የኑሮ ውድነቱ ላይ ቤንዚል የምታርከፈክፉ ከዚች እናት ተማሩ

  Рет қаралды 318,710

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 632
@tsegihabtsh555
@tsegihabtsh555 9 ай бұрын
Hawasam na eshe
@ብሩኬ-የ5ቸ
@ብሩኬ-የ5ቸ 9 ай бұрын
ሀረሮችን የምትወዱ 👍❤
@እናቴማርያም-ገ3ለ
@እናቴማርያም-ገ3ለ 9 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ 9 ай бұрын
ብጣእም ኢ
@AddisuAdebabay
@AddisuAdebabay 9 ай бұрын
Hararoch ❤❤❤
@Janat-f9e
@Janat-f9e 9 ай бұрын
💚💚💙💗💗💖💙💚💚💗💗💚💚
@adisalem1777
@adisalem1777 9 ай бұрын
በምትችለው ሁሉ ሶሻል ሚዲያውን ለበጎ ዓላማ በመጠቀም ትውልድንና ሀገርን ከጥፋት እየታደክ ስለሆነ ደስ ሊልህ ይገባል። ፈጣሪ የበለጠ ማስተዋልና ጥበቡን ያድልህ። 💚💛❤️
@geraratube12
@geraratube12 9 ай бұрын
በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ አምላክ ከክፋት በቀር የልቦናችሁን መልካም መሻት ከፍፃሜ ያድርስላችሁ🙏
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ቨ1ጸ
@ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ቨ1ጸ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🙏🙏🙏
@HanaKidus-cy3nq
@HanaKidus-cy3nq 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት 🕯🤲🙏
@bubububu9282
@bubububu9282 9 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@peacelove4778
@peacelove4778 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአለማችን ምርጥ ሰው ነፍ አመት ኑርልን ❤
@EndrisMohammed-rh3mx
@EndrisMohammed-rh3mx 9 ай бұрын
ፍቅር የሆነ ህዝብ ነበር የኑሮ ውድነት የሐረርን ህዝብ ባህሪ እየቀረው ነው ያሳዝናል።
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 9 ай бұрын
ሐረሮች የኑሮ ውድነት ፈገግታቸውን ያልነጠቃቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ናቸው ። እወዳችህዋለሁ።
@comcell3831
@comcell3831 9 ай бұрын
ማየት የምመኘው ሀገር ሀረር ፍቅር ናቸው❤
@balager21
@balager21 9 ай бұрын
የኔ ጓደኛ ሀረሪ ናት ስወዳት በጣም ፍቅር ናቸው።ደግሞ ግልጽነታቸው❤❤❤
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 9 ай бұрын
ባለ ማህተሙ የስው ልክ❤❤❤
@አሐ
@አሐ 9 ай бұрын
እኔ የምልህ ሌላ አይነት አባባል ቢሆን ኖሮ የጠየቅካቸው እሽ እራስህን እየለመንክ እኮ ነው የሰጠሀቸው እያጓጓህ ሊያተርፉ እስከሆነ ድረስ የተቀመጡት ከጠየቁት በላይ እያግደረደርክ ልስጣችሁ ስትል ማንም ሰው ቢሆን እስካላጭበረበረ ድረስ በደስታ ይቀበልሀል ማለት የፈለግኩት የመጨረሻው ምክር መሳይ አነጋገርህ አልገባኝም!!??😮ልትታዘባቸው አይገባም😮
@lindamarcos2043
@lindamarcos2043 9 ай бұрын
እንኳን ሐረር ተወለድኩ የእኔ የዋህ ሕዝብ ቢኖረንም ባይኖረንም ሁልጊዜ በፈገግታ የሚኖር የእኔ ውድ ሕዝብ
@momethio3664
@momethio3664 9 ай бұрын
እሼ❤😍 ሁሌ አዲስ ሀሳብ ታመጣለክ የሚገርም ነው💪💪💪
@samrawittadese9223
@samrawittadese9223 9 ай бұрын
ኡማ ያሉትን ሰማቹ መተዳደሪያቹ ምንድ ነው ሲባሉ? አላህ ነው ❤❤
@tighist331
@tighist331 9 ай бұрын
ሐረር እምዬ ተወልጄ ያደኩብሽ መኩሪዬ ሰላማችሑ ይብዛ አቦ ይመቻችሁ ❤
@tsedaletadese4232
@tsedaletadese4232 9 ай бұрын
የአገሬ ሰዎች እግዚአብኤር በሰላም በጤና በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 9 ай бұрын
ውድ የሀገሬ ሰወች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤
@ElfSaron
@ElfSaron 9 ай бұрын
እሼ ጀግናው እግዚአብሔር በሔድክበት ይጠብቅህ 🙏
@wediweyinking
@wediweyinking 9 ай бұрын
አረ የሀረር ልጆች በጣም ደስ ይላሉ ይመቻችሁ የሀረር ልጆች ❤❤ እሼ የምር ምርጥ ልጅ ነህ
@henokmolla3538
@henokmolla3538 9 ай бұрын
ሀረር የሰው አቀባበል ደአስ ይለል ፍቀር ናቸው❤❤❤❤አቦዋ ይመቸአቹው
@ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር
@ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር 9 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰዉ በዛዉ ደም ወደኝ ሀገር ወደድሬ ጎራ በል ድሬ ሳትሄድ እዳትመለስ ፈጣሪ የወጣት ዘመንህን ይባርክልክ
@AMHARA24
@AMHARA24 9 ай бұрын
እሸ ሁሌም እንወድካለን ፈጣሬን ጤናና ቤተሰቦችክን ይባርክልን በርታ ቀጥልበት በበጎነትክ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 9 ай бұрын
ምንም ወሬ ማንዘባዘብ አያስፈልግም ቀጥታ ከጽድቅ ወደ ስራ ማለት እንዲህ ነው። እንኳን ደህና መጣህ ሰዋችን!
@nahi88
@nahi88 9 ай бұрын
ወይ የሀረር እናቶች ደስ ሲሉ❤❤
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 9 ай бұрын
ሀረር የፍቅር ሀገር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@BiniamGemeda
@BiniamGemeda 9 ай бұрын
ስለሚወድሁ እንጂ ጨምረው መሸጥ ፈልገው አይደለም ውድ የሀገሬ ህዝብ እጅ አጥሮት ነው
@kiya9587
@kiya9587 9 ай бұрын
ባያልቅ እያልኩ አለቀ በጣም ደስ ፕሮግራም ነበር
@ZeAboEdom-wn6ib
@ZeAboEdom-wn6ib 9 ай бұрын
Yeharer lejoche yetalchu vediin viral mewtate alebat like argu
@meron7563
@meron7563 9 ай бұрын
በስላሴ ስም😮ኑሮ ርካሽ?ሲገርም።ተባረኩ ደስ ሲሉ ምርጥ ሰዎች ፈታ ያሉ ኡፍፍፍፍፍ እሼ ተባረክልን
@raddanitube
@raddanitube 9 ай бұрын
ወይ ያሀብታም ነገር❤❤እኔን ለምትወዱኝ ብቻ❤❤ይህንን ኮመንት ላነበባቹ ያማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ እወዳችዋለው❤❤አሜን እያላቹ
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 9 ай бұрын
አቦ ተወኝ 😂 የእኔ እናት አላህ ይጠብቆት
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
አሽዬ የኔ አባት ትለያለህ እኮ ለሠዉ ልጅ ያለህ አክብሮት ሁሌምጰዝቅ ብለህ ሠዋችን ከፍ ለማድረግ በምታደሬገዉ መልካምነትህ መንፈሳዊ ቅናት እቅናለሁ❤❤❤❤
@radiatmalkanah3157
@radiatmalkanah3157 8 ай бұрын
brother የሐረር ልጅ ነኝ ፍቅር ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብታዪ
@woubitwogayehu6400
@woubitwogayehu6400 9 ай бұрын
እሼ ሐረር ን የትውልድ ሐገሬን ሕዝብን ስለጎበኝህ ስላሳየህን እንዲት ደስ እንዳለኝ ሁሌም ይመችህ አቦ!!!!
@ማህቶቴሰሚነሽኪዳነምህረት
@ማህቶቴሰሚነሽኪዳነምህረት 9 ай бұрын
እኔ 15 ሰብስክራይብ 3:24 እስከኔ አስደርጌሀለሆ ያስደረኮት ጥቅም ፈልጌ ሳይሆን የምሰረው ከጥቅም በላይ ስለሆነነው የኳተሯ እመብረሃን የሰመይ ቤቷን ትስራልህ በባእድ አገር እዳሰራህ
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 9 ай бұрын
እሸቱ እዉነትም እሸቱ እናትህ ጥሩ ሰም ሰጥተዉሀል ቤተሠቦችህ እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏
@E_M-tv
@E_M-tv 9 ай бұрын
እሸቱ ላወራህ እፈልጋለሁ በጣም በምንድነው ማገኝህ❤😢
@Romiዩቱብ
@Romiዩቱብ 9 ай бұрын
ኣሹዬ ስወድህ ወንድሜ እግዚኣብሔር ይጠብቅክ ❤🥰
@yibelamak
@yibelamak 9 ай бұрын
ይህቺ ናት ኢትዮጵያ!!! ይህቺ ናት ሀገሬ!! ሰላሙን ያውርድልን እንዲህ በፍቅር ያኑረን!!
@naimaisilamaa8441
@naimaisilamaa8441 9 ай бұрын
ሃራር የ ፈቅር ሃጋር ናት እኮ 🎉🎉❤❤
@yosephurgesa-hb6tl
@yosephurgesa-hb6tl 9 ай бұрын
ዳቦ የምትሸጠዋ ልጅ የልጅነት ማሚላዬ ነበረች የህቴም ጎደኛ ነች
@እማምላእእናቴናት
@እማምላእእናቴናት 9 ай бұрын
የሠው ፍቅር ይስጥህ እሚባለው ለዚህነው ሀረር የፍቅር አገር❤❤❤❤❤
@dinsefashafi8924
@dinsefashafi8924 9 ай бұрын
ላይገኝ በቂ ስንዴ ከሀዲው አደረገን የረሀብ ነጋዴ
@zabibalove9378
@zabibalove9378 9 ай бұрын
የምር ደስ የሚል ሀገር ነው ማሻ አሏህ ሀገር ስገባ መጎብኘት እፈልጋለሁ ኢንሻ አሏህ ደሞ በነፃነት ነው የሚያወሩት ይሉኝታ የለም የሀረር ሰው ይሉኝታ አያውቅም የሚባለውን ዛሬ አረጋገጥኩ ❤❤❤❤ እሼ ምርጥ ሰው በሄድክበት ተወዳጅ ጥሩ ሰው ሁሌየም ጎልቶ ይታያል ላወጣሀው ሁሉ አሏህ እጥፉን ይተካልህ ባባንም ፈጣሪ ያሳድግልህና የአባቱ ምትክ ያድርገው
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 9 ай бұрын
I am pround of these Harar society. Great respect.❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@natandereje2663
@natandereje2663 9 ай бұрын
Esheye endet nh ye university temari ngn enam tiktok ena youtube jemere rasen melewet felegalw influencer mehone felegalw gn eje lay balw selk sereche melkek echelalew gn terat yelelew video enkwan sew ene rasu tiktok lay simeta scroll arege nw malefew ena metechel kehone wed yalhone gn teratu konjo yehone camera betesetegn wendeme yewenet mngreh ngr hiwoten keyerebetal ena agezegn wendeme @donkeytube
@kalkali
@kalkali 9 ай бұрын
እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ ግን ድሬንና ሀረርን ሞቼ ነው ምወዳችሁ🥰
@Mshawaab
@Mshawaab 9 ай бұрын
እሺ እኔ የምልህ ግን የለለይላን ጉዳይ ዝምአልክ እሳ እር ተው
@tsedaletadese4232
@tsedaletadese4232 9 ай бұрын
ለኢትዮጵያ መሪ በሆንክ የደሀ አባት የልጅ አዋቂ እሼ እንዴት እንደምንወድህ ቃል የለኝም ደግ እዝብ ኢትዬጵያውያን ወገነችህን ጠቃሚ ሰብሳቢ ያድርግህ ዘመንህ ይባረክ ቅዱስ ገብርሄል ይጠብቅህእንኳን ሰው ሳር ቅጠሉ ይውደድህ❤❤❤❤
@relaxwithfitness9129
@relaxwithfitness9129 9 ай бұрын
Esha benath le ASFAW MESHEHSA ebs birr asebasblet enawatalen
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 9 ай бұрын
ኑሮ ጣራ ላይ ወጥቶ አልወርድም ሲል የምንገደርደር ቀበል ነው 😂 ሽንኩርት መቶ ሀምሳ ብር 😢
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 9 ай бұрын
አይመዳም😂ኑሮተወደደትላለአላየች
@hanantube54
@hanantube54 9 ай бұрын
Harar ye fiqer hager❤ Eshetu thank you for visiting my city 🙏
@meseretgebriye2963
@meseretgebriye2963 9 ай бұрын
የሰው ፍቅር የበዛለት እሼ ጀግናው ኑርልን❤❤❤❤❤
@shalomzewde3749
@shalomzewde3749 9 ай бұрын
አንተ ምንአለ አንተ ሾው ላይ ተወዳድሮ የነበረው ቀንበጥ ልጅ የሞተባቸውን 😢😢😢ቤተሰቦችን አናግረህ እና አፅናንተህ ቢያስፈልግም እርዳታ አስተባብረህ ብታቀርብ መቼም አንተ እንደሌላው ስው ድሃ ስለሆኑ ነው ችላ ያለው ተብለህ አትታማም በል ቶሎ በል በጣም ነው የተጎዱት በተለይ አባቱ በጣም ነው ስብር ያሉት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ahimedahimed3117
@ahimedahimed3117 9 ай бұрын
አሶሳስ መቼ ነው የምትመጣው። እሼ ለአንድ ከተማ እድገት በከተማው የሚገኘውን የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ሀብት የሚያስተዋውቅለት ይፈልጋል። ብዙ ግዜ ታዋቄ ሰወች ወደ ታወቀ ከተማ መሄድን ይመርጣሉ። ይህን ማድረጋቸውን ለመቃወም ሳይሆን አንዳንዴም ወደ ሊሎችና የሚያስተዋውቃቸው ሰው ወዳጡ ከተሞች ጎራ ማለት አለባቸው ብየ ነው። አሶሳ የወርቅና ማንጎ ከተማ ነች። እባክህን ይህንን ሃብቷን ለህዝብ አስተዋውቅላትና በሃብቷ ትጠቀምበት
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 9 ай бұрын
ኸረ እሼ የዛሬው ቪዲዮ አሰራር ትክክል አይመስለኝም። አንተ መግዛት የፈለከውን በዋጋው ገዝተህ ልትረዳቸው የምትፈልጋቸውን ነጋዴዎች ተጨማሪ ክፍያ መክፈል መብትህ ነው። ነገር ግን ነጋዴው ያወጣኛል ያለውን ዋጋ ወስኖ የሚሸጠውን ርካሽ እንደሚሸጥ እና ዋጋ እንዲጨምር ያደረክበት አካሄድ እጅግ ያሳዝናል። ዛሬ ያንበሸበሽካቸው ነጋዴዎች ነገ ዋጋ ቀንሰው የሚሸጡ ይመስልሀል? የገቢ ምንጩ ከእጅ ወደአፍ የሆነበት ይባስም የሚቀመስ የሌለው የሐረር ህዝብ ለምኖ እንኳን በልቶ እንዳያድር ሰውን ሁሉ በእራስህ የሀብት መጠን እያየህ ''ርካሽ ነው '' እያልክ ገበያ ውን ባታመሰቃቅል እጅግ መልካም ነበር።
@DiryAli-dv5ko
@DiryAli-dv5ko 9 ай бұрын
ሠላም ፍቅር ❤ሑሉ ለምርጦቹ ሐረሮችና ድሬዎች ነን ከሸገር❤
@serkalemalemayehu7983
@serkalemalemayehu7983 9 ай бұрын
ይመቻቹ ሐረሮች❤❤❤❤
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@negestnegest8146
@negestnegest8146 9 ай бұрын
ጀዝባዎቹ ምንም መልካም ስራ ሰርተው ሳያሳዩን በግድ ወንበር እንያዝ ሀገር ካልመራን ብለው የህዝብ ነፍስ ያጠፋሉ ምነው ካንተ ቢማሩ? አንተኮ የምትሰራው መልካም የእግዜርን ስራ ነው እንዲያው እራስህን ለምርጫ ብታወዳድር እንኳን ህዝብ እሚመርጥህን አቅም አለህ። ይሁንና ይህ የምትሰራው ስራ ከ ነፃ አይምሮጋራ ትልቅ የህዝብ አገልግሎት ነው።
@dawit6731
@dawit6731 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😅😅😅🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 9 ай бұрын
እኔ ግራ የገባኝ እሸቱ እርካሽ የሆነውን ውድ ማድረግ ነው ወይ ፕሮግራሙ ምን ማለት ነው እዛ ላለ ኑዋሪ እንዲወድበት እያደረግክበት ነው እና ግራ አጋብተህኛል ሲሆን እንዲቀንሱ ማድረግ ነበረብህ ።በሕዝቡ ላይ የኑሮ ውድነቱን አባባስክለት።
@abebayelema5176
@abebayelema5176 9 ай бұрын
እሼ ሀረሮች ምርጥና ቅን ናቸው። እባክህ አሁን ወደመቀሌ አትሂድ ጅቦች አሉ ይበሉሀል አትንቀዥቀዥ። ሰከን፣ ረጋ በል አሁን አባት ሆነሀል። አስተውል ልጄ።
@danayithabte4733
@danayithabte4733 9 ай бұрын
I miss harar beautiful ppl🙏
@mimiwongel_melekete567
@mimiwongel_melekete567 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ኢትየጵያን ከዚህ ዘመን ጠብቆ ለመጪው ትውለድ ሰላም ሀገር ያውርስልን!
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 9 ай бұрын
እሽዬ ሀገሬን ስላሳየኸኝ በተለይ ሰፈሬ ጀጎል አመሰግናለሁ ምንም እንኳ ካገር ብርቅም ባገኘሁክ ብዬ ተመኘሁ
@zdmohammed
@zdmohammed 9 ай бұрын
ኡፉፉፉ አቦ ተወኝ እኔ አላውቀውም አቦ ተወኝ አሉ እባባ😭😭😭😭
@ManaYemane
@ManaYemane 9 ай бұрын
ebakeh eshetuye ante yegziher sew neh zer atleyim .. tgray klel abergele sewoch berehab eyaleku nw mediyahn tetekmeh ethiopiyaawyanen atrf .. ebakeh ebakh ebakh .. egzabher yredehal esu ybarkh..,
@kiya9587
@kiya9587 9 ай бұрын
የምር ግን ርካሽ ናቸው ልብሳቹ ይቺን አገር ሳላቃት እናፍቃታለው
@DjDj-my8xf
@DjDj-my8xf 8 ай бұрын
እኔ ገባያው አልገባኝም ክክክክ ጭራሽ ሲጨመርላቸው ብጎዳም ችግር የለውም ይላልንደ
@tutyruby-vp2my
@tutyruby-vp2my 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ESHETU. You deserve more than any thing ❤❤❤❤ you are the symbol of LOVE and kindness and support and Happiness and so on ❤❤❤❤ Really we love you always all human beings around the world ❤❤❤❤❤❤God bless you and your family forever ❤❤❤❤❤stay blessed where ever you are AMEN ❤❤❤❤❤❤
@ጌጤነሽ
@ጌጤነሽ 9 ай бұрын
ስላምህ ይብዛ እሼ ዋው👌👌♥♥♥♥
@hiwotnegussie242
@hiwotnegussie242 9 ай бұрын
እንዴ እሼ ምንድነው በየቢሮአችን ሰብስክራይብ ያደረግነው መቼ ነው ሽልማታችን 😃🤣
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku 9 ай бұрын
የኔ ናፉቆት ሀረርዬ አሼ ስላስየሀን እናመሠግናለን
@abemagna6030
@abemagna6030 9 ай бұрын
Selam esheerr❤❤❤❤❤❤ ere endet e.agignih? mrt hagerigna comedi alegn anten emiyasdest new yewnet new emlih .....❤❤❤❤❤❤
@Ethibeastmm
@Ethibeastmm 9 ай бұрын
የሴትየዋን ፊት እንደዛ ያረክ THUMBNAIL Designer ነፍስ አይማርም💀
@Naniya254
@Naniya254 9 ай бұрын
የእኔ እናት ደክሞኛል አለች እኔም ድካሜን አውቀዋለሁ 😢
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ እሼ
@yeshitaledetu-et9xb
@yeshitaledetu-et9xb 9 ай бұрын
እሼ ጀግናው እግዚአብሔር በሔድክበት ይጠብቅህ❤❤❤❤
@yesehaq2729
@yesehaq2729 9 ай бұрын
እሼ ትዝታዬን ቀሰቀስከወ አቦ ይመችህ ❤❤❤❤❤❤❤
@mequanentargaw
@mequanentargaw 9 ай бұрын
የበለጠ ለማበረታታት በዋጋው ብቻ የሚሸጡት እናት ስልክም ቢቀመጥ ጥሩ ነበር።
@ruhama2434
@ruhama2434 9 ай бұрын
ምነው ጎንደር ጎጃም ሸዋን እረሳህው ቀን ሲጥል ፈራጁ ብዙ ነው አሉ
@HanaAdmaci
@HanaAdmaci 9 ай бұрын
ጦርነት ዉስጥ ሂደህ ገባ ማለት አይከብድም
@ruhama2434
@ruhama2434 9 ай бұрын
@@HanaAdmaci እኔ መች ሂድ አልኩ እመጣለሁ ቢል ምን ችግር አለው
@wiloAwllo
@wiloAwllo 9 ай бұрын
​@@ruhama2434😅😅😅
@Davidm127
@Davidm127 9 ай бұрын
ሀረሮች ምርጥ ናቸው
@hanageleta634
@hanageleta634 9 ай бұрын
እግዚአብሔር መልኳምነትህን ያብዛልህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ እሼ ❤❤❤❤🎉
@elisi21
@elisi21 9 ай бұрын
በሩ ቡዳ በሮ ኤረር በር ፈላና በር ቡዳ በር ሸዋ በር አምስት ናቸዉ ባለጊዬዎቹ ናቸዉ የቀየሩት
@yenenhemisganaw863
@yenenhemisganaw863 9 ай бұрын
። ተባረኩ አቦ ሀረርን እንደማያት ተስፋ አለኝ 50 ፍል በ4 ዳቦ እበላለሁ።
@yikanus6097
@yikanus6097 9 ай бұрын
ኧረ የሰው ፍቅር ይሉኃል የእሼ ጠላቶች ተመልከቱ ደሞ ሀረርዎችን ክሰሱ
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw 9 ай бұрын
አሼ ጠላት አለው እንዴ?
@birhanetibebu-tb9sj
@birhanetibebu-tb9sj 9 ай бұрын
እሺ ምነው ግን እኔ ሀገር ስገባ ብትሄድ እና ባገኝክ ባይንህ እንድታየው የምፈልገው ቦታ ነበር
@Bzu632
@Bzu632 9 ай бұрын
አሯጊቷግን አተከኝ እያሉ ተፈናጠሩ እኮ😁😁😁😁 በርታልን እሸ😍👍👍
@seadi5
@seadi5 9 ай бұрын
አሽየግንበጣምአዋቂውምህፃናቶችምይወዱሃል
@beetyube
@beetyube 9 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ ቤተሰቦች እሼ ልዬ ሰው ዋውውውው
@Shalomkokoba
@Shalomkokoba 9 ай бұрын
Yelal ager lej new😂😂.....sentochachu nachu ke Awshe belay elay endemebal?😂
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 9 ай бұрын
ሀረሮች በእውነት እንግዳ ተቀባይ ናቸው። እንወዳችኃለን።
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 9 ай бұрын
እሸቱ እኔ አምስት አመት ሞላኝ ሰብስራይብ ካደረግኩት ሽልማቴ የት አለ ?
@mekdesabridew
@mekdesabridew 9 ай бұрын
ኧረ እኩአን ብዙ የተባለት ሀረር ሙሉ ኢትዮጵያ ❤❤ይመቸኛል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርጋት
@samritube1844
@samritube1844 9 ай бұрын
Batam dese yelale ya harere sewechi fikir nachawe like you eshe antem fiker nahe
@abdulfetaamane1991
@abdulfetaamane1991 8 ай бұрын
ምን አለ ከ 5 ብር ውጪ ዳቦ አልሸጥም ያለችውን ብቸኛ ሰው 10 እጥፍ ብትሸልማት።
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 9 ай бұрын
መቸነዉ ወሎ የምትሄደዉ እሺ የምልክህም ቦታአለኝ
@JulietDelta007
@JulietDelta007 9 ай бұрын
በዚህም ሚቀናብህ ይኖራል። በርታ ወንድማችን።
@matiyas-s4p
@matiyas-s4p 9 ай бұрын
peals ቦንጋ ና
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 16 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 12 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 12 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 16 МЛН