የእናት ሀቅ እንዴት ይረሳል?

  Рет қаралды 161,911

Ustaz Mohammed  Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ

Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ

Күн бұрын

Пікірлер: 559
@Fathooma-cn1sf
@Fathooma-cn1sf Жыл бұрын
እናቴ እና አባቴ አላህ የጀነተ አርግልኝ በጀነት ፍርዶስ ወፍቃቸው😢😢😢
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
😢😢😢 አሚንን ያረብ የኛንም መጨረሻ አላህ ያሣምረልን በጀነተል ፈረዶሥ አገናኘኘ 😢😢 አላህ ያረብ በዱንያ አላህ አላለውም በአሂራ አገናኘኝ ያረብ በራህመትክ
@meka-lr2kh
@meka-lr2kh 7 ай бұрын
አላህ ያፅናሽ እህቴ አሚንንን😢😢😢😢😢
@abbieekemali9252
@abbieekemali9252 3 ай бұрын
amiiinn
@EuruHeue
@EuruHeue 9 ай бұрын
❤❤እናቴ የኔ ውድ እናት አላህ እድሜሺን ያርዝምልኝ ❤❤እናታችሁ በሂወት ያላችሁ አሏሁወሱብሀነተአሏ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ ❤❤❤
@assenadem
@assenadem Жыл бұрын
እናቴ አላህ እድሜሽን ያርዝምልኝ አባቴን በጀነት አላህ ያበሸርልኝ የምታነቡ ሁሉ ዱዓ አድርጉልኝ እናተም በህይወት ያሉትን አላህ ያቆይላችሁ
@RahmatSayed-r1m
@RahmatSayed-r1m Жыл бұрын
አሚን የሞቱትነ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው ያሉትንም አላህ እድሚያቸውን ያርዝምልን ሀቃቸውን የምንወጣ ያድርጉን ያረብ
@ematube9407
@ematube9407 Жыл бұрын
አሚንንን
@Abdulawol-rv4uc
@Abdulawol-rv4uc Жыл бұрын
​Mashallah
@DddfSzsr
@DddfSzsr Жыл бұрын
አላህ የእናቶቻችንን እድሜ ያረዝምልን❤❤❤
@HayatMehammed-t3w
@HayatMehammed-t3w Жыл бұрын
አሚንን አላህ በጀነተ ፊርዶስ ሶያበሽር ረ
@SaedMofte-ex9ol
@SaedMofte-ex9ol 11 ай бұрын
ወላሂ. አባቴ ዋ በጀነትያኑርልኚ ያረብ. እኒቴዋ ኪቺጋ በሰላምያገኒኘ ኚ አላሂ አደሪህን
@njmj4091
@njmj4091 Жыл бұрын
ያረብ ለእናቶች እድሜ እና ጤና ይስጥልን ስደትን በቃ ብሎ እናቴን የምከባከብ ያድርገኝ
@ambarugidi437
@ambarugidi437 10 ай бұрын
Amnii
@zemzem5714
@zemzem5714 10 ай бұрын
ኡሚን
@ma-ih6rv
@ma-ih6rv 9 ай бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤❤❤
@mmaty34mmaty35
@mmaty34mmaty35 4 ай бұрын
Meen
@heka3250
@heka3250 4 ай бұрын
አሚንንንንያረብ
@meremahassen5604
@meremahassen5604 Жыл бұрын
ኢላሂ የወላጆቸን ሀቅ እንድጠብቅ አንተው እርዳኝ❤❤❤❤
@yoditbenti7096
@yoditbenti7096 8 ай бұрын
Amin
@UyFy-f6c
@UyFy-f6c 5 ай бұрын
Amin
@SemiraLehona
@SemiraLehona 3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@FhhxjHfjf-rj8rp
@FhhxjHfjf-rj8rp Жыл бұрын
ኡሚ አሏህ ይዘንልሺ 😢 ሁሊም ትናፊቂኛለሺ😥💔
@AmarMuhammed-or1vn
@AmarMuhammed-or1vn 4 ай бұрын
ዕናቴአላሕጀነትልፍድስንዐላህየሠጠሸ. አባቴጀነትንአላህይወፍቃቸወ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdurohemanmuhammed-yf6lp
@abdurohemanmuhammed-yf6lp Жыл бұрын
አላህ ወላጆቻችንን በሀያትና በአፊያ ያኑርልን ❤❤❤
@Susu-w3s
@Susu-w3s 5 ай бұрын
ያረብ አላህየ እባክህ እኔ ሁሌም ነዉ ነዉ የቤተሰቦቸን አደራ የምልህ አደራህን በየሄዱበት ሁሉ አንተ ጠብቅልኝ አንተዉ ተከተላቸዉ አንተዉ እዘንላቸዉ ያረብ አደራህን እኔ ስወጣም ላንተዉ ነዉ አደራ ሰጥቸ የመጣሁት ላንተ የተሰጠ አደራ ደግሞ ምንም አይጎዳዉ ሁሌ እደተጠበቀ ነዉና አደራህን በሰላም እዲታገናኝኝ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ziyadaAb673
@ziyadaAb673 11 ай бұрын
እናቴና አባቴ አላህ መጨርሻችውን ያሳምርላችው ብላችሁ ድዕዋ አርግላችው በሀያት ያቆያችው
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ውስታዝ ኡሚ ሀያቲ አላህ ይጠብቃቸው ባሉበት ለሁሉም እናቶች የሞቱትን አላህ በጀነተል ፊርደውስ ያስቀምጣቸው
@yrabiii
@yrabiii 3 ай бұрын
ከኡሚ እና ከአቡ ቀልብ አላህ ይጠብቀን ያረቢ አላህ ይገዘን
@SaabiriinIlays
@SaabiriinIlays 11 ай бұрын
እናቶቻችንን እድሜቸውን አላህያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤ኡሚእወድሻለሁ❤❤❤❤❤
@KhazaDa-bp2hv
@KhazaDa-bp2hv 3 ай бұрын
❤❤❤
@ShikurfentahunWendie
@ShikurfentahunWendie 4 ай бұрын
ያረቢ ጌታዬ የእናቴንና የአባቴን ዉለታ መክፈል አልችልም አላህ ሆይ እድሜያቸውን አርዝምልኝ
@Fuadabdu-d9e
@Fuadabdu-d9e 9 ай бұрын
ያራቢ ለእናቴ ረጅም እድሜና ጤና ስጣት❤❤❤❤❤❤
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 Жыл бұрын
አላህ ይጠዉል ኡምርክ ኡዝታዜ አስተምሮትህ ሁሉ ዉስጤን ሰርስሮ ነዉ ሚገባዉ❤❤
@SoSo-bc3bj
@SoSo-bc3bj Жыл бұрын
እናት ያላችሁ እድሉን ተጠቀሙ አላህ ያቆያቸው እናቶች እኔ እናቴ በኖረች ብዬ ተመኘሁ የልቤን በነገርኳት ብዬ ተመኘሁ እናትን በልጅነት ማጣት ከባድ ነው ። አላህ ጀነተል ፊርዶስን ወፍቃት በጀነት ጨፌ አኑራት ። አባቴን አቆይልኝ አባቴም እናቴ ነው አላህዬ አባቴን ጠብቅልኝ አፊያ እና እድሜ ስጠው ያረብ ።ህመሜን ቁስሌን ላንተ እንጂ ለማን እናገራለሁኝ ላንተ እንጂ ኢላሂ
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
😢😢 እኔ እናቴም አባቴም በህፃንነቴ ነው የሞቱብኝ ብቻየን😢😢 አላህ ይዘንላቸው አላህ በጀነተል ፈረዶሥ አገናኘን ያረብ በራህመትክ
@AAa-uc7rm
@AAa-uc7rm 10 ай бұрын
የአላህያረብአተየቤተሰብቀልብጠብቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢​@@ttww9470
@سعدهمحمد-ع7ص
@سعدهمحمد-ع7ص 4 ай бұрын
አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው
@aymaansamuel
@aymaansamuel 10 ай бұрын
ጀዘከላሁ
@yimerasefa5621
@yimerasefa5621 7 ай бұрын
አሏህ በፈድሉ ይህንን ትዕዛዙን አግርቶልን እምንጠቀም ያርገን!! የአየኋል ሙእሚንንንንንንን
@yimerasefa5621
@yimerasefa5621 7 ай бұрын
የአሏህ እናትና አባቴን እረጅም እድሜ ወፍቅልኝ ሀቃቸውንም እምወጣ አድርገኝ። በህይወት ያቆየህልኝ የአለማት ጌታ የሆንከው ALLAH ሱ.ዓ አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚንንንንን።
@HabibaZadi-l4u
@HabibaZadi-l4u 2 ай бұрын
እናቴ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣሽ አበቴ አለህ ሀየትህን የርዝምልኝ አላህ በፍቅር አብሮ የኑረችሁ አላህ የወለጅን ሀቅ የምንጣብቅ የድርገን
@JamellahJamellah
@JamellahJamellah 12 күн бұрын
አሚን ያረቢ
@asiasaid99
@asiasaid99 11 ай бұрын
አሚን ረጅም እድሜና ጤና ለወላጆቻችን ያረብ ጀዘክአላሁ ኸይረን ኡስታዝ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
እኔ ለእናቴ አገልግያለሆ ብዬ አላስብም ግን ካአላህ እከጂለዋለሆ እናትና አባቴን እድከባከባቸዉ ያረገኛል ኢሻላህ አላህ ይወፍቀን ሆላችንንም🤲
@alikabadru2266
@alikabadru2266 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለናቾች አላህ ከሀቃቸው ይጠብቀን ያረብ ረጅምእድሜ ይስጣቸው
@eslamnawemnetihijabnawwube7706
@eslamnawemnetihijabnawwube7706 Жыл бұрын
አላህ እረዠም እድሜና ጤና ይስጥልን ኡስታዝ❤
@እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል
@እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል Жыл бұрын
ያርብ ኡሰታዞችን እርጂም እድሜሰጣቸው እኛንም አውቀትን ወፍቀን ኡሰታዝ ልዪነህ እርጂምእድሜ ተመኘሁልህ ውዱ ኡሰታዛችን
@edrisshambel4800
@edrisshambel4800 9 ай бұрын
አባቴ አላህ ለጀነት ይበልህ አፉ በለኝ እናቴን አላህ ረጅም እድሜ ይሰጥልኝ ዘንድ እለምንሀለሁ ለሁሉም አባትና እናቶች
@BiljaAlly
@BiljaAlly 11 ай бұрын
ኡሚ አለህ የጀነትሙሺሪ የርግልኝ ስወድሽ ማማማ❤❤❤
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ያራብ እናቴ እድሜ ያራዝማት ሙሉ አፊያ ስጣት ያራብ😢😢❤❤
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 9 ай бұрын
ከናቴ ከወለደችኝ ገር በጥሩ አላቃ በጥሩ ፀባይ ባለማሳለፌ ዛረ የተለየሁኝ ጊዜ ጀምሮ እየቆጨኝ አለቅሳለሁ እናቴ ያሳደገች አያቴ ነበረች አላህ ይዘንላት አላህ ይቅር ይበላት ያረብ ለሁሉም ላጣኀቸው በሙሉ
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 9 ай бұрын
ያረቢ ለቤተሰቦቸ ሰላምነ መልካምስራ ተግባር አላህ ይወፍቃቸውለሞቱብንመ አላህ ይዘንላቸው አላህ በጀነት ያገነኘን ጀዛኩምሏህ ኸይር አላህ ይጠብቀችሁ
@MaryamMaryam-g9v
@MaryamMaryam-g9v 10 ай бұрын
ጀዘከአላህኡሰታዝአሚንንን🤲🤲🤲🤲
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm Жыл бұрын
አላህ እናቶቻችንን እድሜና ጤና ሠቷቼው ሀቃቼውን የምንወጣ ያድርገን
@مدينهمحمدالامين
@مدينهمحمدالامين 6 ай бұрын
የአላህእናቶቻቸንንእረጂምእድሜ ከጤናጋያረብ🤲🤲
@FaFA-zq5ph
@FaFA-zq5ph 5 ай бұрын
ያረብ እናቴንም አባቴንም ሀያታቸውን አርዝምልኝ ያረብ ሀቃቸውን የምወጣ አድርገኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉ኢላሂ ተክፉ ነገር አንተ ጠብቅልኝ❤❤❤❤❤እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ እኔ እዎድሻለሁ
@umiiusman7716
@umiiusman7716 Жыл бұрын
እናቴ አባቴ አላህ ይዘንላቹ አላህይ እናቴንም አባቴንም ከይር ስራ ከሰሩት አንተንም ከፈሩት ከታዘዙትም መሀል አርግልኝ ጀነተል ፊርደዉስንም ወፍቃቸዉ ያረቢ 😢😢😢😢😢😢 አላህዬ ለኔም ሶብሩን ስጠኝ አንተዉ አጠንክረኝ ያረብ 😢😢😢😢
@baderalader9292
@baderalader9292 9 ай бұрын
የአለህ የአበቴንሚ የእናቴን እዴሜ አርዝሚልኝ🌷🌷🌷🌷🌷🌷💖💖💖
@Rohimah31-d6m
@Rohimah31-d6m 11 ай бұрын
ያርብ አላህያቆይልን እምንጦራቸውያርገንያርብ እድሜያቸውንምያርዝመው የሞቱባችሁምበጀነትፍርደወሥንይወፍቅላችሁ ለኔምከሥደትመልሦ እምጦራቸውያርገኝበድአችሁአትርሡጀኝ
@SikoSilo-zl5wu
@SikoSilo-zl5wu 7 ай бұрын
የኡሚየ አላህ ይራህምሺ ያርብ አላህ በጀነት ያቆይልኝ ያርብ እናቴየ አሁንም እወድሻለሁ ያኡሚየ አላህ በራህመት አይኑ ይመልከትሺ ያጀባር ።
@kdfjjiddhk5730
@kdfjjiddhk5730 3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ያራብ እናቴ አዳረ አበቴን ጄነታል ፊርደውሰል አዕለን ዎፊቃቻው ያራብ
@FafeMohammed-ce4uk
@FafeMohammed-ce4uk 8 ай бұрын
ያአላህ እረዥም እድሜ ይስጥልን ለናቶችና ለአባቶቻችን በሰላም ከስድት ተመልሰን ቤተሰቦቻችን የምንከባከብ ያርገን የአላህ ያሰብነዉን ሁሉ አላህያሳካልን ለሁላችን
@halikahalika
@halikahalika Жыл бұрын
ጃዘክ አላህ ኡስታዝ
@merulove9515
@merulove9515 10 ай бұрын
😢😢😢 ረጅም እድሜ ከአፊያ ከኢማን ለወላጆቻችን😢 ሀቢብቲ ኡሚ❤ እወድሻለሁ😢
@Rahmah-f7n
@Rahmah-f7n 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@SemiraLehona
@SemiraLehona 3 ай бұрын
ያረቢ ምኞቴን አሳካልኝና እናቴና አባቴ በኔ እንዲደሰቱ ፍቀድልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 10 ай бұрын
ኡዝታዝአላህይጠብቅህ❤
@zubaida5064
@zubaida5064 Жыл бұрын
የኘኡስተዚ ጀዘኩመለህከይር እኘንም እነትነ አበተችን አለህ እዲሜነ ጤነ ይስጠቸዉ ኢኘንም እነሱን ምንከዲም አለህ የዲርን ወለጆቸቸዉ የሞቱበቹ አለህ ጃነተል ፍርዶስ ይወፍቀቸዉ በተለይ ለዘመኑ ልጆች አለህ ቀልቢይስጠቸዉ❤❤❤❤❤❤
@salasala5700
@salasala5700 Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኡስታዝ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@EnayatullahSharanwal
@EnayatullahSharanwal Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጣብቅህ ምንኛ የማረ ንግግር ሱበሀን አላህ ይገርማል አላህ ለእናቶች እድሜ ጤና ይስጠቸው የሞቱትን ነብሳቸውን ይማረቸው አላህ ያረቢ አላህ ጌታዬ እናቴን አገናኛኝ የአላህ ያረቢ 😢😢😢😢😢😢😢
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 10 ай бұрын
ኢሻአላህያገናኘንበሠላምእረጂምእድሜጤናለናቶች
@HussenJemal-m8t
@HussenJemal-m8t 10 ай бұрын
🎉✨️✨️💕
@FatumaSiraj-x8o
@FatumaSiraj-x8o 10 ай бұрын
❤❤❤የአለህ,ከነተቺን,ሀቅ,ጠብቀን
@seniyaweliyu9013
@seniyaweliyu9013 Жыл бұрын
ያረብ የናቴን እድሜ ረጅም አርግልኝ አሚን አለሑመ አሚን እስታዝ ጀዘከላሕ ኸይር ያአላሕ አተጠብቀን
@aw56609
@aw56609 Жыл бұрын
አላህየአተኮአዛኝነክ ያረህማንያረሂም
@ፈቲያ05
@ፈቲያ05 Жыл бұрын
ጄዛ ከላህ ኸይር ኡስታዝና
@zainabzainab7792
@zainabzainab7792 Жыл бұрын
ጀዛክአላህኡስታዝ❤❤❤❤❤
@እሙአይመንyoutube
@እሙአይመንyoutube Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@HayatZxc
@HayatZxc 7 ай бұрын
ያሪቢ የእናትና የአባቴን ሀቅ የምንወጣ አርገን የምታነብ ሁሉ አሚን በሉ
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 11 ай бұрын
ጀዛከላኸይር፣ኡስታዝ ያረቢ፣እድሜና፣ጤና፣ለወላጆቻችን፣ይስጥልን፣ያከሪም፣ያረዛቅ፣ያሙጅብ፣ያሰሚ፣ያአወል፣ያአኼር፣በዝነትህ፣በሰላም፣አገናየን፣ኢንሸአላህ።
@ፈቲያ05
@ፈቲያ05 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ያረቢ አላህ የቤተሰቦቻችንን ሀቅ የምንጠብቅ ያድርገን
@anshabelay9285
@anshabelay9285 11 ай бұрын
አሚንንንን
@MohamedYaseenayano-xt3by
@MohamedYaseenayano-xt3by 11 ай бұрын
ኢንሸአለህ የሉቲን የሚኒከድም ለሞቱ ፊሪደዉ ጄነት ኢኒድለምን ይዎፊን የረህመን
@FatimaFatim-u1j
@FatimaFatim-u1j 10 ай бұрын
እናቴ እድሜሽን እረጂም ያርግልኝ ጤናሽንይስጥልኝ አላህ አደራእናቴን አቆይልኝ አባቴንምእድዛው❤❤❤❤❤
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
ጀዛከእላህይረን ኡስታዝ አሚን ያአረብ እናታቻችን አላህ ሀያታቸውን ያአረዝምልን
@mdakib497
@mdakib497 Жыл бұрын
እናቶቻችንን እድሜቸዉንአላህያርዝምልን❤❤❤❤❤ኡሚእወድሻለሁ❤❤❤
@ahalimaahalima-r6c
@ahalimaahalima-r6c Жыл бұрын
ያረብ ለወላጆቸ ረጅም እድሜና ጤና ስጥልኝ ያረብ በዱአችን እንበርታ
@alimaabdo-cc7fe
@alimaabdo-cc7fe 2 ай бұрын
እናትና አባቴ አላህ ጀነተል ፍርዱስ ይወፍቃችሁ ሁሌም እወዳችዃለሁ
@KedjaNuru-nc9hm
@KedjaNuru-nc9hm Жыл бұрын
