የእኛ ቀናት #85 እናታችን ያላሰብነውን መርዶ ነገረችን።

  Рет қаралды 90,847

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

11 ай бұрын

ከዚያ በፊት እርዳታ እንጠይቅ።

Пікірлер: 162
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 11 ай бұрын
ማን ነው እንደኔ ጦርነት ሚባለውን መስማት የሰለቸው በሀሳብ አለቅን እኮ 😢
@youssefissa2275
@youssefissa2275 11 ай бұрын
😢
@user-bq2ne4cc3u
@user-bq2ne4cc3u 11 ай бұрын
እኔ እራሱ መስማት አስጠልቶኛል
@user-eo3bn2eo8m
@user-eo3bn2eo8m 11 ай бұрын
😢
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r 11 ай бұрын
አዉ የኡነት ዉዴ እግዚ አብሔርበቃ ይበለን😥😥😥
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 11 ай бұрын
gatan ena 🥹
@askal6750
@askal6750 11 ай бұрын
የኔ ማሮች አሳዘኑኝ እውነት 😢❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የገኒ ቤተሰቦች ቅዱስ አንድ ዓመት ነው የቀረው እንደምንም የለመደበት t/ቤት ይጨርስ የዴቭ ደግሞ በጣም ጎበዝ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ እንግዲህ ኑሮ በጣም ከብዷል
@user-ed8cq3wx8m
@user-ed8cq3wx8m 11 ай бұрын
ገኒ ዕድሜና ጤና ይስትሽ ልጆችሽን የምታሳድግበት ምንገድ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ፡፡
@tsega5507
@tsega5507 11 ай бұрын
ገኒዬ የኖሮ ውድነት እንኳን አይወራ ነው ድሀው እኮ መኖር አልቻለም እንደኔ ሀሳብ ዋናው ነገር የጭንቅላት አቀባበል ነው ስለዚህ የመንግስት አስገቢያቸው😅😅😅
@user-no6pl3tz6o
@user-no6pl3tz6o 11 ай бұрын
የምወዳቸው ቤተስብ ገኒ የምር እናት ነሽ ልጆችሽ እንዲህ አቅርበሽ መነጋገር ዋው❤❤❤❤
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 11 ай бұрын
Dav scholarship yemoker ,ገንዬ ዳዊትን እስኮላርሺብ ይሞክርና ኢትዮጵያ ላይ ታሪክ ይስራልን ::
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 11 ай бұрын
እናተ ዩቱበሮች እኛ አረብ ሀገር ያለነው ኢትዮጽያውያን ነን የናተ እጀራ ለኛ ፍትህ ጠይቁ እኛ የናተ እንጀራ ነን ።
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 10 ай бұрын
ገኒዬ አንች እኮ ምርጥ እናትነሽ ትለያለሽ ❤❤❤❤❤በጣም እወዳችሃለሁ❤❤❤❤❤
@natnaeldaniel8763
@natnaeldaniel8763 11 ай бұрын
Your family deserves the best .
@Rahmat-xd8xc
@Rahmat-xd8xc 11 ай бұрын
አይዞን እኛ በስብስክራይብ ክጉናቺሁ ነን
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 11 ай бұрын
Sport sira አሁን አሪፍ አላይ ነህ ቅዱስ በርታ ምግብ ብላላ
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ ለአማራ ክልል ህዝብ 😢😢😢😢😢ፍትህ ለአማራ ክልል ኢተርኔት
@nabilahmaine1248
@nabilahmaine1248 10 ай бұрын
Masha allah tnshu adege
@fasikaabel1676
@fasikaabel1676 11 ай бұрын
እና እያየየን like shear subscriber ብናረግ ያግዛቸዋል ወገን
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 10 ай бұрын
ጊኒዬ አንች እኮ ምርጥ እናት ነሽ❤❤❤❤❤❤ ስወድሽ
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 11 ай бұрын
Lovely family 😊
@smaterneju574
@smaterneju574 11 ай бұрын
መስቃን ጉራጌ እየተገደለ ነው ድምፅ ለመስቃን ጉራጌ 😢😢😢😢😢😢😢
@fasikaabel1676
@fasikaabel1676 11 ай бұрын
ትምህርት ቤቱ ዴቭን scholarship ይስጠው እና scholarship ከሀገር ውጪ ሞክሩ እውነት ነው በልቶ ማደር እራሱ አሳሳቢ የሆነበት ግዜ ነው
@sumayaatube9937
@sumayaatube9937 11 ай бұрын
ገኒየ እኮውዴአላህ ይገዝሽ❤❤
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 11 ай бұрын
መዝናናት ቀንሱ ውጪአችሁ ይቀንሳል።ውጭ መብላት ቀንሱ እንዳላችሁት ሰራተኛ ይቅርባችሁ ስራ ተከፋፈሉ።ወደፊት ትዝናናላችሁ።ትምህርት ይቅደም ዳዊት ደሞ ጎበዝ ተማሪ ስለሆነ እዛው ይቆይ።ቅዱስ ጠመንጃ ያዥ ይግባ ጨዋታው እንዲጨምር።
@rozateklay8818
@rozateklay8818 11 ай бұрын
Temnja yaze des yelal 😂
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 10 ай бұрын
አላህ ያግዝሽ ልክ ነሽ ዳውት በራሡ ተፍ ተፍ ይበል በቻይናሉ
@asratjiru6567
@asratjiru6567 10 ай бұрын
Wow wow🎉🎉
@yeowbneshtekele9160
@yeowbneshtekele9160 11 ай бұрын
Abateyye ena lewsedeke be gudifecha lasadeghe antene yemeslale agegncha new ❤
@SosiMelkamu-tv1sy
@SosiMelkamu-tv1sy 11 ай бұрын
ሰወዳቹህ❤❤❤❤❤
@youtube3789
@youtube3789 11 ай бұрын
እንካን ስላምመጣችሁስወዳችሁ ከልቤ ነው❤❤❤❤❤
@emou1805
@emou1805 11 ай бұрын
Dava ye gen sewntu kensobghal yen konjo❤
@halimahalima9707
@halimahalima9707 11 ай бұрын
ገኒ ምርጥ እናት❤❤❤❤❤❤
@bezayacop9534
@bezayacop9534 11 ай бұрын
Fetheee le dawet🎉ende yesuneme ademetuteee
@Meelaal567
@Meelaal567 11 ай бұрын
Geni ye kachi buzu negeri temiralahu huneti nege Lijochi sinoruyi Idachi mahoni feligalahu .wodishalahu Geniye 💋💯❤❤❤❤🙏🙏🙏
@HanaHana-pn5qp
@HanaHana-pn5qp 11 ай бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ደስ አላላቸዉም ገንዬ 😔😔
@KalkidanKebede-op1ws
@KalkidanKebede-op1ws 8 ай бұрын
Strong mom
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z Ай бұрын
ጎበዝ ነሽ አራት ልጆች ማስተማር ቀላልል አይደለም ይቱፕ እየሰሩ ወጫቸውን ይቻሉ ገኒ በቃሽ
@user-ij5it3ld8p
@user-ij5it3ld8p 9 ай бұрын
የኔ ውድ ገኒዬ በጣም ነው ምወድሽ እናቴ
@obadesalamo-nj8jy
@obadesalamo-nj8jy 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@getibegum8411
@getibegum8411 11 ай бұрын
❤❤❤
@Jesuslovs
@Jesuslovs 11 ай бұрын
ፍቅርየሆናቹ ቤተሰቦች ሁሌም ኑ
@lomondo
@lomondo 11 ай бұрын
Lideta catholic cathedral is a great school, affordable tuition fee and wede bezu sefer ye service access ale
@bekamsolomon3065
@bekamsolomon3065 10 ай бұрын
Yep
@zinetendris9240
@zinetendris9240 11 ай бұрын
❤❤❤Mamiya❤❤moca nawe❤❤❤❤yamewadeshi❤❤❤lejhishen❤❤allahe❤❤❤yasadegeleshi❤❤❤❤yanawed
@naeemazallaq5799
@naeemazallaq5799 11 ай бұрын
gain yana konjo
@rozabati3686
@rozabati3686 11 ай бұрын
ያው እርዱን ለማለት መሰለኝ ብዙ ረሀብተኛ ባለበት ሀገር የናንተ ቅንጦት ነው
@tsehaytilahun6817
@tsehaytilahun6817 11 ай бұрын
enen genya betam new yemwedachu ...
@kalcuteee
@kalcuteee 10 ай бұрын
Me tooo my also transformed me from my best school to other school because of money
@betiebetie1912
@betiebetie1912 10 ай бұрын
Fetari yerdachu betam betam ewedachuwalew
@eldanaTesfaye-xe5no
@eldanaTesfaye-xe5no 10 ай бұрын
radical is best school
@zinetendris9240
@zinetendris9240 11 ай бұрын
❤❤❤❤Mame❤❤sewadeshi❤❤❤enat❤❤lazalalam ❤❤tenur
@hiwotabate2221
@hiwotabate2221 11 ай бұрын
Geniye why don't you try in St. Joseph its more resonable and very good with manner and education status.
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 11 ай бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ የመንግስት ትምህርት ቤት ሞቷል ወይድ አስተማሪ የለም የግል እየተባለ የችግረኛ ልጂ እንዳይማር ግን ከግል እምህርትቤት የመንግስት ት/ት ይሻላል ዋናው የተማሪው ጉብዝናና ዲስፕሊን ነው
@konjonesh
@konjonesh 10 ай бұрын
ስላም አችሁ ይብዛ ❤❤
@cgsmmake
@cgsmmake 11 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@user-to9gm4op8b
@user-to9gm4op8b 11 ай бұрын
ወይኔ እደት እደምወዳችሁ ፍቅር እኮ ናችሁ
@user-to9gm4op8b
@user-to9gm4op8b 11 ай бұрын
በናትሽ የመክሊትን ስልክ ስጭ ከሶ ብዙ ነገር የምማረዉ ስላለኝ ነዉ ወድ አደለሁም ለሊላ እዳይመስላችሁ
@user-kb6lf3dn6l
@user-kb6lf3dn6l 8 ай бұрын
Telyalachu ❤
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 11 ай бұрын
🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@aregneshkassahun753
@aregneshkassahun753 10 ай бұрын
የኔማሮች ❤❤❤❤❤ አሳዘኑኝ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 11 ай бұрын
ግኔ ጀግና እናት ነሽ ምክኒቱም ልጅ ማሳደግአቀውአለው እናቴ ብቻዋነው እያሳደገችያለይው ምንምኳባግዛት ያዱንፀባይካዱጋአድርጎመያዙከባድነው በቃ እርዱን አለ ምስኪን በሰብእና በይታእረዳችሁአለው ግን ልጅወቹ ክየቀጨጩሄዱ ቢስሚላ
@halimaaabb442
@halimaaabb442 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 11 ай бұрын
አይይይ❤❤
@yoyotube2866
@yoyotube2866 11 ай бұрын
Dava yedesdes yalew lj
@janaali3228
@janaali3228 11 ай бұрын
🌺🌺🌺🌺
@behriayesuf3314
@behriayesuf3314 11 ай бұрын
Geni I'm sure you are a good and wise mother. Please dont sell your children privacy. They seem like smart and good kids. I'm sure you can make a living without broadcasting your life. You know reality show is not 100% real. I'm just giving you my motherly advice.
@rozateklay8818
@rozateklay8818 11 ай бұрын
Ayen yawta lemna yedbral betam ye Ethiopia ezb yemiblaw atewal enante besamnte 2, 3 geze cafe eyewtachu setznanu nw mnayew esun kensu ena lejochun astemari
@hiwi-ts9ch
@hiwi-ts9ch 11 ай бұрын
Ehhhhhhhh
@Meelaal567
@Meelaal567 11 ай бұрын
Mirixibetesebi sihodachu ayizochu 😢🥰🥰❤❤❤👍👍🙏🙏💯👈
@TAS27483
@TAS27483 11 ай бұрын
ትምህርት ቤት ቀጥሏል በጣም ብቻ ይሁን
@nardi6875
@nardi6875 11 ай бұрын
Specialy Dawit ena abi tru aydelem yaleshin shiteshim bihonm asitemri it's your responsibility
@sususelam8015
@sususelam8015 11 ай бұрын
ልጆቺ እናት የምትለውን ስሙ ዋ😂😂😂
@sarazar9206
@sarazar9206 11 ай бұрын
Ganiya ayzosh drsawlshalu eko satgna yikir ena ersachw eysru anichi biyans migib sirilachw ensu bat yasdu ba saminit 1 libs atbi ya kan sartgna tmhirtachw gin balubet yikatilu gobz nachw trjachw😢
@romanyosef7696
@romanyosef7696 11 ай бұрын
Gene please ck Taino Mariam Catholic school around Jacros then help them home.
@almazbelaye5977
@almazbelaye5977 11 ай бұрын
Catedral asgebiyachew genye
@oneallahbcha
@oneallahbcha 11 ай бұрын
ገኒ ግን ከትንንሾቹ ልጆች ፊት ብዙ ጪቅ ባታወሪባይ ነኝ እዳይጨቃቸዉና እዳይሰጉ ትልልቆቹስ እዳፈቀዳቸዉ
@fachoawel4679
@fachoawel4679 9 ай бұрын
Geta yagizai
@muktaraballa5643
@muktaraballa5643 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@nardi6875
@nardi6875 11 ай бұрын
mekina bet eko neg twulid ayqeyrm please ataswechachewu
@dawit7326
@dawit7326 11 ай бұрын
Ere endateqeyeriachew bexam yasazenalu pls pls Geni ena demo Mulugeta yagezeshe
@Addis494
@Addis494 11 ай бұрын
ሴቷ ልጅ , እናትሽን አክብሪ, አትለጠጪባት። get seriouse and help her communicate with the young ones instead of mocking her everytime and get better manners, even , the way you sit erasu des aylim
@tinbite6022
@tinbite6022 11 ай бұрын
exactly
@HayatMehamed-dz4rkYouTube
@HayatMehamed-dz4rkYouTube 9 ай бұрын
የገኒቤተሠቦችዉድድድማርናችሁየምር
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 11 ай бұрын
ኧረ እኔም ማበዴ ነው በኑሮ ውድነት
@bisrateyohannis2490
@bisrateyohannis2490 11 ай бұрын
Geniye endene wend wendun weldesh techegersh sew ayredum wend lijoch gn endet endemiwededu dgmo betele Dawityen lijen yimeslegnal Barko yasadglsh
@user-no6pl3tz6o
@user-no6pl3tz6o 11 ай бұрын
የኔ ውዶች በእናትሽ ገንየ ፍቀጂልኝ የትንሹ እኔ የአንድ አመት ልክፈልለት እኔን ይጭነቀኝ😢
@sasaa6587
@sasaa6587 10 ай бұрын
ፕራክ ነው
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 11 ай бұрын
ቅዱስ ጠመንጃ ያዥ ይግባ
@HawaFi-ks9qn
@HawaFi-ks9qn 10 ай бұрын
አናታም ምርጥ ት/ቤት 90ዎች
@SosiMelkamu-tv1sy
@SosiMelkamu-tv1sy 11 ай бұрын
አይ ገኚ prank😂😂😂😂
@selamawitmeberatu2079
@selamawitmeberatu2079 11 ай бұрын
Geney pls edminem blessh Davey edatekeyrew
@selamawitmeberatu2079
@selamawitmeberatu2079 11 ай бұрын
08
@sannayt941
@sannayt941 11 ай бұрын
አሳዘኑኝ ዩቱይብ ክፈችልን ሲሉ
@munamunaabax-hl8ch
@munamunaabax-hl8ch 11 ай бұрын
wiyy geniye yene einat aeyilikeku eigiziaebiher yazegagali yihew subscirayb
@SadiSink-et5uk
@SadiSink-et5uk 11 ай бұрын
Lem lem school ye gel hono erkash new
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 11 ай бұрын
Gniya yemershine new? Kehone be gata negerge? Ke yekerta ga deferte edayihonebege ena ena agezeshalhu ezaw yemaru 🙏
@wazircell4191
@wazircell4191 11 ай бұрын
ሠወዳቹ
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z Ай бұрын
የኑሮ ወድነት ያልፈተነው የለም
@rahma6779
@rahma6779 11 ай бұрын
ዳዊት አባቱን ነዉ መመስለዉ
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 10 ай бұрын
❤️❤️❤️😘😘😢😢
@user-sm4go4tc2c
@user-sm4go4tc2c 11 ай бұрын
Cathedral yegbu tnsh nw genzbu bza lay konjo school
@tsegahewa547
@tsegahewa547 10 ай бұрын
የቻናሉን ሊንክ አስቀምጡ እንደዛ ቢሆን አሪፍ ነው
@hiwotabate2221
@hiwotabate2221 11 ай бұрын
what you pay now alsost in St. Joseph is year payment
@Painkiller8121
@Painkiller8121 11 ай бұрын
እኔ አሳይ ነዉ ምማረዉ ቢገቡ ችግር የለም አላምዳቸዋለሁ
@SamrawitEsayas-yn8sz
@SamrawitEsayas-yn8sz 11 ай бұрын
Wey dawetye asazeneg ❤️❤️
@edaede8497
@edaede8497 11 ай бұрын
የኔውዶች ትለያላችሁኮ የምር አሳዘኑኝ
@kenean1915
@kenean1915 11 ай бұрын
የኔ ፍቅሮች❤❤❤❤❤❤❤
@zhararashad3159
@zhararashad3159 11 ай бұрын
እረ አታስጨንቋቸው አይይይይ
@user-xu7wo4uo7i
@user-xu7wo4uo7i 9 ай бұрын
liba gibu
"የእኛ ቀናት" #10 ዳዊት ድንገት ምኞቱን አፈንድቶ አለቀሰብን።
12:28
የእኛ ቀናት #83 ዱባይ እየመጣን ነው።"የገኒ ቤተሰብ"
10:03
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 87 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 59 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 43 МЛН
የእኛ ቀናት #93 ገንዘቡ ስለጠፋ የምትወደድ  መስሎን ተጨነቅን።
10:07
የእኛ ቀናት #84 ቅዱሱ አልሰማሁም ብሎ አለቀሰ::
12:13
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 54 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 59 МЛН