የኔና የብርሃነ መስቀል ፀብ | የ ጌታቸው ማሩ አ.ስክሬን ምስጢር | Keflu Tadese | Birhanemeskel reda | Getachew Maru

  Рет қаралды 15,167

Tsegaye's Shelf

Tsegaye's Shelf

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@YeaaYeshitelaYeaYofti
@YeaaYeshitelaYeaYofti Күн бұрын
በተለይ ክፍሉ ታደሰ ቢያንስ በእድሜያቸው መጨረሻ እንኳን በውሸት ላይ ውሸት እየደረቱ ከመሞት ከዘሩ ክኸሽን እና ከየዋሁ ተስፋዬ ደበሳይ ጋር የሰሩትን ሸፍጥ እና እራሱን ተስፋዬን ጨምሮ ብርሃነና ጌታቸውን የመሳሰሉ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶችን ያስፈጁበትን ስህተት ተናዞ ቢያርፍ መልካም ነበር ዛሬ ከሃምሳ ዓመትም በኋላ ውሸት ያሳፍራል
@GaytenetKifle
@GaytenetKifle Күн бұрын
የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ! ማቴዎስ 4:17 የዓለም መንግሥት ለጌታችንና ለእርሱ ለክርስቶስ ሆነች ÷ ለዘላለምም እስከ ዘላለም ይነግሣል። የዮሐንስ ራእይ 11:15
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 2 күн бұрын
ጥፋታችሁ ጥግ ድረስ የሄደ የብዙ ሚሊዮን ወጣቶችን ሕይወት የቀጠፈ ነው፡፡
@mekonnenyemeru3303
@mekonnenyemeru3303 2 күн бұрын
የሚገርመው ከብርሀነ መስቀል በተቃራኒ ያላችሁ በአብዛኛው በህይወት አላችሁ በብርሀነ መስቀል በኩል የነበሩት ግን በአብዛኛው ሞተዋል ምክንያቱ ምን ይሆን ??
@admassuhailu7180
@admassuhailu7180 Күн бұрын
Ethiopia lost one of its big one when Getachew got in the wrong hands. He was brilliant, selfless could have been great leader. It is sad leadership went to the shallow ones filled with intrigues.
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 Күн бұрын
አይ ጌታቸዉ በጣም ቅን ልጅ ነበረ በልጅነቱ
@fikiretube6797
@fikiretube6797 16 сағат бұрын
ምስኪኑን የአማራ ወጣት ህይወት አለፈ በትግሬና የኦሮሞ ልጆች በስሩት ተንኮል ቤት ይቁጠረው ምስኪኑ ገበሬ ልጅን አስተምሮ ይጦረኛል ሲል በእነሱ ተንኮል የአማራ ወጣት አሁንም ሰላሙን አጦ ይኖሬል
@Tsige-ff4us
@Tsige-ff4us Күн бұрын
መቼም በህይወት በሌሉበት ቋሚ ፀፀት ወይም የህሊና እረፍት በሌለበት ያሻቸውን ሲሉ ይሰማሉ።እንኳንም አልሞትክ ክፍሉ ታደሰ። ሰውዬው በራሱ ተማምኖ ቆራጥ ሃሳብ ሲያቀርብ አቋም ይዞ ሲከራከርም ተሰምቶም ታይቶም አይታወቅም።ብለህ ብለህ የሁሉም ታናሸና የጌታቸው ማሩ እኩያ ሆንክ ።ከሥራ ወጥተህ እንዴት ሩስያ እንደሄድክም ሆነ አንዴትስ መሥራች አባል እንደሆንክ የሚያውቁ አሉ።ዶ/ር አያሌው መርጊያ ሁላችሁንም ገዳዮችና ጨፍጫፊዎችነታችሁን አጋልጧል ።ቅጥረኞች መሆናችሁን ጭምር አጋልጧል።አሁንም የተረሳልህ መስሎህ ስትዋሽ አይከብድህም?
@azmaddamaz
@azmaddamaz Күн бұрын
ገታቸው ማሩን በጭካኔ መግደል ብቻ ሳይሆን "ደርግ እንዳያውቅ በሚል ፊቱ በአሲድ እንዲቃጠል ተደረገ" ሲል አቶ ክፍሉ ወፍ የገደለ ያህል አልተሰማውም, አንባቢ ትኩረት አንዳይሰጠው በስንድ ፅሁፍ ነበር ያስቀመጠው, ስለ ብርሀነም እንዲሁ.... በ 3 ተከታታይ ፅሁፍ ካቀረባቸው መፃህፍት አንባቢ የሚረዳው የግለሰቡን የአእምሮ ክህሎትና የአፃፃፍ ጥሩ ስልቱን ብቻ ነው, ከዚህ ውጪ ሲበዛ እጅግ ጨካኝ ሲሆን የመጨረሻው መደምደሚያ ደግሞ የ 24 አመቱ ወጣት ከእድሜ መሰሎቹ ጋር በጉልበት መንግስት ለመገልበጥ እስከ አፍንጫው ድረስ ከታጠቀ ወታደራዊ አገዛዝ ጋር ጦርነት መግጠሙ ነው። ባጭሩ ፅሁፉ ከአቀራረብ ውበትና የሁነቶችን ቅደም ተከል ውጪ አብዛኛው በውሸትና በክህደት የተሞላ ሲሆን ይህንንም ሌሎች ከፃፏቸው ጋር በማነፃፀር መረዳት ይቻላል። ኢህአፓ ትውልድ ብቻ ሳይሆን ሀገር ነው የገደለው።
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 9 сағат бұрын
የቀሸሸ የዘቀጠ ትውልድ
@honestygalor6748
@honestygalor6748 16 сағат бұрын
Had EpRp succeeded to sieze power, TPLF would not have to go to the bush. It could have meant a direct control of power without firing a single shot.
@Nebro-j1g
@Nebro-j1g 11 сағат бұрын
እናንተ ናችሁ የኢትዮጵያን ውድቀት ጀማሪ ማንም ይመጣና አማራ ላይ ይንጠለጠላል ለስልጣን መሻገሪያ አሁን አይሰራም አማራ ነቅቷል
@admassuhailu7180
@admassuhailu7180 Күн бұрын
Kiflu Tadesse besides Zeru is responsible for the failure of EPRP and death of so many. He should apologize for his immature and bravado decisions resulted in all the calamity we had witnessed.
@assemammo4885
@assemammo4885 21 сағат бұрын
ይቅርታ ይደረግልኝ እና ዘካርይ መሐመድ የዶክተር ጥላሁን ገሠሠን የሕይወት ታሪክ የጻፈው ማመን እቸገርአለሁ።
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 Күн бұрын
አንተ ስው ተው ይህ የመጨረሻ ነው :: ታሪክን ለባለ ታሪኩ ተወው ያ ዘመን ላንተ እና አንተን መሰሎች ታሪክ ሊመስልህ ይሆናል ያአልባ ቀረሽ የአማራ እና የኢትዮጵያ ጥላቻ እና ዘር ማጥፋት ጅምር እና ዕቅድ ነው ዛሬ ድረስ የዛን ታላቅ ህዝብ ደም ትጠጣላችሁ አሁንም አንተ ያፈጀ እና ያረጀ ተረት በዚህ ግዜ ለምን ያንተው መሪ ምን ብሎሃል ጅል ጅላፎ ጅላጅል ይልቅ ዛሬን በትናቱ ማረሳሥት የለም ዛሬ ላይ ያለ ወይም የታየ ግፍ ስው ስውን ድያርድ ህጻን ለጅ ናት ማህስን ድቀደድ ያኔ እኮ አለም በሁለት ካንፕ ተከፍላ ሶሻሊስት እና ኢፔሪያልዝም ነው አዲስ ነገር የለም ዛሬ ግን ያንን በ 99% የሚያስንቅ ግፍ እያለ በድሮ ተረት ምን ለማለት ነው ይልቅ እዛው አንተ የምትጠራቸው ሁሉ ተራ የዛ ዘመን ደንቆሮ እና ተራ ቅጥረኛ ነበራችሁ ይልቅ ዛሬ አማራ ላይመለስ ፋኖ ብሎል እዛው በጽበለህ ያንተ ፊዳ ፊዳ ምናምን ቀቅለህ ብላቸው
@fikiretube6797
@fikiretube6797 4 сағат бұрын
በትክክል ነው የገለጽኸው ለእነሱ ሴራ ንጹሁን የአማራ ወጣት በሉት ለእነሱ ታርጌት አደርጉት ያአልበቃ ብሎቸው አሁንም ሰላም ነሱት ምስኪኑን የአማራ ገበሬ ሆነ ምንም የማያውቀውን ጨቅላ እረስንቱ የነሱማ ሴራተነግሮም አያልቅም ።
@AmA-ul7rs
@AmA-ul7rs 15 сағат бұрын
አራጁና ሳዲስቱ ክፍሉ ታደሰ የአዲስ አበባን ወጣት አስጨርሶ የሸሸ ወንጀለኛ ከሁንም ይዋሻል። ብርሃነመስቀል በእውቀት እንደሚበልጠው ገና ከጅምሩ እንደሚቀናበት ያስታውቃል። ጌታቸውን አሲዞ እጁን የፊጥኝ አስሮ እንዳስረሸነው የአይን ምስክሮች ተናግረዋል። ጸረ አማራውና ጨካኙ ቀናተኛው ነፍሰገዳዩ ውሸታሙ ክፍሉ ታደሰ አሁንም ውሸትና ጥላቻ ያልራቀው ሳዲስት።
@mesfinbelayneh7881
@mesfinbelayneh7881 22 сағат бұрын
Dear Kiflu, why do you mkje our wounds green. Is it no you who should bear the ultimate responsibility for the debacle of EPRP? Do you think that your crimes have gone with the generation whom you fscilitated its demise? Don't think this way, because some of us are still alive. Please kerp quite & contnue your life with your present regular activity as a trader.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
አብዲሳ አጋ በ ኢጣሊያ በርሃዎች | Abdissa Aga
1:50:31
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН