የኛ ቤት የሰንበት ቁርስ ልዩ ጉዝጓዞ ሰራሁ

  Рет қаралды 26,313

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ በቪዲዮ እንደተጠቀማችሁ ተስፋ አረጋለሁ በአዲሱ ቻናሌ በባለሙያዎች እየተረዳሁ በተሻለ ስራ ለመምጣት ጉድ ጉድ እያልኩ ነው እናም ከወዲሁ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትተባበሩኝ በትህትና እጠይቃለሁ❤❤❤ የቻናሌ ሊንክkzbin.info/door/DqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA?si=kNLtJ0FSuOfFibDG
@tsegafikre7449
@tsegafikre7449 2 ай бұрын
melu ye gebeta kibe aserarun link attach argiln pls
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 2 ай бұрын
ለመጀመሪዬግዜሳይጉዝጓዞ ወሎነኝኮ በየትአለፈኝሳላቀው😂
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 2 ай бұрын
የምጣዱንመገኛንገሪን ሜሊ ኢ/ያ ወሎአከባቢበተለይ እኔእፈልጋታለሁ
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 2 ай бұрын
የምጣዱንመገኛንገሪን ሜሊ ኢ/ያ ወሎአከባቢበተለይ እኔእፈልጋታለሁ
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 2 ай бұрын
@@Mellyspicetv ሜሊዬ ፎቶሽንም እንደ መግቡ ትቀያይሪዋለሽ፣ አስታወስሽኝ የማልወደው ቃሪያሽን ብቻ ነው፣ አትቀየሚም ባልሽ ታድሏል ቁንዶ ሚስት በማግኘቱ መልከም ቀን።
@laynetmekonnen6954
@laynetmekonnen6954 2 ай бұрын
Wowwwww!I never comment on any KZbin video.Glad I found your channel!ጥንቅቅ ፅድት ያልሽ ባለሙያ!
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 2 ай бұрын
መልካም ሰው ደስ ስትይኝ እኮ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ እናመሰግናለን ::👌🙏
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm 2 ай бұрын
ዘመናዊ ብቻ ሳይሆን ባህላዉዊ ምግባችንችም ለዛ ወግ ባህሉን ሳይለቅ ባማረ ሁኔታ ስለምታቀርቢ አመሰግንሻለው ይህን ምግባ ባላውቀውም ግን ተምሬበታለው ❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 2 ай бұрын
ዋው የዛሬው ቁርስ ልዩ ነው ሜሊ እጅሽ ይባረክ
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 2 ай бұрын
ትክክለኛው እነባበሮ እገጋገር ይሄነው❤
@yoditetearekegn5514
@yoditetearekegn5514 2 ай бұрын
አሰራርሸ በጣም ያምራል እጀሸ ይባረክ
@niyatm.3938
@niyatm.3938 2 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሜሉ አጀት❤
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ ፅድት ያልሽ ባለሙያ❤
@beletuworku6236
@beletuworku6236 2 ай бұрын
Beautiful love it 😍 I will try!!God bless you Mely ❤
@Setna1312
@Setna1312 2 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ውድ❤️
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 2 ай бұрын
ልክ ነሽ እናቴ የምትጋግረው እንደዚህ ነው የ ሰሜን ሽዋ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 2 ай бұрын
እንዴት እንደምወድሽ ሜሊዬ የእኔ ባለሙያ ምችችት ይበልሽ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ አድዬ
@eyobaaa
@eyobaaa 2 ай бұрын
Thank you chocolate! Could you showing us how make it home made yogurt please 🙏 Thank you again!
@aduaduye-tc9eq
@aduaduye-tc9eq 2 ай бұрын
ሰላም ሜሊዬ ጉዝጓዞ ሳይሆን ጉዝጉዞ ነው የሚባለው በብዛት ጎጃም አካባቢ የሚሰራ የአነባበሮ አይነት ነው በተልባ እና በኑግም ይሰራል
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 2 ай бұрын
🍁🌿🍁 ሜሉዬ፣ እጅሽ ይባረክ 🍁🌿🍁
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 ай бұрын
@@Mellyspicetvእስኪ ፕሮሰስ ያልበዛበት ቅባት ነገር ያልበዛበት ኬክ ዳቦ ስሪልን እኔማ ጥሎብኝ ወተት እና የዚህን ሀገር ስጋም አልበላም ምን ይሻለኛል ሚሉ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 ай бұрын
በርቺ ጎበዝ
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 2 ай бұрын
ሚሊዪ በጣም ቆንጆ ምግብ ነዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
ክበሪልኝ የኔ ውድ
@Fufuabcd
@Fufuabcd 2 ай бұрын
I love ur cooking ❤
@sewunettegegne8541
@sewunettegegne8541 2 ай бұрын
Thank you my beautiful sister you are amazing as always ❤
@asnakchweldkidan7977
@asnakchweldkidan7977 2 ай бұрын
ውይ አንቺ መለኛ እኔ መላዬ ነው የምልሽ ተባርኪ የኔ ውድ 🙏❤️
@dawitwk4271
@dawitwk4271 2 ай бұрын
ባልና ልጆች ሰላም ብለናን❤
@tigistgirma575
@tigistgirma575 Ай бұрын
Hi milya Gata yebarkesh .can you show us how to make yogurt ?
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 2 ай бұрын
Nice and clean
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 ай бұрын
ትክክለኛ የናቴ አነባበሮሽ እጅ ይባርክ
@hirutassefa398
@hirutassefa398 2 ай бұрын
ቀንጡ. ባለሞያ አድናቂሽ. ነኝ
@SaraTesfaye-v2d
@SaraTesfaye-v2d 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 2 ай бұрын
ቆንቅ ምግብ 🙏🙏🥰
@Maped-f7d
@Maped-f7d 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🧑‍🍳🧑‍🍳
@araray2033
@araray2033 2 ай бұрын
ተባረኪ ሜሊ። ጕዝጓዞ ለረፋድ ቍርስ ግሩም ነው። ደግሞም ቀለል ላለ ምሳ፣ ለመክሠሥ እና ለኮክቴይል ፓርቲ አማራጭ ምግብ ይኾናል። በነገራችን ላይ አልመንድ በዐማርኛ ከርካ ይባላል።
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 2 ай бұрын
Thanks 🇬🇧🇲🇱🙏❤️❤️
@simretgebreegziabher7471
@simretgebreegziabher7471 2 ай бұрын
Absit slew anebaberow?
@merrycute9494
@merrycute9494 Ай бұрын
Eger telaw🤭
@happyhappy-qq4nc
@happyhappy-qq4nc 2 ай бұрын
ጀግኒት
@tsigeredawolde5621
@tsigeredawolde5621 2 ай бұрын
❤❤❤
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 2 ай бұрын
ትናት ነው እቤትሺ የመጣሁት ግን ሳይሺ ባለሞያ ነሺ አችን ያገባ ታድላል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@NerdiAsefa-si2jq እንኴን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ
@ZmZ-l6z
@ZmZ-l6z 2 ай бұрын
Thank you! Couldn't find the video for the ayeb and cream cheese. Could you please attache here. Thank you!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
ክሬም ቺዝ አሁን የሰራሁት ነው አይብ እና የገበታ ቅቤ በመቀላቀል ትንሽ ጨው አርገሽ ማደባለቅ በደንብ የገበታ ቅቤውን ሊንክ ግን ይኸው kzbin.info/www/bejne/hXbFdHx5gd19rq8si=pp25jLvsI79uXVt4 እንዲሁም እንዲሁም የአይቡkzbin.info/www/bejne/ioOynJKQbbx_kLcsi=3B1DZaaQSnggFNJV
@ZmZ-l6z
@ZmZ-l6z 2 ай бұрын
Thank you!
@le1785
@le1785 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tlul8666
@tlul8666 2 ай бұрын
ትክክለኛው አነባብሮ በየቦታዉ ይለያያል
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 ай бұрын
ውጭ ያለነውስ? አችየምትይው እርጎ የት ይገኛል
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 2 ай бұрын
Thank you
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 ай бұрын
ሜሊዬ ሰላም ነው ያለፈውን ኮመንት ሄደሽ ካላነበብሽው ላኮርፍ ነው ሜሊዬ ስለ እርጎው እኔ የምገዛው ሸክላውን ስለምወደው ነበር አሁን ገና ገባኝ ጥቅሙ አመሰግናለሁ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ናኒዬ እሺ ፈልጌ አየዋለሁ
@saaa9448
@saaa9448 2 ай бұрын
አለባበስሽን ሳይ ደነገጥኩኝ እሳ እደዚ አይቸሽ ስለማላቅ ነው መሰል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
እኔ ልደንግጥልሽ ሁሌ ምግብ ስሰራ በቤት ልብስ ስለለመድሽኝ ነው
@le1785
@le1785 2 ай бұрын
😂😂😂​@@Mellyspicetv
@zinashmekonen2855
@zinashmekonen2855 2 ай бұрын
ለምን መጽሀፍ ላይ አትጽፊም
@birtukantekola5477
@birtukantekola5477 2 ай бұрын
ስፒዛ አሳይን።
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 19 күн бұрын
Wrony!! that is what we know and we call it "Anebaberow be ergo" "Guzguaz" is a dureye word. do not give a lampen word for our beloved food. Okay Setelaten woman?
@beletuworku6236
@beletuworku6236 2 ай бұрын
Beautiful love it 😍 I will try!!God bless you Mely ❤
@bezagm2254
@bezagm2254 2 ай бұрын
❤❤❤
@happyhappy-qq4nc
@happyhappy-qq4nc 2 ай бұрын
ጀግኒት
የበአል ውሎ ይህን ይመስላል
15:14
Melly spice tv
Рет қаралды 13 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 31 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ልዩና የሚጣፍጥ የአነባበሮ አሰራር
21:02
Melly spice tv
Рет қаралды 7 М.
ለምትወጂው ሰው ይሄን ሰርተሽ ጋብዢ
10:14
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 107 М.
ወገብ ለመጠገን ቆንጆ ቁርስ
13:47
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 69 М.
"መፃኢ ዕድል ክልተ ፆታ . . . !"
1:15:05
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 109 М.
የሳምንት ምግብ አሰራር
25:29
Melly spice tv
Рет қаралды 32 М.