No video

የእናቶች ጊዜ: ልዩ የአረፋ በዓል ዝግጅት ከባቡል ኸይር እናቶች ጋር | ክፍል 2/3

  Рет қаралды 5,069

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

Welcome to the official KZbin Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 10
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት መውሰድ ይቻላል ክምር እኔም ብዙ ግዜ እይ ስማሁ እህታችን የምትለውን እጅግ ልብ የሚነካ ነው እንዳለችው ስው በስውነቱ ብቻ ነው ለመርዳት የተነሳሁት ስትል እስልምና ሀይማኖት ተከታዩን እንዲሁም የክርስቲያን ሀይማኖትን ሁሉንም ሀይማኖት በአንድ አድርጎ መርዳት ስው በስውነቱ ፈጣሪ አምላክ የሚወደው ምግባር ነው ይህው አላህ እጅጉን እይ ጨመረ ይህንን እርዳታ እዚህ ላደረሰው ክብር ይገባል ለሀይማኖቴ ክብር ፍቅር እንዳለኝ ለሌላም ቤተስቤ ሀይማኖት ክብር ፍቅር አለኝ ስው በስውነቱ ብቻ መከበር አለበት ምስኪኑን የረዳ ምስኪኑን የበላ ይጠይቀ በፈጣሪ አምላኩ ዘንድ ትልቅ ቦታ አለው ስውን ስንረዳ ከየት ነው ምንድነው ምን ሀይማኖት ነው ሳይሆን የአምላክ ፍጥረት እሱም የእኛ ቤተስብ ስለ ሆነም መርዳት መልካም ነው በምንችለው አቅም ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ብሆንም በክብር በፍቅር የምወደው የሁሉንም ሀይማኖት ነው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በልባችን ውስጥ የሚኖር ከሆነ ካለ የሌለውን ሀይማኖት አክባሩ አፍቃሪም የምንወድ ነን ስለ ሆነም ድንቅ ስራ ነው አሁንም በመላው ኢትዮጵያ ገጠር ከተማ እንደ እናንተ አይነት መልካም ቤተስቦች ይብዙ ሁሉንም እንደ ሀገር እንደ እናት በእኩል የሚረዱ ይብዛ ስላም ጤና ፍቅር ሁሌም ተመኘሁ ለሁላችሁም ባላገሩ የእናቶች ጊዜ ሁሌም ድንቅ ነው እስክ መላው የፕሮግራም አቅራቢዎች ❤️❤️❤️
@fatimanuru7526
@fatimanuru7526 3 жыл бұрын
መሽእላህ እላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቹህ እድሜና ጤና ይስጣቹህ እኒሳ ታላቅ እህቴ መቸም በየግዜው እዲስ ነገር ነው የምታስሚን መሽእላህ በርቺ እላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ እሚን
@kamilakamikamilakami1992
@kamilakamikamilakami1992 3 жыл бұрын
ሀኑ የኛ ጀግና አላህዬ ሀያትሽን ያርዝመው ከዚህም በላይ ያሳካልሽ እወድሻለሁ
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
ሀናን እግዚአብሔር ብድርሽን በሰማይ ይክፈልሽ አብረውሽ ያሉ ሁሉ እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባክ 🤲🥰😘
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
አላህ ይስጣችሁ ያሠብሽውን ያሳካልሽ
@gffhhr975
@gffhhr975 Жыл бұрын
ጌታየዋ ከፍ አርጋቼው
@neimacool6507
@neimacool6507 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤❤
@sadasoso9459
@sadasoso9459 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-vn7it9ti9l
@user-vn7it9ti9l 3 жыл бұрын
ማሻላህ
@zebenayali6266
@zebenayali6266 3 жыл бұрын
ሀናንስልክቁጥር ላኩልኝበናታችሁ
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 52 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 13 МЛН
ቲጂ ገኒን አዋረደቻት..... @comedianeshetu @ebsworldwide
20:18
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 108 М.
ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ
53:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 139 М.
ጷጉሜ 1ን ከመክሊት ጋር! የፈጣሪ ቪአይፒ የሆንኩ ይመስለኛል!
35:11
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44