የእኛ ቀናት

  Рет қаралды 66,030

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

26 күн бұрын

ወደድክም ጠላህም በህጉ ትመራለህ፡፡
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Пікірлер: 243
@Beteymak
@Beteymak 24 күн бұрын
ዛሬ የቅዱስንም አስተዋይነት ተመልክቻለሁ
@Tigist-ho9lc
@Tigist-ho9lc 24 күн бұрын
ሁል ጊዜ ዳዊትን በጣም ትጫኑታላቹ ወደ ባቢ ታደላላቹ
@user-uc7kd6is7f
@user-uc7kd6is7f 23 күн бұрын
አዎ እኔም ይገርመኛል
@KabayeTefera
@KabayeTefera 21 күн бұрын
ትክክል
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm 22 күн бұрын
ዳዊት በጣም ነው ምወደው ስነምግባር ያለው ልጅ ነዉ ለሚስቱ መልካም ባል የሚሆን አይነት ልጅ ነው ዳዊት እወድካለው❤❤
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 17 күн бұрын
😂😂😂
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 24 күн бұрын
ዳዊት እጅግ በጣም በሳል ልጅ ነው እወዳችኋለሁ
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 24 күн бұрын
መቆጣት ሳይሆን ምንጩን ማወቅ ነው እሚሻለው ጎበዝ ተማሪነው ሰንት ችግር አለ ዘመናዊነት እየመሰላቹ ሁሉነገር ሚዲያላይ ስንት አይነት ሰውነው ከኔ ጭምር እሚያይ እምትለቁት ቪድዮ በቡዳ መንፈሰ መበላት እድሉ ሰፊነው ሲበሉ ቪድዮ እደገና ልጄ ጎበዝ ተማሪነው እያለሸ ትሰሪያለሸ ቪድዮ ህይወታቸው ከባድነው እዲህ አይነተ ቪድዮ መልቀቅ ቢቀርሰ ገጠመኝ መምህር ተሰፋዬአበራ (ኤፍታህ )ብላቹ ግቡና አድምጡ መልከአ ኡራኤል እዲጸልዩ ለሁሉም ልጆች ግዢላቸው የእውቀት መልአክ ነው
@user-qo7pu2qp9q
@user-qo7pu2qp9q 24 күн бұрын
አልተረዳቹትም እያለቀስኩ ነው ያየሁት ስነ ልቦና ሐኪም ይየው ሊናገረው የሚፈልገው ነገር አለ ገኒ
@AdisTaTeq
@AdisTaTeq 23 күн бұрын
😢እምዬ ሁሉም እሱላይ እሚረዳዉ አጣ😢❤
@MimiFentahun-sn9qu
@MimiFentahun-sn9qu 24 күн бұрын
ባቢ ግን በፊትም ሳየው የሁን ነገር ያለ ይመስለኛል መናገር የማይፈልገው ገኒዬ ለብቻው አድርገሽ ችግሩን ጠይቂው እስኬ በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤
@Hanimar1221
@Hanimar1221 24 күн бұрын
ዋው በጣም ኮራሁባችሁ።ተስፋ ያለው ቤተሰብ እንዲህ በንግግር ያምናል❤❤❤
@titayemuluneh6354
@titayemuluneh6354 24 күн бұрын
አባትና እናቱ ባንድ ላይ ቢሆኑ በጣም ደስተኛ ይሆናል ስለማይናገር ነው እንጅ
@qonjet
@qonjet 24 күн бұрын
ከሆላችሁ ዳዊት ስርአት አለው የገኒ ጨዋ😅❤
@worldcupsports5363
@worldcupsports5363 24 күн бұрын
ዳዊትን አትናገሩት ተደምራችሁ እሱን አትሆኑም ። በጣም ነው የምወድህ ዴቨ ምክራቸውን ተቀበል
@tigisitifeleke-we4wm
@tigisitifeleke-we4wm 17 күн бұрын
ማርያምን ሁልጊዜ እሱን ነው ጥፋተኛ የሚያደርጉት
@Keremu-if2xt
@Keremu-if2xt 24 күн бұрын
ቅድሱየ ክብር ምርጥ ልጅ አስተዋይ አነጋገርህ ለዛ ያለው ባማረ ጣፋጭ በሆኑ ቃላትህ ስትመክረዉ ደስ ሲል ዳውይት የወንድምህ ችግር ከሱ ከባቢ በልጠህነው የምታለቅሰው ውይ ስትዋደዱ ባቢ ደግሞ የግድ መስተካከል አለብህ ቢያንስ ለስሜትህ እንኳን ባይሆን ለወንድሞችህ ክብር ስትል የግድ መስተካከል አለብህ እህታቻው ይቅርታ ስምህ ብዙውን ግዜ አይያዘኝም በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ አላፊነትም ያለብሽ ከአሁን በሀላ የበተሰብም ሆነ የራስሽም አንች ስለሆንሽ የግደታ ሀላፍታሽን መወጣት ስላለብሽ ቅዱስም የግድ ማገዝ አለበት ሞክሪ አደለም ቅጣት መግረፍም እንደትልቅነትች ትፋቶችን አመዛዝነሽም ፍርድ መስጠትም መግረፍም መወሰንም የምትችይም ግደታም አለብሽ ገኒየ እንዳቺያለ በተሰብ በብዙ ያፍራልን ልጆችሽን በደንብ እስተካክለሽ ስላሳደግሻቸውና ስላስተማርሻቸው ለሌሎችም ትምህርት ስለሆንሽ በጣም ክበሪልን ።።። አንድ ነገር ላስታውሳችሁ ከይቅርታጋር በጣም ተወዳጅ በተሰቦችም ናችሁ ደግሞ በብዛት ተከታይ ህዝብ አላችሁ እንደጀመራችሁት የድሮ ትውፊት ሳይሆን አሁን ባላችሁበት ግዜና ውቅት ባለው ሁኔታ በሳምንት አንድ ግዜ እስበሳችሁ ብትገማገሙ ጥፋታችሁን ብትተራረሙ በጣም ደስ ይላል ለሌላም ትምህርት ትሆናላችሁ ክበሩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 24 күн бұрын
እስቲ ፀበል ይፀበል መንፈሳዊ ት/ት እንዲያዳምጥ አርጊው
@haytomer9818
@haytomer9818 20 күн бұрын
የመጨረሻ ልጅ መሆን አለቃዉ ብዙ ነዉ ባቢ ቻለዉ እንግዲህ ሁሉም ታላቅ ሰለሆኑ አለቃ ይሆኑበታል የኔ ወድ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 24 күн бұрын
ባቢን አታስለቅሱት ሰርፕራይዝ አድርጉት ገኒ
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 24 күн бұрын
አባቱ ስለሚናፍቀው ነው ልብ ብላቹ እዬት ክምር አባቱን ሲያገኝ ያለው አስተያየት
@tigisit2534
@tigisit2534 24 күн бұрын
ትክክክል ❤️❤️❤️
@AbdellaKemer
@AbdellaKemer 24 күн бұрын
Exactly
@AseressetegeAserse
@AseressetegeAserse 23 күн бұрын
ሀይለኛ ነው
@user-uv3fg1on3z
@user-uv3fg1on3z 24 күн бұрын
ባቢ ትንሽ አስለቀሰኝ መደባደብ አልፈልግም አቅም ስለለሌኝ ስል አሳዘነኝ እናም ደስ ትላላቹ
@amhariska-tube
@amhariska-tube 24 күн бұрын
ገኒ ከአንቺ አኣለቅም ግን መክሊትን እናት ማድረግ ትክክል አይመስለኝም ባይሆን አባታቸው እሱን ሃላፍነት ቢወስድ እንደ አስተያየት ነው። ደሞ አንቺ ከተናገርሽ ይበቃል ገኒ።
@melat-yarsema6
@melat-yarsema6 24 күн бұрын
Yes
@unmotivated1276
@unmotivated1276 24 күн бұрын
እህት እና ወንድሞቹም ቢቀጡት ሆነ ቢናገሩ ትክክል ናቸው ታላቅ እስከሆኑ ድረስ!!they have the right to punish their younger bro if he made a mistake ደግሞም አስተዋይ ናቸው እንዴት መምከርም መቅጣትም እንዳለባቸው ያውቃሉ። አሁንም የሰጡት ምክር ትክክል ነው cause ከቅርብ ጊዜ በፊት ነው እነሱም ይህንን ያለፉት ለዛም መምከራቸውም መናገር እና መቆጣታቸውም ለወንድማቸው ያላቸው ፍቅር ነው።
@makdsshagye784
@makdsshagye784 23 күн бұрын
አንዳንድ ግዜ እግዚአብሔር አምላክ ሲፈጥረን የተናገርነው የሚደመጥ የምንከበር ያረገናል እና እኔ ወንድሞቼ ያ❤4 አመት ካምስቶር😍 ታላቆቼ ናቸው ግን ኤኔ ካልኳት ውጪ ማንኞቹም አይራመዱም ታናሾቼም ታላቆቼም ይፈሩኛል ያከብሩኛል እኔካም ለነሱ ያለኝ ማዳመጥ ማክበር የማይመቻቸውነገር መተው ግዴታዬነው እኛምሀል ቤተሰብ አይገብም ጎረቤት እያለቀሱ የቅናት መፈስ ያድርባቸዋል ምናለ ተናተ ትንሽ ቢያካፍለን ይላሉ እና ይሄ የፈጣሪ ተሰጦነው❤🎉
@tigisit2534
@tigisit2534 24 күн бұрын
የህብረት ጸሎት አርጉ ❤️❤️❤️
@munafkr9639
@munafkr9639 24 күн бұрын
ቅዱስ ግን waw 👏👏👏👏
@zeritutube
@zeritutube 24 күн бұрын
መክሌት አች በዉቀት አድገሻል በሳልነሽ እጂ ታናሻቸዉነወ የምትመስሌዉ አይለያችሁ የገኒ ወርቆች❤
@RedietRedu-tj2wc
@RedietRedu-tj2wc 24 күн бұрын
ፍትሕ ለዳዊት
@fasikamelaku347
@fasikamelaku347 24 күн бұрын
ገኒዬ ልጆችሽን በስነምግባር አንፀሽ ነው ያሳደግሻቸው እግዚአብሔር ለቁም ነገር አብቅቶ እንዲያሳይሽ እመኛለሁ
@Zeha562
@Zeha562 24 күн бұрын
ዋው ምርጦች ገኒሻ ባቢ ትኩረት ኣድርጊ ኣይምሮውን የሚረብሸው የሆነ የተደበቀ ሀሳብ ያለበት ይመስላል እንደ ተመልካች ስናየው እናንተ ደግሞ ኣጠገቡ ናቹ በይበልጥ ልትረዱ ትችላላችሁ
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 24 күн бұрын
በእየሱስ ስም እመቤቴ ጥብቅ ታርጋቹ ንፋስ አይግባ በመሀላቹ ❤❤❤❤ለእናታቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላቹ❤❤❤❤❤
@betsyhomedecor5716
@betsyhomedecor5716 24 күн бұрын
Talk to him, let him explain what he feels, may be something is bottled up as kidus said, or may be he doesn't feel like he is given the attention he needs, I think it helps to talk it out, I like the harmony of the family
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 24 күн бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ትንሹ ልጅነት ነው ይቀየራል❤❤❤❤❤❤
@ejgtue522
@ejgtue522 24 күн бұрын
የኔአባት እፋፋፋፋ የኒቆጆ በመቤቴ ሠበልውሠጃቸው ገንየ መፈሳውነገር እንዳማሩ አድርጓቸው እንደዚህ የሚደርገውየተለያዩነገሮች ያሥጨንቁታል ልጅነውብላችሁ የሚሥጨንቀው የለምትላላችሁ ግን የሚሥጨንቀውና የሚሥለቅሠው ሌላኛው የኔአባት እኒላልቅሥ ደግሞ አንጀትነውየሚበላው በመቤቴ
@narei21
@narei21 24 күн бұрын
ፀበል ውሰጂው ትንሹን ልጂ ግድ መታመም መተኛት የለብንም ፀበል ለመግባት ገኒዬ ከምሬ ነው
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 24 күн бұрын
Well done your siblings are the only onces how will feel your pain. You are brave big brother and sister for advice you little brothers I am proud 👏 .
@fatimaabrahim6532
@fatimaabrahim6532 24 күн бұрын
እረ ባቢን አታስለቅሱት ገንየ ስወደው ወድሜን ይመስለኛል ናፍቆቴን ነው የማወጣው ባቢን ሳይ የኔ ትንሺ ወድም ወድሜ ፍስሀ ይባላል ግን እደባቢ ነው ሁለነገሩ እድሜው እራሱ አታስለቅሱብኝ አድሜን እሯ ❤❤❤❤ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@asterhagos4325
@asterhagos4325 24 күн бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት የተባረካችሁ ፋሚሊዎች ገንዬ የኔ ጀግና ልጆችሽን መድሃንያለም ያሳድግልሽ ባቢዬ የኔ ጌታ ስወደው ባቢ በጣም አስተዋይ ነው ገንዬ እኔ ቤትም አለ ኢሄ ችግር እና ከአባታቸው ጋር ሁል ቀን መገናኘት አለባቸው ባቢም ዳዊትዬ የኔ አስተዋይ እም ብርሃን ፍፃሚያችሁን ታሳምርላችሁ ከሰው አይን ያውጣችሁ ❤❤❤❤❤
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 24 күн бұрын
ማሻ አላህ ገኒ ደስ ስትሉ የድሮ የኛን ቤተሰብ አስታወሳቹኝ
@user-lw4ob3xp5l
@user-lw4ob3xp5l 9 күн бұрын
መክሊትየ በጣምነዉ መቸ ጨነቅላቸዉ ያስታዉቃል ፊቷላይጭቀቷ ይስማማሉ የድሚያቸዉመቀራረብነዉ እደዚየሚያረጋቸዉ
@tigisit2534
@tigisit2534 24 күн бұрын
ገንዬ ጸበል ይጸበሉ ማታ ማታ መልክአ ሩፋኤል ያድርሱ ❤❤❤❤
@enatmekuria8453
@enatmekuria8453 24 күн бұрын
ብራቮ ዴቭ ደስ የሚል ታላቅ ወንድም። መክሊትዬ አንዳንዴ ቅጣቱንም ምክሩንም ዳዊት እንዲያደርግ አድርጊ የወንድን ነገር በተለይ በጉርምስና ጊዜ ያለፈበት ስለሆነ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 24 күн бұрын
ጸሎት የጸሎት ቦታ አዘጋጁና አብዛኛውም ወደ አለማው ዘፍን ምናምን አትበሉ
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 24 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ተባርኩ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 24 күн бұрын
Yene Maaaaaaarw BABIYE hode-basha new. KIDUS eref ene negn metiche yemigerfih waaaaaa
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 24 күн бұрын
እድለኛ ናችሁ እኮ❤❤❤
@raheldemayehu9070
@raheldemayehu9070 24 күн бұрын
ደስ ስትሉ 🥰
@MikiyasMussie-oe4ec
@MikiyasMussie-oe4ec 12 күн бұрын
respect for dave he have a kind hart . geniye lejochishen fetari yasadegelesh.
@user-yv8ue6rq5z
@user-yv8ue6rq5z 24 күн бұрын
Kidus betam i respect ❤❤❤
@tg-mh7rv
@tg-mh7rv 24 күн бұрын
ወደ 2አመት video አይቻለው የናንተን ግን ይሄ ልጅ ዳዊት መሰለኝ ስሙ ትንሹ ልጅ ውሃ ሰማያዊ ያረገው የሆነ የስነ ልቦና እገዛ እንደሚያስፈልገው ን የተረዳው በተጋጋሚ አይቼዋለው ሂወቱ ውስጥ ያሳዘንነው ወይ የሚፈልገው የፈጎደል ነገር አለ plz በትኩረት አዮት መልክቴን
@HnyaMhmade
@HnyaMhmade 24 күн бұрын
ባቢ
@Blacky_love702
@Blacky_love702 24 күн бұрын
Ho ere lanchi new yesine libona egeza yemyasfeligishe liju normal new
@tg-mh7rv
@tg-mh7rv 24 күн бұрын
@@Blacky_love702 ዝምብለህ አፍህን አትክፈት ስነ ልቦና ሃክም ማማከር በሽታ የሚመስልህ ቆሮቆዳ አንተ ነህ ከብት
@tg-mh7rv
@tg-mh7rv 24 күн бұрын
@@HnyaMhmade በቃ ባቢ ነው ማለት ነው ትንሹ
@wazircell4191
@wazircell4191 24 күн бұрын
በትክክል
@kingofAmhara
@kingofAmhara 24 күн бұрын
❤የኔ ውዶች 😢 ዉይይይይይ ❤ ሁላችንም ያሳለፍነው ነገር ነው ታላቅም ታናሹን ማክበር አለበት ትልቅ ስለሆነ ታላቅ ብቻ አይደለም የሚከበር ❤
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 24 күн бұрын
ወይ ባቢ ቅድስእዳለው አጠራቅሞአጠራቅሞ ግፍል ይላልአለ ባቢ አሁንአጉል ሰአትለይነው ተረዱት የመጨረሻልጅእደመሆኑ የተወሰነልማርጥብሎነው አይዞን መክሊት እደኔ ሀላፊነትይሰማታል ቅዱስዛሬመካሪሆኖል አይዞንበርቱ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 24 күн бұрын
የኔ ማር ከእናት ኣባትህ ሁነህ ብሶተኛ ኣትሁን ባቢ ጠዋትና ማታ ጸሎት ኣድርጉ ኣትጣሉ❤🎉
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 24 күн бұрын
ጀግና ወንድም።የዛሬው ለኔ አንደኛ
@user-vh1nf9cq8z
@user-vh1nf9cq8z 24 күн бұрын
ሁለየም ሳየው ውስጡ ያለ ነገር ያለ ይመስለኛል በተለይ አባቱ እናቱ ቢናግሩት የብቻው ያባቱ ፍቅር ያለበት የሆነ ውስጡ የሚከፍው ነገር ያለ ነው የሚመስለኝ
@yoditbira7929
@yoditbira7929 24 күн бұрын
Wow kidus yemigerm miker👍
@tamratsisay6950
@tamratsisay6950 24 күн бұрын
ዋው ቅዱስ❤❤❤
@almazbelaye5977
@almazbelaye5977 24 күн бұрын
Wow betam des yemitilu beteseboche God bless this family ❤❤❤
@Emube1
@Emube1 24 күн бұрын
ፈጣሪ ሁሊም ደስተኛያድርግሽ ገኒየ ልጆችሽን በቁምነገር ያሳይሽ ያሁሉመከራአሳልፈሽእዚህ መድረስ በጣም ትልቅ ነገርነው ሰላምፍቀር አድነትለሀገራችን ፍትህበማንነቱ የሚታረደው ህዝብ ቤተሰብሁኑኝበቅንነት❤
@hiwotabate2221
@hiwotabate2221 24 күн бұрын
Geniye you are such lucky person. your kids are very matured all of the may God Bless and cover them by His Blood.
@selinatsegaye3028
@selinatsegaye3028 24 күн бұрын
Dawitye wud lij Egziabher yitebikih
@nuratewelde8552
@nuratewelde8552 23 күн бұрын
አታስለቅሱት በጣም ነውየምወደው የኔ ቆንጆ ስወደው ❤❤❤❤
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r 13 сағат бұрын
ዉይ በናታችሁ ይህን ህፃን አታስለቅሱት እንዴ ለራሱ የአባቱ ፍቅር አለበት ገኒ በናትሽ
@natnaelagegnehu4724
@natnaelagegnehu4724 2 күн бұрын
gash mulugetan bezih page sayew des yilegnal...blessed family!
@martrezayohannes1262
@martrezayohannes1262 24 күн бұрын
መልዕክቱን ትንሹ ልጅ ባያነበው ጥሩ ነው እና ገኒ እባክሽ ልጁን በደንብ ቀርበሽ አውሪው የሆነ የያዘው ስሜት አለ ብዙ video ላይ እንባው ይቀድምና ጭንቅላቱን ነቅንቆ ዝም ይላል
@bezawitmulugeta9800
@bezawitmulugeta9800 24 күн бұрын
he is kko betam young na yalabat new emn telyayach belo siteyk neber
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 24 күн бұрын
የኔ ቆጆ ለምድ ነው የምታስለቅሱት እልከኛ አታርጉት 😊😊 ❤
@toyba-qr5pc
@toyba-qr5pc 24 күн бұрын
ወይ ገኒዬ በአላህ አቢን አታስለቅሱት በአላህ❤❤❤
@Brand-qt2rz
@Brand-qt2rz 24 күн бұрын
እድለኝነት ነው እንዲህ በታላላቆች መመከር 😢እውነት ውስጤን የነካኝ ሪያሊቲ ሾው ነው ገኒ እባክሽ አንዳንዴ ወደ ገዳም ይዘሻቸው ሄጂ ይበልጥ እንዲባረኩልሽ🙏
@meskermgetachee
@meskermgetachee 24 күн бұрын
አረ እውነት ደስ ይላል ወንድሜ ቢለው እናተ ናቹ እኮ ለውጥ ነው ቅዱስ
@eyufikru8135
@eyufikru8135 24 күн бұрын
Kidus you are #1
@yordanosberehun
@yordanosberehun 24 күн бұрын
yen wude
@mekidsmekids-br5bg
@mekidsmekids-br5bg 13 күн бұрын
yene abati ine irasu aleqesiku fetarin uuffffff❤❤❤
@user-kt6ko6yc9z
@user-kt6ko6yc9z 24 күн бұрын
Yene abat siyasazen geniye ataslekesut hode basha nwe fetari yetebkachu geniye anchi le bezu single mom temesalet enat nesh edme ena tena yestesh❤❤❤❤❤
@mahilet1817
@mahilet1817 24 күн бұрын
Eda tewte lewlan atabsachuet❤❤❤
@tigisanbachewbezabih
@tigisanbachewbezabih 16 күн бұрын
wow yehi betam tiliki timihirit new e/g betesebachihun yibarik
@haymanottemesgen4481
@haymanottemesgen4481 24 күн бұрын
I love this family 😍
@anisaabdo2469
@anisaabdo2469 24 күн бұрын
I don’t have words beka ❤❤
@RodasYitbarek
@RodasYitbarek 22 күн бұрын
Daweti smart legi nw❤❤❤❤
@bezawitnega9823
@bezawitnega9823 24 күн бұрын
Dawit❤❤
@kidustsegaye1408
@kidustsegaye1408 19 күн бұрын
This is family issues, its not supposed to be shared online instead it should be discussed privately, i used to watch this channel for the past 1 year but now its going too far, am just saying this as an idea but this should be discussed privately because you can see that they are not feeling comfortable with the camera being in there face
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n 24 күн бұрын
Edefelgeee yuneee,like me uuuu ede teredutee men malietme new yen geta ❤dawete number 1❤❤❤❤amilkeee telke derega deresee,,,yerebeshe ybetuu duketeee eko new,zeme bilieee mekera,errr yethiopia enatuche gen,mmeremer albachuuu,fetheee lebbeee,yen niguseeee❤❤❤❤
@tb463
@tb463 24 күн бұрын
ቅዱስ ዋዉ ምክርህ👍👍
@Hiwot-jb5jt
@Hiwot-jb5jt 24 күн бұрын
ፈርዶብኝ ባቢንና ደዊትን በፍቅር ነዉ የምወዳቸዉ 🥰🥰ደሞ እኮ ሲዋደድ እግዝያብሔር በፀጋዉ በሞገስ ያሳድጋችዉ
@user-vy7to1dm2s
@user-vy7to1dm2s 18 күн бұрын
ያአላህ ስታምሩ 😊😊😊😊
@fatuma-de1er
@fatuma-de1er 23 күн бұрын
እያለቀስኩ ነበር ያየሁት የምር በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም
@mentasenote5583
@mentasenote5583 23 күн бұрын
Yene geta yebatu leji new uufff endte endmeysazengne teneshe new belachu atechanute takabakabute teneshune❤❤
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 24 күн бұрын
የነ አባት ኧረ ተው ግን የመጨረሻ ልጅ ስለሆነ ነው
@amsaleyirga1180
@amsaleyirga1180 24 күн бұрын
Yene geta siyasazin
@hayat227
@hayat227 24 күн бұрын
ውይ አሳዘነኝ 😢 አታሥለቅሱት
@makeyah4180
@makeyah4180 24 күн бұрын
የኔ አባት አታልቅስ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 24 күн бұрын
ገኒ የመጨረሻው ልጅሽ ቀይ ነበር አሁን ጠቆረ በጣም ነው የምወደው ❤❤❤
@lovetoloveu8189
@lovetoloveu8189 24 күн бұрын
I luv u guys gin…mostly ዳዊትን ትጫናላቹ...i saw that on ur bizu episodes…BE fair!! Dawit and Babi they love each other gin I love that
@bethlehemdave
@bethlehemdave 22 күн бұрын
Guys don’t try to fix them teach them how to fix their own life. Silence and disappointment is the most powerful tool to theach kids about discipline
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 24 күн бұрын
ዉይ አታስለቅሱት በጣምጨየሚያሳዝነኝ ቅብጥ አይልም እንደሌሎቹ ልጆች እና የመጨረሻ ልጅ እንደመሆኑ አይደለም ቅብጠቱ ተረዱት
@user-kb8jt8ne8x
@user-kb8jt8ne8x 24 күн бұрын
ባቢዬ አይዞህ የሆክ ህፃን እኔም በልጂነቴ አልቃሻ ነበርኩኝ ዳዩት ግን ከሁላችሁ በላይ አስተዋይና እረጋታውን አደቃለሁ
@kamrekamre4839
@kamrekamre4839 15 күн бұрын
ራጅም እዴሜ ከጤነ ገር ለዚ ዉብ ቤተሰብ❤❤
@mamaethiopia8588
@mamaethiopia8588 24 күн бұрын
Geni, I know they need to help their younger brothers but the older once are missing their young adulthood, they look and sound more responsible than they should. It should be your and their dad responsibility to make the younger behave not them. ❤
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 24 күн бұрын
Respect to you, Kidus! Well, done!
@Mimi19Alem
@Mimi19Alem 17 күн бұрын
Tenshu lje baby yegodelbet behywetu ale wedft gine chegre endayeftrbachu psychology egeza yasfelgwale betam elhgna nw
@MHAYYoutube
@MHAYYoutube 20 күн бұрын
ወይኔ ዳዊት በጣምነው የሚያሣዝነኝ አታሥለቅሱት😭😭❤️
@user-ic3cs7xm9b
@user-ic3cs7xm9b 24 күн бұрын
አረ ተረዱት ገንዬ ያባቱ ነገር ይመስለኛል ትንሽ ሆኖ የሰራችሁት ቪዲዮ ላይ አባቱን ሲያይ እዴት አዳለቀሰ ገንዬ እናተ በንግግር ችሮቻችሁን የምትፈቱ ናችሁ እና ባቢ የተከፈለ ፍቅር አለበት ያንድ ወገን ገንዬ ዋጋ ከፍለሽባቸዋል እባክሽ ቀርበሽ የውስጡን ተረጂለት❤❤❤
@Betty-1993
@Betty-1993 24 күн бұрын
beteseb hager nw thank you family
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 24 күн бұрын
ገኒ ጠንካራ እናት ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 24 күн бұрын
ቅዱሴ የጠየቀው ጥያቄ is the best ማርያምን የሆነ ነገር አለ በደብ ጠይቁት እና አስተካክሉ ግዜ ስጡት ስሙት ሁሉም ስሜቶች ዝም ብለው አይመጡም የሆነ ምክንያት አላቸው ያንን ምክንያት ጠይቁት
@kisanetmehari5833
@kisanetmehari5833 24 күн бұрын
Mukuratey❤❤❤❤
የእኛ ቀናት #181 ቅዱስ ጉዱ ተጋለጠ!
13:56
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 26 М.
የእኛ ቀናት #141 ዳዊት የገጠመው አስደንጋጭ ነገር!
9:50
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 64 М.
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 14 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 340 М.
ጓደኞቼ ለልደቴ አስለቀሱኝ 😭
14:55
Maraki Wendewosen
Рет қаралды 52 М.
የአንድ ቀን ውሎዬን  ላሳያችሁ
4:26
Eden Ethio Tube_ኤደን ኢትዮ ቲዩብ
Рет қаралды 2,7 М.
አገልግል
18:25
AddisWalta - AW
Рет қаралды 136 М.
ቆይ ምን አባቴ ላርግህ...Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
33:06
የእኛ ቀናት #172 አትጨነቁ  ከዚህ በኋላ እወፍራለሁ፡፡
12:19
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 59 М.
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН