የኛ ቀናት #97 ቤት በመቀየራችን 4ሺህ ብር አመለጠኝ::

  Рет қаралды 144,418

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

የ"ገኒ ቤተሰብ " የእኔ ትንሹ አለም ነው።
• ኢንተርቪው #1 በልዑል/ባቢ/ ሙሉጌ... ባቢ በአንድ ወቅት ኢንተርቪው አድርጎኝ ነበር።

Пікірлер: 577
@realityshow7187
@realityshow7187 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a3-TYqR3rtKCfZosi=kdAM0l-qVbLDAi6r ባቢ በአንድ ወቅት ኢንተርቪው አድርጎኝ ነበር።
@እራህመትአሊወሎይዋ
@እራህመትአሊወሎይዋ Жыл бұрын
የእኔጣፋጭ፣እገሚለቀቅእደትእደቼኮልኩነበር❤❤❤
@fanotube6056
@fanotube6056 Жыл бұрын
ገኒየ አላህ ያንንበሽታ ወስዶ እዚህ በመድረስሽባመነውደስየሚለኝ አላህ ያገራችንመከራስቃይ ልክእዳች ሂወትይቀይርልን ያረብ ሰላምፍቅርአድነት ለህዝባችን ይስጥልን ያረብ ገኒየ ስወድሽ በጣም ቃልየለኝም እኔምያድልጅ እናትነኝእዳችመሆንእፈልጋለሁ ስደትለይቶኛል ፀሎት አድርጉልኝ ሰላምለሀገራችን መልካምአድስአመት
@tube-wg4po
@tube-wg4po Жыл бұрын
አባትየዉ አቶ ሙሌጌታ ይቅረብል እንተርቪ ይደረግለን ። የተመልካች ጥያቄ ይከበርልን 🗣🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤 ከልሆነ ወደ ፍርድ መሄዳችን አይቀርም😂
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx Жыл бұрын
Demerign
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Жыл бұрын
እኔም አለሁ ምስክር ነኝ😄
@htthtt5890
@htthtt5890 Жыл бұрын
😂😂
@trhasberhe7738
@trhasberhe7738 Жыл бұрын
ታቅርብ እንጂ አንከሳትም😊😊
@ytg882
@ytg882 Жыл бұрын
አወ ይጠየቅ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ባብዬ የኔ ማር እድግ በል ሁሉም ልጆች አስተዋይ ናቸው ገንዬ ምርጥ እናት 🥰 ጳጉሜ 5 ከአባታቸው ጋር ኢንተርቪው ይደርግልን ገንዋ 🥰
@አልሀምዱሊሏህ1996
@አልሀምዱሊሏህ1996 Жыл бұрын
የኔምሀሳብነው❤
@lensamotuma82
@lensamotuma82 Жыл бұрын
Yene konjo 😍😍😍😍😍
@nanimoges9532
@nanimoges9532 Жыл бұрын
Aw yekrebln
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Жыл бұрын
ከ 6 አመት ቡሃላ በቅርብ ሀገር ልገባ ነዉ እስኪ ከልባቹ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ በሉኝ
@cggfttyy9026Halima
@cggfttyy9026Halima Жыл бұрын
አላህ ያሠብሺዉን ያሣካልሺ❤
@Rumana-lw9tj
@Rumana-lw9tj Жыл бұрын
አላህያስካልንውዴዋ. እኔም በቅርብነውኢሻአላህ6 አመትሞላይ እደቀልድበስደት
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
አላህ ያሳካልሺ መልካም ጉዞ በሰላም ከውድ ቤተስቦችሺጋ ያገናኝሺ🙏
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ማማየ ❤❤
@Fiufjf
@Fiufjf Жыл бұрын
አላህ ያሠብሺዉን ያሳካልሺ
@abdulazizabdulaziz2483
@abdulazizabdulaziz2483 Жыл бұрын
ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ የዳዊት ንግግር እስካሁን አዕምሮዬ ላይ ያቃጭላል እህቱን የገለፀበት መንገድና ለሚስቱ ምን አይነት ባል መሆን እንደሚፈልግ የገለፀበት በጣም ግሩም ነው የምር ማሻአላህ ብያለሁ በነገራችን ላይ ብዙ በውጭ የምንኖር እህቶች ለወንድም ለእህቶቻችን ፈንጅ አምካኝ ነን በተለይ የመጀመሪያ ልጆች
@atalayngatu9457
@atalayngatu9457 Жыл бұрын
በእውነት እኔም😢😢
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
መሻአላህ በጣም ወላሂ😢
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Ya dawete wow special new,wow neggeruuu,ulime yasedemmialieeee❤weddd new maregewe
@hayuye
@hayuye Жыл бұрын
ትክክል የመጀመሪያ ልጂ መሆን ከባዲ ነው
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
በጣም አላህ ያሳድግላት የልፍታዋ ውጤት ነው
@rehimamo2801
@rehimamo2801 Жыл бұрын
አልዋሽም ቀናሁ በፍቅራችሁ ወላሂ ደስ የሚል ቤተሰባዊነት!!!
