KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ናፈቀኝ - Nafekegn (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
16:54
እረኛዬ || ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Eregnaye || Zetseat Choir @ Elili Hotel
14:48
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
0:55
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
1:2:39
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
27:29
የናዝሬቱ ኢየሱስ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Yenazretu Eyesus (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
Рет қаралды 153,379
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 140 М.
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Күн бұрын
Пікірлер: 107
@Terikuwa_J
Ай бұрын
አይኖቼ ታዉረዉ ብርሀን የጎደለኝ መንገድ ዳር ቁጭ አልኩኝ የልማዴን ባገኝ የህዝብ ኮቴ ሰማው ኧረ ይህ ምንድን ነው የናዝሬቱ ኢየሱስ በዚ እያለፈ ነው ዝናን ሰምቼለው የ ዳዊት ልጅ ማረኝ ብዬ ተጣርቼ ወደ እርሱ ሮጥኩኝ አይኖቼን ዳሰሰ ብርሃንን አሳየኝ ጋርዶኝ የነበረዉን ጨለማውን ገፎልኝ ዛሬ በዚህ መሀል እርሱ ማነዉ ተስፋዉን አክትሞ የጨለመ የናዝሬቱ ኢየሱስ በዚ አለ እንቆቅልሽ ፈቺ የታመነ (×2) እዉር ሆኜ ሳለዉ ብዙ ቆስያለው በገደል በእንቅፋት ተጎሳቁያለው ዛሬ ቁስሌ ልኳል ለኢየሱስ ምስጋና አይቼ እንድራመድ አድርጎኛል እና የቀድሞ ስራዬ መንገድ ዳር ደርበኛ ስውል መለመን ነው ማልሰራ እስረኛ ዛሬማ ተግባሬ ሁሌ የማደርገው እያልኩ ማውራት ሆኗል ኢየሱስ ፈውስ ነው ዛሬ በዚህ መሀል እርሱ ማነዉ ተስፋዉን አክትሞ የጨለመ የናዝሬቱ ኢየሱስ በዚ አለ እንቆቅልሽ ፈቺ የታመነ (×2) እዉር ሆኜ ሳለዉ ብዙ ቆስያለው በገደል በእንቅፋት ተጎሳቁያለው ዛሬ ቁስሌ ልኳል ለኢየሱስ ምስጋና አይቼ እንድራመድ አድርጎኛል እና የቀድሞ ስራዬ መንገድ ዳር ደርበኛ ስውል መለመን ነው ማልሰራ እስረኛ ዛሬማ ተግባሬ ሁሌ የማደርገው እያልኩ ማውራት ሆኗል ኢየሱስ ፈውስ ነው ዛሬ በዚህ መሀል እርሱ ማነዉ ተስፋዉን አክትሞ የጨለመ የናዝሬቱ ኢየሱስ በዚ አለ እንቆቅልሽ ፈቺ የታመነ (×2)
@LifeTimestudent-p2o
Ай бұрын
You are awesome
@Shimelisgizachew
Ай бұрын
ተባረክ
@Meron-t7w
Ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@fanayehaile866
11 күн бұрын
❤❤❤
@WilsonJack-dv7bu
Ай бұрын
የናዝሬቱን ኢየሱስ ያማናችሁ ወንድም እህቶቼ ደስ ይበለችሁ B/c የናዝሬቱ ኢየሱስ እስከ ለዘላአለም ከእናንተ ጋር ነውና❤❤❤
@KalkidanKalkidan-tc2jy
Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@Beckytefe
Ай бұрын
መንፈስ አብሮህ ሲሆን ከመልዕክትህ ጋር ያገናኝሀል!! ዛሬ አገልገሎት አለኝ ጌታ የሰጠኝ ቃል ነው በዚህ መዝሙር አረጋገጠልኝ❤❤
@deramezmurlyrics9275
Ай бұрын
የዳዊት ልጅ ማረኝ ❤
@mahiletgezahagn
Ай бұрын
የተባረክ ሰው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ በዘመንህ ሁሉ እራስ እንጂ ጅራት አትሁን በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልህ ዘመንህን የእድሜ መጨረሻህን በቤቱ መጨረስ ይሁንልህ ተባርከህ ቅር በጣም ነው የምወድህ ጆዬ ተባረክልኝ ክብር ሁሉ ለጌታ ለእየሱስ ይሁን።
@TesfatsionTadesse-hh7sm
Ай бұрын
😢 ዛሬማ ተግባሬ ሁሌ የማደርገው እያልኩ ማውራት ነው ኢየሱስ ፈውስ ነው😓 እኔንም ፈውሶኛል👏👏👏👏👏👏
@MeseretHaile-w9e
Ай бұрын
የዳዊት ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ አትለፈን 🙏🙏
@EmebetMemo
Ай бұрын
በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ መዝሙር ልበል ወይ ስብከት ሰምቼ አልጠግብ አልኩ ዘመን ይባሰክ ለመዝሙር የተመረጥክ ዝም ብለህ ዘምር❤❤❤❤😊
@josephwondayehuofficial1183
Ай бұрын
ወይኔኔኔኔኔ ይህንን መዝሙር እንዴት እንደምወደው 🥰🥰🥰
@HaileyesusTadesseAyele
Ай бұрын
አይኖቼ አታውሮ ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤
@NebiyuAbera-q8l
Ай бұрын
ልብን የሚያራሰርስ መንፈስን የሚያድስ አምልኮ ነው ጌታ ይብርካችሁ🙌❤
@Jesusislord8295
Ай бұрын
ውይ ፓስተርዬ ተባረክ ይሄ መዝሙር ለእኔ ብዙ ነገር ነው🥺🥺🥺🥺 አባ ኢየሱስ እወድሃለሁ 🥺🥺
@eliyasasmamaw4573
Ай бұрын
ይህ መዝሙር እዴት እደምወደው ተባረክልኝ ጆን
@Bety-moges
Ай бұрын
Kibr lewdachin andande bemaleda tenesten endanamesegn libachnn miyawerdnegerwust enadralen ...... oh geta demo endi bekalu kine degfo alehu yilenal hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Zemenachu yibarek yabate birukanoch ❤❤❤❤
@birukdawit873
Ай бұрын
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ 😢
@BereketMoges639
Ай бұрын
Lene ena letwulde fewis yehonk menfesaw abat neh ewedihalew bante bizu temryalew❤❤❤
@amanuelgetachew9388
Ай бұрын
አብዝቼ እንዳውቅህ አይኔን ክፈትልኝ የናዝሬቱ እየሱስ
@King-27
Ай бұрын
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ 🥺 🤲
@KalkidanKalkidan-tc2jy
Ай бұрын
የናዝሬቱ ኢየሱስ አግዘኝ😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@rebeccamolla4884
Ай бұрын
Jesus is Lord ! Glory to Almighty God ! zetseat bless you all!
@girmatalore2339
Ай бұрын
እንቆቅልሽ ፈቺ የታመነ ❤❤❤❤❤
@ሮቦት
24 күн бұрын
መንፈስ ቅዱስ ይባረክ😮 በኢየሱስ ስም ዘመናችሁ ይባረክ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️🥰🎉🎉🎉
@WoldesenbetDayshole
Ай бұрын
በጣም የሚወደውና የማከብረው ፓስተር፣ዘማሪ ጆን እና ሌሎች አገልጋዮች እግዚአብሔር በሁሉ ይባርካችሁ።❤❤
@ህይወት4502
Ай бұрын
ጌታ ሆይ ማረኝ 😢❤❤❤
@NewOnew-bm3mw
Ай бұрын
Eseyy yene abat Eyesus zarem aleh hallelujah 🔥🔥🔥🔥
@WubalemWubie-cs9lz
Ай бұрын
አሜን ለ ናዝሬቱ እየሱስ ❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️
@abenezerdeselegn1632
Ай бұрын
Amen Amen Glory to Jesus ❤🎸🎻🥁🥁🎸🎸🎸🎸
@CherinetErabo
28 күн бұрын
JESUS IS LORD 1 CORINTHIANS 12:3 FOREVER AMEN✝️!
@CherinetErabo
28 күн бұрын
GETA EYESUS KIRISTOS ABIZIYO YEBRKOTI WEDE ZAMARCHIN ADDISYE✝️! GOD BLESS YOU ALL FOREVER AMEN✝️!
@ገበጣአቢሲኒያYouTube
Ай бұрын
ልብን የሚደግፍ መዝሙር ተባረክ ያብዛልን
@ZerihunJemal-g9p
Ай бұрын
የኔ ሕይወት በመዝሙር 😢❤ ጆ❤
@Tshegawolde
Ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል ❤❤
@sinahassenebrahim9813
Ай бұрын
ይቺ ምሽት እንዴት ያለች የተወደደች ምሽት ነበረች ኳየሮቻችን ጆዬ የማትጠገቡ ናችሁ መቼም አለምዳችሁም 🥰🥰
@diribayeneneh2549
Ай бұрын
የዳዊት ልጅ ሆይ
@TibletLegesse-l1b
Ай бұрын
Joye zebanek yetabarek blessing❤❤❤❤❤
@BehailuSime-h4l
Ай бұрын
Bless you😢😢😢 ,ohh Eyesus❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉
@CherinetErabo
28 күн бұрын
GETA EYESUS KIRISTOS KAMOTIM YADINALE AMEN✝️!
@Shimelisgizachew
Ай бұрын
ተባረክ
@matthiyasbirhanuofficial5544
Ай бұрын
ለትውልድ የሚተላለፍ ድንቅ መዝሙር ❤❤❤
@praiseyo3454
Ай бұрын
Doye Love You ባንተ ውስጥ ስላለው መልካም የሆነ መንፈስ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ አከብርሃለው እወድሃለው Dady ዘላለም ተባርከህ ቅር
@MihiretAbayine-h2e
Ай бұрын
Tebareku ❤❤
@beamlaktamene1132
Ай бұрын
Jesus of Nazareth is indeed here🙌
@miracle23
Ай бұрын
Thank you and God bless you our blessing Joye ❤🙏❤
@earlybird482
Ай бұрын
ክብር ለጌታችንና ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤ ተባረክ ወንድሜ ጆን
@MilkiDemisse
Ай бұрын
❤እየሱስዬ❤
@ephethaferi2485
Ай бұрын
ጌታየሱስ አመሰግንሀለሁ ተባረኩ
@dawittaye.alemayehu2210
Ай бұрын
መልካሙ እረኛ አዳኙ ኢየሱስ የናዝሬቱ ኢየሱስ 🙌🙌🙌🙌🙌
@AronBetr-np4oj
Ай бұрын
❤❤❤ jo love you so much🔥🔥🔥
@hannaseyoum384
Ай бұрын
የናዝሬቱ ኢየሱስ ህዝቦችህ ካለንበት መከራ ልታወጣን ናልን አስበን 🙏🙏
@Anime-y4g-i5y
Ай бұрын
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ
@WalelignAyele
Ай бұрын
Wow thank you❤
@dagimgezahegn4855
Ай бұрын
Yetewat bereket
@mengistununiye3800
Ай бұрын
Amen,tebareku
@baareztesfayohanes1963
Ай бұрын
Emunah...
@dawitkebede3511
Ай бұрын
God bless you !!
@AbelkahsayKahsayabraha
Ай бұрын
የ እ/ግ ልጃኚ❤❤❤❤
@YididiyaYimesgen-e6l
Ай бұрын
Jesus is our blessing
@DanielMorebo
Ай бұрын
አሜን እንቆቅልሽ ፈቺ የታመነ
@TarekegnTadesse-u1b
Ай бұрын
እግ/ሔር ይባርኪ
@leulhabte8824
4 күн бұрын
አይቼ እንድራመድ አድርጎኛልና❤❤
@TareTare.
Ай бұрын
*የዳዊት ልጅ ማረኝ! * እንቆቅልሽ ፈቺ ! *የታመነ!
@TizitaAbera-fu1uf
Ай бұрын
❤ amen 🎉tebarku
@ajiyeab7043
Ай бұрын
አሜን ተባረክ
@kidubab
Ай бұрын
እግዚአብሔር ስለዚህች ቤተክርስቲያን ይባረክ ቀኙ ይደግፈችሁ ብዙ ጊዜ የእረኛዬን ድምጽ እሰማለሁ በዚህ አገልግሎት ዘመናችሁ ይለምልም አደራረግ ሞገስ ይጨምርላችሁ
@EbenezerAbdissa
Ай бұрын
I loved this song
@WalelignAyele
Ай бұрын
Thank you
@natnaelTeklegewergs
Ай бұрын
amen eyesus geta new
@ZekariyasMuse
Ай бұрын
Joye Please Release New Album 🙏🙏🙏🙏🙏
@ergoyeyeshiwas5984
Ай бұрын
God bless u
@Jesusislord5483
Ай бұрын
.... የህዝብ ኮቴ ሰማሁ ኧረ ይህ ምንድን ነዉ? የናዝሬቱ ኢየሱስ በዚህ እያለፈ ነው....❤❤❤
@NatuBlessed-ob2up
16 күн бұрын
Eyesus eyesus.. alegn mikinat lemisgana
@TarekegnTadesse-u1b
Ай бұрын
God bless you all
@EmebetMemo
Ай бұрын
በዉስጥክ ያለው አባት በዝማሬ ወደእኔ እየፈሰሰ ነዉ
@getayawkalfikru9270
Ай бұрын
amen
@AbeleMeles
Ай бұрын
Abetu wede dereteke asetegagni abezeten Enedenaweki ayenochen aberalegni
@naominigatu
Ай бұрын
Amen 😢
@HanaSintyew
Ай бұрын
elllllllllll amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@freedom320
Ай бұрын
Amennnn!
@EbenezerAbdissa
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤amennnnnn
@EthiopianLyircsVideo-mq3yv
Ай бұрын
Elelelelelel
@KariyeHerato
Ай бұрын
Ameeeen Ameeeen😢😢😢❤
@Mehirt-c4x
Ай бұрын
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen 😭😭😭✝️✝️✝️🛐🛐👏👏👏👏👏👏
@manal-jc777
Ай бұрын
Joye Our blessings ❤🙏
@MekedS-o4e
Ай бұрын
❤❤❤❤Amenamen
@newline-k8n
Ай бұрын
good beles you jon
@habtamugyohannes9911
Ай бұрын
❤❤❤
@TareTare.
Ай бұрын
የህዝብ ኮቴ ሰማው ኧረ ይሄ ምንድን ነው?❤
@SinetayahuSineta-jr2lw
Ай бұрын
ወንድማችን ጆን በመዝሙሮችእ በብዙ ከተባረኩት አንዱ ነኝ።❤ ካላስቸገርኩህ በግል ለማውራት ስለፈለኩ የስልክ መስመርህን ብትልክልኝ ደስ ይለኛል። በጌታ ፍቅር🙏🙏🙏
@senaamulegetasenako
Ай бұрын
Ameeeeb
@Zetariantayger
Ай бұрын
የዳዊት ልጅ ማረኝ
@BetiLeta-d4z
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TitusGirma
Ай бұрын
❤
@SUNESIS_II
Ай бұрын
🙌🏻🙌🏻😭😭
@DagiWolidekelbore
Ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@belaynehdanieltebore9846
Ай бұрын
😭😭😭😭
@YishakTesfaye-v2t
Ай бұрын
የዳዊት ልጅ
@Bety-moges
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TimothewosTujare
Ай бұрын
እንቆቅልሽ ፈች የታመኔ❤❤❤❤
@praiseyo3454
Ай бұрын
Doye Love You ባንተ ውስጥ ስላለው መልካም የሆነ መንፈስ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ አከብርሃለው እወድሃለው Dady ዘላለም ተባርከህ ቅር
@abenezerdeselegn1632
Ай бұрын
Amen Amen Glory to Jesus ❤🎸🎻🥁🥁🎸🎸🎸🎸
16:54
ናፈቀኝ - Nafekegn (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 516 М.
14:48
እረኛዬ || ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Eregnaye || Zetseat Choir @ Elili Hotel
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 30 М.
0:46
The Lost World: Living Room Edition
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
0:55
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
EXPLOSIVE MIKE
Рет қаралды 3,5 МЛН
1:2:39
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
TheBrianMaps
Рет қаралды 3,1 МЛН
27:29
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
DakPlay
Рет қаралды 4,8 МЛН
14:02
2.የምደነግጥልህ/Yemidenegeteleg/ይድነቃቸው ተካ/የአምልኮ ድግስ/ሚሊንየም አዳራሽ/
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 187 М.
1:21:57
"አስገድጄ ነው ጌታን የተቀበልኩት" YOHANNES GIRMA #Encounter#SemayTube #Demasko #YOHANNES GIRMA
Semay Tube
Рет қаралды 84 М.
11:54
Samuel Zergaw @ Dink Sitota Worship Night 2024 ' Yemedan Kende ' Original Song By Endale W/Giorgis
Kingdom Sound
Рет қаралды 413 М.
11:34
ከሰማያት በላይ - Kesemayat Belay (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 634 М.
15:40
Bereket Tezera @ Kingdom Sound Worship Night 2024 ' Beante Menor ' Original Song By Yohannes Girma
Kingdom Sound
Рет қаралды 274 М.
13:55
Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022
Dawit Getachew
Рет қаралды 2,6 МЛН
29:45
የግድ ታስፈልገኛልህ//ልዩ የሆነ ህልውናው ያለበት አምልኮ//ዘማሪ ሳሙኤል//New Creation church//Apostle Japi
New Creation Church Ethiopia
Рет қаралды 241 М.
9:20
እረኛዬ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Eregnaye (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 717 М.
15:28
ለዘለዓለም ላመስግንህ - Lezelalem Lamesginih (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 295 М.
17:01
Addisu Terefe @ Kingdom Sound Worship Night 2023 "Siwed Geta" Original Song By Addisalem Assefa
Kingdom Sound
Рет қаралды 771 М.
0:46
The Lost World: Living Room Edition
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН