የእኛ ቀናት #94 ልጄን ፍቅር ያዘሽ ወይ? ስላት ትን አላት፡፡

  Рет қаралды 430,150

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

9 ай бұрын

ወንድሞቼ ከፍቼ የማላነበውን ደብዳቤ ጽፈውልኛል!
• ኢንተርቪው #4 በመክሊት ሙሉጌታ I... ከ3 አመት በፊት ልጄ ኢንተርቪው አድርጋኝ ነበር::

Пікірлер: 963
@realityshow7187
@realityshow7187 9 ай бұрын
የቅዱስን ኢንተርቪው ለማየት... kzbin.info/www/bejne/d3ytZq2eh92IjcUfeature=shared
@user-jg4cn9ce7f
@user-jg4cn9ce7f 9 ай бұрын
አርቲስት ገኔ ምንኛ መታደልነው ከልጆችሽ ጋር እንደጓደኛ ሆኖ መኖር እድል ነው እኔ 3 ልጆች አለኝ ግን እንዳንቺ መሆን እጅግ ከባድ ነው እግዝአብሄር ይጠብቃቹ ምክርሽን አስቀምጭልን
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 9 ай бұрын
በጣም እምትገርም እናት ናት
@kidist2121
@kidist2121 9 ай бұрын
ጳጉሜ 5 ባለቤትሽን ቃለ መጠይቅ አርጊለት ገኒ ፍቅር የምወድሽ እናቴ
@saditube8617
@saditube8617 9 ай бұрын
መክሊትን የሚገባ ወንድ የታደለ ለልጆቹ ምርጥ እናት ብልህ ሚስት የልጅ አዋቂ ናት
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 9 ай бұрын
ገኒ ዕድለኛ ነሽ እንዲህ ኃላፊነት የሚሰማት ልጅ ስለወለድሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🙏🙏🙏
@user-hi4md9de9r
@user-hi4md9de9r 9 ай бұрын
በልጂ አስተዳደግ ቀረበሽ ጎደኛ ሆነሽ የምትኖሪው የምር ለሰው ያስተምራል ምርጥ እናትነሽ ገኒ
@quite701
@quite701 9 ай бұрын
መታደል ነው ለልጆቼ ልክ እንዳቺ መሆን እፈልጋለሁ❤😢 ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላቹህ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 9 ай бұрын
ትልቅ መስክርንት ነዉ ፀሎት ደስ ስትል ትህነዉ ቤበተ ያፀንት❤❤❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 9 ай бұрын
መክልት ደስስ ይምትላቹው እስት በላይክ ግጩው በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቃቹው ❤❤❤
@Eyerus879
@Eyerus879 9 ай бұрын
መክሊት በጣምቆንጆ እና አስተዋይ ናት አይምሮዋ ፋስት ነው ማርያምን በጣም እወዳት አለሁ አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ እናትሽንም ሺ አመት ያኑርልሽ እመብርሀን የልብሽን መሻትትፈፅምልሽ ማማዬ
@hibrettekle8641
@hibrettekle8641 9 ай бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ደስ ከሚሉ እናትና ልጅ❤ ይህ መታደል መባረክ ነው። መንፈሳዊ ቅናት አሳደራችሁብኝ እንዲቀጥል ስጓጓ አበቃችሁ❤ በርቱ።
@user-os5jb5zi5w
@user-os5jb5zi5w 9 ай бұрын
ባልናሚስት አዲቤት ኑረው የማያገኙትም ፍቅር ተለያይተው ለልጆቻቸው ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦቺ
@mulatuj
@mulatuj 9 ай бұрын
በትክክል
@realityshow7187
@realityshow7187 9 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/equZg52vec6Aaskfeature=shared ከ3 አመት በፊት ልጄ ኢንተርቪው አድርጋኝ ነበር::
@hayaomar8089
@hayaomar8089 9 ай бұрын
ወይመታደል
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
ገኒዬ ባለፈው ለፊቷ ህክምና ወስደሻት ነበር እንዴት ነው ለውጥ አላት ፕሊስ🙏 ንገሪኝ❤
@familyveloge3203
@familyveloge3203 9 ай бұрын
መክሊትያ በጣም ነው ያስለቀሽኝ ስለ አባትሽ ያልሽው
@familyveloge3203
@familyveloge3203 9 ай бұрын
ርጂም እድሜ ለእናትሽና ለአባትሽ አባቴን በጣም ነው የምወደው በስዴት እያለው ስርጌ ወደፊት 4ወር ሲቀርው ሞተብኝ አባቴን በጣም ነው የምወደው ወላሂ በዝህ ምድር ላይ እንዳባቴ የምወደው የለም አባቴ ፍቅር የሆነ አባት ነው ውስጤ ተስበር በአባቴ ሞት አባቴ አባት ብቻ አይደለም ወንድምም ጭምር ነው ወንድም የለኝም የሁሉንም ቦታ የያዘ አባት ነበርኝ ግን ሞት ነጠቀኝ የኔ ውድ አባት አላህ ያራህምህ 😢
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 9 ай бұрын
❤❤
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 9 ай бұрын
ይሄ ቤተሰብ ለነገ ለምገነባው ህይወት ትምህርት ቤቴ ነው ብዬ አስባለው አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ገኒየዋ
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 9 ай бұрын
ይታደሉታል እጂ አታገሉትም ለመላው ቤተሰባችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እድሁም ለሀገራችነ ሰላም ያምጣልነ
@-mj8cn
@-mj8cn 9 ай бұрын
ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ❤❤❤❤❤
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 9 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች❤
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku 9 ай бұрын
የሚገርም እምነት ነው መክሊት ሰው የእራሱ የእምነት ልምምድ አለው ስለዚህ መክሊት በእግዚአብሔር ላይ የለሽን የእምነትሽን ካስማሽን አስፊ❤❤😊😊
@tesfaneshabera7469
@tesfaneshabera7469 9 ай бұрын
ገኒ አንቺ ጀግና እናት ነሽ ያለፍሻቸው ቀናቶች ልጆችሽን ብቻ ማሳደግ ብዙ አድካሚ ጊዜያቶችን አልፈሽ ዛሬ መኖር የምትፈልጊውን ኑሮ ከልጆችሽ ጋር በደስታ እያሳለፍሽ ነው ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 9 ай бұрын
የልጅቷ መረጋጋት ደሰ ሲል ከናቷ በላይእሷ እናት ትመሰላች በዚ ቀጥይይ ያባቷ ነገር ውሰጦ የሆነ የሚያሰጨንቃት ነገር ያለ ይመሰለኛል
@user-yl2xw4wn1u
@user-yl2xw4wn1u 9 ай бұрын
የእውነት እዚህ ቤት ሠራተኛ ሁኝ ብሰራ እራሱ ደስ ባለኝ ነበረ ከእናቲት ልጅች ከልጅች ሁሉ ቅድሱን ስወደው ሌለወችንም እጣላቸዋለሁ ማለት አይድለም❤❤❤❤❤❤
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 9 ай бұрын
ምርጥ እናት ነሽ እደሜና ጥና ይስጥሽ እናትዬ ከልጆችሽ ጋ❤
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 9 ай бұрын
ወይኔ መክሊትዬ ስወድሽ ❤❤❤ ከአይምሮ በላይ ነሽ ገኒዬ እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 9 ай бұрын
መክሊት እንደኔ ነሽ😢😢ከየትኛውም ጊዜ በላይ ❤አባቴ❤ሽምግልና ሲላክ እና ሳገባ እንዲኖርልኝ ነው ምፈልገው ለሱም ነግረዋለው ያንቺን አለም ሳላይ እንዳልሞት ሲለኝ 😢😢እኔ አንተ ከሌለህ አለም የለኝም ስለው እንደዛ ካልሽ ነይ እና አለምሽን ልየው ይለኛል ❤❤❤እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቀጣይ አመት
@user-th4zd1uk5n
@user-th4zd1uk5n 9 ай бұрын
የኔ አባትም እንደዛ ይለኝ ነበር 😢😢 የመጀመሪያ ልጅ ነኝና ልጅ ያንችን ዓለም ሳላይ መድኃኒዓለም እንዳይወስደኝ ይል ነበር ሲታመም 😢😢 ግን የፈራው አልቀረምና እኔ በስደት ጥሎኝ ሄደ😭😭😭 አባይዬ አንድ ቀን ያንተ ህልም እውን ይሆንና በመንፈስ ታየኛለህ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ💔
@titititi6005
@titititi6005 9 ай бұрын
​@@user-th4zd1uk5n😢😢😢😢❤❤❤
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
​@@user-th4zd1uk5n😢😢😢አፈር ልብላ ነፍስ ይማርልሽ እኔ አባቴን በጣም ነው ምወደው ነይልኝ እያለ ሁሌ ያለቅሳል ጌታ ከፈቀደ እገባለው መሄድ ሳልፈልግ ግን ከአባቴ ሚበልጥብኝ ነገር የለም❤
@user-ce7ff8so8h
@user-ce7ff8so8h 9 ай бұрын
😢😢😢
@user-gw1gp4oe4o
@user-gw1gp4oe4o 9 ай бұрын
❤❤ገኒ ለበአል ትግስትንም አቅርቢልን ናፍቃናለች ❤❤በማርያም 🙏🙏🙏🙏
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 9 ай бұрын
አይ እናትና ልጅ ትለያላችሁ❤❤❤❤ ገንዬ አንቺን ያወኩሽ ማስተዋልን ድራማ ስታስተዋውቂ ነው ያኔ ወጣት ነበርሽ ቅልጥፍ ያለሰውነትጋ አሁን ደሞ ጎልማሳ ከደርባባ እናትነትጋ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤
@titits9047
@titits9047 9 ай бұрын
ምርጥእናት❤️ ምርጥ ጎደኛ❤️አምላኬ ሆይ ልጆችሽን ያሳድግልሽ አችንም እድሜሽን ይጨምረልሽ🙏🙏
@hamytube3728
@hamytube3728 9 ай бұрын
ልጆቿን እንቅ አድርጋ እየገፋች ከስኬት መንገድ ላይ ያስገባች ድንቅ እናት
@senidandena4669
@senidandena4669 9 ай бұрын
Meklitye betam new yemwedshi melkam liji neshi fetari ahunm abto yibarkish❤❤❤❤❤
@senidandena4669
@senidandena4669 9 ай бұрын
Meklitye betam new yemwedshi melkam liji neshi fetari ahunm abto yibarkish❤❤❤❤❤ 25:34
@senidandena4669
@senidandena4669 9 ай бұрын
Meklitye betam new yemwedshi melkam liji neshi fetari ahunm abto yibarkish❤❤❤❤❤ 25:34
@senidandena4669
@senidandena4669 9 ай бұрын
Meklitye betam new yemwedshi melkam liji neshi fetari ahunm abto yibarkish❤❤❤❤❤ 25:34
@eyufikru8135
@eyufikru8135 9 ай бұрын
ትክክል እኔም እንዳንቺ ከትልልቅ ነገሮች በላይ ለትንንሽ ነገሮች በጣም ቦታ እሰጣለሁ።የሚገርመው ግን ብዙ ሰዎች አይወዱትም
@etalem3581
@etalem3581 9 ай бұрын
የኔ ጀግኖች በጣም ትልቅ ትምህረት ነው ያሰተማራቹኝ በጣም ነው ያሰለቀሳቹኝ እድሜ ይሰጣቹ
@tsehayneshworku3699
@tsehayneshworku3699 9 ай бұрын
ገንዬ ስወድሽ ለኔ ጀግናዬ ነሽ የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ ምርጥና ጠንካራ እናት
@nebiyata332
@nebiyata332 9 ай бұрын
በጣም እምታስገርሚ እናት በጣም ነው የምወድሽ ኑሪላቸው ድስ የምትሉ ቤተስቦች❤❤❤
@hulufkirehulu2978
@hulufkirehulu2978 9 ай бұрын
ወይ መታደል የሚገርም አስተሳሰብ ነው ያለሽ መክሊትዬ ❤❤❤ መልካም አዲስ አመት አይሁንላችሁ
@tar5792
@tar5792 9 ай бұрын
አትዋሽ ማኪዬ ስለሚያናድሽጅ ለቅዱስ ያለሽ ፍቅር ይለያል እሱም በጣም ነው እሚሳሳልሽ እኔ በጣም ነው እምታስቀኑኝ ከምር ለወድሞችሽ ያለሽ ይለያል እውነትም ሁለተኛ እናት ነሽ ይሄን የቤተሰብ ፍቅር ያዝልቅላችሁ ❤❤❤❤❤
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 9 ай бұрын
ዱባይ ተስማምቶታል አምሮባታል ብስል ያለች ልጂ ደስስትሉ ቅቅርብናታችሁ ያስቀናል ግልፅነት መግባባታችሁ❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 9 ай бұрын
መታደል ነው ገኒዬ ከልጅሽ ጋር እንደዚህ እንደጎደኛ ሥትመካከሩ ደሥ ይላል እግዚአብሄር ጥሩ ትዳር ሰቶኝ ልጆቼን ልክ እንዳንቺ እናት ለመሆን ያብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤
@hawigebretenesaye2257
@hawigebretenesaye2257 9 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ መክሊት።እግዚአብሐየር መጨረሻሽን ያሳምረው
@user-nf5nc1fc6x
@user-nf5nc1fc6x 9 ай бұрын
ማነው እደኒ ስላ አባት ሳወሩ እሚልቅሰው😭😭 አባቴ የኔ አለም በጣም እመድሀለሁ ስደተኛ ልጅህ ❤😘😭
@sabatilahun5216
@sabatilahun5216 9 ай бұрын
ene
@meserettesfaye8628
@meserettesfaye8628 9 ай бұрын
የልጆችሽን የሁሉንም ስኬት በእድሜ በጤና ጠብቆ ሁላችሁንም የልፋትሽ ውጤት ያሳይሽ እናት ነኝና የልጅን ፍቅር ስለማቀው
@ayelukasu-wq9bb
@ayelukasu-wq9bb 9 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ገኒ እድለኛ ነሽ የኔ ማር መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ የገኒ ፋሚሊ እና መላው የሀገሬ ልጆች❤
@rachiketema4233
@rachiketema4233 9 ай бұрын
የኔ እናት ለአቧቷ ያላት ፍቅር ደስ ይላል❤❤❤
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 9 ай бұрын
እንደስለት ልጅ 1ሴት ናት መክሊት ግን ልክ እንደብዙ ናት ተመርቃ አግብታ ወልዳ ለማየት ያብቃሽ❤❤❤
@meseretdemelashi
@meseretdemelashi 9 ай бұрын
ምነኛ መታደል ነው ፈጣሪ ይባርካቹ በጣም ነው የምወደቹ ❤❤❤❤ታስቀናላቹ የኔም ቤተሰብ እዲህ ቢሆን ብዬ ተመኘው
@user-dn2rb9ih4r
@user-dn2rb9ih4r 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የሰርግሽ ብቻ ሳይሆን ልጆችሽንም እንዳች አቅፈውና ስመው ለወግ ማረግ ስታደርሺ ይኑሩልሽ ሁሉም ቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው።መክሊትየ ፍቅር ❤❤❤❤ተባረኪልኝ ❤❤❤
@genetethio979
@genetethio979 9 ай бұрын
ገኒ ሁሌ የናንተን ሾው ሳይ የኔን ልጅነት እያሰብኩ በጣም አዝናለሁ ያደኩት እስካሁን የመብራት እና ትራንስፖርት አገልግሎት እንኳን በሌለበት ገጠር አካባቢ ነው አብዛኛው ማህበረሰብ ልጆቹን ልብስ ከማልበስ እና ምግብ ከማብላት ውጭ ስለ ልጆች እይምሮ አይጨነቅም እና የኔ ልጅነቴን የማስታውሰው እናቴ በብዙ ስራ ስትደክም ውላ ማታ አባቴ እምሽቶ ስለሚመጣ እስከለሊት እንቅልፍ እያዳፋት ቁጭ ብላ ስጠብቅ ከዛ ሲመጣ ሲጨቃጨቁ አባቴ እናቴ ሁሌ ሲደበድባት ሲሰድባት እና አሁን ልናገረው የማልችለው በልጅነት አይምሮ ለመስማትም ሆነ ለማየት የሚከብድ ነገር እያየሁ ነው ያደኩት በዛ ምክነያት የሀይስኩል ተማሪ እያለሁ 2002 አም ወደ አረብ ሀገር ሔጄ እስካሁን ስደት ላይ ነኝ ጥሩ ጭንቅላት አለኝ ብዬ አስባለሁ ምናልባት ጥሩ ቤተተሰብ ውስጥ ባድግ እና መንገድ የሚያሳየኝ ሰው ቢኖር የተሻለ ቦታ እሆን ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ነገር ከትላት ዛሬ ጥሩ ነኝ ቢንስ ለታናናሾቼ እኔ ባለፍኩበት መንገድ እንዳያልፉ ጥሩ እህትም እናትም ለመሆን እየሞከርኩ ነው ወላጆቼ ምናልባት ከ5 ጊዜ በላይ ተፋተው ታርቀው ያውቃሉ አሁን አባቴ የራሱን ህይወት እየኖረ ነው እናቴ በ40ዎቹ የድሜ ክልል ውስጥ ያለች ቆራቢ እናት ነች ከባድ የልጅነት ጊዜ ቢኖረኝም ግን ከናቴ ፍቅርን ይቅርታን እና ደግነትን ተምሪያለሁ የምኖረውም ለሷ ለእህቶቼ እና ወንድሜ ነው እና የገኒ ልጆች እድለኞች ናችሁ ባለመግባባት ተግባብተው በፍቅር የሚያሳድጉ ወላጆች አሏችሁ ለዚህ ፈጣሪን እና ወላጆቻችሁን አመስግኑ መክሊትዬ እምነትሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ በመንፈሳዊ ህወታችሁም ጠንክሩ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብ እና ማስተዋልን ይጨምርላችሁ ደሞ በጣም ነው የምወዳችሁ ታነቡታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ😢 ❤❤❤
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 9 ай бұрын
እኔም 😭😭😭
@user-lc8pq5kk7t
@user-lc8pq5kk7t 9 ай бұрын
😢😢😢😢edeni
@abyssinian5406
@abyssinian5406 9 ай бұрын
አይዞን ማማዬ አብዛኸኛው ኢትዮጲያዊ እንደዛ ነው እድገታችን።
@user-sr4gx1co2t
@user-sr4gx1co2t 7 ай бұрын
እኔ አባት ላይ ስትደርሱ አልቻልኩም እንባዬን መቆጣጠር አልቻልከም አባት ባለው እቀናለሁኝ አላህ ይጠብቅልሽ አባትሽን 💔
@21Mathi16
@21Mathi16 9 ай бұрын
ቀና እና ንጹህ ልብ ያላት ልጅ መክሊ። እግዚአብሔር እንደምኞትሽ ትዳርሽን ከአባትሽ እና ከእናትሽ ጋር ተመርቀሽ ለማሳለፍ ያብቃሽ።እንደእምነትሽ ይሁንልሽ😍😍😍
@seblet148
@seblet148 9 ай бұрын
ደስ የሚል ኢንተርቪዉ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹህ❤🙏
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 9 ай бұрын
❤ መታደል ነው እውነት እንደ ጓደኛ እንደ እናት በጣም ታስቀናላችሁ አፌን ከፍቸ ነው የሰመዋችሁ የመልስ ብቃቱኣን አደነኩ እንባ ሲተናነቃት አብሮ እየተናነቀኝ ሰመውሽ ደስ የሚል ቆይታ
@saradezi8588
@saradezi8588 9 ай бұрын
እውይ የኔ እናት አስለቀስሽኝ ልጄ ሁሌ አንቺ ከሌለሽ ምንድነው የምሆነው የምትለኝ እናትሽን ዘላለም ያኑርልሽ❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-io5ze5so7r
@user-io5ze5so7r 9 ай бұрын
እናንተ ልዩ የሆናችሁ ቤተሰዎች አሁንም ፈጣሪ ጸጋውን በረከቱን ረድኤቱን ያብዛላችሁ እኔ በሆነ አጋጣሚከልጆቼ ተለያይተን ነው ያለነው እና እናንተን ሳይ ፕሮግራማችሁን ሁሉ በፍቅር ነው የምከታተለው የቤተ ሰባችሁን ፍቅር በጣም ያስቀናል
@user-qi1zf5gn8v
@user-qi1zf5gn8v 9 ай бұрын
መክሊት በጣም እድለኛ ነሽ ገኒ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@bizuayele1871
@bizuayele1871 9 ай бұрын
ደስ ሲል እናት እና ልጅ እንደዚህ ግልፅ መሆን የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 9 ай бұрын
ወይ መታደል እናትና ልጅ ልክ እንደጓደኛ መሆን ገኒ ማሚ የእውነት ትልቅ እያናት ነሽ። እግዚአብሔር አምላአክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@user-ff5tz2ti3g
@user-ff5tz2ti3g 9 ай бұрын
ገንዬ ማህተባቹ ሲያምር ፈጣሪ ሙሉቤተሰባችሁን እግዚአብሄር ይጠብቃቹ
@senaitmulu7479
@senaitmulu7479 9 ай бұрын
ገና ስትጀምሩ ምንም ሳልሰማ ነበር comment የፃፍኩት ከሰማሁት በኋላ ደግሞ አላስችልሽ አለኝ እንዴት እንደሰማኋችሁ እንዴት እንደተደሰትኩ እንዴት በፋቅራችሁ እንደቀናሁ ለኔም ምን አለ እንደዚ ቢሆን ብየ የተመኘሁት ነገር ነው በዛ ላይ ለምን እንደሚያስለቅሰኝ አላቅም መክሊት በዚህ እድሜሽ የትልቅ ሰው አስተሳሰብ የታደልሽ ጠንካራ እና ጎበዝ ልጅ ነሽ ይሄ ሁሉ ከቤተሰብ አስተዳደግ ነው እኔም በዚህ መልኩ ባድግ ምንኛ ደስ ባለኝ እወዳችኋለሁ ሙሉ ቤተሰብ ❣️🥰🥰🥰
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 9 ай бұрын
ዋው ዋው አንደኛ ናችሁ እሚያምር ቤተሰብ አቦ ይመቻችሁ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ደስ ስትሉ ከናተ ግልፅነትን ተምርያለው
@balager21
@balager21 9 ай бұрын
ደስ ሲሉ ግን እውነት እኔ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ልጆቼን እንዳንቺ ነው ማሳደግ የምፈልገው። እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ።❤
@zenitemtem8790
@zenitemtem8790 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅ የኔ አሰተዋይ ተባረኪ ሁል ግዜ በሰላም በደሰታ ያኑራችሁ
@sewishsewish7545
@sewishsewish7545 6 ай бұрын
አንቺ ለስሙ ትልቅ ሴት- የልጆች እናት ትመስያለሽ- በአዕምሮ እና በአስተሳሰብ ግን የቀለልሽ እንኩቶ ነሽ- በዚህ እድሜሽ ስለሀገር ስለ እናትነት ስለእዉነት ለትዉልድ የመልካም ነገር ምሳሌ መሆን ሲገባሽ፤ ገዳም በመግቢያሽ ሰአት- የቲኔጀር መጫወቻ የሆንሽ፣ ህሊናሽን በሆድ የቀየርሽ ረካሽ ሴት ነሽ።
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 9 ай бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደሰ የላል በተልዬ በመፈሳይ አሳድጋችው ገኒ መፈሳይ ሂውት የማሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ እዴት እደምታምሩ ገኒ ሁልግዜም እደምለው በልጆችሽ ተባርከሻል ይህ ደግሞ መታደል መባረክ ነው አባት መኖር እኮ ትልቅ ነገር ነው ማሚ አለች እፍፍፍፍ እውነት እኮ ነው አባት ኩራት ነው መመኪ ነው❤️
@abarega692
@abarega692 9 ай бұрын
You are incredible mother and daughter God be with you all ❤❤❤❤❤❤❤
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ጠብቆ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ አንቺ ትለያለሽ እዉነትም መክሊት ነሽ❤❤❤❤❤
@abebeche722negash
@abebeche722negash 9 ай бұрын
ፍቅር ላይ ያለሽ ምልከታ ብቻ ቅሬታ አለኝ :የሆነ ግዜ መወደድሽ አይቀርም:ከቤተሰብ ፍቅር በሁአላ: የራስ ፍቅር የራስ ቤተሰብ የሚባል አለ እና ::ትንታ አያስፈልግም ለማለት ነው ::በተረፈ ማቹርድ የሆነች ልጅ ናት አግዚአብሔር ይጠብቅሽ ድንቅ እናት ጠንካራ 🙏🥰🥰🥰💚💛❤️
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 9 ай бұрын
እንደሁሌውም ደስ የምስኝበት የገኒ ቤተስብ ፕሮግራም ነው::እንዴት እንደምወዳችሁ ሁሌም ስቄ ተደስቼ ነው የማያችሁ ::ይህ ደግሞ ለየት ያለ ፕሮግራም ነው ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው ::መልሊትዬ እግዚአብሔር ላይ ያለሽ መደገፍ ማረፍ ማመን ከዚህም በላይ ይሁንልሽ የምታስቢው ሁሉ ይሳካልሽ :: ሌላው ያሳቀኝ ነገር የመክሊት ሳቅ ነው ይቺንማ በቀላሉ አናልፋትም 😂😂😂 እንግዲህ ቀጣዬቹን ተጠያቂዎች ለመስማት እየግዋግዋሁ ነው አመስግናለሁ::
@emuyahya9351
@emuyahya9351 9 ай бұрын
እውነት ነው የመጀመሪያ ልጅ ልጅ ሁለተኛ እናት ናት እኔም ሁላችንም የመጀመሪያ ልጄችት ነው ማዘዝ የሚቀኔን ገና 10 አመቷ ነው ግን ታናናሾቿ እደሁለተኛ እናት ነው የሚያያት❤❤❤❤❤ ለዘው በአውሮገፖ እና ደስ ይላል እውነት ውጥ ያለን ነገር አውጥቶ ማውራት በጣም አረብ ነው የኔ እናት እደት ደስ እደምትል ሀቢብቲ❤❤
@martamar1829
@martamar1829 9 ай бұрын
ገኒ ቆንጆዋ አርቲስታችን በጣም ጀግና ሴት ነሽ ግን ልጆችሽን ስትጠይቂ ሰአት ስጫቸዉ በተለይ መክሊትን በጣም ብታዳምጫት አንቺን የምትገልፅበት መንገድ ድንቅ ይላል እና መስማት ፈልጌ ነበር
@Fcgcchb
@Fcgcchb 9 ай бұрын
በጣም ደሰ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሃገራቺን ሰላም ያሪግልን አሜን🙏🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌷🌷💯💯💯💯
@elukonjo4464
@elukonjo4464 9 ай бұрын
እኔ ከእናቴ ጋር እንደዚህ የምሆንበት ጊዜ ይናፍቀኛል 😭😭😭 ምናልባት አንድ ቀን ለአንድ ቀንም ቢሆን በፍቅር እናወራ ይሆናል ተስፋ አለኝ እናንተ ግን ተባረኩ
@Lishaney3
@Lishaney3 9 ай бұрын
ዋው እንዴት መታደል ነው ባክችሁ ፍጻሜያቸውን ያሳምረው።
@mekditube1830
@mekditube1830 9 ай бұрын
እናቴ እንደዚ ብታቀርበን ብትወደን ደስ ይለኝ ነበር እኔ ግን ለልጄ ጥሩ እናት ለመሆን እጥራለው በተረፈ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ።
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 9 ай бұрын
መክሊትዬ ስወድሽ ገኒ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እወዳችሃለሁ❤❤❤❤
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 9 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ የድካምሽ የልፋትሽ ውጤቶች ናችው ለቁም ነገር ያብቃልሽ ገንዬ
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 9 ай бұрын
ከአይን ያውጣችው በብዙ ተባረኩ መታደል ነው በልጅነት ወልዶ አብሮ ጔደኛ መሆን ልጅም ጔደኛም እድሜ ጤና ሰቶሽ ገኒ አለማቸውን ያሳይሽ በጣም ነው የምታምሩት
@yohanamama4838
@yohanamama4838 9 ай бұрын
ገንዬ እንኳን ዳግም ተወለድሽ ለልጆችሽ እግዚአብሄር ምን ይሳነዋል ኢሄ የኔም ታሪክ ነው ለልጆቻችን ሲል ዳግም ያኖረን አምላክ ክብሩን ይውሰድ መክልትዬ የልጄ ስም ነው እንደ ስምሽ መክሊት ነሽ እደጊ❤❤❤😊😊
@bereketkebede3369
@bereketkebede3369 9 ай бұрын
Nice family. Best Mother of 2015 . Winner. Bless U
@amarechabate6307
@amarechabate6307 9 ай бұрын
ደስ የምትሉ ወላጅና ልጅ!!!
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 9 ай бұрын
ገኒ እድለኛ ነሽ እንዲህ ለቤተስብ የምትጨነቅ ልጅ የስጠሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በለቅሶ ጨረስኩት
@hananseid57
@hananseid57 9 ай бұрын
መክሊት አደገች ማሻአላህ ሙሉ ሴት ጥንቅቅ ያለች ንግግሮ በሰለ ፈገግታዋ ፀሀይ ደርባባ የኔ ወይዘሮ በጣም ነዉ ምትመችኘ በቀረ ሂወትሽ የተሻለዉ ሁሉ ኸይር ይግጠምሽ የኔ ልባም ፈገግታ❤❤❤❤
@user-vv1nl9rf6g
@user-vv1nl9rf6g 9 ай бұрын
❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃቹሁእኔም ለልጄ ጡሩ እናት ለመሆን ምኞቴ ጥረቴ ነው መልካም አዲስ አመት🎉
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
መክሊትዬ ከወለዱ አይቀር የአንቺ ዓይነት ልጅ ነው አንቺን የመሰለች ልጅ ይስጠኝ❤❤❤
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 9 ай бұрын
ገኒ እንኳን ለአድስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ፈጣፊ ሰላም ያድርግልን
@user-dp8mg3ch6f
@user-dp8mg3ch6f 9 ай бұрын
ገኒዬ እግዚአብሔር አምላክህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልሽ አንቺም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰቶች የልጆችሽ ክብር ለማየት ያብቃሽ
@njvip3364
@njvip3364 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ❤❤❤
@user-ld3ur9wg3u
@user-ld3ur9wg3u 9 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ በስማም እኔ ከእናተ ቡዙ ነገር ተምራለሁ ማር ያምን❤❤
@kalekidanamare7193
@kalekidanamare7193 9 ай бұрын
ገኒ እግዚአብሔርን በጣም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ የድንግል ልጅ ይጠብቅልሽ መክሊት በጣም እደለኛ ነሽ ነጊን የመሰለች እናት ስላለችሽ አየለያቹ😍😍
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 9 ай бұрын
ፍቅር የሆናቹ እናት እና ልጅ እድሜና ጤና ይስጥሽ ገኒ
@hyme7165
@hyme7165 9 ай бұрын
ፍቅር የሆናቹህ እናትና ልጅ ስታሥቀኑ በእመብረሀን ታድላቹህ በጣም ቀናዉ መፈሳዊ ፍቅር እመብረሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤❤
@hope821
@hope821 9 ай бұрын
መታደል ነው ገኒይየ አላህ ይጠብቃችሁ 😘❤️
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልሽ መክልትዬ ❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ደስታችሁን ያብዛው❤❤❤
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 9 ай бұрын
የአባትሽ ደብዳቤ ከምንምበላይ አልቅሸበታለሁ። 😢😢😢። ያደኩት አያቴ ጋር ነዉ በሞት አጥቸዋለሁ። የኔን የዉሥጤን ያወጣሽልኝ መሠለኝ። በደብ አያቴን ገልፆልኛል። እድግ በይ የቤቱቅመም ነሽ❤❤❤❤
@almazabdo1106
@almazabdo1106 9 ай бұрын
የገኒ ቤታሰቦች ፊቅራችሁን አላህ ይጫሚራሹ ስታሚሩ በጣሚ ጡሩ ትምህርት ነው ጋኒ ቀጢሉባት❤❤
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 9 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ በጣም እወዳቸዋለሁ ❤❤❤
@youtube3789
@youtube3789 9 ай бұрын
ገኔ ስወድሽየኔ ፍድሻ እርሜ ጤና ይስጥሽ ከነልጆችሽ ❤❤❤❤
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 9 ай бұрын
መክሊትዬ ሁሌም ባይሸ የማልጠግብሸ የኔቆንጆ❤❤❤❤ገኒዬ ሺአመት ኑሪልኝ❤❤❤❤❤
@eyerusalemdebebe
@eyerusalemdebebe 9 ай бұрын
ገኒ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ የማደንቅሽ መክሊቴ አንቺም በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ሁሌም እናንተን ሳይ የማስታውሳቸው እናትና ልጅ አሉ እና አላውቅም ለኢትዮጵያ ቤተሰብ አርአያ መሆን የምትችሉ ቤተሰቦች ናቹ ወዳቹዋለው፡፡
@semiraali470
@semiraali470 9 ай бұрын
ምርጥ እናት ለመሆን ከአች መማር በቂ ነው ገኒየ❤❤❤❤
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 9 ай бұрын
እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶ እናት ስሆን እንዳንቺ ነዉ ልጆቼን እማሳድገዉ ❤❤
@irikrir538
@irikrir538 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ እናት ና ልጅ🥰🥰
@rfds7894
@rfds7894 9 ай бұрын
እውይ መክሊትዬ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቅላቹ እናታቹን !!እናት ያለው ሰው ሙሉ ነው የውነት እያለቀስኩኝ ነው ያየሁት$😢😢😢😢😢😢
@ayacell1360
@ayacell1360 9 ай бұрын
ምርጥ እናት❤ ምርጥ ልጅ❤ ለናንተ ቃላት የለኝም ❤❤❤
የእኛ ቀናት #95 ሰው ታገተ ብለሽ እኔን አታግቺኝ።
26:07
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 235 М.
የኛ ቀናት #97 ቤት በመቀየራችን 4ሺህ ብር አመለጠኝ::
19:01
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 138 М.
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 15 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 20 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 25 МЛН
የእኛ ቀናት # 82 ቅዱስና ዳዊት በምግብ ምክንያት  ተደባደቡ!
17:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 113 М.
የእኛ ቀናት #51 ቅዱስ በቤታችን አስደንጋጭ ጉድ ይዞብን መጣ፡፡
13:03
እንኳን የሚያቃጥል ሶስ አንቺንም ችለናል ተባልኩ!
48:52
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 240 М.
የእኛ ቀናት #132 የልጆቼ አባት ይቅርታ ጠየቀ!
22:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 248 М.
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 15 МЛН