የእናቶች ጊዜ: አዝማሪቤቱ በሰው ተሞልቶ ካልተሸለምኩኝ ሙዚቀኞቹን አስቆማለሁ | ጥርስ የማያስከድን ጨዋታ ከአንጋፋ አርቲስቶች ጋር |ክፍል 2/2

  Рет қаралды 61,214

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv...
• የዩቲዩብ | www.youtube.co...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
የእናቶች ጊዜ: አዝማሪቤቱ በሰው ተሞልቶ ካልሸለምኩኝ ሙዚቀኞቹን አቁሙ እላለሁ | ጥርስ የማያስከድን ጨዋታ ከአንጋፋ የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ጋር | ክፍል 2/2 ‪@BalageruTV‬
///////////////
Welcome to the official KZbin Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 76
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 Жыл бұрын
በህይወት ኖረን ከፍልን የማንጨርሰዉ ውለታ የናቶቻችንን ነው ።
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
ለካም እንደዚኽ ትዘፍን ነበረ እናታችንም አህታችንም ወ/ሮ ፍቅርተ ረጅም እድሜ ከጠና ጋር!!!
@kidistsharew5170
@kidistsharew5170 Жыл бұрын
ብፅአት የአራዳ 😎 ጥግ ። በጣም አምሮብሻል ይመችሽ። እንወድሻለን ።😍👏👏
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Жыл бұрын
እንክዋን አብሮ አደረሰን:: በጣም ደስ ትላላችሁ:: ያልታሰበ ትዝታ ውስጥ ነው በጠዋቱ የከተታችሁን:: ልክ ነው "እንደ እናት የሚሆን ማንም የለም:: ውለታዋ ተቆጥሮም አያልቅም:: አምላክ ይክፈላት እንላለን እንጂ:: ሌላው ትንሽ ቅር ያለኝ የባል "የትነው የምትሄደው? በስንት ትመለሳለህ? ...አይባልም" የተባለውን አልደግፍም:: ለዛሬ ላለንበት አለም በጣም አሳሳቢ ውቅት እንደመሆኑ መጠን የትነው የምትሄደው?..." ማለት በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ብዬ ነው የማምነው:: ለድንገተኛውም ይረዳል:: ጋደኛ ወይም ቤተሰብ የት ነው የሄደው? እንዴት አልነገረሽም? ከሚባለው የመሳሰሉት ጥያቄውችን በሙሉ ልብ ምላሹን ለመስጠትና እቤትም ለመጠየቅ የመጡም ከሆነ አሁን ይመጣል ቁጭ በሉ ወይም ደሞ እቆያለሁ ብሎ ነው የወጣው እንድትል ያገለግላል:: በዚህም መንገድ ማሰብም ጥሩ ይመስለኛል::
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ Жыл бұрын
የሚገርም ድምጽ ምንም አልተለወጠም ብጹ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁላችሁንም በእድሜ ያቆይልን
@marimasd6628
@marimasd6628 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን 😥😥😥😥😥
@Anyhairr
@Anyhairr Жыл бұрын
የምታዳላ እናትማ አለች ያለውን እና የሌለውን በደንብ ነው ምታዳላው ይህንን ስል በሀሳቤ ማንም እንዳይከፋብኝ ምክንያቴ ብዝነው ህላችሁንም እናቶች አላልኩምና ማንም እንዳይከፋብኝ አደራ ጭምር ነው
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Жыл бұрын
_ኧረ ሞልቷል አለ ማንም እናት 5 ልጅ ቢኖራት 5ቱንም በኩል አይን አታይም።_
@Anyhairr
@Anyhairr Жыл бұрын
@@fatumafatuma4447 ተባረኪልኝ እንደዚህ ሀቁን ስንነጋገር ነው ደስ የሚለው ካጠፋንም እየተራረምን እንጂ በአንድ አይን ነው የምታየው የሚል ማድበስበስ ደስ አይለኝም ለዛም ነው ዝም ማለት ያላስቻለኝ
@estifanosjebessa460
@estifanosjebessa460 Жыл бұрын
አንጋፋ አርቲስቶቻችን ክበሩልኝ እድሜና ጤናን አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ ውለታችሁን ኢትዮጵያ ትክፈላችሁ እምትከበሩበት በግዘመን ይምጣልን እኔ እወዳቸዋለሁ
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
ብፅአትዬ ሰዩም የቂርቆሰ የሰፈሬ ልጄ አደንቅሻለሁ በርቺ ። እግዚአብሔር አምላክ አድሜና፣ጤንነቱን ይሰጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ ።
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
ብጼ ባገኘሁት አጋጣሚ ሳላደንቅሽ አላልፍም ከልብ የማይጠፋ ዘመን የማይሽረው ዘፈርንሽን ከአመታት በኋላ በድጋሚ live እየሰማሁ ስለሆነ ለሁሉም፡እናቶች እንኳን አደረሳቹ !
@mesfinorge1038
@mesfinorge1038 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁሉም አናቶች አድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
ሮማን ተገኝ እንዳለሽ ነው ያለሽው አልተለወጥሽም። ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
እንዴ ትዬ ፍቅርተ ድሮ ይዘፍኑ ነበር እንዴ፤ እኔ እኮ አሁን ትልቅ ከሆኑ በሆላ ድራማ መስራት የጀመሩ መስሎኝ። በጣም ይገርማል። ዘናች አራዳ አነበሩ እንዴ። ዋው። ደስ ይላል።
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Жыл бұрын
እህቶቼ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
ዝምብዬ ሳስበው ምን አይነት ፍቅር ነው እማምዬ እኔም እወዱሻለው እማምዬ ፍቅርሽ ልዮ ነው ለእናቶች በሙሉ ❤❤❤
@jeuru6920
@jeuru6920 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ውድ እናቶቻችን
@tube-kg2ss
@tube-kg2ss Жыл бұрын
Btsiii yene konjoo fikirr swedachu rejim edme ystachu 🙏🙏🙏
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
ኣሜን ብፅኣትዬ እውነትና ኣስተዋይ ነሽ
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 Жыл бұрын
ሮምዬ ልጅነታችንን በጣም ታስታውሽኛለሽ የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Weyzero Bitsiat...BETAM new Des yemitiyiw....lezash yemaytefa sew nesh KEMIR !!!!!!! BETAM new yemadenkish !!!!!!❤️❤️❤️ Nurilin!!!!!!!!!!❣️❣️❣️
@millionwoldemariam8417
@millionwoldemariam8417 Жыл бұрын
የሁሉም እናት ጸሎት የልጄን ነገር አደራ🙏የኔም ጸሎት አምላኬ የልጆቼን ነገር አደራ ነው🙏🙏🙏
@tigistyen8266
@tigistyen8266 Жыл бұрын
አንዳንዶች እናቶች ለአንዱ ልጃቸው ገነት ሲሆኑ ለሌሎቹ ደግሞ ሲኦል ይሆናሉ ያዳላሉ በጣም ከእንጀራእናት ይብሳሉ።
@deborahcroft2876
@deborahcroft2876 Жыл бұрын
I like her voice and her swagger. It's nice in its place and she's not overdone. There is a time for pearls and simplicity and a time for a little extra flair.
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ሮማን ተባረኩ👍👍👍🙏
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Жыл бұрын
እድሜና ጤናን ይስጣችሁ
@tiegestbarichoabdul1522
@tiegestbarichoabdul1522 Жыл бұрын
Elegance at its best!!!
@yalemworkhaile2522
@yalemworkhaile2522 Жыл бұрын
በጣም ተመችተሽኛል ለባለቤትሽ የገጠምሽለት ወድጄችሻለሁ !!!
@sosiesosie9162
@sosiesosie9162 Жыл бұрын
ብሩክ በዓል ይሁን (መሶብ ወርቅ ሳይኖር ያሸበረቀ ዛፍ ማረጋችኹ ያስከፋል)
@tigistyen8266
@tigistyen8266 Жыл бұрын
እኛ ለእናቶቻችን ል ጅ ሳይሆነን ገረድና አሼከር ሆነን ለተከታዮቻችን ሞግዚት ሆነን ጨዋታ የሚባል ሳናይ ያደግን የናት ፍቅር ያላየን አለን።
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 Жыл бұрын
በልጆችሽ ይካስሽ...
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
ጨረቆሰ የሰፈሬ ልጅ እውነትም ፍቅር ናቸው
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 Жыл бұрын
እትዬ ፍቅርተ በጣም የምወድሽ አርቲስት ነሽ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@zufanlemma2142
@zufanlemma2142 Жыл бұрын
እኔም እንደ እናቴ ዘወትር ልጆቼን አደራ ጠብቅልኝ:: የአባት የናት ምርቃኔ! ከእግዜር በረከቴ:: ጠብቅልኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@tigi432
@tigi432 Жыл бұрын
ሁላችሁም ሺህ አመት ኑሩልን❤❤❤❤
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
ደግሞ እንዴት ታምር ነበር
@assefutadegeastaw5655
@assefutadegeastaw5655 Жыл бұрын
በጣም የሚጣፍጥ ፕሮግራም ። የሚያበረታታ ነው ። የከርሞ ሰው ይበለቹህ(ይበለን)
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 Жыл бұрын
So nice thank you so much 😊
@yehishimebet4605
@yehishimebet4605 Жыл бұрын
ብፅአት እድሜ ጤና ይስጥሽ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
ስንት ደግ ሰው ኣለ እውነት ነው
@estifanosjebessa460
@estifanosjebessa460 Жыл бұрын
እትዬ ፍቅርተ የኔ ቆንጆ እናት ኑሪልን
@dawitg25
@dawitg25 Жыл бұрын
አይ ትዬ ፍቅርተ እንደሱ አይነት እናት ድሮ ቀረ ያሁን እናት ልጃን ለበሏ ጥላለት የምትሄድበት ዘመን ነው
@meral5557
@meral5557 Жыл бұрын
Bewenet lemenager enatochachin tebarekulin des yemil gize I love you all
@mimialemu4932
@mimialemu4932 Жыл бұрын
ብጽአትዬ ስወድሽ!ኑሪልኝ!!!
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
ኽረ ሆድ አታስብሽን እንደውም በስደት ተለይተውን አልቻልነውም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ተመስገን-ኈ2ወ
@ተመስገን-ኈ2ወ Жыл бұрын
ወይ እድሜ ፍቅርተ
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
Endet des telalachehu egezyabeher erejem edemi yesetachehu
@zufanlemma2142
@zufanlemma2142 Жыл бұрын
እናቴም አባቴም ፍቅርን እና አክብሮትን በተግባር ያስተማሩኝ ናቸው: ነበሩ:: ዕድሜ ልኬን ሳመሰግናቸው እኖራለሁ:: ነፍሳቸውን በእፀደ ገነት ያኑርልኝ;:🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 Жыл бұрын
You guys beautiful 😍
@adanechyimene4478
@adanechyimene4478 Жыл бұрын
Bitsiatyeee yaltekeyerech guadegnaye😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@beamlaky.g275
@beamlaky.g275 Жыл бұрын
Wuy fikirte siwedat 🥰
@Sara-g8d1v
@Sara-g8d1v Жыл бұрын
አንተ Nani እናት አትተቺም ከዚህ ያላቹ እናቶቻችን እንወዳቹሀለን የኢትዮያን እናት ትለያለቺ ሚስጥር ናት❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Emebetoch nachiw!!!!!!!!!!❣️❣️❣️ Ke wibet gar !!!!!!!🌞❤️
@abebahaile2552
@abebahaile2552 Жыл бұрын
ብጻትየ፡የኔ፡ፍቅር
@rahmawolloyegvn8664
@rahmawolloyegvn8664 Жыл бұрын
ውይ የኔ ደርባቦች
@haymanotfantahun8791
@haymanotfantahun8791 Жыл бұрын
Betam dese telalachu edema ketana gare yesetachu
@alemneshwondie4451
@alemneshwondie4451 Жыл бұрын
Ere teleke Sew Endezihe yebalale Ere Alakabedechim!!
@ephremtesfay1356
@ephremtesfay1356 Жыл бұрын
ብፃት ሰላሰላ ዘፈን ያረግሽው ቀሚስ ብፃአት ቀሚስ ይባላል ነበር
@kkd2528
@kkd2528 Жыл бұрын
😭😭😭😭 አይ ብጽአት አስለቀሽኝ። እኔም ልጄን አደራ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
❤️ENATE LZELALEME ❤️TENWERE KEBER LENATWEHE💚💛❤️ BEDEGAMI EKANE ADERSENE❤️❤️❤️🤗🥰🕊🕊🕊
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Жыл бұрын
💙💙💙💙💙💙💙
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አትሳደቡ በዘፈን ጭፈራ እሱ በማወደው በገና ስም በጭፈራ ዘፈን መብልና መጠጥ እሱ አይሠሰገንም አትለብጡበት እናንተ ፈጣሪን እንደሚገባ ያላወቃችሁት ሆይ አትዘብቱ ምኞታችሁ ሁሉ ስጋዊ ቢቻ ነውና።
@exray6669
@exray6669 Жыл бұрын
Wawe leu new
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 Жыл бұрын
ካልሸለምኩኝ ሣይሆን ያለችው ካልሸለሙኝ ነው 👍
@berhanuhaile4723
@berhanuhaile4723 Жыл бұрын
እትዬ አድሜናጤና የስጥቭ
@dawitadmassu648
@dawitadmassu648 Жыл бұрын
🌹
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@edkihaedkiha9640
@edkihaedkiha9640 Жыл бұрын
እናት አትተካም
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
ብፅኣትዬ ጨርቆስ ጫማ ኣውሉቆ መጫወት 😂😂😂😂😂
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Жыл бұрын
አደራ ልጄን አደራ ሌላው ቢቀር ፊት አትንሱት
@melatdebele8501
@melatdebele8501 Жыл бұрын
🤣👍👏😍
@beamlaky.g275
@beamlaky.g275 Жыл бұрын
Echi key tilet yelbesechiw...yihen zemen tiwuld kematatal wuch sra yelatim inde 😏
@madinhaosho3119
@madinhaosho3119 Жыл бұрын
0
@ABMATM
@ABMATM Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ! እባካችሁ ከተቻለ የብፂን ስልክ ላኩልኝ? ብፂዬ የኔ ቆንጆ!!!! Good to see you my dear!!! Oh my God!!! I couldn’t believe!!! Please???? Send me her phone number??? Thanks in advance!
@asterhagos4325
@asterhagos4325 Жыл бұрын
እንኩአን አብሮ አደረሰን የኢትዮጵያ እናቶች ይለያሉ ሺ አመት ኑሩልን ብፅአትዬ የሰፈሬ አድባር የኔ ደግ ድሮ እናንተ ፈለጊዮርዳኖስ እየተማራችሁ እኛ ደግሞ የቄስ ትምህርት ቤት ጋሽ ተክለ ወንድ እሳቸው ጋር ነበርን የምንማረው ከዛ ደግሞ ከቤተ ክርስቲያን ወጥተሽ ለኔ ቢጤ የምትሰጭው ለዛ ወጣት ስላንቺ ደግነት ብዙ ማለት ይቻላል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 💯💯💯💯🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 9 МЛН
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 56 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 53 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 11 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night News 16 October 2024
43:23
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 2,6 М.
ዮአዳን (ክፍል 35)
37:15
ለዛ
Рет қаралды 205 М.
EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 198 М.
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 9 МЛН