የእናትነት ጥግ! ልጃቸውን እንዳስቀደሙ አለፉ! መርከብ እግዜር ያፅናህ! Ethiopia | EthioInfo | Meseret Bezu.

  Рет қаралды 102,025

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 937
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
መሲ በናትሽ ሂጅና አግኝዉና እኛም ፈጣሪ ያፅናክ እንበለዉ እስቲ መሲ ሄዳ ፈጣሪ ያፅናክ ትበለዉ የሚል
@woenshtatenaf8925
@woenshtatenaf8925 3 жыл бұрын
Aye emama nefes yemar
@hanaalemu949
@hanaalemu949 3 жыл бұрын
እውነት ነው ትሄድ👏🙏🏻🏃
@yemserachyegetalij1707
@yemserachyegetalij1707 3 жыл бұрын
እኔም ትሒድ ነው ምለው
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
@@yemserachyegetalij1707 እርግጠኛ ነ መሲ ይህን አብባ ትሄዳለች አሁን ይመስለኛሎ ለቅሶ ደራሹ ብዙ ስለሆነ ይሆናል
@TAS27483
@TAS27483 3 жыл бұрын
ነይ ቤተሰብ እንሁን
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
አይ እማማ አንድቀን ሳያርፊ አለፊ እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑርልን መርከብ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ ይሄ ላንተ ከባድ ነው ድንግል ማርያም ታበርታህ
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
🙅‍♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም! አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏 የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!! ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 3 жыл бұрын
sekibedi
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ነብሳቸዉን ይማሮ
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 3 жыл бұрын
😭😭😭😭 ማርያምን አላመንኩም
@21istehiwet
@21istehiwet 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በአጸደገነት ያኑርልን
@destad3717
@destad3717 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
ተባረኪ መሲ የስራሽው ይባረክ ቤተስብሽ ይባረክ የረገጥሽው ይለምልም ለአንቺ ምን ልበልሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 3 жыл бұрын
ነፍሶት በሰላም ትረፍ የኔ ጀግና እናት😭😭😭😭
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ከቅዱሳኖች ጋር ዘላለም በገነት ያኑሮት እማምዬ እመአምላክ የጭንቅ አማላጇ ታጽናህ እናት እናት እናት መተኪያ የሌላት ናት :'( በጣም ያሳዝናል
@ትግስትይኑረን
@ትግስትይኑረን 3 жыл бұрын
የኔ ምስኪን እናት ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ወንድሜ ፈጣሪ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥህ
@gelanibedani4446
@gelanibedani4446 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እናት መሲ የእውነት ቃላት አጣውልሽ ፈጣሬ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ በልጆችሽ ተደሰቺ የማታእንጀራ ይስጥሽ
@neweyuio1755
@neweyuio1755 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናኽ መርከብ መላው ቤተሰቡን የእናታችንን ነፍስ ይማርልን እረፍተ ነፍስን አምላከ ቅዱሳን ያድልልን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
እናትነት ሚስጥር ነው እማዬ ነብስ ይማር ወንድማችን እግዚአብሔር አናቱን ይስጥህ ላንተ በጣም ከባድ ነው😭😭😭
@aminuae6569
@aminuae6569 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር ያማል መርከብዬ ፈጣሬ ፅናቱ ይስጥክ የኔ ጌታ
@user-hw8mr8mi6z
@user-hw8mr8mi6z 3 жыл бұрын
እውነት ነው እናትንት ምስጢር ነው ደስ የሚል አባባል ነው!!!!
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔእናት ነብሳቸውን በገነት ያኑረው😭😭😭😭😭ወይኔ እደት ይሆነውይሆን😭😭
@missara2352
@missara2352 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
እኔጃ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጠዉ
@yeshitube8383
@yeshitube8383 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እንጃ ብቻ አምላክ መፍትሄ ያብጅለት
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 3 жыл бұрын
@@yeshitube8383 አሜን ፫ በጣም ከባድነው አጀቴ አልቻለም😭😭😭እግዚአብሔር ያጥናው
@tigetishome2984
@tigetishome2984 3 жыл бұрын
ወይኔ እሳቸውስ ወደማይቀረ አለም ነው የሄዱት እሱ ግን አሁን ገና ጎደለበት ኢሄን መከራ እደናት ማን ይሸከማል አይ ይብላኝ ላተ😭😭 ነብስ ይማር
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
ፉፉፉፉ ያማል
@orangeababa7162
@orangeababa7162 3 жыл бұрын
ለመሲ እና ለኢትዮኢንፎ ክሩ ሰራተኞች በሙሉ እግዚአብሔር በማንኛውም ቦታ እሱ ይጠብቃችሁ, ልዬ ስራ ነው የምትሰሩት
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ፉፉፉፉፉፊ የኔ ወንድም ፈጣሪ ፅናናትን ይስጥክ ወይ ሞት ክፉ ሰዉ የእናት ሞት እንኳን ላንተና ለጤነኛ እራሱ ከባድ ነዉ ነብሶቸዉን ይማር
@selamawitdesalgenselamawit591
@selamawitdesalgenselamawit591 3 жыл бұрын
ሁፉ የኔ እናት ነፉሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን ከደጋጎቹ ጎን ውይ እናት ምን አለበት ሁለት ሶስት ብትሆን የእናትን ክፉ አያሳየን💔😭😭
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
🙅‍♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም! አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏 የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!! ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@tarikematewos4311
@tarikematewos4311 3 жыл бұрын
Rip እናት ነፋሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን ከደጋጎቹ ጎን ውይ እናት ምን አለበት ሁለት ሶስት ብትሆን የእናትን ክፉ አያሳየን ነብስ ይማር
@meemomeemo2041
@meemomeemo2041 3 жыл бұрын
የአላህ እሳቸው የማይቀርው ጉዞ አቸው ነው መርከብ ሰብር ይሰጥህ የኔ ወንድም እንዴት ያማል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
ወላሒ እናት ኡፍፍፍ አንድ ቀን ሣያርፉ እናት ከተባ እናቴ ነው የማሥበው የምታረግልን ሥለማቅ ሁሉም እናት አንድ ነው የሚመሥለኝ የሚለፍት የኢትዮጵያ እናት እንጨት ለቅመው ያሣደገችኝ እናቴ አሣርፋት ደተሥታ ትሙት እማ ክፉሽን አያሥመኛል
@hwawmuhammad8107
@hwawmuhammad8107 3 жыл бұрын
በጠም ያሳዘናል አላህ ያፅናናው ሚስኪን 😭😭😥😥
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝንል ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠው ለወድማችን እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ሁሉም ነገር ለበጎነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ
@rozalove7257
@rozalove7257 3 жыл бұрын
ሚስኪን ነፍስ ይማር😢😢😢 የኢትዮ እናቶች እኮ ይለያሉ 😭😭😭😭
@user-rs6wu7xj8c
@user-rs6wu7xj8c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ከደጋግ ቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን ለልጃቸው እንዲሁም ለቤተሰቦቻቸው የቅዱሳን አምላክ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥልን
@user-mh5zb8rt2f
@user-mh5zb8rt2f 3 жыл бұрын
ወይኔ የኔ እናት ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን ለቤተሰቡም ለመርከብም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥልን😭😭😭😭😭
@እኔየማርያምልጅነኝ
@እኔየማርያምልጅነኝ 3 жыл бұрын
እማማ አንድቀንኳን ሳያርፉ አለፉ ነፍሶትን ከደጋጎች ጋር በአፀደ ገነት ያኑረዉ መርከብ ወንድሜ የነገዉ አብሳሪዉ ቅዱስ ገብርኤል ፅናቱን አብዝቶ ይስጥህ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ውይይይ እማምዬ 😭😭😭😭😭እኔን እፍፍፍፍፍፍ ነፍስ ይማር እማዬ 😥😥😥😥😥😥😥😥
@addisalemkebeta9831
@addisalemkebeta9831 3 жыл бұрын
እማማ ነፍሶትን እግዚአብሔር ይማሮት ለቤተሰብም መጽናናቱን ይስጣቸው።
@alemalem8720
@alemalem8720 3 жыл бұрын
ኡፍ እጅግ ልብ ሰባሪ ነው ነብሶትን በአፀደገነት ያኑሮት ለመርከብም ሆነ ለመላቤተሰቦችም እግዚአብሔር ያፅናቹ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
የኔ ናት ነብስ ይማር😭 የኔ ወድም ጽናቱን ይስጥህ ኡፍፍፍፍ😥😥
@MS-ew6qx
@MS-ew6qx 3 жыл бұрын
የእኔ ምስኪን እናት ነብሳቸውን በቅዱሳን ጎን ያኑርልን ለመላው ቤተሰባቸው እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን
@Crstina246
@Crstina246 3 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት በጣም ያሳዝናል ነፍሶትን በአጸደ ገነት ያኑርልን መቼስ ምን ይደረጋል
@helutade9047
@helutade9047 3 жыл бұрын
ብሩክዬ ምርጥ ሰው መጥተክ እንደምታየው እርግጠኛ ነበርኩ ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ
@zenashdesalgn7128
@zenashdesalgn7128 3 жыл бұрын
ሰላሳ ስምንት አመት የነበረውንያልጋ ቁራኛ መፃጉን የማረ አንተንም ይማርክ እማማንም ነብስ ይማር ባፀደ ገነት ያኑራቸው
@bettyteshome8628
@bettyteshome8628 3 жыл бұрын
ኢፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፎፍፍፍፍፍፍ የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ነፍስዎት በቅዱሳን ሕብረት ያድርግልን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ አጽናህ ወንድማችን መርከብ 😭😭😭😭✝️🙏
@user-yn6cf8eo6n
@user-yn6cf8eo6n 3 жыл бұрын
እማማ ለፍተለፍተው አንድ ቀን ሳያረፉ አለፉ ኦፉፉፉፉ ያማል በጣም ነፍሳችሁን ባፀደገነት ያስቀምጣት
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 жыл бұрын
ሁሁፈፈ ባለፈው ሳይሞት አይቸ ስምች ነበር በዚህ ምድያ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር እሱ ምን ይሁን አሁን 😭😭😭😭
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 3 жыл бұрын
ከባድ ነው መርከብ አላህ ያፅናክ 💔💔💔
@sintuabebe8902
@sintuabebe8902 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እናቴ መሲም እግዚአብሔር ይስጥሽ ለቤተሰቦቻቸውም እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣቸው።
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 3 жыл бұрын
ሞት በር ናት ሁሉም ሰው ይገባበታል .😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-mq2eh7cr5y
@user-mq2eh7cr5y 3 жыл бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም ለልጆቻቸው መፅናናትን ለእናታችንም ረፍተ ነፍስን ያድልልን በእውነት. አይ መስዬ ቸሩ መድኃኔዓለም እድሜውን ያበድርሽ የኔ እናት መድኃኔዓለም በልጆችሽ መልካሙን በጎውን ነገር ይክፈልሽ ክበሪልን አንዱ ላንዱ ፅናትና ጥንካሬ ነውና ብሩኬ መርከብ መድኃኔዓለም አሁንም የተሻለውን ነገር ያድርግላችሁ የሰው ልጂ ወድቆ መቅርት ነው ክፍ ነገር እናንተ ግን እንደዛ አይደላችሁም ተምሳሌት ናችሁ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ነፍስ ይማር መጽናናትን ያድልህ ወንድም
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
🙅‍♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም! አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏 የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!! ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@user-gk4dc6qy3m
@user-gk4dc6qy3m 3 жыл бұрын
ወይኔ የኔ እናት አረፉ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ ጋር ያድርግልን በእውነት አንጀቴን ነው የበሉት የዛኔ እራሱ ስታቀርቧቸው በእንባ ነው ያየኋቸው እናቴ ነፍሶትን በገነት ያሳርፍልን መክብብንም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ኡፍፍፍ
@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ
@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ 3 жыл бұрын
በእዉነትይማል ነብስ ይማር በደጋግ አባቱች እቅፍ ያስረፍቸው
@temarngishup3005
@temarngishup3005 3 жыл бұрын
😭😭😭😭አንጀቴ አልቻለም ወይኔ መርከቤ መፆናናትን ያድልን ያለእናት ኑሮ ላኔተ ከባድ ነወሰ ወንድምአለም እግዚአብሔር ያበረታሕ
@susu34konjo70
@susu34konjo70 3 жыл бұрын
የኔ እናት እሳቸውስ ወደ ማረፊያቸው ነው እሱ ግን ፈጣሪ ይድረስለት ማን እንደ እናት ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ እማማ ነብሶትን ይማርልን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
በጣም ፈጣሪ ይራራልት
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
እኔ እራሡ መሠብሠቢያ እናት ያረብ እናቶች በደሥታ ይቀይርል
@elinelove7137
@elinelove7137 3 жыл бұрын
😭😭😭
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 3 жыл бұрын
እናትዬ...ነፍስሽን ይማርልን!አንች ብቻ የሠላም እርፈትን እግዚአብሄር ይስጥልን ልጅሽን ደጋግ ኢትዮጵያውያን ከጎኑ አለንለት።ልቤን ሀዘን ዋጠው!ናፈቀችኝ
@Bitaniya12
@Bitaniya12 3 жыл бұрын
Life is not fair so sad may her soul rest in heaven
@mokonnenlian1839
@mokonnenlian1839 3 жыл бұрын
ውይኔ በእውነት በጣም ይሳዝናል ጌታ ጥናቱን ይስጥህ ምን ማለት ይቻላል 😭😭😭😭😭😭 መርከብ ብርታቱን ይስጥ ውንድማችን ሁሉ በሱ ሆነ
@selamselamymaryamlij111
@selamselamymaryamlij111 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 3 жыл бұрын
ነፍሰ የማር እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድማችን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
አረ እኔ የምለዉ እዚህ ላይ ገብቶ ዲስክ ለይክ የሚሰጥ ሰዉ እዉነት ኢትዮጽያዊ ነዉ የድንግል ልጅ እጃችሁን ቁርጥ ያርገዉ ሴጣን ሁሉ
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
አእምሮ የላቸውም ወይም የዲሥ ላይክ ትርጉም አያቁም
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
@@nefisa3053 እዉነት ነዉ ፈጣሪ አምላክ የድሮዋን ኢትዮጽያነታችንን ይመልስልን😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@naymasaid1746
@naymasaid1746 3 жыл бұрын
ልክ ብለሻል
@azamerafenataw6105
@azamerafenataw6105 3 жыл бұрын
እናት እናት እናት ብሎም የኢትዮጵያ እናት ቃላቶች ቢደረደሩ ቃላት ያጥርባቸዋል እማማየ ነፍሰውትን በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑረው
@user-ml5oj6lf8j
@user-ml5oj6lf8j 3 жыл бұрын
እማየ በመጀመሪያ የሙቱትን ነፍስ ይማር ሲቀጥል ለምጣሙን የሚያነፃ የጎበጠውን የሚያቀና እውራን የሚያበራው እውነተኛው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ በምህረት አይኑ ይይህ የኔ ጌታ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍ የእናት ሞት የዘላለም ረሀብ ነው ደስታ የለሌበት የጨለማ ህይወት 😭😭😭😭 ያለ እናት እንኳን ጤና የሌለው እኔም ሙሉ ጤነኘዋ ቀኑም ሌቱም ጨለማ በቃ ዝም ብሎ አምላክ እስከፈቀደ መኖር😭 እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥህ ወንድሜ ለሳቸውም እግዚአብሔር በቅዱሳን ጎን ያሳርፋልን
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 жыл бұрын
Rest in peace soulful Mother it breaks my heart 💔😭😭😭😭😭😭
@astufeyesa9863
@astufeyesa9863 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ መርከብ አምላክ ያበርታክ ነብስ ይማር
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እሱንም ያቆየው ጌታ በስተሀላ ያቆየለት አንድ ነገር ይኖራል
@Wildrose_16
@Wildrose_16 3 жыл бұрын
መርከብ እግዚአብሔር ያጽናህ እርሳቸውን ነፍስ ይማርልን
@emusumyatube
@emusumyatube 3 жыл бұрын
ግን ከኔ ጀምሮ የዚህ ቻናል ተከታይወች አዝናለው ለምን ለሳድ ላለነው ድምፅ አትሆንልንም
@nurazuzutube6095
@nurazuzutube6095 3 жыл бұрын
ሆናለች ገብተ ሽ እዪ
@ይታዪ
@ይታዪ 3 жыл бұрын
ሆናለች
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 3 жыл бұрын
ሁናለቸ እህት ገብተሹ እይት
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
ወረኛ ወደሽ አይደለ ወደ ሰውዲ የሄድሽው ስንት እንደዚ የሚያንገበግብ ነገር እያለ ሰውዲ ሰውዲ ትያለሽ
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርቸው እናት ሕይወታ እስኪል ለሎጃ መሳት ትሆናለች ፈጣሪ ፅናቱ ጥንካሪውን ይስጥ
@merongetahun1891
@merongetahun1891 3 жыл бұрын
Uffffffff mskin betam yasaznal yenena enat 😭😭😭😭😭😭😭😭, Nefswewoten egziyabher begent yanurew ayyyyy kebad new, yene wendem ayzoh egziyabher kante gara new, yekrstos mushira kedst murael melja berketwa tetbkeh tegobgnih
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በአፀደ ነገት ያኑራቸው እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድማችን
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 3 жыл бұрын
I’m so sorry for him about his loss🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@hayatyesue3607
@hayatyesue3607 3 жыл бұрын
አይዱኒያ እዴት ልትሆነወ ነወ ማን እዴናትእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😥😭😭
@selamselam6075
@selamselam6075 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ነፍስ ይማር የኔ እናት አንድ ቀን ሳያርፉ ወደማይቀረው አለም ሄዶ ለመላው ቤተሰቡ እግዚያአብሔር ያፅናችሁ መርከብየ የኔ ጌታ አይዞህ እግዚያአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ሙሉ ጤናህ ተመልሶ ቁመህ እደሚትሄድ ተስፋ አደርጋለሁ ለእግዚያአብሔር ምንም አይሳነውም
@user-li6ip3qk9r
@user-li6ip3qk9r 3 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ ላሉ እሕት ውድሞች 😭😭😭😭
@נדבסלולר
@נדבסלולר 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር መክብብ እመብርሀን ታፅናህ ከባድ ነው እናትን ማጣት እናት ብቻ ናት የልጅን ፍላጎት የምትረዳ እናት ስሆን ነዉ የገባኝ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 жыл бұрын
ነብስ ይማሪ
@sara-ey8jg
@sara-ey8jg 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት እግዚአብሔር በገነት ያኑሩህ የኔ እናት 😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ያፀናህ ወንደሜ 😭😭😭😭😭
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 3 жыл бұрын
እናቴ ነፍስዎን በአጸደ ገነት ያሳርፋት ፡፡ መርከብ እግዚአብሔር ያጽናህ
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 3 жыл бұрын
መርከብዬ እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ
@lulashifa4085
@lulashifa4085 3 жыл бұрын
ወይ ነብስ ይማር መርከብ ፈጣሪ ያፅናክ
@mutemute9914
@mutemute9914 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ
@user-xv5rz7nx5n
@user-xv5rz7nx5n 3 жыл бұрын
ነፍሳቸውን በአፀደ። ገነት ያኑረው። ለአንተም እግዚአብሔር። መፅናኛውን ይስጥህ
@user-wd6ky3lg4i
@user-wd6ky3lg4i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም እረፍ የኔጌታ የታደልክ ነህ እናታችንም እድለኛ ነወት ሀይማኖቱን ሳይክድ እንደተከበረ አረፈ ተመስገን በሰላም እረፍ 👏💚💛❤
@alemealeme8973
@alemealeme8973 3 жыл бұрын
አረእናቱ ናቸው የሞቱት
@sebleseble178
@sebleseble178 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ መርከብዬ ነፍስ ይማር
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 3 жыл бұрын
😥😥😥😥በጥም ነው የሚያዝነው አይናት ውላታሽ ከባድ ነው ለቤተሡብ አላሕ ጥንካሬ ፅናቱን ይስጣቸው😥🙏
@ganaganet9288
@ganaganet9288 3 жыл бұрын
ውይ .እናቴን.መርከብ.አላህ.ያፅናክ.እኔስ.ላንተ.ነው.ያለቀስኩት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥እማማ.ደገማቸው.አሸለቡ.በቃ.አላህ.አይተውክም.በርታ 😭😭😭😭😭😭😭
@SamsungSamsung-xp4kb
@SamsungSamsung-xp4kb 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቹሁ
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 3 жыл бұрын
እንቁዋ እናት ነፍሶትን ይማርልን መርከብ እግዚአብሔር ያፅናህ መላዉ ቤተሰቡ እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@mimimimi4376
@mimimimi4376 3 жыл бұрын
ነፈሶት በሰላም ትረፍ የኔ ከርታታ እናት ዘንድሮ እኔስ አልቅሼ ልሞት ነው ኡፋፋ መርከብ እግዚአብሔር አፅናኝ መልአክ እሱ ይላክልህ በምን ቃል እንደማፅናናህ አላውቀውም ውይይይይ
@user-rp9lq2ig4s
@user-rp9lq2ig4s 3 жыл бұрын
እናታችን ነፍስዎትን ይማርልን! ጠንካራ ጀግና እናት በእግዚአብሔር እርዳታ በሕይወት እያሉ ለልጆት የሚገባውን ሁሉ አድርገው በማለፎው የሚፀፅቶት ነገር የለም ብዬ አምናለሁ! ምንም እንኳ የርሶ ምኞት ልጆን አስቀድመው መከተል ቢሆንም ዓምላክ ተሳስቶ እንደማያውቅ አውቃለሁና እሱ ለፈጠረው ነፍስ ከኛ ከወላጆች በላይ እንደሚያስብ ተስፋ አደርጋለሁና እናቴ ነፍሶት በሰላም ትረፍ!!!
@serkiyebefi2493
@serkiyebefi2493 3 жыл бұрын
የኔ እናት እረፍተ ነፍስ ይስጥልን ለመላ ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን
@selam1624
@selam1624 3 жыл бұрын
ወይ የእኔ እናት ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናህ መርከብ 😥😥
@keryodtube
@keryodtube 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናህ 😭😭😭 ነፍሳቸው በአጸደ ገነት ያኑርልን
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ነፍሳቸውን በገነተ ያኑርልን የኔ እናት +++ እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ +++
@temarngishup3005
@temarngishup3005 3 жыл бұрын
😭😭😭😭እማ እናት ከረታታዋ እግዚአብሔር ነፍስዎትን በአፀደ ገነት ያስርፍሕን
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር ነፍስዎትን በሰላም ያሣርፋት [[መርከብ እግዚአብሔር ያፅናህ እጅግ በጣም ልብ ይሠብራል ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ!!]]
@hfifj2228
@hfifj2228 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለልጃቸውም በፅናናትን ኪዳነ ምሕረት ትስጥልን በእውነት
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
🙅‍♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም! አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏 የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!! ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@c.l.a7272
@c.l.a7272 3 жыл бұрын
እግዚ አብህር ነብሳቸውን በገነት ያኑረው
@Samsung-pg7ex
@Samsung-pg7ex 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ መርከብዬ
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 3 жыл бұрын
ነብሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን እናታችን ኡፍፍ መርከብ ከነቤተሰቦችህ መፅናናቱን አምላክ ይስጥህ
@rahelkobrom2060
@rahelkobrom2060 3 жыл бұрын
የኔ እናት ነፍስ ይማር መርከብ ወንድሜ ፅናት ይስጥህ 🙏🙏🙏😭😭😭
@mariabangs6775
@mariabangs6775 3 жыл бұрын
የኔናት አሁን ማን ይሆን የናትን ቦታ ተክታ የምትሸከው የኔጌታ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥክ መርከብዬ። ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ነፈሰ ይመራ በፀዳ ገነት ይኖራል : መርከብዬ እግዚአብሔር የፀና ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናዉ ኡፍፍፍ ለሱም ፈጣሪ ጤናዉን ይስጠዉ 😢😢😢😢💔
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 3 жыл бұрын
ወይ መሠረት እንዴት ጥሩ ሰዉ ነሽ ሃሳብሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይሙላልሽ ከዚህ የበለጠ ምን በጎ ስራ አለ ታድለሽ በጣም ዕድለኛ ሰዉ ነሽ እህቴ በርቺ አደነቅሸለሁ
@aahtube9642
@aahtube9642 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸውን በአፀደገነት ያኑረው
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 3 жыл бұрын
ውይይት እማማ በጣም አዝኛለው ከዚክ አለም ድካም አረፉ ነብስወትን በአፀደ ገነት ያኑራት ለመርከብ ለቤተስቦቹ መፅናናቱን ብርታቱን ይስጣቼው
@user-fl9jy4rf4g
@user-fl9jy4rf4g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ከስራትህ አግዚአብሔር ይፍታህ
@kebedebiru8893
@kebedebiru8893 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር መርከብ እግዚአብሔር ያጽና
@meytube2980
@meytube2980 3 жыл бұрын
እሜየ ነብስሽን ይማር በጣም አዝናለሁ አይ እናትነት
@TSEGAART
@TSEGAART 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍሳቸዉን ይማር በደጋግ እናቶች እቅፍ ያኑርልን ፣ መጽናናቱን ለመርከብ እና ለዘመዶቻቸው እግዚአብሔር ከምላክ ያድልልን ።
@amenmekeds9791
@amenmekeds9791 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም እጅግ በጣም ያማል እግዚአብሔር ለመላው ቤተስብ መጽናናትን ይስጥ
@tadelechtesfaye1383
@tadelechtesfaye1383 3 жыл бұрын
😭😭😭😭 በጣም አዝኛለው ጌታ መፅናናቱን ይላክልህ እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው አይዞህ
@kumarkumarkumar1718
@kumarkumarkumar1718 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና እናት ነብሰቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰባቸው በሙሉ መፂናናትን እማኛለው
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,9 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 52 МЛН
EMS ዜና Thu 12 Sep 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 816
የ13አመት ልጄ ማርገዟን ሳናውቅ ወለደች
25:32
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН