የፅንፈኞች ትግል ከጫካ ወደ ከተማ በሽብር ብሶት ስም ሊጀምር ነው ህዝቡ ነቅቶአል።

  Рет қаралды 17,430

Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ

Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ

Күн бұрын

የፅንፈኞች ትግል ከጫካ ወደ ከተማ በሽብር ብሶት ስም ሊጀምር ነው ህዝቡ ነቅቶአል።

Пікірлер: 68
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 3 ай бұрын
አሜን ሀገሬን የሚጠብቅ እግ/ር ይባረክ
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 3 ай бұрын
ሰለም ዴቭዬ ዋው ብያለሁ አምሮብሀል የሚድያው ድሮን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@teruneshray9966
@teruneshray9966 3 ай бұрын
The media king Core Dwit , you are truly amazing human beings and thank you for your hard work.🇪🇹☝️ Happy Father’s Day to you sir. ❤️💐 One Ethiopia One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only 🇪🇹☝️
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 3 ай бұрын
ጀግናችን እኛ ለአርኪ ቡርኪ ግዜ የለንም በልልኝ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 ай бұрын
ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም እናመሱግንሃለን ወንድማችን ዴቭ ሰላምህ ይብዛልህ ሐገራችን ኢትዮጵያ እንዴት ናት እውነቱን ስለትነግረን እናመሰግንሃለን blessed 🙏🙏🙏🙏
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዴቫ እንደ ወንድ አንደ ጀግና በሜዳ ይዋጋ ሕዝቡን ገዳማትን ውስጥ ይውጣና ትዋግቶ ይልይለት❤🎉❤🎉❤❤🎉❤
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 3 ай бұрын
ዴቭ ጀግና ኢትዮጵያዊ ሰላም ለአንተ ይሁን!🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@gathwmola7361
@gathwmola7361 3 ай бұрын
ዬእትዮጵያችን፣እቃ፣ሳው፣ጌታ፣ይባሪክዛማንህ፣ይባራኪ፣ንጋራው፣ላናኝ፣ታኪላሆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 3 ай бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
@derejefanta8445
@derejefanta8445 3 ай бұрын
ኮር ዳዊት እውነት እኔ በጣም እያዝናናሀኝና እያሣከኝ ነው። አቦ ይመችህ,,,, ሌሎቹን ደግሞ እያሣረርክልኝ ነው።
@АбелАмануел
@АбелАмануел 3 ай бұрын
Weyanena fano yenegabet jib nachew. Viva Abichu.
@tekalignmelaku-jv8qx
@tekalignmelaku-jv8qx 3 ай бұрын
ደቨ ችግሩ ኮ አለ ግን ችግሩን እንደት በጋራ እንፈታለን ያለማለት ነው ችግሩ እና የፖለትካ ማራመጀ ልሆን አይችልም
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 3 ай бұрын
አምላክን ይቅርታ ጠይቁ ሌቦች ፈጣሪ በረከቱን ሰጥቶ እያኖረን ነው ሁሉ ሞልቶ ተላላኪዎች አምላክ ያጥፍቸው
@yidnekachewteka5069
@yidnekachewteka5069 3 ай бұрын
ዴቭ ዘመነ አልደራደርም የሚለው ወንጀለኛ ስለሆነ በየትኛውም ሁኔታ እንደማያመልጥ በደንብ ስላወቀ ውሣኔው አጥፍቶ መጥፋት እስከዚያው ደሞ ዘርፎ መብላት ወስኗል።
@demekechgonfa
@demekechgonfa 3 ай бұрын
