የእናትነት የፍቅር ጥግ .... ከ11 ወሯ ጀምሮ ነው ይህ ችግር የገጠማት አሁን 11 አመቷ ነው | Seifu on EBS

  Рет қаралды 154,338

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Chris and Yalem / @chrisandyalem8669
የእናትነት የፍቅር ጥግ .... ከ11 ወሯ ጀምሮ ነው ይህ ችግር የገጠማት አሁን 11 አመቷ ነው | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 610
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
እናት እናት ናት ከምንም ከማንም በላይ ናት ልቧ ከማንም ይለያል ክብር ይገባቸዋል ለናቶቻችን
@yusufyasin4082
@yusufyasin4082 2 жыл бұрын
Yenan enat ayezoeshehtegizabhreyemaraj
@endalkachewdamte5530
@endalkachewdamte5530 2 жыл бұрын
ስንቶች እንባቸው ሳይመጣ በሚነፋረቁበት መድረክ ከእንባም በላይ ደም እንባ የሚየስለቅስ ነገር ይዛ ፈጣሪን በፈገግታ አመሰግና የለመነች እናት ። ፈጣሪ የልጅሽን ደብዳቤ ይመልስልሽ :: አሻም ለሀገራችን ለህዝባችን ለግድባችን
@netsanetgebremariam8410
@netsanetgebremariam8410 2 жыл бұрын
AMEN 🙏
@user-fv3gp8yd6h
@user-fv3gp8yd6h 2 жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ መቀየሪያ የሌላት እናት ብቻ ናት እናቴ እወድሻለሁ ሺ አመት ኑሪልኝ እናቱን እሚወድ እጅ ወደላይ
@mahitube4141
@mahitube4141 2 жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@user-fv3gp8yd6h
@user-fv3gp8yd6h 2 жыл бұрын
ደመርኩሽ በታማኝነት አቺም ደምሪኝ
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አርጊኝ መልሳለሁ
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
@@mahitube4141 ማሂ መልሳለሁ ነይ
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው! 😪😪 kzbin.info/www/bejne/fnfdo6SbqaqEgqM
@user-fj6ev5fw6p
@user-fj6ev5fw6p 2 жыл бұрын
አንች ምርጥ እናት መሆንሽን ብዙ ጊዜ ተናግሪያለሁ ዛሬም እደግመዋለሁ አንች አንደኛ እናት ነሽ፡፡ እግዚአብሔር እንደእምነትሽ ያደርግልሽ እና ልጅሽ ፍፁም ጤና ሆና ለማየት ያብቃሽ፡፡ በርች እግዚብሔር ሁሌም ከእናንተ ጋ ነው፡፡
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
አላህ ጨርሶ በሙሉ አፊያዋ ይመልሳል ክብር ለእናቶች♥🙏
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ምርጥየ ደምረኝ
@girmahiowt2046
@girmahiowt2046 2 жыл бұрын
የኔ እናት የጌታ ምህረት ከአንቺ ይሁን ሁሌም ደስተኛ ሁኚ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልሽ !
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
አቤት እናትነት ውለታዋ ግንኮ💔😢እንደት ነው ሚከፈለው አላህ ሙሉ ጤናዋን ይመልስልሽ የኔ እናት ኡፍፍ
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 2 жыл бұрын
እናትዬ ለዘለዓለም ኑሪ!!
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@Yoadan-Y በቅንነት እነደማመር
@user-zj8dh2nd2t
@user-zj8dh2nd2t 2 жыл бұрын
እናት ውለታዋ ብዙ ነው እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች 👍👍👍👍
@user-jl6pm8cj6n
@user-jl6pm8cj6n 2 жыл бұрын
ኑ እንደመር
@user-zj8dh2nd2t
@user-zj8dh2nd2t 2 жыл бұрын
@@user-jl6pm8cj6n ነይ እሺ
@user-jl6pm8cj6n
@user-jl6pm8cj6n 2 жыл бұрын
@@user-zj8dh2nd2t መጥቻለው
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 2 жыл бұрын
ይቺ ጉደኛ አለም ስንት አይነት ሠዎችን ይዛለችግን? ስንቱ ጤነኛ ልጅ ወልዶ መንገድ ላይ እና በየጢሻው ሲጥል ሌላው እንዲህ የፈጣሪን ስጦታ ተቀብሎ አሜን ብሎ ሳያማርር ሳይከፋው በደስታ ይኖራል😭 አቤቱ ይሄን ልብ ሁላችንንም አድለን🙏🙏
@samharamen6278
@samharamen6278 2 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@user-ye3or4vw3v
@user-ye3or4vw3v 2 жыл бұрын
እኔ የምሰራበት ልጅ የአእምሮ ውስንነት አለበት 5ወሬ ነው እየተከባከብኩት ማርያምን አለቅሳለው ሁሌ በጣም ፍቅር የሆነልጅ ነው እጸልይለታለው አእምሮ ውስንነት ልጆች በጣም ፍቅር ናቸው ስጦታ ናቸው በቃ ቃላት ያጥረኛል ሁላችንም ልንከባከባቸው ይገባል አይዞሽ እማ
@sofi8983
@sofi8983 2 жыл бұрын
እኔም ሁለት አሉ ወላሂ ፍቅር ናቸው የሚከባከባቸው ን ሠዎች በጣም ነው የሚወዱት ከደህነኛቹ ይበልጣል ፍቅራቸው
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 2 жыл бұрын
Tebareki
@umukhalidwoldia
@umukhalidwoldia 2 жыл бұрын
አወ ፍቅር ናቸው ከኔም አለ የሚፈልገውን ነገር ነገሮኝ ካልተረዳሁ እኔ አለቅሳለሁ እንደምንም ብየ ለመረዳት እሞክራለሁ
@user-ye3or4vw3v
@user-ye3or4vw3v 2 жыл бұрын
@@umukhalidwoldia በጣም የኔማ ምግብ እኔ ካላበላውት ሌላሰራተኛ ካበላው አረካም በጣም ይጨቀኛል የጠገበ አይመስለኝም 😭😭
@umukhalidwoldia
@umukhalidwoldia 2 жыл бұрын
@@user-ye3or4vw3v 😥
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 2 жыл бұрын
የዓለም ብርሓን እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ጎበዝ እና ጠንካራ እናት ነሽ! የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ልጅሽን ይማርልሽ🙏እመቤቴ ማርያም ደሥታሽን ታብዛልሽ የኔ እህት አይዞን በርቺልን በምንችለው መንገድ ሁሉ ከጎንሽ እንሆናለን የኔ ቆንጆ! እግዚአብሔር ሆይ አንተ ምሕረቱን ላክልን አምላካችን አንተ ይቅር በለን🙏🙏🙏
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ ውድ እህት አምላክ በማንኛውም ጊዜ ካንቺ ጋር ተስፋ አትቁረጥ ጀግና እናት ነሽ
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
አንቺ ምርጥ እናት ነሽ በርቺ እግዛብሔር ምን ይሳነዋል ነገ ልጅሽ በእግሯ ቆማ ታያት ይሆናል በእግዛብሔር ተስፋ አርጊ አንቺ ስትኖሪ ነው ልጆችሽም ሚኖሩት የኔ እናት ክብር ይገባሻል 🥰🥰
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት አቤት ፅናትሽ እግዚአብሔር ያስብሽ እንግዲህ ባለን ነገር ማመስገን ተገቢ ነው ይኸን ማየት ትልቅ ትምህርት ይሰጣል
@heritube7927
@heritube7927 2 жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ አላህ የልጅሽን አፊያ ይመልስልሽ ሁሌም ሳቂ
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 2 жыл бұрын
የኔ እናት ጀግና እኮ ነሽ እግዛብሔር በሁሉ ነገር ይርዳሽ መተኪያ የሌላት እናት እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
@user-jl6pm8cj6n
@user-jl6pm8cj6n 2 жыл бұрын
ኑ በታማኝነት እንደመር
@yordanosdemeke6940
@yordanosdemeke6940 2 жыл бұрын
የኔ እናት ምንም የማይሳነው መድየ ጨርሶ ይማርልሽ ጀግና እናት ነሽ ፕሊስ ተመልካቾች ሁላችሁም በማሪያም በአላህ እየገባችሁ ሰብስክራይብ እና ላይክ አድርጉ አይከፈልበትም
@getachewperon3070
@getachewperon3070 2 жыл бұрын
መህረቱ ብዙ የሆነ ጌታ ኢየሱስ ልጅሽን ይፈውስልሽ።
@regassayonas2640
@regassayonas2640 2 жыл бұрын
መድሀንያለም ከነ ከእናቱ ጋር ሆኖ ልጅሽን ይዳብስልሽ!! እግዚያብሄር ይማርልሽ !!!
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
ራጎስ ሰብ አርገኝ
@samuelsleshi1588
@samuelsleshi1588 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት
@yelshadaymeaza445
@yelshadaymeaza445 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@michaelrock6078
@michaelrock6078 2 жыл бұрын
@@Yoadan-Y jkklmmmbbbnmhbk
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 2 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር አቦ እናት መሆን መታደል ነው😍😍😍😍
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ያለምዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብልሽ ክርስቲዬ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 2 жыл бұрын
የኔ እናት ምን ቃል ይገልጽሽ ይሆን አላህ ቀልብሽን ያስደሰትሽ አይ እናት ጀግኒት
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
ኒማ ሰብ አርገኝ
@myhealthykitchen7724
@myhealthykitchen7724 2 жыл бұрын
ሰማይና ምድርን የፈጠረ ጌታ ብርታቱን ይስጥሽ . ውስጥሽን ሊገመት በማይችል ሀሴት እና ፅናትን ይስጥሽ🙏❤❤❤
@drseidortho
@drseidortho 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው፣ አይዞሽ። እኔ ስፔሻሊስት ሐኪም ነኝ። ሆስፒታል ስውል በየቀኑ አሳዛኝ ክስተት እታዘባለሁ፣ የተወሰኑትን ትምህርት እንዲሆኑ በሶሻል ሚዲያም አጋራለሁ። ከህይወቴ የተማርኩት ቢኖር ግን የቱንም ያህል ብትፈተኚ፣ ካንቺ በላይ የፈተኑ ሞልተዋልና እሱን እያሰብሽ ተፅናኚ።
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እናት በቅንነት ሰብ አርጊኝ
@user-he9pv5fy4b
@user-he9pv5fy4b 2 жыл бұрын
ቃላት አጣሁ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ እናቶች እግዚአብሔር ይዳብስልሽ🤲🥺
@kokobyehamzaenat9990
@kokobyehamzaenat9990 2 жыл бұрын
እናት እኮ ልዩ ናት እረጅም እድሜ ለእናቶች
@zeestifanostube
@zeestifanostube 2 жыл бұрын
ኡፍፍ አምላኽ ምህረት ይላክላት። የአለም ልፋትሽን ቆጥሮ ያሳርፍሽ ድንግል ማርያም ጉልበትሽን ታበርታው አይዞሽ የእኔ እመቤት።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
ሁሉ በሱ ነው!ችግርን በትልቁ መቀበል እራስን ይጎዳል!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
ክብር ለእናቶች እድሜእና ጤና ለእናቶቻችን
@fikirtebelachew9552
@fikirtebelachew9552 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለናቶቻችን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 жыл бұрын
በግድቡ ዙርያ ማነዉ ደስ ያለዉ እንኳን ደስ አላችሁ ያገሬ ልጆች 💚💛❤ ፍትህ ለሳኡዲወች
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
እማ ሰብስክራይብ ኤብኝ ኧተሞ
@haleluyatube19
@haleluyatube19 2 жыл бұрын
ግድብ ትላላችሁ እስኪ ሰውም እንንገባ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 жыл бұрын
@@fetijegnatube9887 ነይ እመልሳለሁ
@user-jl6pm8cj6n
@user-jl6pm8cj6n 2 жыл бұрын
እንደመር
@tg-tmu
@tg-tmu 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እኔ ወላሂ ደስስስስ ብሎኛል
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 жыл бұрын
ምን አይነት እናት ነሽ እግዚአብሔር የባረከሽ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ እንደዚ አይነት ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም አስለቀሽኝ ይሄ ለናቶች ትምህርት ነው የሚማረሩ አሉ ደና ልጅ ተሰቷቸው አንቺ ግን እግዚአብሔር የባረከሽ ነሽ በርቺ👏👍
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 2 жыл бұрын
አይ እናት እናትነትን የሚገልጽ ቃል የለኝም ፣አለምዬ ሁሌ በተለያየ ሚድያ ሳይሽ አንቺ ውስጥ ያለው ጥንካሬ ይገርመኛል ፣ የድንግል ልጅ ሁሉም የማይሳነው ልጅሽን አንቺንም ይዳብስ ፣ አይዞሽ ለልጆችሽ አንቺ መኖር አለብሽ እና በርችልን የእኔ ጀግና እናት !!!
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 2 жыл бұрын
ልታግዛት የመጣኸው ልጅ እንቅፋት አይምታህ እሾክ አይውጋህ ዘርህ ይባረክ ተባረክ ።
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 2 жыл бұрын
አይ የእናት ልብ እንደው በምን ቃል ይገለፃል ተው አባቶች ሀላፊነታችሁን ተወጡ እናት ለምን ብቻዋን ትንገላታ ድንግል ማርያም ጤንነትዋን ትመልሳላት 🙏
@bekandawit6471
@bekandawit6471 2 жыл бұрын
ወንዶች በሰማይ ያለወን የፈጠራቹሁን ፈጣሪን ፍሩ ችግሩን እናተም ተጋፈጡ!!
@tube-cf6fg
@tube-cf6fg 2 жыл бұрын
Ufffffff kabade naw
@hannu7898
@hannu7898 2 жыл бұрын
Thank you for inviting her, Seifu. She is a strong mom
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ ጀግናዋ እናት ክርስቲ ቆንጆ ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ትድናለች😘😘😘😘
@TheBex2007
@TheBex2007 2 жыл бұрын
OMG the mom look different now. It is noticeable that she is not having good time these days. Let us help her by just viewing her KZbin even if not interesting. Thank you Seifu as always.
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
የሚሳነዉ ምንም ነገር የለሌ እግዚአብሔር ይፈዉስልሽ የኔ እናት
@clemobile2086
@clemobile2086 2 жыл бұрын
አይ እናት እንደ እናት እኮ ማንም የለም አለምዬ እውነት ድንቅ እናት ነሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው! 😪😪 kzbin.info/www/bejne/fnfdo6SbqaqEgqM
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
@@minaleshtera1049 እህቴ ነይ መልሳለሁ
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
@@minaleshtera1049 ነይ መልሳለሁ
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
እናት ትሙትአሉ ለምን ትሙት እሷ ቅ ማል ትገላለች በጨለማዳብሳ እናቶች ኑሩልን ለዘላለም እሙወድሽ።እናቴ
@ethiopia3000
@ethiopia3000 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pWjOoXShaL1kY6s kzbin.info/www/bejne/h6i3aXaXlL-qetE እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ kzbin.info/www/bejne/rZaqo36ffNajb8U የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ kzbin.info/www/bejne/n5a4q4dviq2Crsk ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook) kzbin.info/www/bejne/aqTaYoaef5mBfqM UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ) ታላቁ ሀይል(The power) kzbin.info/www/bejne/ep_Gp4GVfdalgrM እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠሠ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ሰይፉሻ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰቦችንህም ይባርክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@marthaethio3211
@marthaethio3211 2 жыл бұрын
አለምዬ ሁሌ ባየህሽ ቁጥር አለቅሳለሁ ላንቺ ሳይሆን ማለቅሰው የራሴ ደካምነት ነው ጎበዝ የኔ ጀግና ክርስቲያንን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
እናት እኮ የፍቅረ ጥግ ነች👌👌👌
@user-gn5og4si3c
@user-gn5og4si3c 2 жыл бұрын
እናት ኮ !!! እናትን በምን እንመስላት እግዚአብሔር ለምድራችን የሰጣት በረከት እ...ና...ት...ብቻ ነው ...ያለም ብርሃን ምርጥ እናት ነሽ እግዚአብሔር ችግሮችን ሁሉ የምትሸከሚበትን ትከሻሽን ያበርታልን
@mariam_sigma
@mariam_sigma 2 жыл бұрын
አይ የእናት ነገር አይይይይ እናትነት አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ የተወለዱውትንም ጤና ይስጣቸው
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 2 жыл бұрын
እናያለን ሰብስክራይብ አሁኑኑ ነዉ የማረገዉ ጓኞቼንም አስደርጋለዉ አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 2 жыл бұрын
@Nati Miki eshe pis
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
እመን እንጂ አትፍራ ነዉ ያመንሽዉ የምታምኝዉ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ የኔ እህት
@habtamumossie4059
@habtamumossie4059 2 жыл бұрын
አይናለም ጎበዝ እናት ነሽ 11 ዓመት ሙሉ በዚ ሂወት ውስጥ አልፈሻል አሁንም በርቺ! ነገር ግን እንደባለሙያ ከተናገርሽው ነገር ተነስቼ በወቅቱ በተፈጠረው ነገር ላይ የአረዳድ ችግር እንዳለ ይሰማኛል 1) ሞግዚቷ ጥላት የሚለው ፍፁም ስህተት ነው እንዴትም ብትወድቅ ይህ የእድገት ውስንነት ሊመጣ አይችልም ምናልባት የሆነ አካል ክፍል ጉዳት ነው ሊኖር ሚችለው 2)ኮምፕሊኬትድ ሜንጃይትስ ፣ ባዓ (አንጀቷ ወርዶ) ፣ ሙቀቷ 40.5 ስትይ ሰማሁ ከዚ የተረዳሁት በወቅቱ ሜንጃይትስ(የማጅራት ገትር) ታማ ነበር ነገር ግን 'ቡዓ' ይሆናል በሚል ወደ ባህላዊ ህክምና እየተባለ ወደ ህክምና ሳትሄድ በሽታው ኮምፕልኬትድ ሆኖ ነበር (ወደ ከፋ ደረጃ ተሸጋግሯል) ይህም ጭንቅላቷ ውስጥ ተሰራጭቶ 'cerebral palsy' ወይም የአዕምሮ እድገት ውስንነት አስከትሎ አልፏል ስለሆነም የዕድሜ እኩዮቿ ማድረግ የሚችሉትን ማድረግ አትችልም በተጨማሪም የሚጥል ና ተያያዥ ነገሮች ሊመጡ ይችላሉ ስለዚ ጤና ባለሙያው 'የምን ሜንጃይትስ' ብሎ ነቃቀለው ብለሽ ወደ ህክምና ስህተት ለመውሰድ የሞከርሽው ትንሽ ስሜት ይነካል ችግሩ ወደ ህክምና በጊዜ አለመሄዷ ሆኖ እያለ ማለት ነው ለማንኛውም በርቺ ከባድ እንደሆነ እረዳለሁ እረዳት ያስፈልግሻል
@sababelay9868
@sababelay9868 2 жыл бұрын
Good mom. She make me cry when she sing for her daughter. I have so much respect for this mom. She does not say any negative comment about the father of her daughter. Amazing lady.
@HASEN1984
@HASEN1984 2 жыл бұрын
😭😭😢uff Batam yasazinala allh hulem yichilal allh tena yimalisi
@selamtefera7894
@selamtefera7894 2 жыл бұрын
Nice comment 👍
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ🙏🏽❤️
@tsegaye.wb.
@tsegaye.wb. 2 жыл бұрын
ሰይፉ ፋንታሁን ተባረክ!!!
@Totallynot014
@Totallynot014 2 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ እናት ነሽ ለልጆችሽ ስትይ እራስሽን ጠብቂ ያንቺ መኖር ለነሱ ተስፋ ነውና ሁሉ ነገር በአላህ እጅ ነው ልመናሽን አታቁሚ እሱ ያስደስትሽ
@user-fo6lk4sk7l
@user-fo6lk4sk7l 2 жыл бұрын
በእውነት የእናትነትን ጥግ በአንቺ ውስጥ አየሁት አቤቱ አምላኬ ሆይ ሙሉ ጤና ሰጥተኸን ለምናማርረው ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 2 жыл бұрын
ጀግና። አይዞሽ አለንልሽ። ፈገግታሽ እራሱ ጥንካሬሽን ያሳያል። እንቺ ብቻ በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጪ በምንም ተአምር።
@umii7353
@umii7353 2 жыл бұрын
እናት እኮ ልዩ ፍጥረት ናት ያረቢ እናቴን ከክፉ ጠብቅልኝ የሁሉም እናት ክፉ አይንካቸዉ በሰላም ያገናኘን አንቺም ልጅሽ አላህ አፊያ ያርግልሽ ምንም ማይሳነዉ ጌታ ነው እኔ በበኩሌ አይልሻለሁ አይዞሽ እንደተመኘሽዉም ልጅሽ ቆማ ስትጫወት ያሳይሽ ያረቢ
@alemzewdgebre1301
@alemzewdgebre1301 2 жыл бұрын
ያለምዬ ጠንካራ ነሽ አይዞሽ ብዙ አትጨነቂ ኤፒሌፕሲ የመጣብሽ ከጭንቀት ነው ስለዚህ አትጨነቂ ሁሉን በአምላክሽ ለይ ጣይው እኔ ከሌለው እስዋ ምን ትሆናለች ብለሽ እያሰብሽ ነው እምነትሽን አፅኚ አይዞሽ እግዚአብሔር የወደደውን ያድርግ እኛ ሰዎች ምንም የማድረግ ስልጣን የለንም ፀሎትሽን በርቺ አምላክ ይርዳሽ
@borenamedia7198
@borenamedia7198 2 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ ጠንካራ ሴት ነች ፍትህ ለወገን በሳውዲ እስርቤት ላሉ ወገኖቻችን ፕሮፋይላችንን ጠቅ አድርገው ቤተሰብ እንድሆኑ በፍቅር ተጋብዘዋል እንወዳችሆለን ውድ ኢትዬጵያዊያን
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
ቦሪና ነይ መልሳለሁ
@drawingbynati
@drawingbynati 2 жыл бұрын
Mert enat ,she deserves 👏 🙌 ❤️ ❤️ ❤️ million likes
@user-xp2cw8ul1h
@user-xp2cw8ul1h 2 жыл бұрын
በምድር ላይ የፍቅር ጥግ የምታየዉ እናት ብቻ ናት ጀግና ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@selimjo6962
@selimjo6962 2 жыл бұрын
እናት ... አጣህ ነጣህ ቆሸሽክ ተቸገርክ አገኘህ እናት ያው እናት ናት እስቲ ለእናቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 😢
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
አውነትነው የናት ወለታዋ ብዙነው በዚህ ደረጃ ሆነሽ አንኮን ፈገግታሽ ልዩነውእመብርሃን ጤናዋን ትመልሥልሽ
@dyetube8616
@dyetube8616 2 жыл бұрын
የአለምዬ አንቺ ጎበዝ እናት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለሁሉም ነገር
@makedagetahun7921
@makedagetahun7921 2 жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ ❤❤❤እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 2 жыл бұрын
your the best mom in world 🙏😍
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
የማደንቃት የአለምብርሃን ጠንካራ እናት ክርስትዬ እድግ በይልኝ ማማዬ በእሼዬ እግዚአብሔር ይስጥህ
@aenanisasesfa7536
@aenanisasesfa7536 2 жыл бұрын
አህቴ እመብርሃን ትለመንሽ ይህችን ቆንጆ ቆማ ለማየት ያብቃን በርቺ ጀግና እናት ነሽ። እህቴ መነው እሸቱ መለሰ(donkey tube) ሰሙ አልተነሳም በእርግጥ መሀላችሁ ምን እንደተፈጠረ ባናውቅም አንችን ያወቅንሽ በእሱ ምክንያት ነው ችግር እንኳን ቢፈጠር ወደ ዩቲብ መንደር በመምጣት ከሰው ጋር እንድትገናኝ ምክንያት ሆኖሻልና ሰሙ አለመነሳቱ ገርሞኝ ነው። ካጠፋሁ ይቅርታ እህቴ።
@meskabate5716
@meskabate5716 2 жыл бұрын
ሴፍሻ ተባረክ :እ/ር ልጆችህን ያሳድግልህ
@haimanotmenberu2926
@haimanotmenberu2926 2 жыл бұрын
She is a strong mom
@kal9065
@kal9065 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ ጠንካራ እናት ነሽ ለናቶች ምን ይከፈል ይሁን ምንም አይቀልፃቸውም ብቻ ብርታቱን ይስጥሽ እማ
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 2 жыл бұрын
Yalembirhan amazing you are incredible mom. God bless you more and more🙏
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ጀግና ነሽ ክርስቲዬ እግዚአብሔር ይማርሽ እሺ you tub ሽን አሁኑኑ ገብቸ አይልሻለሁ በርቺ 👍👍
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@haymanottilahun9170
@haymanottilahun9170 2 жыл бұрын
የኛ የሁላችንም ጀግናችን ነሽ 🙏👍👌ጀግኒት ብዬሻለሁ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@afeworkw1291
@afeworkw1291 2 жыл бұрын
Amazing mother God Bless
@user-xr4tl8gc6x
@user-xr4tl8gc6x 2 жыл бұрын
እናትኮ በቃ እናት ናት 😍😍😍ጤንነቷን ይመልስልሽ የኔ ጀግና
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ህይወት እደዚህናት ፈተናናት አላህ አፋያ ያርጋት
@manugod435
@manugod435 2 жыл бұрын
የሚገርም የናትነት ፀጋ ነው የተሰጣት። እግዚአብሔር ይፈዉስሽ።
@user-hx2sg5bz6d
@user-hx2sg5bz6d 2 жыл бұрын
ህትዋ አይዞሽ አንች ጠካራ እናት ነሽ ራስሽን ጠብቂ ልጅሽን አላህ ያድንልሽ ጀግና እናት ነሽ
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 2 жыл бұрын
እናት ለልጃ የምትከፍለው መሰዋእትነት ትልቅ ነው!! ፈጣሪ ለልጅሽ እና ለታመሙ ሁሉ አላህ አፍያ ይሰጣቸው የሰው ልጅ ዘንጊ ነው ምናልባት ካለሸበት ጭንቀት መሆን አለበት ባይ ነኝ ብዙ ሰዋችችን አመሰግነሻል እንደኔ አንቺን ያወቅሁት መጀመሪያ በኮሜድያን እሸቱ መለሰ ነው ቤትሸ ድረሰ መጥቶ በዶንኪ ቲዩብ የቀረጸሸ የራሰሸን ዩቲዩብ እንድትከፍቺ ሀሳቡን ሲያቀርብ በላይቭ አሳይቶናል ሰለዚህ እኔ ባንቺ ቦታ ሆኜ ለእሸቱ መለሰ ለእህታችን ላደረከው በጎ ተግባር እናመሰግናለን።
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትፈውስልሽ ትዳብስልሽ ትማርልሽ እባክሽ ፅበል ውሰጃት ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ የልጅሽን ሙሉ ጤንነት ይመልስልሽ ፀሎታችሁን ልመናችሁን ፈጣሪ ይስማችሁ
@smartgrmy8983
@smartgrmy8983 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 2 жыл бұрын
@Nati ምን ችግር አለ ለ አንተ ይጥቀምህ እንጅ አድርጌሃለሁ በርታ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@elsashewaamhara3024 በቅንነት እነደማመር ውዶች
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ጀግና እናት ነሽ መንፈሰ ጠንካራ ብርቱ ሴት ነሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ወደ ቀደመው ጤናዋ ይመልስልሽ ማማዬን
@user-pe9rz8pl5m
@user-pe9rz8pl5m 2 жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ እናት
@kkmbia2393
@kkmbia2393 2 жыл бұрын
Yena nat i have respect for this lady may God give u all the blessings
@semereadhanom3615
@semereadhanom3615 2 жыл бұрын
የምትደነቂ እናት ነሸ God ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ ክርሰትይን እንዴት አይምርም ይምራታል ሰለሞት ልጆችሸ ፊት አታውሪ አይዞሸ
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 2 жыл бұрын
አላህ ያግዝሽ ማማዬ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
@user-iu2sj1wl6w
@user-iu2sj1wl6w 2 жыл бұрын
እረወንዶች መቸይሆን ልብ እምገዙት ዛሬ ኮሜዲያን እሸቱ ከመቶ በላይ ፓራላይዝ የሆኑሰወችን ጎብኝተናል አለ ግን 98 አባቶች ትተው ሂደዋል ክሪስቲያን ናቸው አለ ሁለቱ አባት አሉ አለ እነሱም ሙስሊሞችናቸው ትተው ያልሄዱት ብሎ ልቡ የተሰበረበትን አጋጣሚ ተናገረ እህህህህህ እናት መከራዋ ብዙነው 😥😥😥😥😥😥
@selamsiltan1597
@selamsiltan1597 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 2 жыл бұрын
Wonderful mom and daughter..... Good program. I have a niece who has a disability like Christian. It would have been very helpful if Siefu asked the mom if she takes her daughter to a school for special needs children ( if there is one).... the mom needs someone to help her... and to attend a special course/training/education for parents who have disabled children. Lets all follow this lovely mom through you tube.
@Mia.0777
@Mia.0777 2 жыл бұрын
Hello! To answer your question about special needs school and if Alem takes Christian, I don’t think she does. I’m subscribed to her channel and have heard her bring up this issue a lot. In fact, that’s her dream and goal to open some kind of school or organization for special needs kids like Christian. I really hope and pray we can all help her realize her dream. 🙏🏾
@liduofficial6305
@liduofficial6305 2 жыл бұрын
የኔ እናት እኔ ምንም ቃል የለኝም ምን እንደምልሽ እግዚአብሔር የልጅሽን ጤንነት መልሶ በቃሽ ብሎ ያሣርፍሽ
@user-gt6pz8ru2i
@user-gt6pz8ru2i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሻል የኔ እናት። አንቺ የእናትነት ጥግ ነሽ!!! እንፀልይልሻለን ። ጠንካራ እናት ምን አይነት እምነት ነው በእግዚአብሔር ላይ!!
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
እናት መሆን እኮ ከባድ ነው እግዚአብሔር ጤነኛ ልጂ ይስጠን
@lbabamoshe509
@lbabamoshe509 2 жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ ቃላት ያጥረኛ
@samrimihretabe8784
@samrimihretabe8784 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አንች ለልጅሽ ብቻ ሳይሆን ለብዙ እናቶች የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ በጣም ጠንካራ ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብሽ ምንም አይንካሽ እረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥሽ ስንት አለ በየ ቤቱ ቤት ይቁጠረው ምሳሌ ነሽ ለብዙዎቹ
@user-rv4gt6wj1u
@user-rv4gt6wj1u 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት አላህ እኮ ተአምር አለው ያሽራታል ኢሸአላህ 6:80 وَإِذَا مَرِضْتُ فَهُوَ يَشْفِينِ «በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል፡፡
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 жыл бұрын
አይዞሽ እሺ እናይሻለን ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ ለሰው የማይቻል ለጌታ እየሱስ ሁሉም ይቻላል።
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
በርግጥ ጀግና እናት ነሽ አችን ካጣች ልጅሽ በጣም ትጎዳለች እባክሽ እራስሽን ጠብቂ
@manallaaa1651
@manallaaa1651 2 жыл бұрын
የኔናት ጠንካራነሽ በርች እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት
@rhametali1193
@rhametali1193 2 жыл бұрын
ዋዉ ደስ የምትይ እናት ጀግናበርች አላህ ያሽርልሽ ፈጣሪ ይመራልልሽ
@sarahaliu6733
@sarahaliu6733 2 жыл бұрын
የአለማት ጌታ በምህረቱ ይጎብኚልሽ እና
አወል እና ወንድሟ ታረቁ😱
12:47
AWEL&SEADI
Рет қаралды 6 М.
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 39 МЛН
白天使选错惹黑天使生气。#天使 #小丑女
00:31
天使夫妇
Рет қаралды 17 МЛН
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 52 МЛН
ኩራ... !
28:24
Fana Television
Рет қаралды 49 М.
甲羅に入ると鉄壁の守りの亀タヌキ #cartoon #animation #tomandjerry
0:20
しっぽだけ変身たぬっぽ tanuppo_anime
Рет қаралды 8 МЛН
#wingchun #kungfu #martialarts #ipman #brucelee #mma #karate #wushu #boxing #selfdefense #mma
0:47
Wing Chun Online - Henrique Freitas
Рет қаралды 6 МЛН
天使妈妈身上到底藏了什么?#小丑#天使#家庭#搞笑
0:11
家庭搞笑日记
Рет қаралды 34 МЛН