank you 🙏🏻
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ላይክ
@ፋፊየ
@ፋፊየ 2 жыл бұрын
በርች እልን
@habebechtesfaye1633
@habebechtesfaye1633 3 жыл бұрын
Btam des yemil enjera new egziabher ybarksh
@jaguar3050
@jaguar3050 2 жыл бұрын
ምጣዱን በስንት አሰማሽው? የጀራ ላስቲክ የት ገዛሽ??? አመሰግናለው!!!
@bbiyeb4163
@bbiyeb4163 3 жыл бұрын
Betam yemiamir Injera, I love it
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
በጣም ጐበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ 😊❤️
@mabubaaummii2
@mabubaaummii2 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ውዴ 👌🙏
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
ሳርዬ እንዴት የሚያምር እንጀራ ነው አይኑ ልስላሴው ልዩ ነው😍በጣም ያምራል እውነት👍🥰😘like share👍👍
@Emantube19
@Emantube19 3 жыл бұрын
ሰሪ ሲየዩት ብቻ ሚመርክ የንጄረ አገገር ነዉ በርቺ^👍👍👍👍🍎🍎🍎🍎🍎
@selammic4377
@selammic4377 3 ай бұрын
እርሾዉ የምንድነዉ የዳቦ ከሆነ አፍለኛ ነዉ የሚሆነዉ
@romenomer5860
@romenomer5860 9 ай бұрын
How can i start with a new Mitad.
@davidharcot220
@davidharcot220 Жыл бұрын
ጡሩ ነው በትክክል ግን ጋዝ ያለበት ውሃ ለምንድነው የሚያስፈልገው? ጥሩ ነው ብቻ ሳይሆን ምክንያቱ ምንድነው ከቧንቧ ውሃ አንጻር???
@Lemlem7682
@Lemlem7682 3 жыл бұрын
God bless your hand🙏because your hand is beautiful❤
@mamoqilo6392
@mamoqilo6392 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ በጣም አሪፍ እንጀራ እጅሽ ይባረክ የተጠቀምሽው ስታቡኪ ሙቅ ውሀ ነው? እና ስታቀጥይ በቀረረው ነው ወይስ አዲስ ውሀ ተጠቅመሻል
@mimishacooks817
@mimishacooks817 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቀላል እና በጣም ቆንጆ ነው እጂሽ ይባረክ🙏❤️❤️❤️
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ሳርዬ ስታዞሪው ፍጥነትሽ ራሱ በጣም ጎበዝነሽ ቆንጆ እንጀራ ጋገርሽልን ❤️❤️❤️👌🏾እጆችሽ ይባረኩ መልክም ቀን እህቴ 🙏🏾
@Selam216selam
@Selam216selam Жыл бұрын
Betam konjo enjera new gin enjeraw kejerbaw ayn seyawta min enadrg benatsh
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 3 жыл бұрын
ሳሪ ዋውው አደኛ ነው
@masreshamalore6312
@masreshamalore6312 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው❤🙏
@fikerheramo5902
@fikerheramo5902 3 жыл бұрын
Lelawn aynat ambowuha metekem ichilalew?
@muluworkzeleke8834
@muluworkzeleke8834 3 жыл бұрын
Selam endet nesh konjo new gen ambowehaw siterfef Mende we yemenaregew frige or outside
@gabrielgabriel8908
@gabrielgabriel8908 4 ай бұрын
እርሾ የሌለን ሰዎችስ?
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 Жыл бұрын
ምጣዱ የት ነው ማገኙው
@mare86467
@mare86467 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ ያምራል።ግን አይደርቅም ሲዉል ሲያድር?
@قناهالسعدمعمنىسعد
@قناهالسعدمعمنىسعد 3 жыл бұрын
Very good and good luck 😀👍
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 3 жыл бұрын
ዋው
@alemzetegn7954
@alemzetegn7954 3 жыл бұрын
Sarye enamesegnalen!!!!,
@genetlhenaff8511
@genetlhenaff8511 2 жыл бұрын
Selame genet ebalaleu yemenorewe France newe. Yetefe duket lemageget betame echegraleu ebakeshe yemesekel tefe adrese lakilege 🙏
@HaymanotTememe
@HaymanotTememe 5 ай бұрын
Selam ehtie endet nesh yale ersho enjera ychalal ende balebietie cheguarawn yamewal ena yalmokerkut yelem betam techegerku ahun ahun yale ersho abukiw ylegn jemer melshlgn benatsh
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 5 ай бұрын
ማቡኪያ እቃሽ የለመደ ከሆነ ይሆናል ግን ቢያንስ የ3 ቀን መሆን አለበት። አለያ ደግሞ እንደ ዛሬ በትንሽ እርሾ አቡክተሽ እንደ ነገ ጋግረሽ ሞክሪ ያኔ ብዙም አይኮመጥጥም እንደ አፍለኝ ይሆናል።
@HaymanotTememe
@HaymanotTememe 5 ай бұрын
@@sara-ethiopianfood esh emokrewalehu eski amesegnalehu ehtie
@meem3233
@meem3233 3 жыл бұрын
Bless you
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
Sarya wida betam new miyamirew woww 👌👍🙏❤
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Watching 👀
@Ab2-tube
@Ab2-tube 3 жыл бұрын
ሠላም ከላችብት ሁሉ ከናት ጋር ይሁን የዋንዛ ልጆች ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ሀገራት ሠላም ሲሆነ እኛም ሰላም ነን ውዶቼዬ በርቱልኝ
@bbiyeb4163
@bbiyeb4163 3 жыл бұрын
Betam yemiamir Injera,
@yetemworkejigu7864
@yetemworkejigu7864 2 жыл бұрын
እባክሽን የኔ እህት የምጣዱን ሙቀት ስንት ላይ ነው ያደረግሽው ስለ ቀና መልስሽ አመሰግናለሁ።
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 2 жыл бұрын
እንደ ምጣዱ እና እንዳለሽ የሀይል መጠን ነው። እኔ ብዙ ጊዜ የምጠቀመው ከ 250 - 300 ባለው ነው።
@yetemworkejigu7864
@yetemworkejigu7864 2 жыл бұрын
@@sara-ethiopianfood የኔ ምጣድ ዋስ ነው ነገር ግን ከስር አይን እያወጣ አስቸገረኝ ሙቀቱን አንቺ ባልሽኝ እሞክረዋለሁ አመሰግንሻለሁ።
@yetemworkejigu7864
@yetemworkejigu7864 2 жыл бұрын
ባልሽኝ መሰረት ጋግሬው በጣም ቆንጆ እንጀራ ሆኖልኛል በጣም አመሰግንሻለሁ።
@እሙሙሃመድ-ቈ3ቘ
@እሙሙሃመድ-ቈ3ቘ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
እንዴት ያምራል እንጀራው
@tizitayeferuhal7168
@tizitayeferuhal7168 3 жыл бұрын
arfre yimaselal gn dimstun ketache eysafachu bihon yetshale nw miknyatum mesnat yatsanw saw endgbw
@gerimamezgebu1864
@gerimamezgebu1864 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን የእንጀራው ቃና እንደት ነው.......እንደተለመደው ነው ወይ?
@solomonBekele-u3b
@solomonBekele-u3b 2 күн бұрын
Yes
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 3 жыл бұрын
ስንት እንደሚቆይ ማለት የስንት ቡኪት እንደሆነ ግልፅ አይደለም ብታስረጂን ጥሩ ነዉ
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@hannybegna2192
@hannybegna2192 4 ай бұрын
አንባሀውን የት ሱፐር ማርኬት ነው የገዛሽው እባክሽ ንገሪኝ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 4 ай бұрын
Grocery store tagegnalesh. yet new yaleshiw?
@fetiyaredwan1570
@fetiyaredwan1570 3 жыл бұрын
Bxmi ygrmle ijaru symre
@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ 3 жыл бұрын
ውሀውን አጥለሽዋል ወይስ እንዳለ ነው ብሌንድ ያደረግሽው።
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
ጒበዝነሽ" ጀግናሤትነሽ ዋውው♥♥♥
@TheMekdelawit
@TheMekdelawit 5 ай бұрын
አምቡሀው ቀርቶ በሞቀ ውሀ ብታቀጥኚው ይወጣል።
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 3 жыл бұрын
ሰላም ! እርሾ እንዴት ልስራ? የለኝም ቡኬቱስ ስንት ቀን ይቆያል? አመስግናለሁ እንጀራሽ በጣም ያምራል!
@selamaklilu8454
@selamaklilu8454 3 жыл бұрын
በትንሹ አቡኪና አሳድሪው አንድ ወይም ሁለት ቀን ስታስቀምጭው እርሾ ይሆናል ስታሽችው ታቂያለሽ
@michurobawako7486
@michurobawako7486 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ እህት የዋስ ምጣድ አላውጣ አለኝ ምን ላድርገው እባክሽ?????
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
እኔም የምጠቀመው ዋስ ነው ምን ሆኖብሽ ነው?
@michurobawako7486
@michurobawako7486 3 жыл бұрын
@@sara-ethiopianfood ከጀርባው አይን ያወታል ግማሹ ደሞ አይሞቅም
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
እኩል እንዲሰማልሽ መጀመሪያ ስታሰሚ ዙሪያውን ጨው ነስንሺበት። ከጀርባው አይን የሚያወጣው በብዛት እሳት ሲበዛ ነው እሳቱን 250 ላይ አድርገሽ ሞክሪው እና ማኑዋሉን አንብቢው
@michurobawako7486
@michurobawako7486 3 жыл бұрын
@@sara-ethiopianfood እሺ እሞክራለው ትሩ ከሆነልኝ እነግርሻለው ሰራሽ ይባረክ መልካም ስው ብነሽ አመስግናለው🙏
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 3 жыл бұрын
ቆንጆ እንጀራ ነው ። እኔም በመጥበሻ ነው እንጂ እንዲህ ነው የምጋግረው እኔ ግን ትንሽ ጨው እጨምራለሁ አንቺስ ጨምረሻል ?
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
እኔ ጨው አልጨምርም
@tiube8057
@tiube8057 Жыл бұрын
መጥበሻው አይዝብሽም?
@tiube8057
@tiube8057 Жыл бұрын
​@@sara-ethiopianfood አምቦ ውሃውን ባንጠቀምስ ሰለሌለኝ
@asnakechtessema876
@asnakechtessema876 3 жыл бұрын
A betam konjo enjera new
@senaitwondum5314
@senaitwondum5314 3 жыл бұрын
በጣምመርጥ ፡ እንጀራ ፡ ፡ ነው ፡
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 3 жыл бұрын
እህት በጣም ትቸኩያለሽ ስንት ቀን መቆየት እንዳለበት አላወቅሁም በሰአት ነዉ አንዴት ነዉ ?
@selammebrhtu2416
@selammebrhtu2416 3 жыл бұрын
Wawww
@ElsaDesta-fs3bv
@ElsaDesta-fs3bv 8 ай бұрын
በጣም ቆንጀራ ነው ከ9ወይም10 ሰዓት በኋላ ቢጋገር ምን ይሆናል?
@Alemz-tube
@Alemz-tube 3 жыл бұрын
ደምሪኚ የኔቆጆ ስወድሺ ባለሞያካነሺ አናት ውልዳለች አጆሺ ይባረክ ካችማር እፈልግ አለሁ ቤተሰብ አሪጊኚ
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 3 жыл бұрын
የጥቁሩን ጤፍ አሳይን ሳርዬ!
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 3 жыл бұрын
ስን ደቂቃ አሸሽዉ? አሰፈላጊ ነዉ ንገሪን
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
10 ደቂቃ
@meselech3703
@meselech3703 3 жыл бұрын
Wow 💞💞💞👌👌
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 3 жыл бұрын
በቀዝቃዛው ነው የሚቦካው ወይስ ለብ ባለ ነው ውሀ ነው ኣልገባኝም
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በቀዝቃዛ ነው የማቦካው
@BetStyle1
@BetStyle1 3 жыл бұрын
What a beautiful Injera. Ejesh yibarek Sarye 😍👌
@8iiiiiiiiiiiikkioooiokkk690
@8iiiiiiiiiiiikkioooiokkk690 3 жыл бұрын
🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇸🇬
@Samarand-fx3ow
@Samarand-fx3ow Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tigistsiyoum3723
@tigistsiyoum3723 3 жыл бұрын
Bemoke weha new yabokahsiw weyes
@HOAKIMCHANNEL
@HOAKIMCHANNEL 3 жыл бұрын
Chia sẻ món ăn rất ngon
@emebettedla6817
@emebettedla6817 Жыл бұрын
አምቦ ውሀውን ከየት ይገኛል
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood Жыл бұрын
ከግሮሰሪ እስቶር ታገኛለሽ። ኮስኮም አላቸው🙏❤
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 3 жыл бұрын
አቦውሀውን የት አገኘሽው?
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ከኮስኮ ታገኚዋለሽ
@alemtsehaymohammed8820
@alemtsehaymohammed8820 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ወስጥ ላለ ይሄ ይሰራል ሳሪ
@muridayoututbe4754
@muridayoututbe4754 3 жыл бұрын
Salam new 🌹
@martakibret6293
@martakibret6293 3 жыл бұрын
በእንድ ቀን ነው የጋገርሽው?
@martakibret6293
@martakibret6293 3 жыл бұрын
መልስ ስጭኝ
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 3 жыл бұрын
ሊጡ ተቦክቶ ስንት ቀን አቆየሽዉ?
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ሁለት ቀን
@michurobawako7486
@michurobawako7486 3 жыл бұрын
ሌሎቻችሁም እባካችሁ ሞያ አበድሩን I love enjera
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 3 жыл бұрын
The video title is misleading. You need to mention the carbonated water
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 жыл бұрын
Thank you very much I am going to try it pray for me I really need it I am very far away from Ethiopians store I can live with out ingera so this it is going to help me thank you Again 🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
You welcome,it is not difficult just do it you will see the result
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
እንጀራ ብሎ ዝም ነው መቼም
@ericasimms
@ericasimms 7 ай бұрын
እንጀራው ጥሩ ነው ነገር ግን ገቡንም አብሲቱንም ስትጨማምሪበት አታሳይም ግማሽ ግማሽ የምታሳዩትነገር አይገባኝም ሰው እንዲማር ከፈለግሽ እያንዳንዱን ፕሮሰስ ማሳየትነውእንጁ ሊጥ አሳይተሽ ገብስ ዱቄት ገብስ ዱቄትአሳይተሽ የበሰለ አብሲት ክአቢት እንጀራ አአራሩ ን አታሳይም እንዴት እንመን
@bezabhitekele8475
@bezabhitekele8475 3 жыл бұрын
አይደርቅም ወይ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
የሚደርቀው ሊጡ በጣም ሲወፍር ነው አለያ አይደርቅም
@zahratube2906
@zahratube2906 3 жыл бұрын
አሊሂ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😁
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 47)
33:50
ለዛ
Рет қаралды 367 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН