KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ስለፋኖ ድርድር በተመድ ቀረበ፣ የጃዋር “ወታደራዊ አፈሳና እገታ”፣ “አደጋ ላይ ነን” ር/መስተዳደሩ፣ በህወሓት ቀውስ የታፈኑት ሰው፣ የድሮን ጥቃት| EF
18:17
የዘመነ ፎቶ ለምን አነጋጋሪ ሆነ? የፋኖ መሪዎች የጋራ ስብሰባ!ፋኖ እጅ የገባው የእነ ሬድዋን ቁልፍ መረጃ! ጃዋርና ብልጽግና!
14:03
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
"የአሁኑ ጦርነት ይለያል፡ የመጨረሻ ድል ይጠበቃል" | " የብልፅግናን ጦር ከሚታሰበው በላይ አንኮታኩተነዋል!"
Рет қаралды 55,504
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 284 М.
Roha
Күн бұрын
Пікірлер: 209
@ewnntuyinnger441
Ай бұрын
ጀግናው አስረስ ማር ዳምጤ ጀግንነትና የፓለቲካ እውቀትን አጣምሮ የያዝ በሳል ሙሁር ነው። እግዛብሔር ካአንተጋር ይሁን ህልምህ እንዲሳካ ፈጣሪ ይርዳህ።
@zelalemmamo551
Ай бұрын
We love you so much, Amhara's the best son!!!
@mitkusilesh
Ай бұрын
ድል ለጀግናው የህዝብ ልጅ ፋኖ ❤❤❤ መዓዛችን በርችልን
@ShimelashAlemu
Ай бұрын
ሮሀ ሚዲያ ማዚ ቆጆ ቃለምልልስ ፋኖ አስረስ ማረ በርታ ወንድማችን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።
@Sarah-km5be
Ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ🙏 አማራ ያሸንፍል💚💛❤💪
@NEYMASEYD
Ай бұрын
ፋኖ ወች በያላችሁበት አላህ. ይጠብቃችሁ
@bekeleguasil3895
Ай бұрын
ጥሩ ጥያቂዎችና መልሶች.
@userasnakech
Ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝብ 💚💛❤️ በርቱልን ነጻነታችን ናችሁ🙏
@yosefbelete3952
Ай бұрын
ቆንጆ ዝግጅት ነው ። አንቺም በርቺ።
@SialfWaza
Ай бұрын
ደስ የሚለው ፋኖ አስረስን የመሰሉ ምሁራን ብቻ ሳይሆኑ የህዝባቸውን ችግር በሚገባ የተገነዘቡ ጀግኖች እያየን ነው !! ድል ለፋኖ !! የአማራና የኢትዮጽያ ትንሳዔ እየቀረበ ነው !! ፋኖን በምንችለው እንርዳ!!
@rweftt1940
Ай бұрын
ድል ለፍኖ ያረቢ ብልፅግናን አጥፍልን
@FATUMAYIMER-t1c
Ай бұрын
በርቱ
@mameeuntue7673
Ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ ፍኖ አስረስ እንወድሀለን በርቱ
@temusin8259
Ай бұрын
የማይጠቅም አስተያየት፡
@mameeuntue7673
Ай бұрын
@@temusin8259 የማትጠቅምስ አንተ የከሀዲ ደጋፊወች
@MarkonBini
Ай бұрын
@@mameeuntue7673አሳማ 😜
@Asrathabtemariem
Ай бұрын
❤❤❤❤ በለው ለአራዊት ሠራዊት ምህረት አያስፈልግም ድል ለአማራው ፋኖ ❤❤❤❤❤
@Ethiopia2103
Ай бұрын
የአማራ እናት ማህፀን የተባረከ ይሁን እልፍ ጀግኖች አሏት ይህን አመራር የወለደች እናት ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ። ማነው ፊልድ ማርሻል ጁላ ወይስ አስረስ ማነው የፖለቲካ ሐላፊ አስረስ ወይስ አረጋ በጣም ይገርማል ። ድል ለአሳረኛው አማራ በሠንደቁ ግን በጣም ስቂያለሁ ባልሰማ እንደ አዲስ ሲያታልለን ።
@rweftt1940
Ай бұрын
ብርሃኑ ጁላኮ አማረኛ አይችልም ቦታውን ለአስረስ ይለቃል በቅርብ
@TemesgenGereme
Ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል የአማራ ፋኖ -አማራ ያሽንፋል !
@Sarah-km5be
Ай бұрын
የነብሴዉ ጀግና ጠበቃ አስረስ የኔ መከታ ሰማዕቱ ይጠብቃችሁ 🙏🙏"በየትኛዉም የአማራ ግዛት ለኔ ነፃነት "እምትታገሉ ፍኖወች ድሉ ከናተ ይሁን💚💛❤💪
@userasnakech
Ай бұрын
አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳቸዉ
@Sarah-km5be
Ай бұрын
@@userasnakech አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@ZemenDessie
Ай бұрын
ድል ለተገፋው የህዝብ ልጅ ፋኖ ❤❤❤❤
@mimifendrich6634
Ай бұрын
ጀግናችን እግዝአብሔር ይጠብቅ ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝበ
@Aipowered2927
Ай бұрын
❤❤❤ፋኖ❤️❤️❤️
@Bekalu-kz1vm
Ай бұрын
ግሩም ነው ቆራጥ የአማራ ጀግና ሁሉን አሟልቶ የሠጠህ ምሁር ነህ አሥረስ ድል ለጀግው ፋኖ ይሁን።❤❤❤❤❤❤
@Habeshaupdate1
Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💚💛❤
@Cripto244
Ай бұрын
አማራ በተፈጥሮው በጀግንነት በአርበኝነት በድልአድራጊነት ስነልቦና የታነፀ ህዝብ ነው
@BirukAiynayehu-r9t
Ай бұрын
ይህንን ሁሉ መከራ የምታዩት ለመላው አማራ ና ለአማራ ወዳጆች ስትሉ ነው።
@TalahunSeta
Ай бұрын
አማራ ያሸንፋል እግዚብሔር ይጠብቃቹህ
@VuvoY16-xd3wk
Ай бұрын
ድል ለተጨቆነው ህዝቤ ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ወንድማለም አስረስ ማር በአሁኑ ሰሀት ከጎንህ ባለመሆኔ በጣም ይቅርታ አረግልኝ ስደተኘዋ እህትህ ነኝ ከዱባይ😢😢
@ShimelashAlemu
Ай бұрын
ሮሀ ሚዲያ በርቱ ከጎናችሁ ነን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።
@solomonteshom4286
Ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@ShemelesGebeyehu
Ай бұрын
አማራ,የዉነት,አምላክ,እግዚአብሔር,ይረደዋል,በግዳጅ,ወርቅ,የሆኑ,ልጆች,አዉቷል
@Werke541
Ай бұрын
የፖለቲካውም የጦሩም ጠበብት ጠበቃ ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ ስወድህኮ ❤ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቃችሁ ድል ለእናንተ ይሁን ❤🎉❤🎉🎉❤ !!
@mogestigab18
Ай бұрын
Gerum agelalets yigbwal 👌
@alemalem9255
Ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ
@Hunyalew-w5f
Ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@shall151
Ай бұрын
Asres is impressive as usual.
@hager3944
Ай бұрын
ጥያቄው የሰራዊቱ ሳይሆን የአመራሩ አንድነት ነው.
@mogestigab18
Ай бұрын
Jegnaw ledelu yabkah 🙏 #Fano enashenfaln 💪💪
@FriendsFriends-j7i
Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@Teklealemayehu
Ай бұрын
ፍኖ ጠበቃ አስረስ ማረ እናመሰግናለን ወንድም ወልቃይቴው🖤✊🏾
@GheHdhd-h4y
Ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከናተጋር ይሁን❤❤❤😢😢😢
@mimiworku4129
Ай бұрын
🙏🙏🙏
@soyegerado6831
Ай бұрын
ትግል የህይዎት ፣አካልና ደምመስዋዕትነት መክፈል ብቻ ሳይሆን ፣ከእናት ፣አባት ፣ቤተሰብ መለያየትን እንደሚያጠቃልል ጀግናው አርበኛ አስረስ ማረ አረጋገጠ!!!
@lewoyehutizazu-gh5ig
Ай бұрын
መዓዝዬ እወድሻለሁ።
@abduleaziz6810
Ай бұрын
በፕሮፖጋዳ የሚሸበር ፋኖ የለንም ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ ትችላለህ የበሳል አስተያየት እና መልስ❤
@AmlakuTigabu
Ай бұрын
ድል ያለ ድል ለፋኖወቻችን
@zemenbantie2925
Ай бұрын
To be honest, he is absolutely great politician.💯💯 God bless you 👌👌👌
@stopamharagenocide7654
Ай бұрын
ድል ለአምሐራ ፋኖ!!
@FikereAbebaw-sh5xu
Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ቅዱስሚካኤል እንቅፋቱን እናእሾሁን ነቃቅሎ ይጣልላችሁ
@tommyman2024
Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@solomon3431
Ай бұрын
“🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”🙏 መዝሙር 68፥5 ____ “🙏የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”🙏 ዘዳግም 1፥11 ______
@melkamaschalew5303
Ай бұрын
በዱር በገደሉ ለሕዝባችን ወጥቶ መግባት ሰርቶ የመኖር ነፃነትን ለማጎናጸፍ ለምትጋደሉ ወንድሞቻችን በተሰለፋችሁበት ግንባር ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለያችሁ የማሸነፍ ጥበቡን ኃይልና ብርታቱን ያድላችሁ ።
@ZemenMedia
Ай бұрын
Amazing 🎉🎉🎉
@ebrahimyasin-n3x
Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ህልውናችን በክዳችን
@tesfayberhanu5674
Ай бұрын
ውድ የህልውና ታጋይ የአማራ ፋኖ በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፣ጀግና እህታችን ጋዜጠኛ መዓዚ እናመሰግንሻለን ፣ሌላው ፋሽሽቱ አብይ አህመድ ወድቆ እየተፈራገጠ ስለሆነ ባንዳና ሆዳም አማራወችን አሰማርቷልና ራሳችሁን. ጠብቁ በተለይ አመራሮች እናንተ ውስጥም ከሀዲወች ፋኖን የማያውቁ በቅርቡ ግን ፋኖነን መሪም መሆን አለብን የሚሉ ደካም ሰወች ስላሉ ተጠንቀቁ ፣ዳግማዊ በላይ ዘለቀን. ጀግናችንን ዘመነ ካሴን ጠብቁት ፣አብይ ከእነአገዛዙ ወድቋል የነገ የኢትዮጵያ መሪወች ናችሁና
@tasewbelew304
Ай бұрын
አንዳንድ የጃጁ እውቀት አለን ትምህርት አለን ሚሉት ባዶና አፍራሽ ተመክሮ ነው። ጀግና ፋኖ ወንድሞቼ ምታስገቧቸውን የእንግሊዝኛ ቃላቶች ወደ አማርኛ ተርጉሟቸው። ድል ለአማራ ፋኖ!!!
@desta2401
Ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚💛❤️🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@yirgarayacomedy3228
Ай бұрын
ሸጋ ምሀመድ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥሽ የሴት ጀግና እናመሰግናለን
@yeshashworkchecol4735
Ай бұрын
Such an intelligent guy, so proud of you 👏
@biniyamengidaw9159
Ай бұрын
ጠበቃችን በጣም እናከብራሀለን የኛ ጀግና ነህክ
@tomywoldu9600
Ай бұрын
ጥሩ ተናጋሪ ነህ 👍
@greatutube5296
Ай бұрын
ጀግናችን
@Jon-xj9gx
Ай бұрын
Go fano! Go fano May god protect your well being We will win
@natimanaba
Ай бұрын
ጀግናው አስረስ ማረ ለድሉ ያብቃህ
@marathmarath1883
Ай бұрын
እጅግ አንደ በተ እርቱ ጅግና ታጋይም ፓለቲ ከኛምነው ጠበቃ አስራስ በርታልኝ😍😍። ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ አማራነው አማራም ፋኖነው💪💪💪💪💚💛❤። ሞት ለወራሪ ለፅንፈኛ ለኦሮሞማ መከላከያ🐉🐉🐉🐉።
@temusin8259
Ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ያግዛችሁ!! ጠበብቱ አስረስ ማረ እና ሁሉም የአማራ ፋኖ ዋጋችሁን ወደ ፊት ህዝብ ከፍ አድርጎ ይከፍላችኀል፡፡
@Doorloveree
Ай бұрын
The best Amhara leader. He understands Ethiopia politics more than any other leader. The future Amhara leader 🙌
@RoseTube-h3h
Ай бұрын
ስልክ አታብዠበት እንዳይመታብን በናትሽ በድሮን
@Teshomasugato
Ай бұрын
ጀግኖቻችን ❤❤❤❤
@MisrakAyele
Ай бұрын
Victory to Amhara people!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yossephdc7270
Ай бұрын
correct
@mimiworku4129
Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪 አማራ ያሸንፋል።
@عليعسيري-ر3ر
Ай бұрын
❤❤❤ፋኖ ያሸንፋል❤❤
@MebratBekele-n2i
Ай бұрын
አስረስ ስወድህ በርታ የኔ ንጉስ ነህ
@ninigetaneh2634
Ай бұрын
ጀግኖቻችን አይዟችሁ ዉዶች💪🏽🥰
@astair1568
Ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤God be with you
@workuderse893
Ай бұрын
ባለሙህሩ፣ጠበቃ❤❤አስርስ❤❤የሽ❤ስው❤❤ግምት❤ጀግናችን❤❤❤ድል❤❤ለሚጨፍጨፍው❤❤ህዝብ❤❤ድል❤ለፍኖ
@GlLi-z9s
Ай бұрын
This is the year for Ethiopian to be free from abdisa , Abiy and his friends also to their judgement what they did! Be strong and God bless you ✌️
@helenabebe-jg2lg
Ай бұрын
Del Le Fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yirgarayacomedy3228
Ай бұрын
እስክንድር ሊበጠብጠን ይችላል እንጅ አልጠራጠርም አማራ አንድ ነው እናሸንፋለ
@stopamharagenocide7654
Ай бұрын
ድልድልድል ለአምሐራ ህዝብብ ! ለአምሐራ ፋኖ!!!!
@HaftamHaftam-q4q
Ай бұрын
አስረስየ አንተን በምን ልግለፅህ ሁሉነ አሟልቶ የሰጠህ ፈጣሪን ላመስግን❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤😂❤የኔ ሙህር
@yayeshworkneh9302
Ай бұрын
እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይውጣ 🙏🙏🙏🙏
@קאסיוואסי
Ай бұрын
ግፍ ሳተናው ፋኖ አራሙቻውን እብረን እንነቅለዋለን ከስሩ
@foziyafentawe4567
Ай бұрын
del le fano💪💪💪💪💪💪💪💪
@skyhighalexander8516
Ай бұрын
Asres Mare Damte, you're intelligent, Articulate & A hero✅👍
@wawagobie9755
Ай бұрын
ጥላቻቸው አማራነታችን ላይ ስለሆነ ማናችንንም አይምሩም፥ ያለን ምርጫ ማሸነፍ ብቻ ነው፥፥ አማራ ሆኖ ለጥላት የሚሰራ ወይም የማይታገል ካለ ሞቱን የሚጠባበቅ ይመስለኛል፥፥ ጥላት ማንንም አይምርምና፥፥
@YitbarekMamo-vf3mp
Ай бұрын
Amhara yashenifal! Dil le amhara hizbawi fano! ❤❤❤
@SurafelYohanes-dz6wm
Ай бұрын
Hi
@Fano2129
Ай бұрын
የጎጃም ፋኖ ጀግኖቸ በርቱ። አንችን ግን ባቅሚቲ የጎንደር ፋኖን ለመከፋፈል ፊጥ ፊጥ ስትል ማየት ያስቃል።
@alextekebatarekegn2217
Ай бұрын
አረበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ የሳቱ ጉማጅ, ይህ የመይሳው ልጅ , ይህ ይምዬ ሚኒልክ ልጅ ይህ የበላይ ልጅ, ይህ ያሳምነው ልጅ !!! ያደገው ባሳር አደበተ እርቱው በሳሉ የአማራ የክፉ ቀን ልጅ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን!! የትግላችን የህልውና ጉዳይ እንጅ አቤ አሻፈረኝ ብለን የገባንበት ትግል ስላልሆነ የግፉሃን አምላክ እና ፍርድ አዋቂው እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው::
@milikyasrobel6959
Ай бұрын
Thank you to Ethiopians defense forces for their continued efforts to protect civilians from this tugs.
@ዓለምአቀፍጥቁርሕዝብ
Ай бұрын
እልቂትይፈጠራልየሚባለው እራሱ አገዛዙ የምን ዝቅ የሽብር ቃል ነው እን ድንቅ ከእስካሁኑ ከሚሞቱትንፁሃንብዛት እየቀነሰእየቀነሰ ፋኖመረቡንእያሰፋስለሚመጣየንፁሃንሞትእጅግእጅግይቀንሳል።
@Samre1923
Ай бұрын
በሳል ንግግር ነው ፈጣሪ ይርዳቹ።
@fohziafohzia5399
Ай бұрын
ድል ለፋኖ ✊ አስርስ የህዋት ናፋቂ ነው ማርሸትና አስረስ ህዋትን የናፈቁ ናቸው
@mitkusilesh
Ай бұрын
አስረስን አድለም የትኛውንም የፋኖ ታጋይ የመተቸት ሞራሉም አቅሙም የለንም ። ምናልባት እንድትከፋፍል የተላክህ የሚዲያ ሰራዊት ካልሆንክ በቀር 😂😂😂
@MetadelMnichl
Ай бұрын
ይጠየፋቸዋል።
@adbe5876
Ай бұрын
ፋኖ አስረስ የአማራ ብሎም የእምዬ ኢትዮጵያ ጀግና በርቱ... ፋኖ መመክያችን ነው.... ፋኖ መርያችን ነው.... ፋኖ የዘረኞች የወፈፈዎች የዘራፊዎች መንጋን ከምድረ ገጽ አጥፍቶ ኢትዮጵያ እንደ ዓለም አቀፍ ሕዝብ ከዚህ የነጻች ዲሞክራት ሀገር ለሕዝባችን እንደሚያበረክት ለሰከንድም አልጠራጠርም
@nubawmer7001
Ай бұрын
ብአዴናዊት መአዛ
@Hamed-b1g
Ай бұрын
ደልለአማርፍኖ
@godisgood3876
Ай бұрын
Betam akeberewalew
@esrman
Ай бұрын
ማዚ አንች ደግሞ ቁማርተኛ እና ጡረተኛ የግንቦት 7 ዲያስፖራን ተዋጊልንንንን❤❤❤❤
@getachewyeshiwas901
Ай бұрын
አስረስ❤
@tomwie3253
Ай бұрын
Egziabhern yibarkeh. Ante wotader bcha satehon Ye Wodefitu Ye Hagerachin meri neh Wondme. egziabhern yitbkeh antenm lelochinm balachihubet❤🎉🙋👋
@yeshashworkchecol4735
Ай бұрын
Mazdai so proud of you yenne wude ehete.
@YimerTirunrh
Ай бұрын
ማዙ አንችም ፣ ሚዲያሽም ፣ የበረሀ ጀግኖቻችንም ክበሩልኝ
18:17
ስለፋኖ ድርድር በተመድ ቀረበ፣ የጃዋር “ወታደራዊ አፈሳና እገታ”፣ “አደጋ ላይ ነን” ር/መስተዳደሩ፣ በህወሓት ቀውስ የታፈኑት ሰው፣ የድሮን ጥቃት| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 10 М.
14:03
የዘመነ ፎቶ ለምን አነጋጋሪ ሆነ? የፋኖ መሪዎች የጋራ ስብሰባ!ፋኖ እጅ የገባው የእነ ሬድዋን ቁልፍ መረጃ! ጃዋርና ብልጽግና!
Roha
Рет қаралды 29 М.
00:12
Happy birthday to you by Secret Vlog
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
00:59
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,8 МЛН
00:48
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
Кушать Хочу
Рет қаралды 2,8 МЛН
00:13
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 79 МЛН
17:44
Ethiopia - እነደብረፅዮን ርምጃ ጀመሩ!፣ “ወታደራዊ አፈሳ ተጀምሯል” ጃዋር፣ ዲያስፖራውን ያስጨፈረው የትራምፕ ውሳኔ፣ ሶማሊያ ጦር ልታዘምት ነው
Feta Daily News
Рет қаралды 71 М.
16:44
በጎጃም ከባድ ተጋድሎ እየተካሄደ ነው!ፋኖ ስለቴዲ አፍሮ! ብልጽግና እና ቴዲ ምን አገናኛቸው? ብልጽግና “የመርካቶ ነጋዲዎች የፋኖ ደጋፊ ናቸው!”
Roha
Рет қаралды 104 М.
40:20
ልዩ መረጃ | "ደብረ ብርሃን ተከባለች፣ አመራሩ ወደ አዲስ አበባ እየሸሸ ነው!" | "እልህ አጠንክሮናል!" | አርበኛ አብደላ እንድሪስ
Roha
Рет қаралды 45 М.
1:28:05
Anchor የፋኖ ተጋድሎና የዲያስፖራው ንቅናቄ፥ ብርሃኑ ነጋ አዲሱ የብልጽግና ቃል አቀባይ፥ የኮሪደር ውበትና የተፈናቃዮች ሰቆቃ፥ የትግራይ ትንታግ ትውልድ
Anchor Media
Рет қаралды 49 М.
1:02:33
የመአዛ እንግዳ | "ትጎሉን ለዘመነ እና ለእስክንድር ጥለነው ቢሆን እዚህ አንደርስም ነበር" “መሪዎቻችንን እንደምንጠብቅ ሊገባቸው ይገባል!”
Roha
Рет қаралды 109 М.
22:49
አዲስ አበባ ላይ ያነጣጠረው የፋኖ ጦር | ሁሉም የፋኖ አደረጃጀት የተጣመረበት ስልት | የፋኖ አመራሩ ‹ከባዱ ጦርነት ተጀምሯል›
Roha
Рет қаралды 52 М.
3:52:00
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
القران الكريم مباشر Holy Quran live
Рет қаралды 1,1 МЛН
38:00
ፍኖ እና ብራህኑ ጁላ @AlexAfroTube
Alex Afro Tube
Рет қаралды 57 М.
1:00:43
ጫካ ውስጥ የመንግስት ተቃዋሚዎች ያዙን : ለ 10 ሳንቲም ስንታገል ነበር!! ዘፓትሪዎት የአቶ ሃብቴ #patriots #coffee #america
Donkey Tube
Рет қаралды 236 М.
24:08
ጎጃም ጮቄ፤ ሙሉ ጣዕሜ አባ ኪዳን #travelEthiopia #Gojam #MuluEcolodge #DegaDamot #ChokeMountains #guzoethiopia
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 28 М.
00:12
Happy birthday to you by Secret Vlog
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН