አይኔ ላይ ሳያስፈቅዱኝ መጥተው እጃቸውን ይጭናሉ ... ፓስተር አገኘሁ ይደግ | በምኩራብ ሾው exclusive interview with Agegnehu Yideg

  Рет қаралды 8,767

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@Temesgenmarkos0757
@Temesgenmarkos0757 2 күн бұрын
እናመሰግናለን ምኩራብ ሚድያ ፣ወሳኝ እና በተለይ አሁን ለተነሳዉ ትዉልድ ለቀደሙትም የሚያስተምር ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ቀለ መጥይቅ ነዉ ።አጉዬ የተወደደ እና የተባረከ ሰዉ ኑርልን👋
@Siresanegeri
@Siresanegeri 2 күн бұрын
ተናፍቀሃል ተሙ
@mikurabmedia2572
@mikurabmedia2572 2 күн бұрын
ዘማሪ ተመስገን ማርቆስ እናመሰግናለን :: 🙏❤️🙏
@danielbelay4946
@danielbelay4946 11 сағат бұрын
ፖስተር ዘማሪ አገኘሁ በብዙ የተባረክንብህ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ምኩራብ ሾው አዘጋጅ ሁላችሁም ተባረኩ
@Dani_Man78
@Dani_Man78 Күн бұрын
የሚገርም በቂ ዝግጅት ከጠያቂው ከአጉ ደግሞ የበሰለ እና በእግዚአብሔር ቃል የተሞላ ውይይት ነበር! ተባረኩ! ግን በኤልያስ ጉዳይ ላይ አጉ ያለው አልተስማማኝም ለሌሎች በእግዚአብሔር ቤት ላሉ ሙዚቀኞች አረንጓዴ መብራት የሚሰጥ ነው ይታረም!
@Rahel-gx3up
@Rahel-gx3up Күн бұрын
አጉዬ የኔ ወንድም ጌታ ይባርክሀ እኔ ልጅ ሆኜ ጋሽ ሰለሞን እጅጉ ቤት ነው የማውቅህ አደግን አብረን ሳይህ ሁሌ ደስ ይለኛል ጌታ ክብሩን ይውሰድ ❤ ስለ ኤልያስ መልካ የተናገርከው ሁሉ የልቤን ነው ተባረክ አጉዬ!! እወድሀለሁ እህትህ!!
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 3 күн бұрын
አገኘሁ ይደግ የእግዚአብሔር ባርያ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@elsagebre5418
@elsagebre5418 3 күн бұрын
Wow ምን አይነት ድንቅ ውይይት ነው ወስጣችን ያለውን ቁስል ነው የነካችሁት ጆሮ ያለው ይስማ ተባረኩ።
@MekaduLemu
@MekaduLemu 18 сағат бұрын
Tebareku teyake wendem Agengehu yetefeterkibet sele gelekewu ye stage Kanter gar hindistelekgeta yirdahi
@thequeenofsheba3408
@thequeenofsheba3408 2 күн бұрын
በጣም የሚገርም ነገር ነው: ልጄ አማርኛ አይችልም: ግን አቤት የእግዚአብሔር አሰራሩ የሚለውን መዝሙር በጣም ይወደዋል: ሙዚቃውንም አዝማቹንም (እየተኮላተፈም ቢሆን) ደጋግሞ ይለዋል
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 3 күн бұрын
Great Interview . Very serious advise from Brother Agegnehu. God Bless
@mikurabmedia2572
@mikurabmedia2572 3 күн бұрын
Thank you
@HiwotTekle-g7v
@HiwotTekle-g7v 2 күн бұрын
ተባረክ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 күн бұрын
አጉ እኔ በዝማሬህ ነበር የምመሰጠው የምበረከው በትንታኔህ ድንቅ ነው ተባርኬለሁ
@mechukaleb4699
@mechukaleb4699 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም አገኘው
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 2 күн бұрын
Aguye tbark hulgize mzemur h yetebark new❤❤❤
@alem8640
@alem8640 2 күн бұрын
Wondime Agegnew ewunet new betam tichilalachihu yawum bemaimwchi huneta
@manewalew2845
@manewalew2845 3 күн бұрын
I so love his songs. Wow, what am an amezing soldier of Jesus Christ
@yamali1018
@yamali1018 2 күн бұрын
በጣም የምወድህ ወንድሜ አጉ ፣ ስለፖለቲካው ጉዳይ ባልከው ጉዳይ በተወሰነ መልኩ ያንተን ሃሳብ እጋራለሁ። በሌላ አቅጣጫ የተሳሳትከው ነገር ብዬ የማስበው ልዩነቱ እና ማግለሉ ፣ የሌለ ስም እስከማውጣት ድረስ የደረሰው ፣ የበታች አድርጎ የመመልከት ፣ መነሻ እና ምንጩ ከወደ ሰሜን በተለይ ከአማራው ማህበረሰብ መሆኑ መረሳት የለበትም ። የዛሬው የዘር ፖለቲካው መነሻው ስድቡ ፣ ጫናው ሲበዛበት አምጸው ነው ለዚህ የደረሰው ። መፍትሔው የሚመስለኝ እንጨፍለቅ ሳይሆን አክብሮ መቀባበል መንፈሳዊነት ነው ። ባለ መናናቅ ፣ በክርስቶስ ከነገድ ከቋንቋ እንደ ተጠራ ሕዝብ መቀባበል እንጂ አጉል የውሸት ታሪክ ተከትሎ መለየት ጥሩ አይሆንም ።
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 күн бұрын
አንድን ሕዝብ በደለን ባላችሁት ምክኒያት ፈርጃችሁ ነው ሆድ ውስጥ ያለ ፅንስ ሁሉ ካልጠፋ እንቅልፍ አይወስደንም ያላችሁት ??
@yamali1018
@yamali1018 Күн бұрын
​​@@beletetigist9830 ስለሆነው እና እየሆነ ስላለው ነገር በግሌ የማልቀበለው አልፎም ተቃዋሚ መሆኔን ይታወቅልኝ ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ዛሬም በትዕቢት ተነፍቶ ከነሱ በስተቀር ሌላውን ዜጋ በገዛ በተፈጠረበት ምድር ላይ ሁለተኛ ዜጋ የማድረግ ፍላጎት አባዜ የተጠናወተው የህብረተሰብ አካል ባለበት ሀገር ላይ ፣ እኔ ነኝ የማውቅልህ ባይን ፣ አይሆንም ማለት ምን ላይ ነው ወንጀል የሆነው ? ካስፈለገ አጉል የበላይነት ስሜት መነሻ እና ምንጩን በጋራ እንዲርቅ ፣ የኔ ይበልጣልና እንተው ፣ በመከባበር ላይ የተመሰረተ የጋራ ሀገር ትኑረን፣ ማለት የት ጋር ነው ሀጥያትነቱ ? የኔ አማርኛ በስተቀርን ተው ነው ፣ ጉዳዩ ቛንቛ እኩል ነው ፣ የናንተን እንደ አወቅን እናንተም የሌላውን ተማሩ አክብሩ ፣ ሌላም ሌላም። ሌላው የእርጉዟ እናት በእንደዚያ አይነት ጭካኔ መሞት ጉዳይ ፣ ለዚህ ትልቅ የኦሮሞ ሕዝብ ዓላማ እና ተግባር አድርጎ መፈረጅ ለዓመታት ፕርፖጋንዳ መንዛት ለድብቅ አጀንዳችሁ እና የበላይነታችሁ ፍላጎት ማስፈፀሚያ ጥሩ ምክንያት ስለሆነ እንጂ ከዚያ በበለጠ ስንት እና ስንት እናቶች በየቀኑ ወንጀል እንደሚፈፀምባቸው ግልጽ ነው ። በጊዜው ሐቁ አማራነቷ ሳይሆን ትልቁ ሰበብ የሃይማኖት ጉዳይ ነበረ ፣ ክርስትናን ጥላቻ ነበር ምክንያታቸው ። ባይሆን ኖሮ በኦሮሚያ ምድር ላይ ቁጥር የሌለው ብሔረሰብ አለ ። ተዋልደው ተጋብተው ። ስለዚህ ወገኔ እውነትን ተቀብሎ በቅንነት መፍትሔ መፈለጉ ይበጃል ።
@yamali1018
@yamali1018 Күн бұрын
​@@beletetigist9830ይሄ ለፖለቲካ አጀንዳችሁ ግብዓት አድርጋችሁ ተጠቅማችሁ እንጂ ስንት እና ስንት እናቶች እና ህፃናት በዚህች አገር ውስጥ ዋጋ እየከፈሉ መኖራቸው ግልጽ ነው ። የዚህች ምስኪን እናት ሕይወት ያለፈው በይበልጥ አማራነትዋ ሳይሆን የሃይማኖት ጉዳይ ነበረ ። ባይሆን ኖሮ ኦሮሞን የሚያክል ትልቅ ሕዝብን በአንድ ኮሮጆ ጨምሮ ዝም ብሎ ያለበቂ ተፈጥሮአዊ ማስረጃ አጠቃልሎ መፈረጅ ትልቅ ስህተት መሆን ማን ብነግራችሁ ታምናላችሁ ?
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 күн бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@alem8640
@alem8640 2 күн бұрын
Agegnew betam gobezochi nachihu bkirib awukachihwalehu ante tiseh wotehal
@alem8640
@alem8640 2 күн бұрын
Tebareku
@birukhilemichale6442
@birukhilemichale6442 8 сағат бұрын
ሃጉ ዘመን ያልሻረው ዘማሪ ነው! ጠጋ ሲሉት በጣም ትሁት በጣም የፍቅ ሰው ነው::
@misaw6162
@misaw6162 2 күн бұрын
When did Fullgosoel church start requiring their "pastors" and "preachers" to go to Bible school leave alone seminary? It is a very recent experience when it comes to Fullvospel church and its preachers knowing what they know the Book. But it was Mekane Yesus and Kal-Hiwot churches that trequired their teachers/preachers completing Bible School before they came to the pulpit.
@alem8640
@alem8640 2 күн бұрын
Ebakih kchalki Ato Birhanu Belay gabizilien b geta nachew zenawongel ministry church Together dirigit director nachew kalunim sebaki nachew mituk aimro kalachew mekakel nachew aineswuer nachew
@Savedbygrace952
@Savedbygrace952 3 күн бұрын
Aguye Tebarek
@bethelteshome5484
@bethelteshome5484 2 күн бұрын
አስቴር አበበ በCover አትታወቅም
@getahunkoira7962
@getahunkoira7962 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@alem8640
@alem8640 2 күн бұрын
Wondim Agegnew askedimen subscribe like adregenal geta yibarkih
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 2 күн бұрын
ታዲያ ምን ችግር ኣለውኣንድ መዝሙር ለህዝብ ቢዘመር ኣስቀምጣችሁት ምን ልታረጉት ነው 🙏🙏
@alem8640
@alem8640 3 күн бұрын
Laine sewuran manbeb eko tinikake yiteikal mikniatum bizwichu betam gobezochi nachew airesum tiru adimachi nachew
@alem8640
@alem8640 2 күн бұрын
Agegnew libe birhan nachihu babzachaw
@tesfayebabore6862
@tesfayebabore6862 3 күн бұрын
ፓስተር ሀሳብህን እገዘዋለሁ።
@alem8640
@alem8640 2 күн бұрын
Abzachaw amachi. Aito new yemikerbew babzachaw tinat bainorechim bizu gize mekreiachewalehu. Ainesewur lelawum akal gudatecha tiso keweta bizu guadecha alachew
@meron5311
@meron5311 2 күн бұрын
አጉየ አላውቅክም እንዴ ጆኒም እኮ በርካሽ አግኝቶ ከገበያ ገዝቶ ሐዋርያ እኮ ሆነ ፡ ያው ሐዋርያ ለሞሆን ኪስህ ነው ወሳኙ ! ሊላው ግን መጽሐፍህ ላይ ስለ ዲያቆናት ምንም አላልክም ? ምንም ዋጋ የማይሰጠው አግልግሎ ነው ማለት በሰው ፌት ማለቴነው ፡ ፕሮግራሙ ጀምሮ እስኪጨርስ ቆሞው እያገለገሎ ፡ ለጢቂት ደቂቃ መድረክ ላይ ወጥተው ያገለገሉትን መዘምራንን ነው ጌታ ይባርካቹ የሚባሉት ፡ ዲያቆናትን ዘወር ብሎ የሚያይ የለም ።
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 23 сағат бұрын
ኤልያስ ወደዘፈን ገባው ያለው የመዝሙር ገቢ አነስተኛ ስለሆነ ነው ብሎሀል ለምሳሌ የአገኘውን አንድ መዝሙር አቀናብሬ የተከፈለኝ150ብር ብቻ ነው ብሎሀል
@alem8640
@alem8640 3 күн бұрын
Ene eko aineswuranin b mikniat new yemadenikachew Alemawuianim christianochum silemianebu silemiadamitu nigigirachew yetekememe new
@alem8640
@alem8640 2 күн бұрын
Teiakiwus ewunet ginizabe aleh le akal gudatechochi ?new Agegnewn bicha new mikniatum rasachewun yechalut bizu gwadecha alachew bie new
@saraabrham123
@saraabrham123 22 сағат бұрын
ዕንደው ኢትዮጵያን መቀመቅ ያወረደ ዘረኛ,ነፍሰ ገዳይ ሰው በመዝሙርህ አለቀሱ,ስትል ትንሽም አላፈርክም በጌታ ላይ መዘበት አትችልም
@saraabrham123
@saraabrham123 23 сағат бұрын
ዐሀ የአገራችን መሪ አለቀሱ?መዝሙር ሲዘመር አብይ አለቀሰ?መልካሙን ዘይት ቆሻሻ በመጨመር አበላሻችሁ,ያሳዝናል ይህን ሰው እስከአሁን መለየት አለመቻልህ ጠያቂው እጅግ ያሳዝናል
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 149 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН