💫የናኒ እናት አብራቹ እንዳትቀጥሉ አለችን😱

  Рет қаралды 56,367

Hab  tube ሀብ ቱዩብ

Hab tube ሀብ ቱዩብ

25 күн бұрын

‪@BirukTube-‬ ‪@Haymitube01‬ ‪@marketube391‬ ‪@WinaTube-el9ct‬ ‪@Efrem946‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@comedianeshetu‬

Пікірлер: 679
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 23 күн бұрын
ሀብን የምትወዱ እስኪ እንያችሁ
@user-zc8xp7nh4h
@user-zc8xp7nh4h 23 күн бұрын
video መቼ እንጠብቅ
@JemilaNuru-y2i
@JemilaNuru-y2i 23 күн бұрын
ሀይም ነሽ ወይ
@Nafeesa-dd7od
@Nafeesa-dd7od 23 күн бұрын
😂
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 22 күн бұрын
አደለችም​@@JemilaNuru-y2i
@user-eo9yw6bf6y
@user-eo9yw6bf6y 23 күн бұрын
ወይኔ ግፋችሁ😂 ብድርሽን አፍጥኚው እምትሉ ለማሚ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤
@aminaahmad7851
@aminaahmad7851 23 күн бұрын
እናትና ልጅ አመስሉም እህትማማቾች ነው የምመስሉት😘😘
@HeluTube31
@HeluTube31 23 күн бұрын
የቡራን ወንድም የምትወዱ
@user-vr9ue4kg5j
@user-vr9ue4kg5j 23 күн бұрын
ቆይ ግን ሳይጋቡ ተግባቡ ቤተሰብ ሁሉም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lo4rv8et5m
@user-lo4rv8et5m 23 күн бұрын
የኔ እናት ደሰ ሰትል ታላቅ እና ታናሺ ነው የምትመሰሉት❤❤❤
@halimetr533-od8qw
@halimetr533-od8qw 23 күн бұрын
ወየሁ አማት አትመሥልም እናት ነዉ የምመሥለዉ ይመቺሺ❤
@user-ef1rq2tv1h
@user-ef1rq2tv1h 23 күн бұрын
በጣም❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 23 күн бұрын
እህትማማቾች ነው የምመስሉት❤❤
@user-vr9ue4kg5j
@user-vr9ue4kg5j 23 күн бұрын
እናትየዋ ደስ ስትል እሱነው እምትደግፍው😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@munajanuri5973
@munajanuri5973 23 күн бұрын
Hab50 ሺ እናስገባው የምትሉ❤❤
@GfsghghGfbjcv
@GfsghghGfbjcv 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 23 күн бұрын
ደስ ስትሉ እናትዬ ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋ አላህ ይስጥሽ
@Zahra-uq1nt
@Zahra-uq1nt 22 күн бұрын
ወይኔ ሥታሥቀኑ በማርያም ልጁ ከሚሥቱ ቤተሠብጋ ያለው ቀረቤታ ዋዋዋዋዋውውውውውው ብያለሁ ማርያምን የኔም ውድ ባል እንደዚህ እንድሆንልኝ ነው የምፈልገው በተረፈ እወዳችዋለው የቡራ ታላቅ ወንድም
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d 23 күн бұрын
ማነው ይህን ቤተሰፍ የሚወድ
@user-td8re9wb3i
@user-td8re9wb3i 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ትግራወይቲ
@ትግራወይቲ 23 күн бұрын
የቡራየን ወንድም እንደኔ የምትወዱ በ👍👈እስኪ ኣሳዩኝ❤️
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 23 күн бұрын
ትክክል ይመችህ አማትህ ሳትሆን እናት ነች ዋዉ ስታምሩ ❤
@user-nt3oo8et3d
@user-nt3oo8et3d 23 күн бұрын
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲🥰
@KsamohammadksaKsamohammadksa
@KsamohammadksaKsamohammadksa 23 күн бұрын
Amiinn❤❤❤
@Beba873
@Beba873 23 күн бұрын
አሜን
@omlaith8443
@omlaith8443 23 күн бұрын
Aminnn yarebelealmin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Guragewa5270
@Guragewa5270 23 күн бұрын
ማሚን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን✋😮 ወይኔ ሀብ ግን አልተቻልክም ፕራንኩ ወደ ናኒ ቀየርከው 😮 ናኒዬ የኔ ድቡሽቡሽ ደሞ ቶሎ ተጋቡ ሰርግ አብሉን
@user-ws7rc5pd9p
@user-ws7rc5pd9p 23 күн бұрын
በጣም ታምራላችሁ❤❤ግን አማትን አቱ አትሉምዴ ሁለታችሁስ የጉድ አገር😮😮😮😂😂😂😂😂😂
@user-wo6fr3xq7r
@user-wo6fr3xq7r 23 күн бұрын
ደምሪኚ አቱ ነሚ ባለው ጉድ ኮነው😂😂
@user-my3kc4bv6g
@user-my3kc4bv6g 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Bamni946
@Bamni946 23 күн бұрын
Kaqarabeta antsar nw
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 23 күн бұрын
ለምድነው እሚባሉት😂😂
@user-ws7rc5pd9p
@user-ws7rc5pd9p 23 күн бұрын
@@user-wo6fr3xq7r እሽ
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z 23 күн бұрын
ስታምሩ አማት አትመስልም እናት እጅ አይለያቹህ ፍቅርን ያብዛላቹህ💞💞
@mekiyajemal9132
@mekiyajemal9132 23 күн бұрын
በቃአይሚ ታረግሻለች ጠብቂ ፕራንክ ከተመቸሽ
@emebete6
@emebete6 23 күн бұрын
ወይኔ ወንድማችን የሀሚ ብራንክ ወደ ሚስትህ ተዛወረ ወይው ወይው የብራክ ሱሱ ይዟታል ሚስትህ እድሜ ለሀሚ🤣🤣🤣🤣🤣🤣አንቺው አንጥተሽ አንቺው ብራክ ተደረግሽ ምስጊን🤣🤣
@TryH5DFG
@TryH5DFG 22 күн бұрын
Eko😂😂😂😂
@HaymiTube138
@HaymiTube138 23 күн бұрын
እናት እና ልጅ ዋዉ😂
@bizukkibetie
@bizukkibetie 23 күн бұрын
በጣም አሪፋ ፋራንክ ነው ሀለተኘኛ እናት በጣም ተመችታናለች wow wow nice one franke wow❤
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 23 күн бұрын
ጎበዞች ሀይሜን እና ብራን እያመሰገናችሁ ስሩ ባደ 38 k ገባችሁ
@user-zp5xv1tu6e
@user-zp5xv1tu6e 23 күн бұрын
እስይ ደስስስስ ስቱሉ ስትበሉ ስትሉ ማማተባችሁ ማርያምን ደስስስ አለኝ እግዚአብሔርን ይጠብቂያችሁ ❤❤❤ አይዛችሁ ከጓናችሁ ነን በርቱ ❤
@user-qk7nm4od7f
@user-qk7nm4od7f 23 күн бұрын
ማሚየ ደስ ስትል ዋዉ የኔ እናት የቡራየ ወንድም ደስ እምትል አማት አግኝተሀል❤❤❤❤❤❤
@user-fr1oc4qe4r
@user-fr1oc4qe4r 23 күн бұрын
ማሸ አላህ እናት ደሰ ሰትልታላቅ እና ታናሺ ነዉ የምትመሰሉት❤❤❤❤🎉🎉
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 23 күн бұрын
ዉይ ስታምሩ❤❤አማትየዋ ግን የምር በጣም ምርጥ እናት ናት❤❤
@GjGg-ws7lt
@GjGg-ws7lt 23 күн бұрын
ልጅቷን ፀጉራን ታስተካክል የምትሉ በተረፈ በጣም እንወዳችሇለን
@mbet1840
@mbet1840 23 күн бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ በጣም ታስቀናላችሁ ደግሞ እኮ የበኩር ልጀ ነው አለችው ታድለህ❤❤❤
@naemasaeid2355
@naemasaeid2355 23 күн бұрын
ወይኔ አራ በሳቅ ሞትኩ ወላሂ 😂😂😂😂😂😂ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤በዚህ አይነት ቡሩኬ ቤትም አይቀርለትም😅
@sifenshume7726
@sifenshume7726 22 күн бұрын
በስማም በጣም ነው የደነገጥኩት የእውነት መስሎኝ 😅ሰራቹላት አይዞሽ የኔ ቆንጆ ደግሞ ደስ ስትሉ እናትሽ በጣም ወጣት ናት ስታምሩ ❤️
@Mimi-fz1bg
@Mimi-fz1bg 23 күн бұрын
ዋው ደስ ስትሉ ሀብትሽ ታድለህ ደስ የምትል እማት ናት ያለችህ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ❤❤ አይ ናኒ😂😂
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 23 күн бұрын
ሰራላት ከአማቱ ጋር ተመካክሮ 😂😂😂😂ምስኪን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 23 күн бұрын
ደስ ይለኛል እንዲህ ቀሬቤታ ስኖር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 23 күн бұрын
😂😂😂😂 Ere Neferku❤❤❤❤ Mather Edma Tana Yestot Lemakber Yahil Enji Wetat Konjiya Enat Nachew Yemer
@user-nw9nk2lc3m
@user-nw9nk2lc3m 23 күн бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ አማቱ እኮ አይመሥሉም በፈጣሪ 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ec8em6gx8x
@user-ec8em6gx8x 23 күн бұрын
እናትህን አምጣልኝ የናቴ ናት ናፍቆት ይቀንሰልኝል ያማሬክልልመቸየሆን ናትእምከፍትልን አይ እናቴናፍቃኛለችአፍፍፍፍፍ
@zeharn-uw9td
@zeharn-uw9td 23 күн бұрын
በጣም ታምራላችሁ በፈቅረ ኑሩልን
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 23 күн бұрын
😂እራስዋ አምጥታው እራስዋ ትቃጥለች😂😂❤❤ ትለያይ ስትል ትሎ ደንግጥች❤❤❤😂 ውይ ስታሳዝን ስሩልሽ
@user-yw7su9zj6c
@user-yw7su9zj6c 23 күн бұрын
ሚስኪን ብራንክ አረጋለኹ ብላ ተደረገች😢😢😢❤❤❤❤❤❤ የኔ እናት አሳዘነችኝ
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji 23 күн бұрын
ምስኪን እሷው ባመጣችው ፕራክ ተደረገች 😅😅😅
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 23 күн бұрын
አው😂😂😂😂
@Alemazutbe
@Alemazutbe 23 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን🙌🙌🙌
@user-vn2ez2wu1i
@user-vn2ez2wu1i 23 күн бұрын
አለምነቴ 🥰🥰🥰
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 23 күн бұрын
አልሚነቴ የፍቅር ሰው❤
@sikosolo7543
@sikosolo7543 23 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 23 күн бұрын
አሚንንን
@user-rf3zk1zb4j
@user-rf3zk1zb4j 23 күн бұрын
ማሪምን በቀደም በቴክቶክ አግቸሽ ሰረች ባረግሽ አመጭልኝ አልሽ ዛሬ ሰብ አረኩሽ😊😋
@KsKsa-nz9bc
@KsKsa-nz9bc 23 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሚስጥር ወጣ ትጣላላች ማለት ነው ፀባይሽን አስተካክይ የምን መነዛነዝ ነው እናት መሰከሩ
@kadists9996
@kadists9996 23 күн бұрын
ዋይ ሰሩልሽ የኔ ድቡሽ 🥰🥰አማች እና አማት ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-lp4xl2kj1s
@user-lp4xl2kj1s 23 күн бұрын
እናንተ በጣም የምታድጉ ናችሁ በዚህው ቀጥሉ ምርጦች
@SGTtubeab
@SGTtubeab 23 күн бұрын
የኔም እናት ልክ እንደ ጎደኛ እናት ምስጥሬን የምነግራት ልዩ እናት አለችኝ ከፍቅረኛዬ ጋርም ይደዋውላሉ ብቻ ደስ ይላል ከስው ሀገር በስላም ለሀገሬ ያብቃኝ ናፋቃኛለች ባሌም ናፍቆኛል ❤❤❤ታምራላቹ
@user-ve7nh9ty1y
@user-ve7nh9ty1y 23 күн бұрын
WOW 😳 amazing amachi hono indez mekerareb des yilal inatiyuwa sitamir❤❤
@samsunglaxymobile2182
@samsunglaxymobile2182 23 күн бұрын
መሻአላህ ዴሥሢሉእናትሁልጊዜምትኑር❤
@GkhFuh
@GkhFuh 23 күн бұрын
ዋውው ልክ እደኔ እህትና እህት የሚመስሉ እናትናልጅ ዛሬ ገና አየሁ በልጅነት መውለድ እድህነው የኔዋም ኒካህ አርጋለች ወጉደርሶኛል አልሀምዱሊላህ ደሞ ልክእደኔሱ ልጆቸ ሁለት ናቸው ወድሴት ❤❤❤❤❤
@user-sp3zl7rb7e
@user-sp3zl7rb7e 23 күн бұрын
ደስ ይለኛል እንዲህ ቀሬቤታ ስኖር እግዚአብሔር ይጡብቃችሁ❤❤❤
@Titi_Love_12
@Titi_Love_12 23 күн бұрын
እረ ሃብ ማለት ተጫወተባት😂😂😂 ደስ ትላላቹ❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 23 күн бұрын
ዋዉዉዉዉዉ❤ እውነት መታደል ነው ሁለት እናት ከሚስት እናት ጋር እንደዚህ መላመድ መታደል ❤ ነው እውነት በርቱ ማዘርንም ወደናታል ❤
@Ekramm.Mohammed
@Ekramm.Mohammed 23 күн бұрын
ኮሜተሮች ምንድነውእስፖርት ስሪ ወፈርሽ እሷ ፈልጋውስ ቢሆንስ እሷ አስተያየት ስጡኝ አላለች ምድረ ቀጫጫሁላ😂😂
@TsiTsiTsi-hl6ve
@TsiTsiTsi-hl6ve 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-td6kx8ch5l
@user-td6kx8ch5l 23 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣 በእውነት ቅጥነት ውበትነው
@user-it6cd6cy4b
@user-it6cd6cy4b 23 күн бұрын
ማለዉ ያለዉ ቅጥነት ያስጠላል መካከለኛ ቆጆነዉ ቦርጭ የለለዉ​@@user-td6kx8ch5l
@Guragewa5270
@Guragewa5270 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂💋
@tube-gu8zd
@tube-gu8zd 16 күн бұрын
ውይ ስታምሩ ስታማትቡ ሥሉስ ቅዱስ ማዕዳችኹን ይባርኩልን ውድቤተሰቦች❤❤❤
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 23 күн бұрын
ወይ እዴት ነው ደስ የምትሉት አማት ሳኮን እናት ነት እኮ ደስ የምትል እናት ነች በዛላኝ ገና ወጣት ነች ❤❤❤
@tbaheru
@tbaheru 22 күн бұрын
የኔ እናት ደስ ስትን ምርጥ ፋሚሊ ወላሂ ያዝልቅላችሁ
@stc6291
@stc6291 23 күн бұрын
አይ አች ባመጣሽዉ ፕራክሆንሽ ስታምሩ ማዘርየ እኳን ደህናመጣሽልን ብድርሸን መልሽ ኒናእንጠብቃለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እደዝህ አይነትቀረቤ መታደልነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haniLove-sw4ey
@haniLove-sw4ey 23 күн бұрын
ሲጀምርም የምርም የበኩር ልጅ ክበሩልኝ የቡራዬ ወንድም &ናንዬ🥰🥰
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 22 күн бұрын
የኔ. እናት ደስ ስትሉ. ታላቅ እና. ታናሽ ነው. የምትመስሉት. ❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamisare5466
@selamisare5466 22 күн бұрын
ደስ ሰታል ታላቅ እና ታናሺ ነው የምትመሰሉት👍❤❤❤
@user-rf3zk1zb4j
@user-rf3zk1zb4j 23 күн бұрын
ማሪምን የናት ጎደኝ መታድልነዉ😢😊😊እርሜና ጤናይስጥላችሁ
@wuhash2684
@wuhash2684 23 күн бұрын
ኬክ የሆነች እናት❤❤❤ ደስ ስትል ረጅም እድሜ ተመኘውፍጻሚያቹሁን ያሳምርላቹ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 23 күн бұрын
ደስስ ሲሉ እናታቸዉ ዊይ❤❤❤ ደስ ስትል❤❤❤❤❤💒💒💒
@Zade-h7p
@Zade-h7p 23 күн бұрын
የናኒ እዳ ሀይሚ ያብራንክ ችኒ ሊጃምራት ነው ማሰለኝ 😂😂😂😂😊
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 23 күн бұрын
ማምዬ ጎበዝ ክክክክክክ ስታምሩ በርቱ
@user-fc4vr3td5r
@user-fc4vr3td5r 23 күн бұрын
ወይኔ ጠብቂዉነበር እደዚህ እደሚሆን
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 23 күн бұрын
ወይኔ የእኔ እናት ተበላሽ የእኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@MaxWax-jo2ub
@MaxWax-jo2ub 23 күн бұрын
ታምራላቺሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥላቺሁ ❤❤
@user-fc4vr3td5r
@user-fc4vr3td5r 23 күн бұрын
ዋዉ ማዘረሽ ደስትላለች
@user-yw7su9zj6c
@user-yw7su9zj6c 23 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ጽኹፊን አይቸ ደነጉጥኩ
@user-fl8vb8go3f
@user-fl8vb8go3f 23 күн бұрын
ውይ ደሰሰ ሰትል እናትሸ ❤❤❤❤❤ የሀፕ ናትም ደሰሰ ትላለች❤❤❤❤❤ ሰወዳቹህ❤❤
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 23 күн бұрын
ሀብት የእኔ ጀግና በጣም ደስ ትላለች❤❤❤❤🎉🎉
@user-ou1nb4xi7s
@user-ou1nb4xi7s 23 күн бұрын
ወይኔ ሲአምሩ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች
@birhanidebele1947
@birhanidebele1947 23 күн бұрын
Best dream 😅😅 nagaa osoo hin gafati dubitii senuu jarii walii martee prenk jedhuu🤣🤣🤣😂😂😁😊
@user-gw7qq6os9e
@user-gw7qq6os9e 23 күн бұрын
እሱው አይባልምዴ በእናተ አገር😂❤❤❤
@Fad-cg4ev
@Fad-cg4ev 23 күн бұрын
ይበለል ግን አልታገቡም ❤
@user-ok6xl4sv6j
@user-ok6xl4sv6j 23 күн бұрын
Woww 😊😊😊dese yemetele enate gena nate betam yemr
@dasuyetube
@dasuyetube 23 күн бұрын
wow yabade new habitiyee baxame gobozee😂😂😂😂😂❤❤
@Hawawoll
@Hawawoll 23 күн бұрын
ማሻአላ እህት አማቾቺ ነው የሚመስሉት
@rehmarehma-dy1ut
@rehmarehma-dy1ut 23 күн бұрын
ጓበዝ ነህ የምር ገና በመጀመሪያው ፖራክ ልታረጓት መስሎኝ ደብሮኝ ነበር ወደሷ በመዞሩ ደስ ያለው👍
@user-lt5rm4vj2s
@user-lt5rm4vj2s 23 күн бұрын
ወየኔ የንይ እናት ደስ ስትል😂🥰🥰🥰🥰
@user-qp3od7wb5m
@user-qp3od7wb5m 23 күн бұрын
❤❤ማሽአላህ🎉እናትናልጅአዳይነትናቸዉስታምሮወይፕራክ😂
@user-jo6ji8sb6d
@user-jo6ji8sb6d 23 күн бұрын
አናት እና ልጂ ማሻአላህ ደሰትላላችሁ❤❤❤
@SaraAla-xg5fj
@SaraAla-xg5fj 21 күн бұрын
የኔ እናት ውይይ አንደኛ ነሽ ማሚ❤
@hayatomar8066
@hayatomar8066 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂የሳኩትሳቅ ዋው ማዘር
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 23 күн бұрын
Encantadora familia dios lo bendiga🙏🙏🙏❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 20 күн бұрын
መታደል ነዉ ማርያምን በጣም ነዉ የምታምሩት ❤❤❤❤❤❤
@user-wm4zs7kx5v
@user-wm4zs7kx5v 23 күн бұрын
ስፖርት ስራ ቆንጆ በጣም ታምርልሽ ❤
@Medidagimitesifa
@Medidagimitesifa 23 күн бұрын
ወይኔ ምርጥየ ቤተሰብ❤
@nfffdt931
@nfffdt931 23 күн бұрын
ዉይ ስታምሩ እናትዋ ደስ ስትል ❤❤❤
@MediDam
@MediDam 23 күн бұрын
ብራክ አረጋለሁ ብራክ ተደረገች እናቶ ተመቻችኘ ❤❤❤❤❤❤
@user-rt4kz4gk8n
@user-rt4kz4gk8n 23 күн бұрын
የእኔ ባለማህተቦች ስታምሩ❤❤❤
@user-fx8ip2nk3b
@user-fx8ip2nk3b 23 күн бұрын
አይ ተበላይ አሳዘነችኝ 😁😁🥰🥰🥰ያባደፕራክነዉ ብድርሽን አችም መልሽ🙏
@user-dh1pe4be9v
@user-dh1pe4be9v 23 күн бұрын
ወይኔ ሰራልሽ ግን እናት ናት እህት 😮😮❤❤❤
@user-um8wl8kf9q
@user-um8wl8kf9q 23 күн бұрын
የኔዉዶችስታምሩ❤ግን አቱ ይበሉ❤ደስ ትላላቹሁ❤❤❤🎉🎉ማሚ እድሜናጤና❤❤ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@user-go6hd9sy5l
@user-go6hd9sy5l 22 күн бұрын
አረ ልጂ ናት አቱ ባይላት ም ችግር የለውም😂😂😂😂
@hhhh3772
@hhhh3772 23 күн бұрын
ወይኔ ልጅቱ ስታሳዝን በይ ብድረሽን መልሽ😂😂😂
@mesitube8396
@mesitube8396 23 күн бұрын
ውይ ሁለየ ትጨቃጨቃላችሁ ማለትነው ሚስጥር ወጣ😂😂😂 ደስየምትል ነበራችሁ
@user-ut8ux1nv2l
@user-ut8ux1nv2l 23 күн бұрын
ኧረ መጨረሻውን እዩ
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q 23 күн бұрын
#እረ #ይመችህ ሀብቴ ሰርተህላሀታል ብቻ አይገልፀውም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x 23 күн бұрын
ደስ ስትሉ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 23 күн бұрын
ወይኔ ተበላች😂😂😂😂😂😂😂😂ይመችህ❤❤❤
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 28 МЛН
🛎️ለ እናቴ ወርቅ አሰርኩላት😱🥰
21:21
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 137 М.
ዕንቁ (ክፍል 1)
32:01
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 18 М.
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 33 М.
ቶፊቅን ሳመችው 😱💕💕
18:57
Lij Tofik
Рет қаралды 77 М.
💫ሙሺ ስጦታ መጣላት በጣም ደስ አላት😱
11:11
Hab tube ሀብ ቱዩብ
Рет қаралды 34 М.
💫ሙሺ ልጄ ናፍቆኛል አለች የኔ እናት😱
12:21
Hab tube ሀብ ቱዩብ
Рет қаралды 33 М.