ጀዛከሏህኸይር ኡሥታዝ
@Marian-e8h
@Marian-e8h Жыл бұрын
Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah ❤
@ZahraH-t8s
@ZahraH-t8s Жыл бұрын
አላህ ሆይ እናታችን በኢማን አቆይልን ጀዛኩ አላህ ኸይር ያኡስታዝ
@uaeuae532
@uaeuae532 Жыл бұрын
☝☝☝☝☝☝አሚንንንንንንንንን
@anshabelay9285
@anshabelay9285 11 ай бұрын
አሚንንንንን
@toybamohammed9983
@toybamohammed9983 Жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@SemiraMzamel
@SemiraMzamel 9 ай бұрын
ያረቢ ከእናቴ ቀልብ ጠብቀን እድሜዋን አሥረዝምልኛ ❤❤❤❤
@sadasultn8787
@sadasultn8787 Жыл бұрын
አላህ ሆይወላጆቼን በራህመትህ ጠብቅልኝ
@GeCr-xn2nl
@GeCr-xn2nl 3 ай бұрын
ወላሂ ጀዛኩም አላህ ኸይርን ኡሥታዝ በጣም አሥተማሪ ነዉ
@wakawaka2224
@wakawaka2224 Жыл бұрын
አሏህ የምንወጣ ያርገን
@Busy-s4r
@Busy-s4r Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ኡሰታዞቻችንን የናንተንም እድሜ አላህ ያቆይልን የናት የአባት ሀቅ እምንወጣ አላህ ያድርገን ሀያታቸውን ያርዝምልን ያረብ አሜንንንንንን ያረብ
@ChapiMobile
@ChapiMobile 9 ай бұрын
አላህ እናቴና አባቴ አላህ እረጅም እድሜ አቆይልኝ 🤚🤲🤲🤲🤲
@userasd5115
@userasd5115 Жыл бұрын
እናቴ,ለዘላለምያኑርሺአባቴአላህይዘንልህ
@ShemsedinShu
@ShemsedinShu 2 ай бұрын
ያአላህ ከወላጆቻችን ሀቅ ጠብቀን ያረሂም
@BelchaJemal
@BelchaJemal 11 ай бұрын
ወላሂ ወድምም እህትም ኤለኝ እኔ ብቻ ነዉ የወለዱት ብቻ አልሀምዱሊላ ብቻ በጀነት የማያቸዉ ያርገኝ ያረብ አሚንንን❤
@ZABIBA-j5g
@ZABIBA-j5g 10 ай бұрын
ያረቢ ህይወትሺን አስምሮ። ሺ ያድርግሽ
@Hawa-c3k
@Hawa-c3k 10 ай бұрын
ያረቢ የአላህ እድሜ ለናቶች ወላሂ እኔ ሀገር እያለሁኝ የናት ሀቅ አላውቅም ነበር አሁን ግን መቸ ነው ሀሳቤ ሞልቶልኝ ሀገሬ ገብቸ የምከባከባት የኔ ውድ እናት እረጅም እድሜ ለኔ ቡዙ መከራ አይታለሽ
@osman7726
@osman7726 Жыл бұрын
Ewinet bilahal yaa ustaz enate mutalach allah ya janat yargat betam edilagna sew enatu ba hiwot yalach new
@njmj4091
@njmj4091 Жыл бұрын
ጀዛ ካላህ ኸይር ኡስታዝ እድሜ ጤና ይስጥልን
@moHamd-zt2ec
@moHamd-zt2ec 7 ай бұрын
ሰለሏህአለሂ ወሠለም❤❤
@kedijalelmbo-wr2ht
@kedijalelmbo-wr2ht 11 ай бұрын
አላህ ያራህምሽ እማ የኔ ልዩ ምን ለድርግ እማዬ አላህ ጄነትል ፍርዶስ ያወፍቅሽ አቤዬ ጤነና እድሜ እኔም እታን ለማካደም ያብቃኝ አላህ ሆይ አቤዬን አደር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ጄዛኩም አላህ ካይራን
@አልሀምዱሊላ-ኀ1ቈ
@አልሀምዱሊላ-ኀ1ቈ 9 ай бұрын
የኔዉድእናት አላህ እድሜሽን ያረዝምልኝ ያረብ❤❤❤❤
@MunaRedewan
@MunaRedewan 10 ай бұрын
ቅምም ኡሥታዝ የናቶችን ዱዎ ይደረሦት ይኸን ሢሠማ ቀልብን ማይሸፍት ማን አለ ከሐቃቸው አላኸ ይጠበቀን
@CikinSe
@CikinSe 6 ай бұрын
እናቴ እና አባቴን አላህ እዲሜያቸዉን ያርዝምልኝ🤲🤲
@biyyaaabbakotii5728
@biyyaaabbakotii5728 Жыл бұрын
Mashaa Allaa Tabarakallaa 🎉❤🎉❤à
@zebibakasaw8640
@zebibakasaw8640 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይረን ኡስጣዝ ያአላህ የናቶቻቺንን እና ያባቶቻቺንን እረጂም እድም ይስጥልን ያአላህ ሀቃቸዉን የምንጠቦቅ ያድርገን
@maymounaadam7297
@maymounaadam7297 4 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር 👍👍
@RozaJemal-rx5cl
@RozaJemal-rx5cl 8 ай бұрын
Enaten jenetel firdos yisxiliny abaten edmewun yarzmiliny ❤
@SeidAssefa-y8d
@SeidAssefa-y8d 9 ай бұрын
አላህ የእናቴ ን እድሜነ ጤና አንተወፍቃት አንተ ሀያሉ ጌታ
@zeharaebrahim4793
@zeharaebrahim4793 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@AsherekaTemam
@AsherekaTemam 9 ай бұрын
yarebi le inate irejim idime sitiliny ❤❤❤
@zulfaNure
@zulfaNure 3 ай бұрын
ኢለሂ❤፡እነትነ፡አበቴን❤፡ጠብቅልኝ❤፡ያረብ
@اللحمداللة-م3ذ
@اللحمداللة-م3ذ 8 ай бұрын
አላህዬ ኡሚዬን ጠብቅልኝ ያረብ አባትዬ አላህ ይዘንልህ ❤❤ ከስደት መልስ ሀቃቸውን የምንዋጣ ያርገን
@GcYfuft
@GcYfuft 10 ай бұрын
Jeza kelahu heyeren
@SaudiArabia-y8h
@SaudiArabia-y8h 4 ай бұрын
ያረብ እናቴንና አባቴን ሀያታቸውን አርዝምልኝ ያረብ ሀቃቸውን እምወጣ አድርገኝ
@ZebibaArebu
@ZebibaArebu Жыл бұрын
እማዬ ጀነተል ፊርዴውስ አላህ ይወፍቅሽ አባዬ ጀነተል ፊርዴውስ አላህ ይወፍቅር ያርብ
@eddddfhh
@eddddfhh 11 ай бұрын
ያረብ እናትና አባቴን በሂወት አቆይልኝ ያለፈውን አተ ማሪነህ ማረን🙏🙏😭😭
ወልዶ መርሳት?   ኹጥባ በኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ/ USTAZ MOHAMMED MUSTEFA
32:34
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 67 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
||አመስጋኝ ባሪያ ሁኑ|| ላመሰገነ ይጨመርለታል||
37:53
Tofik Tube=ቶፊቅ ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
አለምን፡ሁሉ አለህ ሰለም፡ያርጋት
17:18
M&Z Tube99
Рет қаралды 10 М.
የ ወንጀል መብዛት ምድርን በከላት !!   በ ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ
27:48
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 6 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН