የምንፈራው ለምንድን ነው? || Why Do We Fear? - ክፍል 3

  Рет қаралды 41,055

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

Пікірлер: 99
@bisratgidey4796
@bisratgidey4796 Жыл бұрын
ጋሽ አሸናፊ ዘርወት ይብዛ....ድንቅ የማስተማር ክህሎት ከእውቀትና ከትህና ጋር አምላክ በስራወት ሁሉ ይጨመር። thank you 🙏🏼 🙏🏼🙏🏼
@alulaala6218
@alulaala6218 Жыл бұрын
"ጋሸ" ምትለው ቃል በጣም ተመችታኛለች።
@KennaaAyalewDiit
@KennaaAyalewDiit Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ትክክል ነህ ወዳጄ፤ ምን እንዳሰብኩ ታውቃለህ የዛሬ 25 አመት አካባቢ ህጻናት አንባን ዘግተው ሲያባርሩን የስምንት አመት ልጅ ነበርኩ፤ በረንዳ አዳሪ እና ታላላቆቼ የቀለዱት ቀልድ ይሰማኛል" እዚ ሰው ከመሆን ያሜሪካውን ውሻብሆን" የሚል.. አየህ በአንድ ነገር ተግባባሁ ከራሴ እንስሳውን ሚያከብር ነጭ በሰጠን ከፋፍለህ ግዛ የማንነታችንን እና የባህል እሴታችንን ጥሰን መሰልጠን ነሰይጠን የሆነብን እኛ ከውሻም ማነሳችንን በነገርህ ላይ በህዝቤ ያመለካከት መሰረቅ ከሰፋ ሀገር በብሔር ከለላ መጨመቅ እና ያያቶቼ ወኔና ባህል መሰረቅ ባዝንም ። ያቺ አሜሪካ ሚሏትን ከዚ ጠባሳ ጀርባ ያለች የሞት መልክተኛ ግን የመልካም ስብና አካል አርጌ አልቆጥርም፤ ለውሾቻቸው የክብር ሞት የመጨነቃተውን ያህልም እንኳ ማይሞላ ጥቅም ያወረው አይናቸው ባሩድ እያስታጠቀ የሚያባላው ወንድማማቾች ሴራቸው የተገለጠ ቀን አለም ከውሻ ያነሰ ሰብና እንዳላቸው የሚያይት ቀንን ከመናፈቅ በቀር
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 Жыл бұрын
አሼ ስለፍርሀት ያስተማርከዉን ስሰማ አንድ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ትዝ አለኝ ቁጥሩን ግን አላዉቀዉም ምን ይላል መሰለህ "ፍፁም ፍቅር ፍርሀትን ያሸንፋል (አዉልቆ ይጥላል) ይላል አሁን ካስተማርከዉ ትምህርት ጋር ይ ተመሳሰለብኝ አመሰግናለሁ !!!!
@lubabadawud2693
@lubabadawud2693 Жыл бұрын
Metsihaf kidusn bedenb binatena lela mnm ayasfelgenm neber......
@gizawbekele4735
@gizawbekele4735 Жыл бұрын
የተለየህ ሰው ነህ አባቴ እድሜ ይስህ
@danielhagos5513
@danielhagos5513 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ዉድ አሼ መምህሬ 🥰🥰🙏
@nigistbirgu6887
@nigistbirgu6887 Жыл бұрын
ሶስትቱንም ክፍል ተከታትያለሁ በጣም አሪፍ ትምህርት እና አዲስ ነገር አግኝችበታለሁ አመስግናለሁ በጣም በጣም ትክክል ነው ሰለ ፍርሃት የተባለው በሙሉ
@UlfinaAlamu
@UlfinaAlamu 29 күн бұрын
አቶ አሽናፍ መጀመርያ እ/ር ይባርክ ህ ትምህርትህን በዩቱብ እየተከታተልኩ ነው በጣም ደስ ይለኛል ድስታብቻ ሳይሆን ህይወተን እየስራ ነው
@alulaala6218
@alulaala6218 Жыл бұрын
ባስተማርኸን መሠረት እራሴን እየገመገምሁኝ ነው። አቶ አሸናፊ እግዜር ይስጥልን!
@edomalemayhu-cw2fj
@edomalemayhu-cw2fj Жыл бұрын
አሹዬ ለኔ በጣም በአሥፈላጊው ሠአት ላይ ደርሠክልኛል ተባረክልኝ
@sulafa308
@sulafa308 Жыл бұрын
Jest respect😍😍😍
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አቶ አሸናፊ 🙏 ብዙ ነገር ተማርኩ👍👍👍
@Suls65850
@Suls65850 Жыл бұрын
ድንቅ መምህር እናመሰግናለን
@balayneshe5300
@balayneshe5300 Жыл бұрын
ዋው ጌታ ይባርክ ክ በጣም ተምሪበታለሁ
@melakuzerihundesstal8179
@melakuzerihundesstal8179 Жыл бұрын
ዋዉ የጠፋብኝን ነገርከኝ ተባረክ!!!!!!
@sema1506
@sema1506 Жыл бұрын
We are lucky to have you. I wish I knew this long time back. Hopefully it will take me few days to correct my filter and paradigms regarding marriage. Yihonal beli mamenuna Mewtwet makim alebgne
@worldcomm9842
@worldcomm9842 Жыл бұрын
መምህረይ እንኳዕ ብደሓን መጻኻ ኣምላኽ ምሳኻ ይኹን🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አምላክ ምሳካ ይኩን
@fekatpodcast
@fekatpodcast Жыл бұрын
My virtual mentor, God bless
@gesshadgu4146
@gesshadgu4146 Жыл бұрын
Can’t believe what kind of person you are very articulate and blessed 🙏🏿… thank you GOD BLESS YOU
@engdaworktsegawu
@engdaworktsegawu Жыл бұрын
Betam enamsgnaln Ashu
@solomonseyoum3013
@solomonseyoum3013 Жыл бұрын
I learned a lot. Thank you so much!! Ato Ashenafi, you are an awesome mentor 👏
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ሽ አመት ኑርልን
@sema1506
@sema1506 Жыл бұрын
You are the best thank you. Now I know fear is illusion.
@amidahmed377
@amidahmed377 Жыл бұрын
I go through all the three videos. it was very comprehensive and helpful. Thank you the for both Ashenafi Taye and all the team to make this happen. Keep it up.
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 Жыл бұрын
A Milion Thanks!!
@zxtsf
@zxtsf Жыл бұрын
❤❤😮😮ለሚገባው!!!!! ይህ ሰው ፡ ያልተዳሰሰ ዑንቁ ነው!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮❤❤
@eseyastekie4807
@eseyastekie4807 Жыл бұрын
I am greatful for getting you. You 're really genius. I have learned more new things and I have tried some of them and they changed me to something new soul in my life. I can't thank you enough my hero.
@gulilatsahle1591
@gulilatsahle1591 Жыл бұрын
Thank u Ashee and betesebochu betam betam dess yemil nw....ahun alaschalegnm enantega metches memar endalebgn nw misemagn ...
@beti7996
@beti7996 Жыл бұрын
Thank you so much God blessed
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
you are recreating the imaginational capacity of your audience! even if it is difficult to engulf and digest this whole giant concept for the majority if any one do that miracle can happen to that individual!
@frezerabush1606
@frezerabush1606 Жыл бұрын
always thank you mr Ashe
@Abreham7
@Abreham7 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@teophilosbjiregnaofficial3329
@teophilosbjiregnaofficial3329 Жыл бұрын
Betam yimigerm timihrt nw. Baayyen Si jaalladha Ato Ashe jabaadhu
@aktsak
@aktsak 9 ай бұрын
Thank you ashe.
@fawatube1529
@fawatube1529 Жыл бұрын
Can you tell us your own story ?we are waiting for this. "Great thanks Ashe your achievement Great Respect 👏👏
@zxtsf
@zxtsf Жыл бұрын
HE IS A DR. IN BAHRDAR UNIVERSITY AND A LECTURER, AUTHOR,LIFE COACH, .....ETC ETC
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 Жыл бұрын
Thank you teacher really helpful
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thank you for sharing
@tsegagebremichale7857
@tsegagebremichale7857 Жыл бұрын
Ohhh. Besent tebeqa telekeke enameseginalen
@nasiralkhalafi2748
@nasiralkhalafi2748 Жыл бұрын
Betam gerami nw ….enwedhalen ashenafi🥰🥰
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Жыл бұрын
Very interesting helpful thanks
@Hile208
@Hile208 Жыл бұрын
God Please you Teacher Added Positive energy
@yonasdaniel8188
@yonasdaniel8188 Жыл бұрын
tebarek
@samuelabiye2583
@samuelabiye2583 Жыл бұрын
Top man 👌
@selamtgtube2960
@selamtgtube2960 Жыл бұрын
Thank memhere
@elabre94
@elabre94 Жыл бұрын
Amazing ,thank
@nathaniafiker
@nathaniafiker Жыл бұрын
Thank you 🙏
@yadetaabera5238
@yadetaabera5238 Жыл бұрын
I thank you 💕
@tedaraya6365
@tedaraya6365 Жыл бұрын
Excellent
@girumtesfa9481
@girumtesfa9481 Жыл бұрын
Ashe it is amazing gn stock market yemidegif video or proof like jim rohn
@raeyyohannes4735
@raeyyohannes4735 Жыл бұрын
thanks a lot
@AmanGebray-b6y
@AmanGebray-b6y 10 ай бұрын
Thanks
@Gusunaraf
@Gusunaraf Жыл бұрын
ጋሽ አሸናፊ ለመኖር እንዴት መጓጓት ይቻላል. ውስጤ motivated አደለም. ምንም መነቃቃት የለኝም. አፋጣጠሬ ነው ብዬ ነበር ግን አሁን ለነገሮች ሀላፊነት እነዳልወስድ እያደረገኝ ነው.
@aliyemohammed942
@aliyemohammed942 Жыл бұрын
Betam turu nager nawu beziwu qetlibet
@eskindiralmayehu9041
@eskindiralmayehu9041 Жыл бұрын
ክፍል 1
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 Жыл бұрын
I thanl you so much
@eyobeshete4252
@eyobeshete4252 Жыл бұрын
እባካችሁ የአሼን ስልክ ማግኘት እችላለሁ በግል ማወራው ነገር ነበር
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@getnetfetene8501
@getnetfetene8501 Жыл бұрын
hi ሠላም ።ፕሮግራሙ ጥሩ የህይወት ኒኩሌር ነው ።ግን ቶሎ ቶሎ video አትለቁም ለምን???
@beriwako9708
@beriwako9708 Жыл бұрын
Bedemb indinablalaw new
@AmiroAmir-f3y
@AmiroAmir-f3y Жыл бұрын
Ye ato ashanafi silk lakulingi pls
@እንዘምርዜማ
@እንዘምርዜማ Жыл бұрын
what's self concept ?
@mohammedsurur5053
@mohammedsurur5053 Жыл бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ፣በፈጣሪ መልክ የተፈጠርን ነን ብለው የሚያምኑት ክርስቲያኖች ብቻ ናቸው፣ እኛ የማናምነውን ጨፈልቃችሁ ፣አንድ ላይ የምትሰብኩን ነገር ነው።
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Жыл бұрын
እኔ የሁሉንም ሀይማኖት በደም አነብባለው የገረመኝ የሙስሊም ሀይማኖት ብቻ ነው አላ ወይም እደሠው ቅርጽ ያለው ግዙፍ ስንት ጫማ ከፍታ ያለው ብላቹ ነው የምታስተምሩት በክርስትና እግዛቤር እረቂቅ ነው እኛ በእግዛቤር መልክ ተፈጠርን ስንል የሚታየው አይነት መልክ ሳይሆን እኛ ከሌሎች እስሳ የተለየን በአምለክ ፍቃድ አይሮኘላን ,መረከብ ,መኪና,ቴክኖሎጂ ፈጥረናል ልክ ፈጣሪ ሁሉን እደፈጠረ እኛ ደሞ ምድር ላይ እድንፈጥር የተፈቀደልን ብቸኛው ፍጥር ሠው ብቻ ነው
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ፀ3ቘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ፀ3ቘ Жыл бұрын
ነገረልኛ😜
@mohammedsurur5053
@mohammedsurur5053 Жыл бұрын
@@dawitjenbere9329 ጭራሽ በደንብ አነባለው ነው ያልከው፣እስቲ እስልምና ውስጥ አላህ ይሄን ይመስላል የሚል ማስረጃ አምጣ፣ በራሱ አምሳል የፈጠረን ማለት ምን ማለት ነው?፣ አንተ እሱን ትመስላለክ ወይም እሱ አንተን ይመስላል ፣በአጠቃላይ ዘርክ ነው ማለት ነው ? በጭራሽ ውሸት ነው፣ ፈጣሪ ይሄ ነው የምንለው መልክና ቅርፅ እንደሌለው እኛ ሙስሊሞች የምናምነው ፣ ተረዳከኝ በደንብ አንባቢው፣።
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
@@dawitjenbere9329 ክክክክክክክ ጭራሽ ስንት ጫማ ከፍታ ያለው ኧረ ወየው ወዴት ሂጄ ልሳቅ ልሳቀቅ ደሞ ደረትክን ነፍተክ አንባቢ ነኝ ለማለት የሁሉንም ሀይማኖት አነባለሁ ስትል አለማፈርህ እንኳን የሁሉንም ልታነብ ይቅርና የራስክንም እንዴ እንኳ ጨርሰህ ያነበብከው አትመስለኝም። እንኳን ክርስቲያኑ ሀይማኖት የለንም ፈጣሪ የለም ብለው የሚያምኑትኳ እስልምና አምላኩን በምንም ነገር እንደማይመስለው ጠንቅቀው ያውቃሉ። ዝብ ብለህ አትቦትረፍ የሌለ ነገር እኛ ሙስሊሞች አምላክ አይወልድም አይወለድም ለሱ ልጅም እናትም ምስያም የለውም አጋሪም ተጋሪም የለውም እሱ ሰማያትና ምድርን ከዚያም በውስጡ ያለውን ሁሉ የፈጠረ ሁሉን በይሁን ቃሉ ማድረግ የሚችል ብቸኛ ጌታ ነው አላህ በምንም ነገር አይመሰልም እሱ ከሁሉ በላይ የሆነ ፈጣሪ ነው ብለን እናምናለን።
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ማሜ ወንድሜ ሁሉም ሰው ባመነበት እና በተረዳው ልክ ነው የሚያስተምረው ለምን እንደዚህ አረክ ብለን መውቀስ አንችልም። ከኛ የሚጠበቀው ከጋሼ ትምህርት የሚጠቅመንን መውሰድ ከሀይማኖታችን ጋር የሚጋጨውን ደግሞ መተው ነው ያለብን ዲናችንም የሚያዘን ይህንኑ ነው።
@lijnato7980
@lijnato7980 Жыл бұрын
ሊቁ ተገኝቷል ❤🙏
@michaelberaki4968
@michaelberaki4968 Жыл бұрын
Mobile charge sialq hulie momolat alebet kalhone atteqembetm.You're charging us thank you.
@Abreham7
@Abreham7 Жыл бұрын
መምህር ታዬ በስልክ ማናገር እፈልጋለሁ እባክህ እርዳኝ
@yohanswedajo
@yohanswedajo Жыл бұрын
አባቴ ነህ
@thway840
@thway840 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@betselotbetsi2000
@betselotbetsi2000 Жыл бұрын
Take the risk Or Loss the chance
@beautifullgirl1101
@beautifullgirl1101 Жыл бұрын
Arebe ager kmtahu 10 amte honen zarye lehyde nge lehyde eyalku 10 amte honen😔 gen yhen eseralhu Ethiopia shde elena gen wdetegebar alegbame eferalhu beza laye ezhe endatmche hule gezye erbesha new ylunale enye btame tchnkhu 18 amtye arbager mtahu 28 amte honen magbate efelgalhu lje mewude efelfalhu guys help me men tmkerunalchu....
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አይዞሽ አግዝአብሔር ያሳካልሻል የምታሰቢውን ጀምሪው
@mudin896
@mudin896 Жыл бұрын
የአቶ አሸናፊን ትምርቶች ካየሽ ፍርሀትሽን መጋፈጥ እንዳለብሽ ነው የሚያስተምረው ። በፍርሀት ብዙ ነገር እንደምናጣ ግልጽ ነው ። ስለዚህ ፈርተን ሳንወስን/ሳናደርግ ከምናጣ አድርገንው ከተሳካ ተሳካ ካልተሳካም ከቁጭት እንድናለን ።
@beautifullgirl1101
@beautifullgirl1101 Жыл бұрын
Amsgenalhu btame❤
@ermi540
@ermi540 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@remadanahmed2106
@remadanahmed2106 Жыл бұрын
It's gude
@samrawitlemma6708
@samrawitlemma6708 Жыл бұрын
Mark 12 (አማ) - ማርቆስ 34: ኢየሱስም በአእምሮ እንደ መለሰ አይቶ፦ አንተ ከእግዚአብሔር መንግሥት የራቅህ አይደለህም፡ አለው። ከዚህም በኋላ ማንም ሊጠይቀው አልደፈረም።
@awettekle1057
@awettekle1057 Жыл бұрын
how can i get the materials
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
t.me/RippleImpact
@michaelberaki4968
@michaelberaki4968 Жыл бұрын
Mnm Anlm lkie endenante aynet sewoch bynore bzuh sew give up yadrg neber.
@ksaksa7332
@ksaksa7332 Жыл бұрын
ላይክ የለውም እሳ ላይክ አድርጉ
@rosea6767
@rosea6767 Жыл бұрын
Like and share plsss
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
የዚህን ህዝብ ጭንቅላት አነቃነከው/ወዘወዝከው 😁ወዝውዜ ብዮሃለው😁🙉🙊
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
እስካሁን አሼ ያስተማራቸውን ትምህርቶች ሁሉ ማዕከላዊ ነጥብ ፓራዳይም ነው ። ሀ እዉነት ለ ሀሰት
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Жыл бұрын
ሀ እውነት
@weldusamuel6711
@weldusamuel6711 Жыл бұрын
እውነት
@EleniasfawShenkut
@EleniasfawShenkut Жыл бұрын
@hopa_-5401
@hopa_-5401 Жыл бұрын
Like this video pls Bizu sw gar yidras
@meselechdejene4279
@meselechdejene4279 Жыл бұрын
Talgram addres pls pls
@senaittesfay7668
@senaittesfay7668 Жыл бұрын
Thank you Dr ashnafi Please Telegram number or page
@muslimaahajjii8218
@muslimaahajjii8218 Жыл бұрын
Thankyou so much
Vibrating Toward Your Ideal Self - Part 3
26:04
Impact Seminars
Рет қаралды 29 М.
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 14 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 15 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 58 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
ኡስታዝ አቡበከር  አህመድ በ#Etv
42:50
OHM Channel
Рет қаралды 403
የማገልገል ኃያልነት || The Power of Serving - part 1
38:36
ምናባዊ እይታ || The Power of Imagination - ክፍል 1
33:57
Impact Seminars
Рет қаралды 199 М.
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 14 МЛН