ትክክል እረ ዘመነ ስሙንና ፆታውን ቀይሮ አንበሳው መከላከያችን ፈርቶ ከሚሠራው ወንጀል አመልጣለሁ ብሎ ስሙን ወ/ሮ ዘመናይ ፡ ካህሳይ አድርጎ ቀይሮታል ዘረጦ ወደል አሳማ ስለሆነ ቀሚስ በረጅሙ ሰፋ አስደርጋ አሰፍቶ እሱን ለብሳ ሻሹን ጠምጥማ በየአረቄ ቤት እያውደለደለች ነው ውጊያ ላይ ፈፅማ ሄዳ አታውቅም በየትኛው ቅርፅዋ አልፎ አልፎ ኩሽና ድስት ስትልስ ትታያለች የአረቄ ቤት ኩሽና ውስጥ እትዬ ዘመናይ ተደራደረች አልተደራደረች ችግር የለውም የአረቄ መለኪያውን ሰብስባ ከእሱ ጋር ትደራደር ወይም አረቄዋን ጠጥታ ሰክራ ስትደናበር የሰፈር ህፃናት ይይዙዋታል ወ/ሮ ዘመናይን ኢቦላው በጣም ነው የሚጠላት ወይም ሞጣ ቀራኒዎ ያሲዙዋታል ጀግናው መከላከያ ለአንዲት አረቄያም ዛራም አሳማ ልያዝ ብሎ ወርቃማ ግዜውን አያጠፋም ወይም የጠጣችበት አረቄ አልከፍልም ብላ ስትፎክር ባለአረቄዋ አንገትዋን አንቃት እዚያው ወደ ሲኦል ይሸኙዋታል ያው የፉኝት ልጆች ተጠቃለው ወደ ሲኦል ይቸኛሉ እኛም ከቆራጡ መሪያችን አብያችን ከጀግናዉ መከላከያችን ጋር በመሆን ደስታችን ሰላማችን እናጣጥማለን እስከመቼ እነዚህ ሸለፈታሞች ያቅራሩብናል ጎበዝ
@danielmezemr309
@danielmezemr309 3 ай бұрын
ኮር ዳዊት የሚዲያው ድድድድድድድድድድድሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮንንንንንንንንንንንንንንንን
@lomidesta940
@lomidesta940 3 ай бұрын
ድቨ❤❤ጉበዝ:በርታ
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 3 ай бұрын
አውቀው ነው ሿሿ ነው ህዝቡን ለመረበሽ ልፉ ቢላቸው ነው አልቆባቸዋል ከእንግዲህ 👍🙏
@MeheretuArgago
@MeheretuArgago 3 ай бұрын
Correct 100%
@marthataye2796
@marthataye2796 3 ай бұрын
ዴቨ አንተ ብቻ የጵንፈኛዉን ሴራ በትነህ የምታዉቅ ጀግና
@saeedanssi1250
@saeedanssi1250 3 ай бұрын
ሰላም ኮር ዳዊት
@molo0
@molo0 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@maggiepapazian8746
@maggiepapazian8746 3 ай бұрын
🎉
@TsionHaile-mj6pz
@TsionHaile-mj6pz 3 ай бұрын
ሰላም ኮር
@MekidesEndalegurmu-jy7dy
@MekidesEndalegurmu-jy7dy 3 ай бұрын
Dave yemidiyaw deron ye ethiopia kurat jegnaw enkuwa selam metahele yestenfegochi medhanit nuerelen.🙏 Menem bilu mene hezbu neketwal manenm ayesemame hagerachinene eyaleman ke jegenaw meriyachin abichu ena kelewt aramajochi hakga meriwochachin ga wedfit. Dele ena keber lejegenaw yehager mekelakeya serawitachin 🇪🇹💪🌷🌷🌷🌷🌷11111111
@kenakena7509
@kenakena7509 3 ай бұрын
Yegna jegna neh berta❤❤❤❤❤❤❤
@KassayeGebrselassie
@KassayeGebrselassie 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የሠውነገር
@የሠውነገር 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው እኮ አተርፍ ን እንጂ አልከሰርንም ሠው በምግብ ብቻ አይኖርም የተባለ ቃል አልሰሙም ።
@gathwmola7361
@gathwmola7361 3 ай бұрын
እኔ፣ባላሁባት፣1ትማትሚ፣30ቢሪ፣ናው፣ባሁሉሚ፣ኣጋሪ፣፣ኦኮኖሚ፣ችግር፣ኣሌ❤❤❤❤❤❤❤
@JemalMohammed-w5v
@JemalMohammed-w5v 3 ай бұрын
ሠላም ዉዴ
@GjHalima
@GjHalima 3 ай бұрын
🤙🤙🤙🤙🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@ferate8765-vk7ur
@ferate8765-vk7ur 3 ай бұрын
ምንድ ነው አዲስ ነገር አሜሪካ እያንዳንዱ ገንዘብ ቁጥጥር አለበት ምነው አያንዳዱ ዲያሰፖራ ለፅንፈኛ ገንዘብ በጎፈንዲሚ አየተሰበሰበ አዲስ አበባ 70 ሚልዮን ብር ቤት እየገዛ እድሜ ልኩን ሊኖር ሌላው የደአልጅ ለዲያስፖራ ደሙን በከንቱ አያፈሰሰ ልኖር ።
@mindabekele6315
@mindabekele6315 3 ай бұрын
ሠላም ላንተ ጫጫታው ሁካታው በቁጥጥር ሥር ዴቨ ነስር አሞራ በርታልን
@SaraAbdo-x3c
@SaraAbdo-x3c 3 ай бұрын
Selam dv sekerite tenkari mehuon ailbet bekitmawuosh
@MintewabBeyene
@MintewabBeyene 3 ай бұрын
ካፈርኩ አይመል ሰው ነው.
@adddddddd
@adddddddd 3 ай бұрын
እኔኮ እነዚህ ግሩፖች በአለም ውስጥ እየጠፋ ያለና የተረፉትም እየተነቆሩ በሚኖሩበር ዘመን ንግስናን የምትመኙት ምን ጉዱ ነው ሌላው ከህዋላ ያለ ነገር አለ😮
@selamehagere9366
@selamehagere9366 3 ай бұрын
አረ እኔ ያለሁበት ሸገር ሲቲ አንድም ሰው በምሳ ሰዓት ወደ እምነት ቤት ሲሄድ አላየሁኝም ይልቁንም አንድ የተወቀ ሽሮ ቤት አለ ምሳ ሰዓት የመንግሥት ሰራተኛው በወረፋ ነው ሲበሉ የማየው።
@kaschmekonta
@kaschmekonta 3 ай бұрын
ቢሆንስ ሰፊው ህዝብ ምን ይመለከተዋል ነቀዞች አገሪቷንና ሀዝቡን የበዘበዘ ይጭነቀው አንጅ የጨረቃ ቱጃሮች እነማን እንደሆኑ ህዝቡ ለይቶ ያቃቸዋል ያው ጊዜው ሲደርስ ሁሉም ይገለጣል አማራም ለጊዜው ነው አንጅ ይነቃል ምን እንዳዞሩባቸው ፈጣሪ ይወቅ እንኳን ሁሉ ሞልቶ ተረፎ ባይኖርስ ሰወች ጫማ ቀቅለው በልተው አደል አንዴ አገራቸውን ከዓለም አንደኛ ያረጉት ያሳደገቻቸውን አገር ከደው መሰደዳቸው ሳያንስ ጫት አየበላ ትውልዱ ሲደነዝዝ ዝም ብለው ከርመው አንዳንድ ጊዜ ሙዝ በዳቦ መብላትም ይቻላል ብንቸገር ለትንሽ ጊዜ ነው ቢባል እንደነውር ሲያራግቡ የነበረው ዝም ስለተባሉ ነው ህዝቡ በሙሉ የአብይ አድናቂ ነው አሜሪካ ተጎልቶ ማዘብዘብ አደለም የልቅ ወድሜ ልንገርህ ውሾን ያነሳ ውሾ ይሁን አናሰራችሁም ተብሎ ቢታወጅ ቀጥ ብሎ ነው የተታለለው ወጣት የሚገባው አውቀው ከመዋጋት በቀር አማራጭ የለም እያሉ ተሰፋ እያሰቆረጡዋቸው ነው እንጅ የሰላም እጅ ከተዘረጋ ሀሉንም ወደፊት እምናየው ይሆናል ዘረ ቢስ ሁሉ በወሪ የሚሆን ነገር የለም እነዚህ አሮጌ ፓለቲከኞች ዝም በለው ነው አብይ ግጥም አረጎ አሸንፏቸዋል አሁን አማራ ሞተ እያሉ ነው የሚያጃጅሏቸው ሌላ ፍሬ ያለው ወግና ፕሮግራም የለም ተሸፍኖ ቢተኙ ገልጦ የሚያየው ዓምላክ ያቃል አብቹን አንኳን እኛ ደጋፊዎቹ እነሱም በጣም ነው የሚያደንቁት በቀን 10 ጊዜ አብይን ሳያነሱ ከዋሉ ያቃዣቸዋል ከአፈርኩ አይመልሰኝ ነው ነገሩ ይሁንና መንግሥትና እግዚአብሔር አንድ ነው እልክ አያስፈልግም ሰላሙ ጥሩ ነው መቼም ከዚህ ግጭት የውጭ እጅና ባንዳ አይኖርበትም ብሎ አለማሰብ አይቻልም የልቅ እንደ መጌ ጉድ እንዳንሆን አብቹን ምከረው አጠገቡ ሸረኛ አንዳይኖር ተቃዋሚ በሙሉ አሜሪካ አሜሪካ ማለትን ምን አመጣው ጸቅቂ ፃዲቄ አሉ መምሪ ሰላቶ ሸመገለ አልሸመገለ ብራቸው ነው ይቅር ምን ያመጣሉ እነሱን ማመን ጉም መዝገን ነው ምከረው እንዳይፈራ አንዳይሸወድ ህዘቡ በብዛት ከጎኑ ነው አተም ነጮቹ ምን እየተበተቡ አንደሆነ አወቅ አነሱንም ቢሆን በአበሻ አገር ጣልቃ መግባት አንደማይቻል አሰረዳልን ዋጋ ያስከፍላችኋል አታሰቡት ተብሎ ይነገራቸው
@selamta492
@selamta492 3 ай бұрын
እነሱ ሕዝብን ለማገልገል ቁርጠኛ ይሁኑ እንጂ ግድ የለም መንግስት ችግራቸዉን ታሳቢ ያደርጋል በላቸዉ።ሪፖርተር ምንጪ የሌለዉ ዘገባ እያወጣ ሕዝብን ጭንቀት ዉስጥ ያስገባል።ቢሆንም እንኳን ሕግ ን ተከትሎ እንጂ ሕዝብን ለመጉዳት ታስቦ ሕግ አይወጣም።
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 3 ай бұрын
ለምን የመንግስት የሚመለከተዉ ክፍል ማብራሪያና በዬቱበሮች የሚነገረዉን የውሸት ጡሩንባ ትክክል እንዳልሆነ መግለጫ አይሰጥም ሁልጊዜ የተለያ ዩ ወሬዎች ሲነዙ ማንም መግለጫ አይሰጥም የተዳከመ ሰመራር ይታያልና እባክህ ዴቭ የሚመለከተዉን ሀላፊ ለማነጋገር ሞክር ለወሬኞች ቦታ አይስጡ።
@demekechgonfa
@demekechgonfa 3 ай бұрын
Exactly 👌
@zewditu1735
@zewditu1735 3 ай бұрын
ትክክል ወሬው በጣም በዛ
@selamehagere9366
@selamehagere9366 3 ай бұрын
ሽንኩርት በደረጃ ነው ባለ 40,ባለ50,ችርቻሮ(መደብ ላይ)በ30 በ20 ታገኛለህ ይህ የአዲስ አበባ ገበያ ነው ሳሪስ ደግሞ ይቀንሳል
@gebeyehuworku189
@gebeyehuworku189 3 ай бұрын
we the people of Ethiopia, we know the politician, the regional leader and the wealthy men in Ethiopia and out of Ethiopia always make violence in the poor society of Ethiopia. ዉድ ኢትዮጵያውን ወንድሞቸ አዬዟችሁ። ሀብታሞች ፡ ፖለቲከኞች እና የሀዬማኖት መሪዎች በጠበጡን፡ገደሉን አሳደዱን ግን ፈጣሪ ጣልቃ ገብቷል
@EbrahimAhmed-n6c
@EbrahimAhmed-n6c 3 ай бұрын
Selam
@Elsa-kc5mc
@Elsa-kc5mc 3 ай бұрын
111
@tigisttsfaya5768
@tigisttsfaya5768 3 ай бұрын
ኮርዬ ፏ ድምቅ ብለሀል
@asfawtura6283
@asfawtura6283 3 ай бұрын
Hi king kore Dawit ❤❤
@mesekertakele8735
@mesekertakele8735 3 ай бұрын
💚💛❤️💚💛❤️
@Sewemehon12
@Sewemehon12 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት እኔ ፓለቲካ ላላዳምጥ አርፌ ልቀመጥ ወስኜ ነበር ግን አጋጣም አብይ ቤት ሊወርስ ነው ከዲያስፎራው ጋር ሊጣላ ነው ብለው ሲያወሩ እንዴ አብይ አብዶ ካልሆነ ይሄንን አያደርግም በፍጽም ጽንፈኞች ነው እርሱ በጎፎንዲሚ ገንዘብ ሲበሰቡ የነበሩ ሌቦችን ነው ብዮ ያሰብኩት ስትናገርው አንተ ተገርሜ ነበር።አብይ እስማርት ነው እንዲህ የፋራ ሥራ እንደማይሰራ 100% እርግጠኛ ነበርኩ ተባረክ ዴቮ
@saron3238
@saron3238 3 ай бұрын
Dava keshitu ❤
@АбелАмануел
@АбелАмануел 3 ай бұрын
Lemindinew hwhat arfo tigrain ymayalemat? Addis abeba lay min ressu?
@aselefechselassie
@aselefechselassie 3 ай бұрын
እነዚህ ምንም ክፍለዘመን የላቸውም የሰው ዘር አይደሉም???
@АбелАмануел
@АбелАмануел 3 ай бұрын
Dawit minew chinkilatachewin biasibubetina gebtew k hibretesebu gar sertew hagerituan balenu. Ye alem hizb mesalekia hunew kemenoru.
@selamehagere9366
@selamehagere9366 3 ай бұрын
በፓርቲ ደረጃ ያለው ኢህአፓ መሰለኝ
@batiworku1417
@batiworku1417 3 ай бұрын
ከዝህ በፊት ፍኖ ቤተ ክርስትይን ውስጥ ይደራጅ ነበር::
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 3 ай бұрын
💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
@selamehagere9366
@selamehagere9366 3 ай бұрын
ሁሉም ጫጫታ ጊዜያዊ ነው
@bkale6181
@bkale6181 3 ай бұрын
ብሶት ነው ጫጫታው
@khadijanagash475
@khadijanagash475 3 ай бұрын
Hi❤🎉
@dannykezira7489
@dannykezira7489 3 ай бұрын
Core, since he got elected I was a big supporter of Dr. Abiy. I spent my energy and money to support his cause. በጣም፣ የሚያሳዝነው፣ እሱ፣ ሳይመጣ፣ የገዛሁት ፣ ቤት፣ እንዴት ይወረስ፣ ይባላል፣ በፈለኩት፣ ብልከው፣ ለምን ህጋዊ፣ መንገድ፣ easy የሆነ፣ ሳያዘጋጀ፣ ዩወረስ፣ ይባላል ፣ I believe this agenda is haters of Dr. abiy. ከdiaspora ጋል፣ ሊያጣሉት፣ ህአጅንዳ፣ ነውና ይህ ህግ ፣ diaspora ሎላ፣ ቦታ invest ያደርገዋል
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v 3 ай бұрын
Selamehi yebeza DV
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 3 ай бұрын
ስታሊን ምርጫ አስከሚደረግ ፡ስልጣን ቢሰጠው ኣቅም ስላለው ሹመቱ ቢጸድቅለት፡ቢሞክር የኢትዪኦፒኣያ ሕዝብ ይቀበሉት ይሆናሉ ወይ፡፡ስያዩት ያምራል ስየዙት ይደናግራል፡አንዳይሆንበት ረዳቱ ኣማካሪው ሻለቃ ሃይለ ገ/ስላሴ፡ (የሰላም ኣባት)ብያቅዘው፡፡
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 101 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,9 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 115 МЛН
2 part
41:55
Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ
Рет қаралды 11 М.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН