No video

የእኛ ቀናት

  Рет қаралды 18,616

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

2 ай бұрын

Пікірлер: 33
@Tsega-jx8ud
@Tsega-jx8ud 2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እኛን ሀገር ስንገባ እዚህ ገበትን ድካማችን እናራግፍለን ምናባቱ ከልኩ አያልፍም
@user-zo9ms5ps7o
@user-zo9ms5ps7o 2 ай бұрын
ትክክልእህቴእኔምብያለሁ
@TrhasBerhe-px9xw
@TrhasBerhe-px9xw 2 ай бұрын
የሁሉ ጊዜ ምኞቴ ነው
@SariiSariye
@SariiSariye 2 ай бұрын
ስደት ምርር ስልችት ያላችሁ በሙሉ ፈጣሪ የማት የ እረፍት እንጀራ ይሳጣችሁ ይስጠን🎉❤
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 2 ай бұрын
ኧረ ገኒ አስቀናችሁኝ በእግዚአብሔር የት ላግኝ ያለሁት ባሕር ማዶ 😢❤❤❤❤
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 2 ай бұрын
ውይይ የወገብ ነገር በመከራ ነው ጎንበስ እምል አንድ ሳልወልድ
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 2 ай бұрын
ገኒ መቼሰ ከሰደት ሰመለሰ ቀጥታ መኤዴ አይቀርም ወገቤ ብትይ ምንም አልቀረም ሰደት የገነጣጠለን እንመጣለን እንጠገናለን
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 2 ай бұрын
ስልክ ቁጥር አስቀምጭልን ገንዬ
@Emube1
@Emube1 2 ай бұрын
ይህማ የሚሆነውለደኛአይነቶቹየመዳም ቅመሞችነው የምር እኔራሱ ስብርብር ብያለሁ ኡፉ ስደት
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 2 ай бұрын
ገንዬ ስልክ አሰቀምጪልን ለእሀቴ ፈልጌ ነው በሀዘን ላይ ነበር ደካሟን ቀለል እዲልላት እባክሽ 🙏🙏🙏
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 2 ай бұрын
ለመክሊት አይመከርም ወይባ ጢስ ገንዬ
@adee4662
@adee4662 2 ай бұрын
መክሊት መቼ ገባች
@wuhash2684
@wuhash2684 2 ай бұрын
ስልክ አስቀምጪልን ገኒ
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 2 ай бұрын
ይቅርታ ገንዬ ቁጥሩን አላስተዋልኩትም ነበር 🙏🙏🙏
@frieyoutube
@frieyoutube 2 ай бұрын
ዋው ወይባ ጢስ ስላየሁት ጭቅቅታችሁ ሙልጭ ያያችሁ በላይክ እስቲ❤👌👍👍
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 2 ай бұрын
ኤ ዋላህ የምር
@YeneAbrham-hl6im
@YeneAbrham-hl6im 2 ай бұрын
Zm blo yerasn hiwot masayet bcha sayhon eski betekrstyan hidu lenedayan ablu dhochen temelketu aymeslshem ?
@Bezawitabebe-qi9wp
@Bezawitabebe-qi9wp 2 ай бұрын
Mn agebachu eski
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 2 ай бұрын
ብሩስ ለደሀ ይሆናል ገንዬ
@seadi5
@seadi5 2 ай бұрын
ወይባስእሚያስፈልገውለኛለመዳምቅመሞች
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 ай бұрын
ወይኔ ልጆቹ ግን በጣም ነው የሚደክሙት ::
@FetiyaVlogs
@FetiyaVlogs 2 ай бұрын
ለልጃገረድ ይሆናል እንዴ?
@sintu2pac655
@sintu2pac655 2 ай бұрын
የመጀመርያ
@adee4662
@adee4662 2 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች❤❤❤❤❤❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 ай бұрын
This is what I want to do ❤
@user-zf9us2jd9m
@user-zf9us2jd9m 2 ай бұрын
Wow❤❤❤❤
@የEthiopia
@የEthiopia 2 ай бұрын
መክሊትዬ ዓይን አፋር ናት ለካ🥰
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 2 ай бұрын
እረ ልጃገርድ ቦለቅያ ወይም ወይባ አትገባም
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 2 ай бұрын
🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 2 ай бұрын
አረ እኔማ ወገቤ በጠም የመኝል ገን ከጠቀመሽ አሰዊቅኝ
@Tig12342
@Tig12342 2 ай бұрын
መክሊት አይፈቀድም ልጃገረድ ከሆነች
@saradawit6907
@saradawit6907 2 ай бұрын
hh 1st comment
የእኛ ቀናት #30 ሎሚ ብወረውርን ተወዳደርን።
13:05
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 60 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 45 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 2,5 МЛН
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 275 М.
የእኛ ቀናት #189 ልጄን ጨክኜ ለስኮላርሺፕ አስፈተንኩት፡፡
13:49
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 36 М.
ጓደኛሞቹ #3 ለቲጂ የቆየ ቂሜን ስነግራት ደነገጠች፡፡
22:52
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 42 М.
የእኛ ቀናት #72 ለልጆቼ ቤት ገዛሁላቸው።
16:51
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 409 М.
እንኳን ጌሙ ተጀመረ ብዙ ሚስጢር ተገልጦልኛል::
9:04
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 96 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 45 МЛН