የእኛ ቀናት

  Рет қаралды 139,189

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Ай бұрын

Пікірлер: 418
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r Ай бұрын
አብረው ከእደገና ይጌቡ የሚል በ👍👍👍👍ቅመሞችዬ❤❤❤❤
@Alemnesh-jv4wy
@Alemnesh-jv4wy Ай бұрын
አይ እንዲሁ ይኑሩ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ያላሳኩት የለም ይሆናሉ እደፈጣሪ ፍቃድ
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r Ай бұрын
@@genetteshome3906 አይዋ ኢንሻ አላህ
@user-zm3nq6td3n
@user-zm3nq6td3n 26 күн бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹​@@genetteshome3906
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Ай бұрын
ምነው ብትታረቁ ሽ አመት አይኖረ😢😢❤❤ለልጆቹ ስትሉ መክሊትየ አስታረቂ❤❤❤😢
@rimyoutube9063
@rimyoutube9063 Ай бұрын
መቼ ተጣሉና ግን አብሮ አንድ ቤት የማይኖሩበት የዉስጥ ሚስጥር ሊኖር ይችላል
@Alemnesh-jv4wy
@Alemnesh-jv4wy Ай бұрын
መቼ ተጣሉ አሽቃባጭ
@weyni7527
@weyni7527 Ай бұрын
እሱ ፕሮቴስታንት መሰለኝ እሱም ይመስለኛል ያለያያቸው ደግሞም ልክ ነች
@user-cg7ev8yd4l
@user-cg7ev8yd4l Ай бұрын
የኔ ማር ይመችሽ ምርጥ እናት😢
@aymenseid
@aymenseid Ай бұрын
ምርጥ አባት ነው የምር ግን ከልብ ከሆነ ይሄ ሁሉ ለምትቀር አለም የምን አብራችሁ አትኖሩም?
@Asmiratu
@Asmiratu Ай бұрын
,በጣም ልክ እኔም በጣምነው የሚሳዝነኝ
@romangebru5846
@romangebru5846 Ай бұрын
አብሮ፡ መኖሩ ከባድ ሊሆን ይችላል ለነሡ፡ ረባሽ ይመሥላል፡አባታቸው:
@mariyamawit
@mariyamawit Ай бұрын
አይመለከትሽም አይመለከተንም
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
ሀሳብሽ ጡሩ ነዉ ግን የራሳቸዉ ችግር ይኖራል
@user-og5bq7mv2o
@user-og5bq7mv2o Ай бұрын
እሷም አትፈልግም ልጆቹም አብሯቸው እንዲኖር አይፈልጉም !
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x Ай бұрын
ልጀ ልብስ ልበስ አይን እንዳይበላክ ❤❤❤እግዚያብሄር ያሳድግልሽ
@Freefire-og2sf
@Freefire-og2sf Ай бұрын
❤❤❤❤❤ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ደግሞ ልጆችሽ ደርስሰዎል ደግሞ ሙዚቃው ቅዱስ የዘፍነው ላንቺ ነው እባክሽ ገንዬ ለይትኛው ጊዜ ዘመን ነው ህይወት አንዴ ናት እባካችሁ አብራችሁ አርጅ ገንዬ በጌታ
@SariiSariye
@SariiSariye Ай бұрын
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@Rediet3155
@Rediet3155 Ай бұрын
amen🎉❤
@HaymanotSimret
@HaymanotSimret Ай бұрын
አሜን
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 Ай бұрын
Ameeen
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 Ай бұрын
አሜን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 19 күн бұрын
አሜን
@user-xx9el9hp6z
@user-xx9el9hp6z Ай бұрын
አባታችሁ እየከሳ ነው አብሮችሁ ይሁን የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤ ላይክ አድርጉ
@Snitey-n1n
@Snitey-n1n Ай бұрын
😂😂😂
@mariyamawit
@mariyamawit Ай бұрын
አይይይ ሀበሻ በማይመለከታቹ መግባት ልማዳቹ ነው የሰውን ህይወት መበጥበጥ
@Alemnesh-jv4wy
@Alemnesh-jv4wy Ай бұрын
ትክክል
@banchialemu3292
@banchialemu3292 Ай бұрын
አባታቸው ያሳዝናል
@Orkia2023
@Orkia2023 Ай бұрын
ትክክል😢😢😢😢❤❤❤
@haregmak1519
@haregmak1519 Ай бұрын
ጋሽ ሙልጌታ ሲኖር ቤቱ ሙሉ ይሆናል❤❤❤❤❤
@Alemnesh-jv4wy
@Alemnesh-jv4wy Ай бұрын
እና
@etaferahuadmasu5107
@etaferahuadmasu5107 Ай бұрын
እባካችሁ ታረቁና የልጆቻችሁን ደስታ በእጥፍ ሙሉት
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj Ай бұрын
እረ በዚህ እድሜ ተለያይታቹ አትኑሩ በጣም ነው የምታምሩት ስትሰባሰቡ
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc Ай бұрын
አባትየው ደስ የሚል ፈታ ያለ ኮመዲ ሰው ነው ደስ የሚል አባት እረጅም እድሜ ለገኒ ቤተሰብ ተመኘው❤
@salemgashe8721
@salemgashe8721 Ай бұрын
ፍቅሮች ማሮች እንዴት ድስ እንደምትሉ ብዙ ግዜ ኮመንት ፀፌለው ግን ይሄ ጥያቄ ነው ገንዬ ማር እባክሽ ከይቅርታ ጋር የልጆችሽ ደስታም ሙሉ እንዱሆን እኪ ከባለቤትሽ ጋር አንዴ ሞክሩ የፈጣሪን ነገር ማን ያውቃል ተለያይታቹ ሞክራቹ የለህ ታድያ ተለያይቶ የሞከረ ሰው ተገናኝቶ መሞከር ያቅተዋል ብዬ አላስብም አንቺም የዋሃ ነገር ነሽ እሱም ባለቤትሽ ፈታ ያለ ና ልጆቹን የሚወድ አባት ነው ትላንት ደግሞ ዛሬ አይደለም ፈጣሪ ምስጋና ይግባው ልጆቹም አድገዋል ዳኛዋም ሳትመረቅ በፍት ስስኪ አንዴ ታረቁና ሞክሩት አባትሽም የደከሙለት ነገር ነው በቪድዬ እንዳየነው ደግሞ ለዚች አጭር አለም ደስ ስትሉኮ ተለያይታቹ ላትለያዪ እኛም ደስ ይበለን ልጆችሽም ደስታቸው ሙሉ ይሁን ባይ ነኝ ገኒ ምክሬን እንዳትንቂው እኔም እንዳንቺ የ4 ልጆች እናት ነኝ ብዙ ሰው እንደሞከረ ቢገባኝም ደግሞ ማን ያውቃል የፈጣሪን ነገር አስቢበት❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Ай бұрын
አባታቸው ሲኖር ሮጨ ነው ምገባ ጌታ ፍቅሩን ያብዛላቹ ተባረኩ ው ድድድድድድድድ እስከጥግ 😘😘😘😘
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 Ай бұрын
Enem❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Ай бұрын
ጋሽ ሙሉ ጌታ ምርጥ አባት ገኒ ምርጥ እናት በቃ ደሥ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
ገንየጀግናሴትነሽ አላህ ልጆቻችሁን ትልቅደረጃ ያድርስላችሁ ከልጆችሽጋር ያለሽቀረቤታ ይገርመኛል
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች ናቸው ልጆቾም ስርአታቸው አባታቸው የዋህ ነው እናታቸው በጣም ምርጥ እናት ናት ልጆቾን አባታቸውን እንዴወዱ እንዴከብሩ አድርጋ ነው ያሳደገቻቸው አብራችሁ ብትሆኑ ለልጆቻችሁ ስትሉ
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x Ай бұрын
ተለያይታችዉ ልጅ የምታሳድጉ መበቃቀልን ትታችዉ እህት ወድም ሁናችዉ ልጆቻችዉን አሳድጉ የገኔ ቤተሰብ አራያ ነዉ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችዉ❤❤❤
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b Ай бұрын
የዲያቢሎስ የፈረንጆች መንፈስ መቼ ይላቀቸዋል ይሄ አይነት ኑሮ የፈረንጆች ሞዳል style ነው?😂😂😂
@martamar1829
@martamar1829 Ай бұрын
ለልጆችሽ መልካም እናት ለሀገር ጠቃሚ የሆንሽ ምርጥ ሴት ተባረኪ
@user-om3mu5lp4k
@user-om3mu5lp4k Ай бұрын
በጠም እምወደው ቤተሰብ ገንዬ የእናት ፍቅር በአንች አየሁ ❤❤❤❤❤❤
@elyanafekir3566
@elyanafekir3566 Ай бұрын
የቤትስቤ አይነት ስሜት የሚሰማኝ እኔ ብቻ ነኝ እንደው በአብሩነት ኑራቹ ሴጣን ቢያፍር ማርያምን በጣም ነው ምመኘው ትእግስት ይሄን ቤተሰብ ምትመልሽው አንቺ ትመስይኛለሽ እግዝይብሄር ይመልሳችሁ 🙏
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
አሜን ❤❤❤👌
@BetelhemAwraris
@BetelhemAwraris Ай бұрын
የፃፍሽውን ኮሜንት ሳነብእንባዬን እያፈሰስኩ ነው እኔልቤ ያሰበውን
@KedoAbdurhman
@KedoAbdurhman Ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤተሰብ እኔ ገኔ እናቴን ትመስላለች እና የሚደንቅ ፍቅር ነው በመለያየት ውስጥ ፍቅርን አሳይታችሁናል እናመሰግናለን ብዙ ጊዜ እናት እና አባት ሲለያዩ ዳግም እንዳይተያዩ ይመኝሉ ግን እናተ ሌላኝውን ደስ የሚለውን ጎን አሳይተሽናል እናመሰግንሻለን
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Ай бұрын
ጋሽ ሙሌ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ገዬ ከነልጆችሽ ተባረኩ 😘👏
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p Ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ለዚህ ቤተሰብ ይሁን ገንዬ ልብ ለልብ ያላችሁ ትስስር ደስ ይላል ምን አልባት ድጋሚ ትዳራችሁ ህይወት እድዘራ ሁለታችሁም ፀብል ወደ ገዳም በመሄዲ ሱባኤ ይዛችሁ በቤተክርስቲያናችን ስለ ትዳር እሚያስተምሩ በጣም ብዙ መምህራን አሉና እዳድስ ሰልጥናችሁ እደ አዲስ በቅዱስ ስጋውና በቅዱስ ቁርባን ብትጋቡ የልጆቻችሁን አለም እግዚአብሔርን እያመሰገናችሁ ቀሪ ህይወታችሁን ብትኖሩ የልጄቻችሁም ምኞት እውን እድሁን እስኪ አስቢበት ገንዬ ትዳር ማለት የክርስቶስን መስቀል መቸከም ነው ይላሉ አበው እናም አብራችሁ ብትሆኑ በተለይ የመጨረሻ ልጃችሁ አብራችሁ ስትሆኑ ሁለታችሁንም ሲመለከት አይኑ ውስጥ ያለው ሀዘን አስተውለሽ ታውቂያለሽ
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Ай бұрын
ማርያምን በጣምነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛልን ገኒዬ❤❤❤❤❤❤❤
@user-nb2oy1ko2v
@user-nb2oy1ko2v Ай бұрын
300k ገባችሁ እኳን ደስ ያላችሁ❤❤ምርጥ ቤተሠብ❤
@user-vo3yx2vk1r
@user-vo3yx2vk1r 23 күн бұрын
ፍቅራችሁ መከባበራችሁ በጣም ደስስ ይላል ብዙ ሰው ተፋቱ ልክ እንደ ጠላት ነው የሚተያየው የ እናንተ ግን ልዩ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@rfds7894
@rfds7894 Ай бұрын
ምን አይነት መባረክ ነው አሁንም በብዙ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏ልጆችሽን ለቁም ነገር ይድረሱልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏የእውነት ፍቅር የሆ ቤተሰብ 🙏
@lovepower1440
@lovepower1440 Ай бұрын
Sewedachihu .... 🎉🎉🎉🎉🎉 yetebarekachichu , egezehaber yetebekachihu ❤
@netsib3805
@netsib3805 Ай бұрын
Yale woned set ademekem!!!!! Netela nat, yiker tebabelachehu, aberachehu nuru❤❤❤❤
@hq1rx
@hq1rx Ай бұрын
ይሄን ያህል መተሳሰብና መዋደድ እያለ አብራችሁ ለመኖር እንዴት እቃታችሁ?ከልጆቻችሁ ደስታ የሚበልጥ ምን አለ! ቅዱስም እራቁትህን ቀረፃ ውስጥ መግባትህ ቢቀር መልካም ይመስለኛል በተረፈ ግን በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ
@Alemnesh-jv4wy
@Alemnesh-jv4wy Ай бұрын
ምክኒያት ይኖራል ዝም በሉ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Ай бұрын
ብቻየሆነነገር አለ😢😢😢 ልጆቹፍቅርናቸዉ❤❤❤❤
@kikyo9104
@kikyo9104 Ай бұрын
ተለያይቶ አብሮነትን ከእናንተ አየው ስታምሩ ፈጣሪ አንድ ያርጋችሁ
@user-hd7iu3sb7f
@user-hd7iu3sb7f Ай бұрын
እኔ እምለው እንድህ ከተዋደዳችሁ ለምን አትማለሡም እንደገና ኒካ እሰሩ ምርጥ ቤተሰብ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤
@user-vy7to1dm2s
@user-vy7to1dm2s Ай бұрын
ስለ ግል ሂወታቸዉ ለነሱ ተዉላቸዉ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
ማነው የዚህ ቤተሰብ አድናቂ❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@hirutmoges7906
@hirutmoges7906 Ай бұрын
ዉይ የኔ ጎበዝ ድምፅህ ሲያምር ገኒ አታልቅሺ ግን የደስታ ነዉ ይባርክልሽ
@TesfayeAdane-fs8vv
@TesfayeAdane-fs8vv 15 күн бұрын
Egziabher benegerachu Hulu talka yigba ena tareku yemitl Zena yaseman!!!
@coolcool8676
@coolcool8676 Ай бұрын
This is one of my favorite shows kidus makes me cry, too. True family love.
@semutiphilo7490
@semutiphilo7490 Ай бұрын
አላህ ይጠብቅልሽ።
@fantypipsi3056
@fantypipsi3056 Ай бұрын
አንድ ብሆኑ በጣም ነው ደስየምለኝ እና ትና አባት እባካቹ ለልጆች ብላቹ አንድ ላይ ሁኑ
@habihabi6834
@habihabi6834 Ай бұрын
ገንዪ አላህ ይጠብቃችሁ ለዚህ ቤተሰብ ቃላት የለኝም ያንቺ ይለያል❤❤❤❤❤❤
@mariyamawit
@mariyamawit Ай бұрын
ምን ሰለቸኝ የሀበሻ አንድ ቤት ኑሩ የሚል ጩኸት ኡፍፍፍፍ መቼ ነው ግን የራሳችሁን ኑሮ እምትኖሩት ኮመንቶች ? ምን አግብቷቹ ነው ይሄ ቢሆን ያ ቢሆን እምትሉት በሰው ህይወት ? ልጆቹንም እነሱንም ሳያቸው በጣም ደስተኛ ናቸው በቃ ሌላ ምን ያስፈልጋል❤አብረው ቢኖሩ ምናልባት አይስማሙም ይሆናል እነሱ እሚያስደስተቸውን ኑሮ ይኑሩ አይመለከተንም ..እኔ የገኔ ኮሜንት ስር ሁሌ እማየው የናንተን አስመሳይነት ነው ደስተኛ በመሆናቸው ሁልሽም የቀናሽ ነው እምትመስይው .. ምነው ካልተቆሳሰሉ አላቹ
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd Ай бұрын
Smart
@smeratube6707
@smeratube6707 Ай бұрын
ገኒዩ አብራችሁ ኑር በፈጠረሽ ፈጣሪ ይሁንብሽ❤❤❤❤ በጣም አድናቄያችሁ ነኝ
@Alemf2k
@Alemf2k 27 күн бұрын
ገኒዬ እግዝአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ፍሬአቸዉን በአይንሽ እድታይ እመብረሀን ታብቅሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነበተሰብሽ ያድልሽ አቺ የብዙ እናቶች አርያ ነሽ❤
@tahacell6435
@tahacell6435 Ай бұрын
ገኒዬ ፡የኔ ፍልቅልቅ ፡ስወድሽ❤❤❤ በናትሽ፡ ተስማሙ ፡ለልጆቻችሁ ፡ብለሽ ፡ስታምሩ እኮ
@user-ic3cs7xm9b
@user-ic3cs7xm9b Ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ገኒዬ አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይላል ልጆቹም ይፈልጋሉ ቀተለይ ባቢ የሆነ ቪዲዬ ላይ አይቼዋለሁ አባቱን ሰላም ሲል እዴት እዳለቀሰ በጣም ነው የሚያሳዝነው እናት ልጅ ስትል ትጎዳለች ብችይ አብራችሁ ብትሆኑደስ ይላል❤❤❤❤❤
@user-wn3nc4fz8u
@user-wn3nc4fz8u Ай бұрын
❤❤❤የኔማሮቺ ስወ ቺሁ እዲሜና ጤነይስጣቺሁ❤❤❤
@user-mi4tl4pz2v
@user-mi4tl4pz2v Ай бұрын
ገንዬ በእውነት በጣም ልዬ ናችሁ
@selmejons5098
@selmejons5098 Ай бұрын
የማዳም ቅመሞች የሉም ቀድሜ አለው ደሰ የሚል ቤተሰብ ከናኔተ ብዙ መማር ይቻላል
@wewe21709
@wewe21709 11 күн бұрын
ገኒዬ በጣም ነው ምወዳቹ የሁላችንም ጥያቄ አንድለይ ብቶኑልን እንዴት ደስስስ ይላል አሁንም ውብ ናቹ በይበልጥ አንድለይ ብቶኑ
@user-ev5wq4jk5x
@user-ev5wq4jk5x Ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሠብ❤❤❤❤❤❤
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 Ай бұрын
ገኒየ እናንተም እደገና ተጋቡ የእውነት አንድ ላይ እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ
@terowurekgetachewtita6745
@terowurekgetachewtita6745 Ай бұрын
You are so Amazing kiduse❤ Oh what a great family❤❤❤ mekliteye My sweet ❤❤
@Ethioselamy
@Ethioselamy Ай бұрын
It's beautiful,you guys always amazing
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
የኔ ውዶች ስወዳቸው ❤❤❤❤❤
@ritatube19
@ritatube19 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ አይለያችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ
@user-kt6ko6yc9z
@user-kt6ko6yc9z Ай бұрын
Geniye betam des emetlu betsb nachu ufa meleyayet bayenor ❤❤❤
@kokobeKokobe-ww6gv
@kokobeKokobe-ww6gv Ай бұрын
እግዚአብሄረ ይባረካቸሁ የኔውዶች በጣምነው ደሥ የምትሉት❤❤❤❤
@AsnakuTesfahun
@AsnakuTesfahun Ай бұрын
Yemetgermu familywechi nachu degmo selamachu yebeza mekeliten degmo endet endemwedat ❤❤❤
@Zuzuhabesha5
@Zuzuhabesha5 Ай бұрын
የፍቅራችሁ ነገር ኡፍ😢😢❤❤
@salemgashe8721
@salemgashe8721 Ай бұрын
ገንዬ እኔ የማንእንም ኮመንት ሳላይ ነበር ስሜቴ ወይንም ውስጤ የተሰማኝን የፃፍኩት ከዛ ገብቼ ኮመንቱን ሳየው በትመሳአሳይ ብዙ ኮመንታተር አንድ አይነት ሃሳብ ነው ያለው ዉሳንያቹን ስለተዳፈርን ይቅርታ ግን ከፈቅር ስለሆነ ግዜው አሁን ነው መሰሉኝ የመታረቅያው ሁሉም አንዳይነት ሃሳብ ዋው ለዚማ ወይ ታርቃቹ ቪዲዬመስራት አለባቹ ውይ ለወዳጆችሽ መልስ መስጥት ብቻ❤❤❤❤
@meronyohanes4421
@meronyohanes4421 Ай бұрын
OMG! What a golden voice 🙏
@meserakberhemedhane1323
@meserakberhemedhane1323 Ай бұрын
God bless you all Beautiful family.❤❤❤
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Ай бұрын
😢እንደዉ አብራችሁ ብትሁኑ የልጆቻችሁን ደስታ ሙሉ ብታደርጉላቸዉ ብየ ተመኘሁ😢በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤
@user-mr1oy1kx2h
@user-mr1oy1kx2h Ай бұрын
ታላቅ ወንድሜ እና ቅድሱ ሁሉ ነገራቸው ይመሳሰላል ❤❤❤❤
@ethiolove2286
@ethiolove2286 28 күн бұрын
ተፋቶ አለመለያየት ግን ደስ ሲል! ለልጆቹ ቀላል አይደለም ወልዳችሁ የምትለያዩ ሰዎች ከዚህ ቤተሰብ ተማሩ ልጂ ሲኖር እንደዚህ ነው መሆን ያለበት:: ፍቅሩን ሰላሙን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰🥰
@kidistwondemu4335
@kidistwondemu4335 Ай бұрын
እጅግ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር በመሀከላችሁ ይግባ እኔ ግን ገኒዬ ነች እንቢ የምትለው መሰለኝ እስቲ እባክሽ ድጋሚ ተዳሩና ለሰው ትምህርት ስጪ አርያ ሁኚ ገኒዬ እባክሽ ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው የምትሰሪው እስቲ ደግሞ ከተለያዩ በኃላ ድጋሚ መታረቅ ፍቅር እንዳለ አሳይን የኔ ውብ እባክሽ እባክሽ
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 Ай бұрын
አሏህ አንድላይ ይረገቹህ ❤❤❤ገኒ መልካም ሰው ነሽ
@azebta5238
@azebta5238 Ай бұрын
ገንዬ ምርጥ እናት ነሽ መክሊት ምናለበት አባታቹ ለምን ፀጉሩ እንዲስተካከል አታረጉትም።
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit Ай бұрын
እውይ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰
@HanahanaHana-hj6ff
@HanahanaHana-hj6ff Ай бұрын
ምታድልነው፣ገኔዬ ልልጅጅሽ. እድሜና. ጤና. እሰከልጄጅሽ❤❤❤❤
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt Ай бұрын
እማማዬ ደምሩኘ❤
@kalkidanadafre5457
@kalkidanadafre5457 Ай бұрын
መክሊትዬ ቤተሰባችሁን አስታርቁና አንድ ላይ ኑሩልን👐👐
@TikdemTikdem-zg7hd
@TikdemTikdem-zg7hd Ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤ስወዳቹ ተባረኩ❤
@evotube-ii1gx
@evotube-ii1gx Ай бұрын
በእውነት አሰለቀሳችሁኝ
@user-pk8vp9ck5v
@user-pk8vp9ck5v 7 күн бұрын
አላህዬ አንተትችላለህ ገንዬ አንድጎጆ ያኑራችሁ ያረብ ኢንሻላህ ይሆናል ገንዬ እኔራሱ አለቀስኩ የኔ መምህርት ብዬሻለሁ የኔውድየኔናት ኡፋ
@HanneHanne-po5cp
@HanneHanne-po5cp 23 күн бұрын
Am in love with this family omg
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu Ай бұрын
ማሻአላህ አላህይጠብቅልሽ ለቁምነገርያብቃልሽ
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg Ай бұрын
እረ ይህ ሁሉ ፉቀር እያለ የተበዳደላችሁት መቼም ከፉቅራች አይበልጥ ይቅር ብትባባሉ ምን አለበት
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 Ай бұрын
አስለቀሳችሁኝ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤ ስወዳችሁ😊
@user-mv4bh3gu9b
@user-mv4bh3gu9b 29 күн бұрын
ወርቅ ወርቅ የመሰሉ ልጆች ወልዳችሁ እደ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ አብራችሁ ብትኖሩ ሺ አመት ለማንኖር እግዚአብሔር ልባችሁን ይመልስላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እወዳችሆለሁ❤❤❤❤
@ermyiasmered
@ermyiasmered 15 күн бұрын
ጀግና ነሽ ታድለሽ
@user-dv7tc8oc7l
@user-dv7tc8oc7l Ай бұрын
ገኒዬ በጣም ነው የምወድሸ ሁሌም በፍቅር ነው የማያቹሁ የተባረካችሁ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c Ай бұрын
ለ video ካሎሁነ ፍቅራች አብራቹ ለም አትኖርም ልጆቹ ምን ይማራሎ ለየትኛው ቀሪ ጌዝ ነው ከተዋደዳቹ ማርያምን አባታችውን ሳይ በጣም አዝናልው 😢 የሰው ልጅ ሁሎ ፍፁም አይደለነም እኮ ❤❤❤❤በማርያም ታርቆ ሰለእግዚአብር ብላቹ❤❤❤❤ገኔ የ የእኔ ጀግና ሴት❤❤❤❤
@YeshiworkAbebaw-fo8xl
@YeshiworkAbebaw-fo8xl Ай бұрын
አምላክ በጤና በፍቅር ያኑራችሁ ወድሜ ልብስ ልበስ ጥሩ አይደለም ❤❤❤❤
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Ай бұрын
እባካችሁ ታረቁ 😢😢ይቅር ተባባሉና አብራችሁ ኑሩ😢😢😢 እግዚአብሔር መለያየት አይወድም😢
@user-om9hb8lr3l
@user-om9hb8lr3l Ай бұрын
መቼ ተጣሉ ይሄው ፍቅር የሞላበት ቤት ነው
@TikdemTikdem-zg7hd
@TikdemTikdem-zg7hd Ай бұрын
የኔ እናት ገኒዬ አልቀሰሽ አስለቀሽኝ እማዬ አንቺ ምርጥ እናት ነሽ❤❤❤
@misganashibiru
@misganashibiru Ай бұрын
በጣም የሚወደድ አባት አድ ያርጋቹ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Ай бұрын
My favorite family❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ddgtgy6986
@ddgtgy6986 26 күн бұрын
በጣም የምወዳቸው ቤተሰብ❤❤❤😘😘😘
@yalem2598
@yalem2598 Ай бұрын
ስወዳቹህ ሰላማቹህ ይብዛ ❤️❤️❤️❤️❤️
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 Ай бұрын
may Allah bless you all the family
@user-kq8bo1ep6q
@user-kq8bo1ep6q Ай бұрын
ገኒየ አላህ ልጆችሽን አንችንም መላው ቤተሰብሽን ከሰው ዓይን ከምቀኛ ከሽረኛው ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤
@yidenkachewnigatu5448
@yidenkachewnigatu5448 Ай бұрын
No words to say ❤❤❤❤❤
@tigistegab-3465
@tigistegab-3465 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hy8yu6zc7k
@user-hy8yu6zc7k Ай бұрын
Geni betam nw yasazenshegne mamiya Enatenet kebad nw ❤
@yonatank2354
@yonatank2354 Ай бұрын
ሳስበው ሳስበው ልጆቹ በጣም በጣም እስማርት በጣም ፍቅር ናቸው ነገር ግን አባትየው ደግሞ መጠጥ የሚወድ ሰካራም ይመስለኛል እናትየው ሀይለኛ ነገረኛ ትመስለኛለች ይቅርታ እንግዲህ የመሰለኝን ነው ለቪዲዮ እንጂ ገኒ ሀይለኛ ናት ሰውዬው ገራገር ነው 😮😮
@hamahyy7178
@hamahyy7178 Ай бұрын
😅😅😅😅
@mesig5277
@mesig5277 27 күн бұрын
❤ betam des sitilu tadlachu ❤
@AhmedAhmed-sz7ss
@AhmedAhmed-sz7ss Ай бұрын
የኔወድም ልብስልበስ የምሳሳልህ ነገርስ ታላቅ ወድሜ ናፍቆኛን ታስሮብኛን የኔ ናፍቆት ሀገሩ እድገባ ዱአ አርጉልኝ ከምን በላይ ናፍቆኛን ወላሂ😢😢
@hiwethaile7294
@hiwethaile7294 Ай бұрын
ፈጣሪ በሰላም በጤና ከወንድምሽ ጋር ያገናኝሽ (ኝህ)🙏
@sameraheb4449
@sameraheb4449 Ай бұрын
አልተጣሉ አብረው መኖር ስላልቻሉ ይሆናል የውስጥ ችግር ይኖራል ችግራችሁን እግዚአብሔር ይፍታው በእውነት የፍቅር ቤት ይሁንላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hannabiru8367
@hannabiru8367 29 күн бұрын
በርቱ ደሰትላላቹ❤❤❤❤
@zainasied615
@zainasied615 20 күн бұрын
የኔየውዶች😢😢😢❤❤ስታምሩ
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr Ай бұрын
ለካ አላህ ካልፈቀደ ምንም ያሀል ሰዉ ቢዋደድ አብሮ አይኖረም ማለት ነዉ ሱባሀን አላህ 😢
@chaltubirhanu
@chaltubirhanu 18 күн бұрын
ganeyee yen wedde enatee shee amete nurilnee gen BELEDETAA Feqrachun melsuu eche acher ameti lijocheshen kezehi belaye asdeschachew TAREQUU DAGEM Teggabu BELIJOCHESHE GANEYEEE
የእኛ ቀናት #181 ቅዱስ ጉዱ ተጋለጠ!
13:56
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 26 М.
አቤል በሙቀት ምክንያት ወደቀ
27:26
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 51 М.
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,8 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 76 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 83 МЛН
Bereket Zewdu and Kalkidan Zewdu: Graduation program Part 1
8:53
Yoni G. Films (ዮኒ ጂ ፊልም)
Рет қаралды 548
ይሄን እንዴት ካንቺ ልጠብቅ
16:58
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 38 М.
የ ተማሪ ኑሮ በአሜሪካ | APARTMENT TOUR
23:51
Prinz Sammy
Рет қаралды 36 М.
የእኛ ቀናት #172 አትጨነቁ  ከዚህ በኋላ እወፍራለሁ፡፡
12:19
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 59 М.
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН