የኑሮ በዘዴ-“ለአስቤዛ ብዬ ከምጨቃጨቅ …!?” ወ/ሮ ፀዳለ ሽመልስ

  Рет қаралды 4,422

EBC PROGRAMS

EBC PROGRAMS

3 ай бұрын

በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ ወተት በማምረት ከራሷ አልፋ ለገበያ ማቅረብ ከቻለች ስራ ፈጣሪ ሴት ጋር የተደረገ ቆይታ።

Пікірлер: 11
@user-pc9cm6us5d
@user-pc9cm6us5d Ай бұрын
ኦሮሚያ ለም ነው እኛ ጋር አለ እጂ ነጭ የሆነ ጀግና ሴት በርች❤❤❤
@feqerad5323
@feqerad5323 3 ай бұрын
ጥበበኛ ሴት!!!🎉❤❤❤ ባልየውም አረፈ!!!
@gemechuerdachew
@gemechuerdachew 2 ай бұрын
አንደኛ ጀግኒት
@nana2009able
@nana2009able 3 ай бұрын
Bravo my sister. Please use appropriate PPE for health and safety purposes.
@user-zj1tv8gh3e
@user-zj1tv8gh3e 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@munakasim4411
@munakasim4411 2 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እኔም ላሞችን መግዛት እፈልጋለሁ ኬት ነው የማገኛቸው jabadhu hadhakoo attii aniis sa'aa anaannii bitachun barbadaa essaa argaachun andahaa?
@user-si1mu3ek7c
@user-si1mu3ek7c 3 ай бұрын
Anbesa berchi tebebegna set
@LawofGod
@LawofGod 3 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@atd605
@atd605 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Hkim185
@Hkim185 3 ай бұрын
ከበረቶች በሙሉ ከምታቀርቡት ይህ በረት ብቻ አየር ማሰገብያ ብርሃን ማሰገቢያ ያለዉ በረት የዝህችን ቆንጆ ገበሬ ነዉ ያየሁት ቀረ የምለዉ እነዚህ የፈረንጅ ላሞችረ😊ጋ ያሉ ሰለሆኑ መታሰር የለባቸዉም አንዷ ላም ሰፊ ቦታ እንዳትይዝ ለአንድ ላም የሚበቃትን ቦታ ለክተሻ አጥር በመዳዳዉ ሰርተሸ አንገታቸዉን ከማሰር ገላግያቸዉ። በጎንና በጎን ባሉ ሁለት አጥር ዉሰጥ አንዲት ላም ብቻ የሚይዝ ቦታ ከሆነ አምሳ አጥር ብትሰሪ ሁላቸዉም አንዳንድ ማደርያ ቦታ ይኖራቸዋል ይኖራቸዋል ሌላዉ ትልቁ ምክሬ ባዬጋዝ ሰሩ አንደኛ ሙቅ ዉሃ ለማሞቅ ለገላ መታጠብያ፤ ለእንጀራና ለምግብ መሰርያ የሚሆን ነዳጅ ጋዝ ለማግኘት ሲቀጥል የባዬጋዙ ተረፈ ምርት ትልቅ ማዳበርያ ነዉ ባልሸ ገበሬ ሰለሆነ የኬሚካል መርዛማ ማዳበርያ በጣም በዉድ ከሚጠቀም ይህንን የባዬጋዝ surely ቢጠቀም መሬተ ወደ ጨዋማነት አይቀየርም ነበር
@user-bw6ji4ok2g
@user-bw6ji4ok2g 3 ай бұрын
መካሪ አያሳጣሽ
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
የዓሳ ሀብት ልማት  በባህር ዳር
7:18
Bahirdar City Communication Office
Рет қаралды 92
La vaca Dairy farm የወተት ላሞች ኦርባታ
23:53
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 1,5 М.
ውሎ አዳር -  61 ሊትር ወተት በቀን
30:12
EBC Entertainment
Рет қаралды 41 М.