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
በላኢላሀ ኢለላህ የማያምን ቤተሰብ ምንም ቢያምር አያሰቀናም አኡዙቢላህ😢😢😢😢
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ Жыл бұрын
የገኒ ልጆች ስድስት በሆኑ የምትሉ 😊 እጃችሁን አውጡ 😂😂😂😂❤ ዳዊት ግን ይለያል በስመ አብ እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ ገንዬ ❤❤
@ggtt5112
@ggtt5112 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤😂😂😂 ኸረ አይቀለቀልም ረጋ ያለ ጣፋጭ አንደበት ያለው ልጅ ነው ስወዳችሁ ገኒዬ የኔ መልካም እናት ልዩ ልዩ ዩ እናት ነሽ ትለያለሽ ❤❤❤በጣም ነው ያሳካችሁኝ ሁሌም ሳቃችሁ ከጥዋት እስከማታ ይሁን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ ገንዬ እኔ ገና ወጣት ነኝ አምላክ ከፈቀደ ከስደት መልስ ትዳር ስይዝ እንዳች ልዩ እናት መሆን እመኛለሑ ልጆችሽን ለማረግ ደርሰው ለመዳር ያብቃሽ ❤❤❤❤❤
@mattewe492
@mattewe492 Жыл бұрын
እስቲ ጷግሜ ኣምስት ኣቶ ሙልጌታ ይቅረብልን የምትሉ ምክንያቱም የነዚህ ልጆች ውጤት የሱም እጅ ኣለበት
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 Жыл бұрын
መሳይ ልጆቹ
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም Жыл бұрын
ግን አገት ላይ መሰቀል አረጊላችው መሰቀል ሀይላችን አንድ ቀንም አላደረም አገት ላይ ካልሄል ❤❤❤❤
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Жыл бұрын
ለትልቅ እህታቸው ያላቸው ፍቅር ሚገርም ነው ስነ ምግባር ያላቸው ምረጥ ልጆች እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
እህት ለታላቅ ወንድም ለወነደምና ለእህትና ወንድም ልጀች እናት ናት
@SadaNur-n6o
@SadaNur-n6o Жыл бұрын
የዳዊት የተናገረው ንግግር ካአይምሮዬ አይወጣም ስለእህቱና ምን አይነት ባል መሆን እዳለበት የገለፀበት መንገድ❤
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 Жыл бұрын
4ቱንም አየሁ ወደድኳቸው ይበልጥ ግን ቅዱስዬ ይለያል የእኔ ጌታ ቅዱስዬ❤❤😘😘 ባብዬ የዋህ ልብ ልጅነት ጥሩ ነው እመቤቴ ማርያም በጸጋ በፍቅር ያኑራቹ❤ 😘😘
@busyline5298
@busyline5298 Жыл бұрын
ልዩ እናት ነሽ ገንዬ ባቢ ሲያወራ አፉ ይጣፍጣል እግዚአብሔር ያሳድግህ ባቢ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ለኔ ግን ከፍቶኛል እናቴ እና ልጅ ወንድሜን ሊያስመርቁ ክፍለ ሀገር እንደ ሄዱ መንገድ ተዘግቶ ወደ ቤታቸው መመለስ አልቻሉም ፀልዩልኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስጌን
@ሀብታምወለተጊዮርጊስ
@ሀብታምወለተጊዮርጊስ Жыл бұрын
ወይ በእውነት በጣም ከምንም በላይ ነው የምወዳቸው ቤተሰቦች እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይስጣችሁ ❤❤
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
የኔ አባት ለቁም ነገር ያብቃችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
ታድለሻል ጌንዬ እዉነት በጥሩ ግዜ ወልደሽ አሁን ሁለ ነገርሽ ናቼዉ ልጆችሽ እድሜና ጤና ይስጣቹ ፈጣሪ ❤❤❤❤እንኳን አደረሳቹ መላዉ እትዮጲያዋን 🎉🎉🎉🎉🎉
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 Жыл бұрын
እውውውውይይይይይይ የኔ ማር አፉ ሲጣፍጥ የኔ ጌታ እድግ በልልኝ ❤❤❤❤❤❤ ገኒዬ ታድለሽ ልፋትሽን ቆጥሮ የሁሉንም ልጆችሽን አለማቸውን ያሳይሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ባቢ እኮ ማር ነው❤❤❤❤ልዑሌ ሕፃን እኮ ነው ትኩረትሽን ይሻል😍😍😍😍እድግ በል የኔ ውድ❤❤❤ስትናገር ስጣፍጥ
@hayah5198
@hayah5198 Жыл бұрын
ዛሬ ነዉ በርራየ ሰላም ግቢ በሉኝ ከ7 ቡሀላ ሰላም ላገራችን❤❤❤❤🎉🎉
@FenatKiya-kl3vn
@FenatKiya-kl3vn Жыл бұрын
Selm gibi yene wed❤
@አልሀምዱሊሏህ1996
@አልሀምዱሊሏህ1996 Жыл бұрын
ሰላምግቢውደ❤
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
ታድለሽ ሰላም ግቢ❤❤❤
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 Жыл бұрын
ሠላምግቢ እማ❤❤❤
@tube-wg4po
@tube-wg4po Жыл бұрын
መልካም ጉዞ ✈️✈️
@Alahwaki
@Alahwaki Жыл бұрын
ገኒ እንዳቺ መሆን ነው ሚፈልገው ሳገባ ከ ልጆቼጋ Ensha allah ሊጆችሽ በጣም ጎበዝ ናቸው አላህ ለ ቁምነገር ያብቃቸው❤❤❤❤❤❤
@almazabera7763
@almazabera7763 Жыл бұрын
ጳጉሜ 5 ደሞ አባታቸው Please
@MSHawac
@MSHawac Жыл бұрын
የአላህ ስድት አድሱ አመት የሰላም የፍቅር ለአማራ ህዝብ ድል አችን ገነት አቤት ስወዳት ደሞ ደሞ እኔም ከልጀ ጋር እድህ የማውራበት ቀን ናፈቀኝ አላህ በሰላም አገራችን ያስገባን
@YordiAlemu
@YordiAlemu Жыл бұрын
ልጆችሽ አይጠገቡም የምር ስርዓታቸው ትትናቸው ፍቅራቸው ሁሉም ነገራቸው ማስተዋል የተሞላ ነዉ እግዚያብሔር ያሳድግልሽ የፃድቃኔዋ ንግስት ትልቅ ደረጃ ታድርስልሽ 💞🙏
@samrawitmogesa7815
@samrawitmogesa7815 Жыл бұрын
አባታቸው ይቅረብልን ገኒዬ❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ገኒየ ልጆችሽን ሁሉንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ ደስይላሉ 🥰🥰🥰
@Woman544
@Woman544 Жыл бұрын
ገኒዬ አባታቼውን ኢንተርቪው አድርጊልን ጥሩ የአባትነት ተሞክሮውን ያካፍለን
@lidiyazeleke4158
@lidiyazeleke4158 Жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልሽ አንቺም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ !!!
@tizitaadisu769
@tizitaadisu769 Жыл бұрын
ገንዬ እንዳቺ አይነት እናት መሆን ነው ምፈልገው
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ Жыл бұрын
የኔ ኮልታፋ ልዑሌ ልጆችሽን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ❤❤❤
@narei21
@narei21 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የገኒ ቤተሰቦቦች❤❤️ መጭው አመት ኢትዬጲያ ሰላሟ የሚመለስበት አመት ያድርግልን🥰
@hayah5198
@hayah5198 Жыл бұрын
ዛሬ ነዉ በርራየ ሰላም ግቢ በሉኝ ከ7 ቡሀላ ሰላም ላገራችን❤❤❤❤
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
በሰላም ግቢ❤❤❤❤❤
@ኤዱነኝየደሙፍሬ
@ኤዱነኝየደሙፍሬ Жыл бұрын
በስመአብ ይለያሉ ልጆችሽ ገኒ ታድለሽ የመክሊት እና የዳዊት ንግግር ግን እንዴት እዳስለቀሰኝ 😢♥️♥️
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተስብ ናችሁ ባቤ ፍቅር ነህ ለኔ ከሁሉም ትለያለህ ትንሹ ስወድህ ስታለቅስ ይከፋኛል እድግ በልልኝ❤❤❤❤ ገኒ ምርጥ እናት በርቼ
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዝያብሔር ያሳድግህ መቀልቀል ሳይሆን የልጅነት እንድሜ ፈጣን መሆን ነው ወንዶች በኋላ ረጋ ያለ ይሆናል መታደል ነው ብቻ ከልጅ ተራርቀን ለምንኖር እናቶች የሆነ ስሜት አለ ታድለሻል ገንዬ
@SosenaTekele
@SosenaTekele Жыл бұрын
ውየኔ፡ማር❤❤❤❤፡ይህ፡መታደል፡ነው፡እግዚአቤር፡መባረክ፡ነው፡ሁሉም፡ልጆችሽ፡የተባረኩ፡ነቸው፡ታድለሻል፡አምላክሽን፡አብዝተሽ፡አመስግን፡መልካም፡በአል❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 Жыл бұрын
እውይ መድሀኒያለም እዬ ሁሌ ኢሄን ሾ ከምር በደንብ አይቼው አላውቅም አሁን ግን የናትና የልጆች ኢንተርቪው ካየሁ በሃላ ያላቸው ፍቅር ስነስርአታቸው, ግልፆነታቸው በጣም እናታቸውን እና አስተዳደጋቸውን ሳላደንቅ አላልፍም ጌታ ሆይ እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብ እመኝላው :: ❤❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ላባታችሁ ያላችሁ ፍቅር እና ክብር በጣም ነው የሚያስደስተው አባት ክብር ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ለመላው ኢትዮጵያን መልካም አዲስ አመት::🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yab3697
@yab3697 Жыл бұрын
መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኮን አደረሳችሁ ፍትህ ለተገፍው ለአማራ ክልል ህዝብ ❤❤❤❤
@የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ
@የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ Жыл бұрын
የፍቅር ተምሳሌቶች ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ ስወዳችሁ❤🥰🥰🥰
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 Жыл бұрын
አሏህ ፍቅርና ጤና ይስጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ይሄ ውጤት መልካም አስተዳደግ ነው ያሳደግሻቸው❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለእናት ሀገራችን መጭው ዘመን የሠላም የጤና ይሁንልን አሜን ባቢ እድግ በል ከዚህ በላይ
@BuzunsehBoob
@BuzunsehBoob Жыл бұрын
የኔ ጀግና ቤተሰቦች ፍጣሪ ጨምሮ ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rukeyaebrahim2671
@rukeyaebrahim2671 Жыл бұрын
እውይይይ ንግግሮቹ ደስ ሲሉ እድግ በል ባቢ
@surafelabebe.
@surafelabebe. Жыл бұрын
ባቢ ከሁሉም ይለይብኛል እንደፈለገ ይኑር ምስኪን የሆነ ልጅ ኮ ነው
@amarechabate6307
@amarechabate6307 Жыл бұрын
በጣም አስደናቂ አስተዳደግ ነው መጨረሻቸውን ጌታ ያሳምርላችሁ! እንዲሁም ያሳምርልን ለአገርም ጭምር ስለሆነ:: ዳዊት ግሩም ሀሳቦች ከሰጠ በኃላ አንድ ነገር እሱም ህግ አልወድም ያለው ያለህግ መኖር እንዴት ይቻላል? ሌላ አባታቸውንም አንድ ቀን እንደምታቀርቢ ተስፋ አደርጋለሁ:: ይህ ውጤት ከእግዚአብሔር በታች የሁለታችሁም ስለሆነ ሥራሽን ሙሉ ያደርገዋልና::
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
የገኒ ቤተሠቦች እኳን አደረሣቹሉ ባቢ ጌታ ኢየሡሥ በሞገሥና በጥበብ ያሣድግህ
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
አባታቸዉንም አቅርቢልን ገኒዬ የኔ ወርቅ ደሞ እኮ ስታምሩ ወር ነገር💞💞💞💞💞💞💞💞👌💝
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
ገኒዬ እባክሽ አባታቸዉን 5 ክፍል አቅሪቢልን
@መልአኩቲዩብ
@መልአኩቲዩብ Жыл бұрын
አርአያ 🙏🙏🙏ጠንካራ እናት ነሽ የእውነት ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው🌻🌻🌻🌻መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ገኒዬዬዬ የኔ ጀግና እናት
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ አፉ ሲጣፍጥ እደግ በልልን ❤😘
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh Жыл бұрын
ገንየ ፈጣሪ እድሜና ጤና እስከሙሉ ቤተሰቦችሽ ይስጥሽ ልጆችሽን በሰላም ያሳድግልሽ በተለይ ደሞ ፍራእግዚአብሔር እንዲኖራቸው አርገሽ አሳድጊአቸው ዳዊት እደልብ አምላክ ዳዊት መሆን አለበት ስማቸው ደስ ይላል እናት ማለት ሁሉም እዳች ቢሆን ጥሩነው ግዜሰጠሽ ምታዝናኒአቸው ጥሩ እናትነሽ
@MesertNugse
@MesertNugse Жыл бұрын
ባብዬ አደገ የኔማር የፈቅር ፍምል ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤ ፈጣር በድሜና በጤና ያኑሩቾችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 Жыл бұрын
ስለ ታላቅ እህታቸው ያላቸው ክብር እኔም ታናሾቸ ያልኳቸውን ስለሚያከብሩኝ ቤተሰቦቸ ናፈቁኝ አስታወሳችሁን መከባበር ያኮራልጅ አያሳፍርም ወላሂ ለታናሾቻችንም ሆነ ለታላቆቻችን ክብር. ይኑረን እላለሁ በመልእቴ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
❤ምርጥ እናት ነሽ አቦ ልጅ ቢኖረኛ እዳች ብሆን ብየ እመኛለሁ ልጆችሽ እራሱ ስረአት ያላቸው ይመቻችሁ❤❤
@YordanosBirhane-ek8lw
@YordanosBirhane-ek8lw Жыл бұрын
እንደኔ የገኒ ቤተሰቦች በጣም የሚወድ ካለ በላይክ አሳዩኝ እኔ በጣምምምምም ነው የምወዳቸው ድንግልን ❤❤❤❤❤❤
@GelilaTsegayeeko
@GelilaTsegayeeko Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ የኔ ኮልታፍ❤❤
@Tgist.momo1
@Tgist.momo1 Жыл бұрын
ገንዬ የእኔእናት ልጆችሽ ሁሉም አድገዉልሻል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@Gh-fm4oq
@Gh-fm4oq Жыл бұрын
ማሻአላ ባባ አደገ ❤ፍቅርቺዉን ሰወድላቺሁ😍
@mesfinkechogezahegn1029
@mesfinkechogezahegn1029 Жыл бұрын
ገኒዬ እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልሽ። ይደጉልሽ
@haymitesh2622
@haymitesh2622 Жыл бұрын
ዳዊት በጣም አስተዋይነቱ ይነበባል የኔ ዉድ ዳዊትን በጣም ነዉ የምወደዉ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Жыл бұрын
የኔ ባቢ ስወደው😘😘😍እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ
@nardibabey1623
@nardibabey1623 Жыл бұрын
እውይ የኔ ኮልታፋ❤ገኒዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ልጆችሽን ሁሉም በእውቀት የተሞሉ ደስ እሚሉ ቤተሰቦች❤
@seniy4518
@seniy4518 Жыл бұрын
ማሻአላህ ይሄ ቤተሰብ በጣም ደስ የሚልነዉ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani Жыл бұрын
ማሻአላ❤❤❤❤❤አላህ ፍቅራችሁንይጨምርላችሁ ገኒየ በትረፈውድድድድድድድ
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 Жыл бұрын
ባቢን አልጠብኩም በጣም ነው የትቀየሩው ብዙ ቁምነገር እያወራ ነው ።well done babi u raised big idea well done
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 Жыл бұрын
የተባኩ ልጆች ገንዬ ምርጥ እናት❤❤❤❤❤
@nejuhabeshayoutube3684
@nejuhabeshayoutube3684 Жыл бұрын
እረ የዚህ ቤት ፍቅር ሊዴፉኝነው❤❤
@amenshow2384
@amenshow2384 Жыл бұрын
ባቢን ሁሌ ኢንተርቪ አርጊልን ገኒ❤ጌታን ሰምቼ ሳልጠግበዉ ነዉ ያለቀዉ የኔ ጣፋጭ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ
@rozalovetube
@rozalovetube Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ባቢዬ ቅልቅልም ብይል የመጨረሻ ልጅ ስለሆነዉ❤
@اممعتصم-ك4و
@اممعتصم-ك4و Жыл бұрын
እውይ አፉ ስትጣፍጥ እድግ በል አረአታልቅስ 😢😢😢 ማሻ አላህ ከአይን ያውጣህ
@Mulualem2373
@Mulualem2373 4 ай бұрын
አደበቱ ሲጣፍጥ እግዚአብሔርበጥበብና በሞገስ ያሳድግህ❤❤❤❤
@አዲስነኝየአብዬናፋቂ
@አዲስነኝየአብዬናፋቂ Жыл бұрын
ገኒዬ መልካም እናት የልጆችሽን አበባ ያሳይሽ❤❤❤❤
@emebetteferaemebettefera9994
@emebetteferaemebettefera9994 Жыл бұрын
ነገ አባታቸዉ ይቅረብልን
@ነጃትየአባቷልጅ
@ነጃትየአባቷልጅ Жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ልጅ እድሜሽን ያርዝመው የኔ እናት ከምር ተባረኩ አላህ ይጠብቃችሁ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Жыл бұрын
ባባዬ አንደኛ ነህ ገኒ ታድለሽ እኮ መልካም አዲስ አመት❤❤❤❤❤❤❤
@lamrotsabsibe
@lamrotsabsibe Жыл бұрын
ግን ምስያሽ ልጅ ባብዬ እንወድካለን ደግመሽ ጠይቅልን ሁሉንም ደስ ይላሉ
@NgistiAbay
@NgistiAbay Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እግዛብሄር ልጆችሽን የምትድሪና የምትኩይ ያርግሽ ከሙሉ ጤና ጋር እመኝልሻሎሁ አሜን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
አዲሱ አመት የሰው ዘር በሙሉ ሰላም እሚሆንበት ይሁን አሜን
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚልቤተሠብ ናችሁ ከመጥፎ አይን ይጠብቃችሁ
@tigistworkalemahu3620
@tigistworkalemahu3620 Жыл бұрын
ባቢዬ የኔ ትንሽ ጣፍጭ ነህ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ጌታ
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Жыл бұрын
ተረኛው ትንሹ መጣ ያክስቴን ልጅ ይመስላል ሁሌም ሳየው ያስታውሰኛል አላህ ያሳድግልሽ በልፋትሽ ልክ የሚጦሩሽ ያድርግልሽ
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 Жыл бұрын
ገኒየ አምላከ ቅዱሳን ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር ባብዬ እግዚአብሔር ያሳድግ ለቆምነገር ያብቃቹው እግዚአብሔር ትዳር ከሰጠኝ እደናተ ፍቅር የኸነ በተሰብ መመስረት ነው የምፈልገው 💚💛❤️
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ ገንዬ❤❤❤❤❤❤ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ሁለየ እዲህ ያለ ቤተሰብ ሳይ ይከፍኛል ምንም ፍቅር የሌለበት ቤተሰብ ዉስጥ ነዉ ያደኩት ለምመሰርተዉ ቤተሰብ ፍቅር የሞላበት እደሚሆን እግዚአብሔርን እለምናለሁ
@Bekelu-h9r
@Bekelu-h9r Жыл бұрын
ማርያምን ገኒ ትለያለሺ ለሁሉም ቤተሰቦችመዳረስ አለበት
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ልጆችሽ አላህ ይጠብቅልሽ አቺም በጤና ረጅም ኑሪላቸዉ
@hayuti7852
@hayuti7852 Жыл бұрын
ገኒ ....እስከነልጆችሽ ..አሀላ' እህዴሜና ..ጤና ..ይሰጣቹ ...ሁሌም..ከቁጥር ❤❤❤❤❤አትጉደሉ ሁሌም ❤❤ሙሉ ሁኑ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👍👍🙏🙏
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt Жыл бұрын
😂😂 የኔ ኩልትፍትፍ አፍ እሰይ እድግ በል ገኒየ ትልቅ ቦታ ይድረሱልሽ እናትነት ትለያለሽ ❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Жыл бұрын
ትንሹ የ ❤❤ በርታ በተለይ እደ ዳዊት በትምርትህህ መጠንከር አለብህህህ❤❤❤
@ABDULRAHMANALARAIMI
@ABDULRAHMANALARAIMI Жыл бұрын
ገኒየ ልጆችሽን ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃልሽ መልካም በአል ይሁኑላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ባቢዬ እደግልን የኛ ኮልታፋ❤አባታቸው ይግረብልን
@momloveyou-c8w
@momloveyou-c8w Жыл бұрын
እህቴ ሲሉ ግን😢😢😢😢
@መአዛማርያምመአዛ-ጐ5ለ
@መአዛማርያምመአዛ-ጐ5ለ Жыл бұрын
ገንዬ የኔ ውድ ሱስ የሆናችሁ ቤተሰብ ባቢዬ ልጄን ነውሽእምትመስለ የኔ ኮልታፋ❤❤❤❤
@ametu-i7c
@ametu-i7c Жыл бұрын
ወይኔ ማሻ አላህ ስታስቀኑ ሁላቹም ነጌስ ማን እንጠብቅ
@biruktawitshewayrga4678
@biruktawitshewayrga4678 Жыл бұрын
የእኔ እናት ሴት ልጅሽን እንኳን ሰጠሽ እውነት ምን ያህል እንዳሳረፈችሽ ነው ያየሁት 😊
@JamanishMohammad
@JamanishMohammad Жыл бұрын
ገኒየ አላህ ጥሩደረጃ ያድርስልሽ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤
@haleemahaleema4726
@haleemahaleema4726 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ ጀግና. እናት. ፈጣሪ❤ እረጀም. እድሜ. ከጤና. ጋር. ይስጥሽ. ገቢ
@sisay2235
@sisay2235 Жыл бұрын
ገኒ ዬ የዚ ደሞ ይለያል ፍቅር ነገር ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞
@saraleli5634
@saraleli5634 Жыл бұрын
ገንየ ግን ታድለሽ❤❤❤❤ እናትነትሽ ልዩ በልጆችሽ ማወቅ ችልነናል ❤❤❤❤❤
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 97 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,1 МЛН
የእኛ ቀናት #94 ልጄን ፍቅር ያዘሽ ወይ? ስላት ትን አላት፡፡
27:23
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 458 М.
የእኛ ቀናት #95 ሰው ታገተ ብለሽ እኔን አታግቺኝ።
26:07
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 245 М.
የእኛ ቀናት#26 በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርፕራይዝ ተደረኩ።
18:26
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН