KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 12
27:04
non copy right video ga'eela oromo tesfaye megersa walk for ispiration,tour in ethiopia,0919603506
6:16
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 11
Рет қаралды 329,719
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 187 М.
Yegna
Күн бұрын
Пікірлер: 502
@kadijakindu7258
3 жыл бұрын
ማነው ያገራችን ሰላም የናፈቀው 🙏🙏🙏
@bint4181
3 жыл бұрын
እኔ
@ዜድወሎየዋ-ዐ2ኘ
3 жыл бұрын
አሏህሠላምያድርግልንፈጣሪንተማፀኑ
@jamalmhmd5267
3 жыл бұрын
እኔ
@mekdesbeyene8372
3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እኔ ሰላሜን አጣሁ
@rodakoda7362
3 жыл бұрын
ያገሩ ሠላም የማይናፈቅው አል ሆ
@remnass5385
3 жыл бұрын
እስት አላህ ሀጋርቺን ሰላም ያድርግልን ዱአ ሁሉም በሃይምንቱ ዱአ ያድርገ😭😭😭😭
@mdenatshom6352
3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@khadejatasfaa6433
3 жыл бұрын
😭😭😢😢አሚን ያረብ
@alemmulatu8308
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለ እናት ሀገራችን ሰላሙን ያወርድ
@fsveg6121
3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@aayyuutube2457
3 жыл бұрын
Ameen 🤲😪
@ኪያዬኪያ
3 жыл бұрын
ደብረ ዘይት የዐብይ ፆም አምስተኛው ሰንበት እንኳን አደሳቹ በስደትም በአገርም ላላቹ የኛ እንኳን በሰላም መጣቹ እንኳን አደረሳቹ የኔ ተናፋቂዎች
@arabtowers7924
3 жыл бұрын
እንኳንአብሬአደረስንውዴ
@ወለተ.ስላሴ
3 жыл бұрын
እንኳን.አብሮአደረሰን
@የበረሀዋእርግብ-ፈ6ቀ
3 жыл бұрын
የንፁሀኖች ደም መፍሰስ በየቀኑ ጭንቄቴን አበረታው አላህ ሆይ በቃ በለን😥
@alametube2428
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
3 жыл бұрын
በጣም ፈጣሪ ፍርዱን ይስጠን እኛማ ከማልቀስ ውጭ ምን አለን
@binthussen4714
3 жыл бұрын
ዱአ አድርጉ ውዶቸ
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለቸሩ መድሃኒአለም አመታዊ መታሰብያ ክብረ በአል ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤️❤️❤️
@arabtowers7924
3 жыл бұрын
አሜንንንንንንማሬ
@ቤዛየተዋሕዶልጅ
3 жыл бұрын
አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን
@tsegitsegi9391
3 жыл бұрын
Amen
@mekdesbeyene8372
3 жыл бұрын
አሜን እኮንአብሮ አደርሰን
@aayyuutube2457
3 жыл бұрын
Ameen 3 🙏 wude inkun abro adersen
@tube-mo2hy
3 жыл бұрын
ሙስልሞች እንኳን በስላም በጠና ለኤራመዳን አደርሳችው
@ፋኖልቤደምላሺየነፀነትአር
3 жыл бұрын
እንኳትን አብርሃ አደርስን
@user-zm4sb5gu3f
3 жыл бұрын
What about chirstians why Don't you say happy easter any ways ramadan kerem
@አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ፨ደብረ ዘይት፨ የአብይ ፆም አምስተኛዉ ሰንበት በሠላም አደረሳቹ ፨፨ ፈጣሪ ፀሎታችንን ይስማን አገራችንን ሠላም ያድርግልን፨፨
@haetkatr1533
3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ♥️♥️
@ወለተ.ስላሴ
3 жыл бұрын
አሜን.እንኳን.አብሮአደረሰን
@ሠላምሠላም-ረ8አ
3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@yezhtube5970
3 жыл бұрын
እሰሰኪ እንደኔ ኢትዮጵያ የንፁሀን ደም በጎርፍ እንዳይወስዳት ብሎ የሚስብ ?😭💔😭💔😭😭😭😭
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ
3 жыл бұрын
ኑ እንደማመር በቅንነት
@hayuti_819
3 жыл бұрын
እንደማመር በትህትና
@ፉኖ
3 жыл бұрын
ተነሽ ኢትዮጵያዬ ከረከሰው ምድረ ደም ከፈሰሰበት ከጎደለው ክብረ ይሰማ ጭሁትሽ ተነስተው እጆችሽ ይፍፀም ኪዳነው አምላክ የገባልሽ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን በምህርት ጉብኝልን 💚💛❤😭 መድኃኒት አለም የሀገራችንን ሰላም አምጣልን 🤲😥😥💔💔
@የኢቅራዕተማሪነኚ
3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲አሜንንን
@fatimayibra5678
3 жыл бұрын
ወይኔ አለም ሰታሰቂ ሐይሊ የፈቅረ ጥያቂ አቅረቦልሸ እንቢ አልሸ አሑን ሊላ ሲያፈቅረ በቅናት ጭረጭረ 😀😀
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
3 жыл бұрын
የሃይሌ ደብዳቤ ትምህርት ቤቴን ትዝዝዝ አስባለኝ አይይ ጊዜ 😂😍
@ሄርሚየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የዓለም መድኀኒት ቸሩ መድኀኒዓለም የሀገራችን ሰላም ይመልስልን 🙏
@temeama5782
3 жыл бұрын
አሜን
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ወለተ.ስላሴ
3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@user-ij3hp5xd8m
3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@alemalem6607
Жыл бұрын
አሜሜሜሜሜንንንኖኖ
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አምስተኛ ሳምንት ደብር ዘይት በስላም አደረሳችሁ ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት አምጣልን
@nanitouamitiye4516
3 жыл бұрын
Amenw Enkuwan acro abresen
@huluf1949
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ወለተ.ስላሴ
3 жыл бұрын
አሜን.እንኳን.አብሮአደረሰን
@ህይወትወለተህይወት
3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@enufikr5720
3 жыл бұрын
ዋው ግን ስራ አለብኝ ልቃወም ነው የመጣሁት የአረብ ሀገሯ ልጅ ዱቄቷን ታራግፍልንንንንን እዴ እኛ የአረብ ሀገር ልጆች ዱቄት አንጠቀምምም እዴትም እደሚቀባ አናውቅበት
@trngteshometrngteshome8014
3 жыл бұрын
ትክክል
@ኢክራምነኝወለየዋ
3 жыл бұрын
በጣም ወላ አበዙት አይዴል እዚህ ባየችኝ መዳም እዴታክሢ ሥታሯሩጠኝ ነው የምውለው
@ayahodroj4414
3 жыл бұрын
ትክክል
@halimaahmed1884
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ኑሮ ተወደደብን በዱቄታሞች
@ኡሙረያንነኝከወደስል-የ4ጐ
3 жыл бұрын
እዚ አይቀበቡም ኢትዮ ስሄዱ ነውኮ ሚለቀለቁት ይረሱታል የስደቱን ነገር ሰራ ትክክል ናት
@Titay2348
3 жыл бұрын
ማነው ፍቅርን የሚውደት እንድኔ❤️👍👍👍👍👍👍
@SelamMelikam
6 ай бұрын
እ ኔ❤❤
@70hudinmutube58
3 жыл бұрын
እስኪ የሃይሌ አድናቂዎች ለይኩኝ
@kalyakalua4402
3 жыл бұрын
እን ❤ ግን የደቂቃው ነገር 😭😭😭😭😭
@kalyakalua4402
3 жыл бұрын
እኔ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ
3 жыл бұрын
ኑ እንደማመር በቅንነት
@zid6626
3 жыл бұрын
246 እደ ይሁሉ የሀይሌ አዲናቂ ጉዲነወ መቸም ሴቶችናችሁ😁😁😁😁😁😁😁
@hayuti_819
3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@ميري-ج5ف
3 жыл бұрын
የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለደብረዘይት በሰላም አደረሳቹ ለትንሳኤም በሰላም ያድርሰን ከቁጥር ሳንጎል የነገው ቸው መድኃኒአለም እናት አገራችንን ይጠብቅልን በሰላም ወታቹ ግቡ 💚💛♥
@ህይወትወለተህይወት
3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@arabtowers7924
3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@mekdesbeyene8372
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቸሩ መዳኒአለም ሐገራችን ሰላሞን ይመልስልን
@obseeoromoo5480
3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@ቃልነኝስደተኛዋ
3 жыл бұрын
አሜንእንኳንአብሮ አደረሰን💓💓💓💝💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏
@አጣዬሽዋ
3 жыл бұрын
ለኔም ለስደተኛ እህታችሁ ፀልዩልኝ. በኮረና ተጠርጥሬ ማቆያነኝ. ፈቃድህ ምን ይሆን ይኔጌታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@seadahassen1975
3 жыл бұрын
አላህ ከአንች ይሁን 😍😍
@arabtowers7924
3 жыл бұрын
እይዞሽማሬ፣እግዝያቤሔርታንችይሁን
@saratemesgen7853
3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ምንም አትሆኝም እግዚአብሔር ይማርሽ 😥
@mameeuntue7673
3 жыл бұрын
እግዚብሄር ይጠብቅሽ አይዞሽ ፀልይ
@nanitouamitiye4516
3 жыл бұрын
Aiyzoshi Ema
@yutinasstiktok2120
3 жыл бұрын
የኛ የሁላችንም ታሪክ የምትወዱ እስክ ላይክ👍👍👍
@suluallahsayidinamuhammedm3991
3 жыл бұрын
andi ande yamsarut dramcho bena hiwot yesalfkotnew enasun seyacho hulunm erasalo betamnew yamwodacho👍👍👍👍
@meremyoutube203
3 жыл бұрын
ሀዮ ለምን ከነ ሶፊ እና ከነ ሁሴን ጋር አሰሪም ተወዳጅ ናቸዉ እኮ
@senaitiniye7870
3 жыл бұрын
Ine betam new miwedo
@aslaamaslaa.6193
3 жыл бұрын
ዋውውው
@tigtube7555
3 жыл бұрын
ዩቲየ አችንም እንወድሻለን
@sadiem2627
3 жыл бұрын
እስኪ እህቶቸ እስር ቤት ላሉ ወንድም እህቶች ዱአ አድርጉ
@asressetegn9050
3 жыл бұрын
በናታችሁለኔምወድሜታስሮብኝፀሎትአርጉል
@Nur-rc7sd
3 жыл бұрын
Mechem sayatefu altaserum slezi ktatachawun mekebel alebachewu
@አክተሯነኝየሴቶችአለቃ
3 жыл бұрын
የኛወች እንኳን በደህና መጣቹህ ማነው እንደኔያገሩ እረብሻ ይረበሽው ፈጣሪ ሀገራችን ስላም አድርጎልን እኛም ያስብነው አላማችን ተሳክቶ ለእማማ ሀገራችን በስላም ያድርስን የመዳም ቅመሞች ጉሉ አሜን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእኩልፆም በስላም አደረሳቹህ እግዛብሄር ይጠብቃቹህ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
3 жыл бұрын
እመቤት ጡሩ ሰው ነሽ ሳራን ስለተረዳሻት 👍👍👍👍
@alemneshasefa1544
3 жыл бұрын
አምላክሆይ የሀገራችን ሰላም መልስልን በሰላም ወተን እንግባ
@alemyemodeshlijtube19
3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች ይቺን ኮሜንት ምታነቡ በሙሉ እንኳን ለደብረዘይት /ለእኩለ ጾም በሰላም አደረሳቹ አደረሰን አሜን አሜን አሜን🙏
@temeama5782
3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@abdihabesha12
3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ያኛ ያሁላችንም ታሪክ ያምወድነ ያምካታታል ❤ ሳላም ላሀጋራችን 🇪🇹ይሁን
@solihabesha722
3 жыл бұрын
የፀጉር ቤቷ ሀላፊ ደስ ስትል እንደሷ አይነት ሰዎችን ያብዛልን የሰው ብድር ምን እንደሚያደርግ ቱ እሳት ብሉ ወለድ የምትበሉ ሰዎች
@Jcore-zh2we
3 жыл бұрын
የናተ የዬኛ ምጥ ተዋናይ የምትሉት ማነው እኔ ሎሚ እደኔ ሎሚን የሚወዳት ማነው በቃ ውድድ
@መቅዲነኝየጉራጌልጅ
3 жыл бұрын
እኔ
@Nur-rc7sd
3 жыл бұрын
Haile
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
3 жыл бұрын
ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን የንፁሀን ደሞይቁምልን
@Hየሸጋውእናትነኝ
3 жыл бұрын
👍
@ኢትዬጺያሀገሬ
3 жыл бұрын
እሥኪማ ነውእደኔ የገራችንሠላምየናፈቀው እባክህ አምላኬ ሥለፍፁምፍቅርህብለህ አተማርነይቅርበለነ😭😭😭🙏🙏🙏
@ድብሎ
3 жыл бұрын
እስቲ ስለ አገራችን ሰላም ፍቅር መስማት ያማረው ሁሉየም የሀዘን መርዶ መስማት የሰለቸው 👍
@አሚናትሺፈራው
3 жыл бұрын
እኔ
@ልኑርለእናቴ-ገ2ሐ
3 жыл бұрын
በጣም እሚያናዱ ነጋደወች ሁነዋል የየኛ አዘጋጋጆች።በሀያ አምስት ደቂቃ ዲራማ ህዝቡን ያታልላሉ።
@Hነኝየወሎዋ
3 жыл бұрын
ክክክክክክክ ወይ ቁጭ ብለን እንደር እንዋል ብላችሁ ነው
@Vip-kr6mj
3 жыл бұрын
ዛሬ አደኛነኝ በላይክ ግጩኝ
@zid6626
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሰላም ያዲርግልን ኢትዮጵያ ለሳ ያማይጠቅማትን አመዲ ያዲርግልን የኑፁሀንን ጭፊጨፋ በቃችሁ ይበለን
@mustobintmahmed6736
3 жыл бұрын
Baga nagiyan dhuftan wedochi koo namin akka kotiti jaltani like nafi godha hedu isin jaladha jabadha itti fufa 🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💞💞💞💞
@0bseemohammed215
3 жыл бұрын
Tishi wani jalanu dhabne zari mililiki jalana kosi bahi atu asi jala demi yutub oromo gudisu ka amba jala ege hin rigin sanu namani akka ko jalatu jeta
@medinamegesha263
3 жыл бұрын
በጣም😭😭😭😭ባለ ፀጉር ቤት 😍😍
@germa8614
3 жыл бұрын
ወይ በሳምንት 2ቴ አታደርጉት ወይ ደቂቃውን አታስረዝሙት ምን ጉድ ናቹ
@galglesidetyawyedingilmari3961
3 жыл бұрын
YES wel come yenga. bagga nagan dhuftan ta'ee egan jira ture ijole kana 😘😘😘
@mistretikiye9270
3 жыл бұрын
እሺ የኛዎች ማህተማችሁን ለምንድን ነው ያወለቃችሁት ነው ቃናም ማስወለቅ ጀምሯል lemn lemn
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
3 жыл бұрын
የሚያናድደኝ ነገር ቢኖር ከአረብ ሀገር የመጣችዉ ልጅ ለምን ዱቄት ትቀባለች አልበዛምዴ እኛ የአረብ ሀገር ሰወች ታታሪ ሰራተኛ በስራችን የማናፍር እንጂ ዱቄታም አይደለንም👎👎
@alametube2428
3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ግን አዳዶች ይቀባሉ😂😂😂
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
3 жыл бұрын
ይገርምሻሊ ወፍጮ ቤት መሰላቸው እንዴ የምንሰራው 😂😂😂😂
@mekdi5359
3 жыл бұрын
ወዳወድ የሆነች ልጅ ፍቅር 💋 ሁላቹሀም❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yeshiyeshi308
3 жыл бұрын
በርቱ ሁላችሁንም አከብራችሗለሁ ።ለሀገራችን ሠላም የሚመኝ ሰላሙን ያብዛለት ። ምን ናፈቀኝ የሀገሬን ሰላምና አጠቃላይ ህዝቦቿ በደስታ የሚኖሩበት ዘመን 😭😭💔
@Mነኝየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 🙏🙏
@zuzutube5497
3 жыл бұрын
ውድ እህቶቸ እኳን ለሮመዳንወር በሠላም አደረሣችሁ
@myfnoking
3 жыл бұрын
ከንኳን አብሮ አደርሰን
@ሀዲቢንትኑር
3 жыл бұрын
እኳን አብሮ አዴረሰን
@hayuti_819
3 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደርሰን እንደማመር
@እንምበደንኢቱብ
3 жыл бұрын
ማነው ያገራችን ሠላም የናፈቀው🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ህልምእልምG5
3 жыл бұрын
ለካመንት መጀመሪያነኚ የሰዉ ደስታ እሚያስደስተዉ በላይክ ያሳየኚ
@ሀሊማጎደሬዋ
3 жыл бұрын
ዋዉ
@ሰላምሐበሻ
3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እትዮጽያን አደራ 😭😭😭😭😭😭😭
@maramarya2235
3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ማሂየማርያምልጂ
3 жыл бұрын
ማነው እደኔ በአለምና በብር አበዳሪው የተናዴዴ
@ቤቴልእናኒነኝ
3 жыл бұрын
ፍቅር እና ብር ተገናኙ አይደለ ኧረ አበዳሪው ይበልጣል
@ፍቅረሀገር
3 жыл бұрын
አቦ የተማሪ ፎንቃ ለዘላለም ትኑር
@asratyenatalige7115
3 жыл бұрын
የፀጉር ቤቷ ባለቤት ደስ ስትይ እንዳች ያሉትን ያብዛልን የአለም ቅናት ደግሞ መስመር አለፈ ክክክክክ
@endasawyesmaye5236
2 жыл бұрын
የሀና አድናቂዎች ላኩልኝ
@hosanna3393
3 жыл бұрын
የኛዎቹ እንኳን በደና መጣችሁ
@mahlehiskyas25
3 жыл бұрын
ዋዉዋዉ የእዉነት ምርጥ ነው አቦ ይመቻችሂ
@sofitube6902
3 жыл бұрын
የኛዎቹ እንኳን በደህና መጣቹ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን አሚን 🇪🇹❤❤👍
@bintmohamed4323
3 жыл бұрын
ዉድ እህቶቸ እስኪ ዱአ አርጉልኝ ወላሂ ቤተሰቦቸን ለማየት ጉጉት ብያለሁ ግን ሊሳካልኝአልቻለም አንዱስለዉ አንዱ እየተተካ ያረቢ ያሳካልሽ በሉኝ
@ዜዲዪቱብ
3 жыл бұрын
አላህያሳካልሺማር
@bint4181
3 жыл бұрын
አይዝሺ አላህ ለሁላችንም ያሳካልን
@hglj3953
3 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ
@ስደተኛዋየገጠርልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድርስልሽ እህት እኔም እንዳችነኝ ብቻ ፀሉት እናድርግ
@አሚናትሺፈራው
3 жыл бұрын
አላህ ያሳካል እህቴ ሁላችንም ነን አችብቻ አደለሽም
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
3 жыл бұрын
አለህን አረ ደቃቀ ጨሮሩ ደቂቃውም ተወደዳ እንዴ ሀገረችን😄
@ወለተ.ስላሴ
3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክህክ.ምንየረከሳለብለሽ
@ሒሩትሒሩትደበሉ
3 жыл бұрын
Emebet tebarek hulum E/T yawi ende anch bhon melkam new ehite
@kadijakindu7258
3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ስወዳችው ላይክ ግጩኝ የመዳም ቅመሞች ውስጤ ናችው😘😘😘🌹🌹🌹👈
@melsehwandualem4139
3 жыл бұрын
ቆይ ድራማ ሚያዪ የመዳን ቅመሞች ብቻ ናቸው እንዴ?
@kadijakindu7258
3 жыл бұрын
@@melsehwandualem4139 መሰለኝ ያልሆነም ይኖራል😍
@helentadesse3459
Жыл бұрын
It is sensational and educational drama but the time is low ...
@hiwotadisu4375
3 жыл бұрын
ወይኔ አለም ክፉ ነገር ለማድረግ ብለሽ ከሀይሌ ጋር ጒደኝነት አቆምሽ ስታሳዝኚ😏😏😏
@woyinshetbelete1871
3 жыл бұрын
ቀስ በሉ ኮመንታተሮች ዛሬ ቀድሜያችኃለሁ😂😂
@teduadaayal2841
3 жыл бұрын
እንኳን ደህነሠ መጣችሁ የኛዎቹ። የልጅነቴን የትምህት ጓደኞቼን አስታወሳችሁኝ። ልጅነት እንደገና ሚመለስ ቢሆን በጣም ጥሩ ነበር
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ
3 жыл бұрын
ተው ተው የኛወች ተመልካች አክብሩ ስለደቂቃው ነገር አስቡበት
@sebleadanetube4330
3 жыл бұрын
👆👆🙂❤️ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል🙂💖ምድራችን እና ህዝባችን ፈጣሪ ይጠብቅ 🙂💖
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ
3 жыл бұрын
ኑ እንደማመር በቅንነት
@waqayoabdikoti7566
3 жыл бұрын
Bexami new yemiwdachu yen marochi baayyeeni isni jaladhaa jabadhaa alami yeroo haileni si jalatui sani didee amma ergaa ini namaa biraa jalatee Qanatee jalalai iraa si qabee 😀😀😀Qashitiwani tiyaa jabadhaa😍🥰🥰🥰
@haregeweyinlove5071
3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርቱ
@samiramohammad2265
3 жыл бұрын
እኔስ የሀገሬ ሰላም ማጣት እንቅልፍ አሳጣኝ እስኪ ዱአ እናድርግ
@ሳአዳሳአዳ-ዸ4ዘ
3 жыл бұрын
አለምየ የኔን ህይወትነው የምትሰሪው
@SalamSalam-h6y
Жыл бұрын
😮😮😮🥰🥰🥰♥️♥️♥️
@fana7912
3 жыл бұрын
አለምና ሀይሌ ሚፋቀሩ ይመስለኛል መጨረሻ አልም አንች ሌባ ተቀጣጠልሽ እኮ አይ ፍቅር 😂🤣😂🤣😂
@tsehaygeni9668
3 жыл бұрын
😂😂 👌 ፍቅርና ልጁ ተመችተዉኛል💝ፍቅር ሲጀማምር እንዲህ ያደናብራል አይ💔😍
@marumktar6483
3 жыл бұрын
ብርቱእህትወዱሞቼ🥰🇪🇹🥰🥰🥰🥰👌
@betelihemtassew6581
3 жыл бұрын
እኔም እንደ አለም እቢ ብዬ ሌላ ሲይዙ ያናድዱኛል😜😜😜😜😜😜 ስለዚህ አለም ለምን ጨጎራዋ ይላጥ
@zuzutube5497
3 жыл бұрын
ውይ ዛሬደሞ ውበቱን ደፍቶባችሁል ሥታምሩ
@ምርጥሾ
3 жыл бұрын
በጉጉት ባልጠብቃችሁም ስትመጡ ስራየን አቁሜ ነው የምከታተላችሁ❤🌹🤗
@mdenatshom6352
3 жыл бұрын
ክክክ ያው ነው ስራሽን ከተውሽ
@mdenatshom6352
3 жыл бұрын
እኔም እደዛው
@katijakatija4052
3 жыл бұрын
Bertw fikrachuu bexam yasgemal
@taibsithupia8235
3 жыл бұрын
በጣምእሚያዛዝኑት. ሎሜና. ሳራ. ግን በጣም ነው ደስ የሚሉኝ
@fozyayoutube1140
3 жыл бұрын
ወይ በሣምት ሁለትቀን ወይም ደቂቃይጨመር የሚል
@aynalemmezamurmezamur4943
3 жыл бұрын
Well come yegnawchu
@hannahanna826
3 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@ፍቅርንከክርስቶስየእመብር
3 жыл бұрын
አለም ምንድን ነዉ ወደዛ ሀይሌን ተፋቺዉ😀😁
@ali-tk7rw
3 жыл бұрын
እመቤትና ማአዛ ምርጥ ናቺሁ 💪👌
@zuzutube5497
3 жыл бұрын
ፍቅር አለባበስ አነጋጋር ሥወድሺ የኔ ወንዳወንድ
@የደሙፍሬነኝማኅተቤንዋ
3 жыл бұрын
ተወዳጆሽ እስቲ ደቂቃውን እረዘም አድርጉት እንደ በፊቱ ምዕራፍ ክፍልም የበፊቱ ጥሩ ነበር ከ50_ደቂቃ ያላነሰ ነበር አሁን ግን አሳጨራችሁ እኔ በእውነት በጣም ነው የምወዳችሁ ብዙ ትዝታዎችም አሉብኝ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
@እኔማለትያውእኔነኝ
3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ከአለም ምን ተማራችሁ አ ኑ ተናገሩ አለምዬ ዱሮ ሃይሌ ላንች እግብግብ ብሎልሽ ነበር አሁን አንች እግብግብ አልሽ በቅናት ፍቅር ይሄን ልጅ ጠበቅ አርገሽ ያዥ አላማ ያለው ጀግና ነው 😍
@emabetnegate4255
3 жыл бұрын
Yegnawoch sewadachu
@AsAs-qn7oq
3 жыл бұрын
የፍቅር ታሪክ ተዛዛ ብኝ
@ramadantube
3 жыл бұрын
ደቂቃው ይጨመር የምትሉ
@tamrathile4293
3 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው ምታምሩት ሁላችሁም ፍቅር አለባበሰሸ በጣም ነው ሚያምረው
@jannetuae1157
3 жыл бұрын
Ekan denamexachu 💓💓💓💓💓💓
@HayderLeraTube
3 жыл бұрын
የሀይሌ ትዎነ የተመቸው
@SSs-xo3bw
3 жыл бұрын
የዚችየሎሚን ዘመድባገኛት እልክላትነበር
@birhanmossie4521
3 жыл бұрын
I love this people
@hananetp6572
3 жыл бұрын
የኛዎች ሠላም ለእናንተ ይሁን እዴት ናችሁ
@baslealhabtamu9675
3 жыл бұрын
Eski yegna wochen Betam yemewedachew belike
@werkineshhailemelekot64
3 жыл бұрын
እኔ ግን ፍቅርና የሚያወራት ልጅ ደስ ይላሉ ❤❤
@HirutHirut-wz5oo
3 жыл бұрын
ልክ
@lideyalidu3121
3 жыл бұрын
በጣም እንጂ
@Mandf-fikir4ever
3 жыл бұрын
ልጁ በጣም ቆንጆ ነው 😘💚💛❤
@hemenyohanes2604
3 жыл бұрын
Omg my show is here
@maylii3452
3 жыл бұрын
Haile and Fikir forever... :(
@bezaman4696
3 жыл бұрын
እስቲ.የኛዎችን.የሚወዳቸው.ላይክ👍
@selamselam151
3 жыл бұрын
በርቱ ጀግናዎቼ
@mekdsadmyoutubemidya1737
3 жыл бұрын
ውውውውው በጣም ድስየምል ነው 💞👌@3👍
@bint4181
3 жыл бұрын
ታምራላችሁ ግን ካሁኑ ውፍረት. ቀንቸነዉ በወፍራም ስው ስለምቀና ነዉ
27:04
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 12
Yegna
Рет қаралды 291 М.
6:16
non copy right video ga'eela oromo tesfaye megersa walk for ispiration,tour in ethiopia,0919603506
walk&tour
Рет қаралды 59 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
30:48
'ተሞክሮ' አዲስ ድራማ ሸዋፈራው ገበያነሽ እና ወጣት ተዋንያን የተሳተፉበት።
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 951 М.
26:13
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | የምዕራፍ 4 መጨረሻ ክፍል 16
Yegna
Рет қаралды 386 М.
24:21
ሹክ ልበላችሁ “ጫማ ውስጥ” ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም/EBS NEW YEAR SPECIAL
ebstv worldwide
Рет қаралды 234 М.
16:37
ጠንካራ እናት ነች ያሳደገችኝ . . .Yegna Dramas Actress with Fegegita React
Fegegita React
Рет қаралды 284 М.
30:18
Betoch | “ወደቀደመው ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 331
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 665 М.
28:36
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 3
Yegna
Рет қаралды 386 М.
27:33
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.37 "ፖድካስት 1"
ebstv worldwide
Рет қаралды 781 М.
23:13
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 1
Yegna
Рет қаралды 123 М.
30:32
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 4
Yegna
Рет қаралды 352 М.
28:44
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 6
Yegna
Рет қаралды 106 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН